ከትዳር በፊት ሴክስ
1:11:33
Пікірлер
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 24 минут бұрын
በተለይ ከደቡብ ሚነሱ ፓስተር ነን ባዮች ሀይማኖት የላቸዉም
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 27 минут бұрын
ተመለሺ ብዙ ሰዉ እየጠበቀሽ ነዉ አሁን ሀሰተኞቹ በዝተዋል
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Сағат бұрын
ባንቺና በእግዚአብሔር መካከል ሊገባ የሚችል ነገሮች አሉ ይህውም ቃልሸ እና ድርጊቶችሸ ፣ ቃልሸ ያለስፍራው ድርጊቶችሽ ያለ ቅርፅ የተገኙ ለታ ከምር አስተማሪ ያስፍርልግሻል ጠንቆይም ቢሆን😂😂
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Сағат бұрын
The interview look like giving testimony to " what was'"
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 11 сағат бұрын
Appreciate all you said.but don't miss fellowship.keep praying and reading bible.
@ronycell1590
@ronycell1590 15 сағат бұрын
😢😢😢💔💔💔 ወንድማችን ኢዮብ ጌታ ኢየሱስ ይማሪ🙏🏼
@TSEDAYWOLDEBIRHAN
@TSEDAYWOLDEBIRHAN 19 сағат бұрын
እንዴት ይመሥክር ማነው የሚያወራው ምስክርነቱን መስማት አቆምኩ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 19 сағат бұрын
Jesus Christ is King of all King's Amen,Amen
@ramaahasan296
@ramaahasan296 19 сағат бұрын
Woyen Yen geta sem yetebareke yehun Sile wodimacin
@user-oo3ts7sl4qZ
@user-oo3ts7sl4qZ 20 сағат бұрын
🎉😢😢❤❤
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf 20 сағат бұрын
ቤተልሄም ለሁት ጌታ ማደር አይቻልም ፓለቲካና ኃይማኖተኛ በመምሰል መንታ መንገድ ላይ ቆመሽ አታምታች በእርግ ቃሉ እኔ የመጣሁት ለኃጢያተኞች እንጅ ለፃድቃን አይደለም ይላል ግን አንዱን ምረጭ ሲጀምር አንች ዘረኛ አና ተሣዳቢ እንኳን እምነት ያለሽ በጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ያደገችን ልጅ ያክል ሥርአት የለሽም ጎዳና ላይ ያደገች ልጅ አፏ እንዳመጣላት የምትዛርጥ ልጅ ነው የምትመስይው ።
@mekdeshaileselassie3112
@mekdeshaileselassie3112 20 сағат бұрын
Amen ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!
@samuelgiosue1017
@samuelgiosue1017 20 сағат бұрын
❤️❤️❤️
@masaratababa2012
@masaratababa2012 20 сағат бұрын
gete eyesus Hulu yihchela
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 21 сағат бұрын
አይዞህ እንተ ፅኑ ሃያል ሰው ይህ ውስጥህ ጀግና ነው ውስጥህ ብርቱ ከሆነ ደሞ ሁሉን በድል ትወጣዋለህ የታመንከው ጌታ አይጥልህም በድንቅ ይመጣልሃል ።
@wendwesen1
@wendwesen1 21 сағат бұрын
የመጨረሻ ጅል የጅል ባንዲራ ያዥ ነሽ:: ሰው በባዶ ጭንቅላት ሰው ለማበሳጨት ብቻ ወደ ሜድያ የሚወጣ ከንቱ ሰው እንቺን አየሁ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 23 сағат бұрын
ዘረኛዋ ጴንጤ ነሽ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 23 сағат бұрын
ጽንፈኛ ኦሮምማ ጴንጤዋ ቤቲ
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 Күн бұрын
Hiyaw Egziabher Hoy Wendimen Fewiselin
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Күн бұрын
ጌታ እየሡሥ ይፈዉሥኸ❤ አባቴ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉
@genetabie9297
@genetabie9297 Күн бұрын
Be blessed Endalk
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Күн бұрын
Ere sis teregage atsoreme
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l Күн бұрын
ያንቺም ፊትለፊት ያለዉ ማንነትሽን ሳይሆን የጓዳዉ በየሱስ ይገለጣል ያንቺ የሴራ የጥላቻ ፓለቲካ እየሱስ ግድ የለዉም የራሱን ፍጥረት የዉስጥ ሃሳብ በእዉነት ሚዛን የማይመዝን ይመስልሻል አንኳን የአለም ሁሉ ጌታ እኔ አንዱ ፍጥረቱ በደንብ ገመትኩሽ የንስሃ ዘመን ይሁንልሽ። ማንነትሽ
@user-sc6qr2xf3b
@user-sc6qr2xf3b Күн бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የፈወሰ ያድን ያስመልጥ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የአባቶች አምላክ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይግባ የኤርትራ ባህር ክፍሉ ያሻገረ አምላክ ላንተም ይድረስል እግዚአብሔር የብዙዎች እጆች ታዘርጋለህ አስቴር የሰጣት ሙገስ ላንተም ይስጥ የህፃናቶች አምላክ እሱ ይርዳ ያግዘ ለምስክርነት እግዚአብሔር ያብቃ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ለእግዚአብሔር ነገር የለም አይዞ ወንድሜ አለ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ደግሞ እግዚአብሔር ትክክል ነው የማያውቀው ነገር የለም እግዚአብሔር በይወታችን የሚሆነው ነገር የለም እሱ ያቃል ጌታ ጌታ ነው እግዚአብሔር ዓላማ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz Күн бұрын
የፓስተር ጻድቁ ነገር ገርሞኛል
@user-by3bz5wl9s
@user-by3bz5wl9s Күн бұрын
Betty work for Et politics not to be yezer poltica ! All Ethiopians people's must stand for peace , equality , unity ! ! ! Specially u have to work on it Betty !
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
ፕሊስ ኢዮብን ለማስተር አብነት ከበደ አድሻዉን ስጡት እርሱ ለብዙዎች በላይቭ ብዙ ገንዘብን ይሰበሰባል። Master Abnet kebede ይይንን ቪዲዮ አሳዩት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
ኢዮብ አንተ ራሱ ጠንካራ ሰዉ ነህ። ሳሪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ። አንቺ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ። በእዉነት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ዘመንሽ በኢየሱስ ስም ይለምልም።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Күн бұрын
አዎ በጣም ደክሟል እውነት በየቀኑ ቲክቶክ ላይ እርዱኝ ሲል ነበር ሚረዳው በቂ ሰው የለም ነበር 😢
@KelemuaMuche
@KelemuaMuche Күн бұрын
እዬብን የዛሬ ምን አምን አመት አውቀዋለሁ በነበረው የርዳታ ጭቅጭቅ ጉዳይ አላየሁም ደስ ብሎኛል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
ኡኡኡኡፉፉፉፉፊ አዎ ኢዮብን በቲክቶክ ላይቭ ሲገባ አዉቀዋለሁ። አባ የኔ አባት እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ሰዉ ማረዉ ፈዉሰዉ። ለምስክርነት አብቃዉ። ደግሞ በዚህ በሽታ ምክንያት እንዳያጉረምርምብህ ስሙም ኢዮብ ልክ እንደ እዮብ እስከ መጨረሻ በፅናት እንዲኖር አግዘዉ። እግዚአብሔር ሆይ አንተ መልካም ነህ። ስራህ ሁሉ ትክክል ነዉ። ተመስገን ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን።
@Beemenet
@Beemenet Күн бұрын
ሳስበው እዮብ ሚባል ስም ያላቸው ስወች ስቀይ ይበዛባቸዋል መስለኝ ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሪህ
@girumzemichael704
@girumzemichael704 Күн бұрын
Enatu Eyob yalutm ke lijnet tenaw yeteteka sleneber new bloal
@Beemenet
@Beemenet Күн бұрын
@@girumzemichael704 እር እስሙን ቢያስቀይር ይድናል በመፀሃፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር እራሱ የብዙ ስወችን ስም ቀይሯል እኮ ለምሳሌ ያእቆብን እስራኤል ብሎታል ስሙ ሳይቀየር በፊት በላባ ቤት ባርነት ፍዳውን ስባላ ነበር እኮ እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር ለታመሙትም ማዳኑን ያምጣው
@wodehord7063
@wodehord7063 Күн бұрын
ሁለታችው በጣም ነው የሚወዳችው ተባረኩልኝ ወንድሜ በምስማር የተወጋ በጌታ እጅ በምወጣ ጨረር በውስጥ ያለው ማንኛ በሽታ ይብላው ተባረክህ❤
@kebedeamena7469
@kebedeamena7469 Күн бұрын
@yasewmesfin8236
@yasewmesfin8236 Күн бұрын
geta mihiret yilaklih
@MohammedLalemda
@MohammedLalemda Күн бұрын
Sijemer mejemeriyam Muslim alneberkim allahin fertek were Islam temeles sew kemamlek yilik cristosinm hone antenna tiketel yeneberewunm tenkuay meretna semayin yefeterewun andun allahin bitamelk bedunyam be akeram selam tagegnalek 3 wet and giltse yalhone amlak atamlik eyesus fisum sew new yetekebere ye Allah nebiy me single maryam be Allah teamir yetewelede
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Күн бұрын
ሴቷ ጠያቂ ለወንዱ ጠያቂ እንቅፋት ሆነሻል፤ እንዳልክን ደረጃ በደረጃ ሊጠይቀው ሲል አንቺ በመሃል ወይም ቀጥለሽ ጥያቄውን የሚያስረሳ ሌላ ጥያቄ ታስከትያለሽና ብዙም አልተመቸኝም።
@sintayehubelihu2120
@sintayehubelihu2120 Күн бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በቤተክርስቲያን የለም ብሎ መደምደም ትክክል አይደለም።የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የለም ነበር።ጌታ ኢየሱስ ስንዴም አለ እንክርዳድም አለ ጌታ ተዎቸው ብሎአል መሆን የሚገባው በቤተክርስቲያን ጎዶሎ እየፀለዩ ለደካማው እየፀለዩ በህብረት መኖር መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው።ወንድሞች በህብረት ቢሆኑ ስለሚል።ከህብረት ባትጎይ ይሻላል ማንም የቆመ ቢመስለው ይላልና የእግዚአብሔር ቤት ቅናትሽ እንደ ሙሴ ፅላቱን የቀናሽ መስሎሽ እንዳትሰብሪ።
@user-ve4tf6bf7q
@user-ve4tf6bf7q Күн бұрын
Allah yen3lek
@seeyou775
@seeyou775 Күн бұрын
ራንጐ
@tsionabate1
@tsionabate1 2 күн бұрын
ቤቲ ግልጽነትሽና ቅንነትሽ ደስ ያሰኛል።እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም ። ዛሬም በአገራችን/ከተማችን እውነተኛ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት አሉ። በዚህ ወቅት ከቤተ ክርስቲያን ኢካቦድ ሆኗል የሚል ደፋር ማጠቃለያ ላይ የደረስሽ ይመስላል። ስለ እምነት ቃል ትምህርትም መረዳትሽን በጽሞና ብታይው ጥሩ ነው። ተባረኪ❤❤❤
@eliasayele8587
@eliasayele8587 2 күн бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ሰው አለው፡፡ የአይሁድ ቤተመቅደስ ሹማምንት የመሲሁን መምጣት በቤተመቅደስ ሲጠባበቁ፣ መሲሁ ኢየሱስ በቤተልሔም የከብቶች በረት ውስጥ በውርደት ዝቅ ብሎ መጣና አስከ መስቀል ሞት እንኳን የታዘዘ ሆኖ ፡፡ የተባረከ ተስፋ ሆነን፤ክብር ይሁንለት፡፡ ዛሬም እንደቤቲ ያሉ ያልተጠበቁ እግዚአብሔር በጓዳ ሸሺጎ ያሳደጋቸው በመክሊታቸው የሚያገለግሉ ጀግኖች አሉት፡፡ ቤቲ ብቻሽን ስላልሆንሽ ተባረኪ፡፡ ጌታ ዛሬም ከበለስ በታች አይቶሽ አይተውሽምና ከፊት ይልቅ ትጊ፡፡
@aidam6784
@aidam6784 2 күн бұрын
Betyey, the thing i really like about is that how you think the church as a kingdom of God not as individuals, that is what every Christian should think, God bless!
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 2 күн бұрын
እረ ተው ተው እናንተ ወንጌል የተጀመረበት ቅድስት አገር ወላይታ ላይ የወንጌል አማኝ ቤተሰብ ሞቶ ማህበረሰቡ አግልሎትም አያውቅም እህቴ ምናልባት ታሪኩ ተምታቶብሽ ይሆናል ወይንም ታሪኩን እንደገና አጣሪ እንጂ የተጠቀምሽው ምሳሌ የወላይታን ማህበረሰብ አይመጥንም ምክንያቱም እዛ ነው ተወልጄ ያደኩት የለቅሷቸው ጊዜ ዝማሬያቸውን መስማትና የተዘጋጀውን ከሸንኮራ አገዳ የተሰራውን ቃሬቦ መጠጣት ደስ ይለን ነበር። በርግጥ አንድ የማይፈቀድ ነገር ቢኖር የጴንጤና የኦርቶዶክስ ቀብር ቦታ የተለያዬ ነው እሄን ማለት ከፈለግሽ እጃ?
@Zakiyou249
@Zakiyou249 2 күн бұрын
Pls Chrsn Tube I Beg U
@Zakiyou249
@Zakiyou249 2 күн бұрын
Are Ye Bettin Contact Pls Xibiq Guday Alegn Isua Maurat Mitichil
@trisitketema8786
@trisitketema8786 2 күн бұрын
ዘርዬ እንኾን ተፅናናሽልን በጌታፀጋ በርቺልን
@BettykonjoTemi
@BettykonjoTemi 2 күн бұрын
Nahom sile ante betam desi bilognal ig,r kante gar yihun ayzoh berta
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 2 күн бұрын
Yante yileyal Nahome. Berta gena bizu tadergaleh.