ጩቢቲ ይቅርታ ጠየቀ …. ሔዋን አዲሱን የሙዚቃ አልበሞን ለማስተዋወቅ….. | Seifu on EBS

  Рет қаралды 377,567

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ጩቢቲ ይቅርታ ጠየቀ …. ሔዋን አዲሱን የሙዚቃ አልበሞን ለማስተዋወቅ….. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 344
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ጩቢቲ የኔ አዝናኝ ሰይፉላይ በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰይፉ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችምሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@komsikomsaarts172
@komsikomsaarts172 2 жыл бұрын
ሔዋን አዝናለሁ በጣም video clipሽ ሙሉ በሙሉ ''የኢሉሚናቲ👹👿'' አባል መሆንሽን የምታሳይው ስለዚህ Please ከቻላችሁ የሔዋን አድናቂዎች ተጠንቀቁ መጨረሻዋ ጥሩ አይደለም ከአልበብሽም ምንም አልጠብቅም 👹👿
@feriferi1115
@feriferi1115 2 жыл бұрын
በትክክል ከስሟ አፃፃፍ ጀምሮ ይናገር!!
@jerrytube1640
@jerrytube1640 2 жыл бұрын
ትክክል
@amanuelayalew9891
@amanuelayalew9891 Жыл бұрын
Besmeab Ethiopian lenante mn endemibal alakm beg bcha sew balew mtnedu enante erasu illuminati lemebal mnm aynsachum style fashion blachu mtketelut aydel ende mn tabdalachu
@4killodaily
@4killodaily 2 жыл бұрын
ሄዋን አሳዛኝ ፍጡር ነሽ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ነው የምትይው ነገር ግን ስራዎችሽ ለየቅል ለማንኛውም በኢሊሙናንቲ እጅ ስር ወድቀሻል
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ጩባው የኔ ጌታ ስወድክ ለሀይማኖትህ ያለክ ፍቅር ኦኦኦኦኦ🙏💠❤🇪🇹💐
@yafetgetachew611
@yafetgetachew611 2 жыл бұрын
KATEGEBU YALECHEWUS GUDEGNA 😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ሚሊ መልካም ሰው ከልብ አክባሪህ ነኝ የምትወደው አምላክ ይጠብቅህ
@selamse3705
@selamse3705 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዘፋኝነት አውጥቶ ዘማሪ ያርግሽ 🥰
@AkremKShemsu
@AkremKShemsu 2 жыл бұрын
ያው ለውጥ የለውም
@selamse3705
@selamse3705 2 жыл бұрын
@@AkremKShemsuምኑ ነው ለውጥ የለለው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሚሊዮን ይገባሐል አንደኛ ነሕ እኮ የሳቄ ምንጭ እውነት ነው ይቅር ብለንሐል የሖነነገር ብትልም ከአንዱ ብሔር ይለጥፉሐል እየፀለዩ ዝም ማለት ይሻላል መልካም እድል ሔዋንየ 🙏
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
ሰይፉ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
ሚላየ በኡነት ብዙ ግዜ አይሀለሁ በጣም ትልቅ ሰውነህ ከእድሜህ በላይ በሳልነህ ይሄደሞ ያንስብሀል ብዙ ካንተ እንጠብቃለን በርታ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ወደ eneye Adesine benateshe demerine🙏
@anelikakedir5218
@anelikakedir5218 2 жыл бұрын
አአአዘዘዘዘአ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@adeyyoutube1587 እሺ ነይ ቤቴ ችግር የለውም
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ጎበዝ
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
ሚሊዮን ብርሀኔ የአራዳው ልጅ ቢቀልድ ቢተርብ የሚያምርበት ተክልየ ይጠብቅህ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
ጩቢቲ በቃ ትችላለህ ሸልማቱም ያሰብሀል ይህን ኒሮ ያጨህኘውን ፊቴን ፈገግ የምታረገው አተነክ ኑርልኝ ክበርልኝ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ሂዋን ለሰራሹው ሰራ ግን ስኬትን እመኛለሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሚላዬ ❤❤❤ስወድህ ሰው አክባሪው ምርጥ ❤❤cool 👌
@ethio_7984
@ethio_7984 2 жыл бұрын
ሙዚቃ የሰጣን ነው ሀጥያትም ነው‼️ ሚላ የምወደህ ለእምነትህ ያለ ጥንካሬ wow በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰
@user-dq2hn8zr1l
@user-dq2hn8zr1l 2 жыл бұрын
Leze asteyate yalachew like ansetja new lemen eja etiopane ementachnene lemawarede ena zeke enadergalen mekeneyatone arekene anasetewleme musicawen eske eyout 666 teketayuch nachew yegebersedome teketayuch nachew seleze entenekene ewane anchme tetnekeke
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
ጩቢቲ እኮን ደስ አለክ እኮን ማርያም ማረችክ❤❤
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
ሰይፉ የፋና ላምሮት ጀግና የሆነችውን የአለም ወርቅ ጀንበሩን አቅርብልን።
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
ከውድድሩ ፍጻሜ በዃላ ከሆነ እኔም እስማማለሁ!
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
ትጠራጠራለህ ?
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 2 жыл бұрын
ጩቢቲ እንወድካለን ምርጥነክ ሽልማቱ ይገባካል
@emebetmengsite5431
@emebetmengsite5431 2 жыл бұрын
ይቅረታ ግን ሴፉ ሁላችሁንም የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በመቀደስ ጉዳይ ዝመታ መርጣችሁ ነገሩ እንዲጋንን በማድረጋችሁ በጣም ነው ያዘንኩት ሰው እንዴት ዝሆንን የሚያህል ስራን አበርክቶልን ጉንዳንን በማታክል ስህት ከስራው ሲርቅ ዝም ይባላል እንዴት እናንተን የመሰለ ጋዜጠኞች እያለ ይሄ ተራነገር ማንም ሰው የሆነ ሁሉ ሊያደርገው የሚችልን ነገር እንደኩነኔ በየሚዲያው መነገጃ ሲሆን ዝ ምታን መምረጥ ተገቢ አይደለም ዝምታውን ሰብራችሁ መቅዲን መልሱልን???????
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ቅንነት የተሞላበት ሀሳብ🙌
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 2 жыл бұрын
Ayzoh
@agjj5327
@agjj5327 2 жыл бұрын
She is on her break eko alitebarerechim
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ምን አድርጋ ነው ግን መቅደስ መቅደስ የምትሉት እኔ ምንም ነገር አላየሁም KZbin እጠቀምስለሁ tiktok ግን የለኝም
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 жыл бұрын
I like the logo game. I somehow remembered Agip and Ambasel. Memories. 🧠☺
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
ጪቢቲ የኔ የኔ አዝናኝ ልክ ነህ የእኛ እምነት ለሁሉም ነዉ ፀሎተ የምታረገው 👌🥰 ሄዋንዬ የዘፈን ደጋፊ ባለሆንም መልካም እድል ብያለው እማ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን👏🇪🇹🥰
@bezadamene9516
@bezadamene9516 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልን አንቺ ግን እያወቅሽ ነው የሄን ክሊፕ የስረሹ?
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 2 жыл бұрын
ሔዋን የአመቱን ምርጥ አልበም ነው የሰራሽው !
@hiwotbereret28
@hiwotbereret28 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ምርጥ ሴጣንን ስላስመለከች የሚያደርጉትን ምልክቶች አታይም እዴ እረ እናስተውል
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 2 жыл бұрын
የሄዋን አልበም በኢሉማንቶች ተጠልፎል ሳድስ ሚዲያ ማብራርያ ሰቶበታል ያሳዝናል
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 2 жыл бұрын
Illuminate nat ko
@hailemariammulugeta4463
@hailemariammulugeta4463 2 жыл бұрын
Lemn alk
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ሚሊ አንተ ምርጥ 🥰🥰🥰💚💚💛💛❤️❤️
@burukgenene1593
@burukgenene1593 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ በርቺ አንድ ቀን እኔ ከደረስኩበት ደረጃ ትደርሻለሽ 😍
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በአንድነት ያቁመን፣ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!🇪🇹
@bura7009
@bura7009 2 жыл бұрын
ሚላ አንበሳየ እንኳን ደስ አለህ አንተ የተዋህዶ ፍሬ ። ሒዊ በርቺ ቆንጆ ስራ ነው
@selameshalew6772
@selameshalew6772 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ሰላም ያምጣልን 🙏
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
አይይይ አዳንድ ሴት አርተስቶቻችን ግን መቸ ነው አለባበስ እምታስተካክሉት??? አሁንስ በናተ ምክንያት አርቲስትነትን እየጠላሁት መጣሁ
@danidhabesha
@danidhabesha 2 жыл бұрын
ቲ 🙄
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ሚሊዬ በርታ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ሚሊዮን ብርሃኔ ጩቢቲ ይገባሃል 💚💛❤️
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ጩቢቲ እሚመቸው ላይክ
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 жыл бұрын
ሔዋንዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው የሰራሽው
@lifeisgood878
@lifeisgood878 2 жыл бұрын
ዘጠነኛዉ ሺህን በጩባዉ ምክናያት የወደደው
@mushazstudio
@mushazstudio 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@nahomgetu2235
@nahomgetu2235 2 жыл бұрын
ጤና ይስልኝ ሰይፉ ፍንታሁን ብዙ ጠቃሚ የሚሆን ነገር አይቼብሀለው ነገር ግን ለምን በየመንገዱ የወደቁትን የሚረዳን ባለ አደራው የሚባለውን ሰው ለምን አትጋብዝም ?
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሚሊዬንየ ምርጥ ሰው ይቅርታ ሀገሬ ሰላም አጥታ ግን እኔ ምንም አላደረኩም አልክ
@ayishuayishu9207
@ayishuayishu9207 2 жыл бұрын
ሠይፉዬ ፕሮግራምህን ሥወደው
@simontech3310
@simontech3310 2 жыл бұрын
seifu ke ethiopia west endante aynet show yalew yelem 👏👏👏👏👏
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
Hewan betam .....thanks. The message is very deep ......cool album
@amanuelayalew9891
@amanuelayalew9891 2 жыл бұрын
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ። ሔዋንዋ ምርጥ ስራ ነው አንበሲት። እና ትፈለጋለህ ሚለውን ተጫወቺልን።
@selampetros4335
@selampetros4335 Жыл бұрын
የሴጣናዊ ስራ ነዉ
@amanuelayalew9891
@amanuelayalew9891 Жыл бұрын
@@selampetros4335 yene eht manm bawerawna belefelefew zm blesh atatlayi ewnetun keswa eskalsemash dres sew yeteleyayu negerochn nekfo awto yehone ngr slalesh zm blesh sataregagchi atawri....... koy be gl awrteshatal? ke media beker bakal takiyatalesh?
@user-qu1cg6sj2h
@user-qu1cg6sj2h 2 жыл бұрын
ሚሊ ምርጥ ሰው ይገባሀል
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጦች
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Yisemagale yemelew music 🎶 lna eskimeslge new yadametekote tnx hiwi
@abiystive564
@abiystive564 2 жыл бұрын
ሔዋንዬ ትፈለጋለህ የሚለውን ብታቀርቢልን በጣም ደስ ይለኛል
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ሔዋንዬ አሪፍ ስራ ነው እየኮመከምኩ ነው
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
በጩቢቲ ምክንያት ላይክ ገጭቸኃለሁ 👍
@nuhatate6943
@nuhatate6943 2 жыл бұрын
ምን ይጠቅምሀል ትዝፈንልን። 🤩❤❤❤
@surafelg.demissie3866
@surafelg.demissie3866 2 жыл бұрын
በርቺ ሔዋን በጣም ምርጥ ሥራ ነው
@bezicho
@bezicho 2 жыл бұрын
ሚሊ አክባሪህ ነኝ ሄዋንዬ🙏🏿❣️💜
@daniman5876
@daniman5876 2 жыл бұрын
ሚሊዮን ይገባሐል አንደኛ ነሕ እኮ
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን የሚገባን? ይቅርታው ለማነው? እነደ ሰገን ይፍጠር ይሄን ምስኪን ህዝብ ባለመውቀስህ ነው?
@hiwotbereret28
@hiwotbereret28 2 жыл бұрын
ይቺ የሴጣን ባሪያዎች ነች አብረው ቪዲዮ ላይ ያሉት ሁለት ወንዶቹ ባልና ሚስት ኢሉሚናኢቲ ናቸው ማለት ነው ከነሱጋር ተቃቅፋ ስትሰራ እቅድዋ ምድነው የነሱን አስፀያፊ ድርጊት አገራችን ላይ ልታራምድ ሙከራ እያረገች ነው ማውገዝ አለብን
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Abesha newa lewere teleyayu ho sew be glu mesrat aychlm ede ?
@chapimasinkoethiopia
@chapimasinkoethiopia 2 жыл бұрын
Yohana
@addisd5661
@addisd5661 2 жыл бұрын
hewanyee mertua ethiopiawi very proud of you. wedede new maregish.
@passenger8683
@passenger8683 2 жыл бұрын
እስኪ አበበ ተምትምንና ስናፍቅሽ ተስፋዬን አቅርብልን ሰይፉ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
አረ ሴቶች አለባበሣችሁን አሥተካክሉልን🙆🙆
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ምን አለባበስ አለው ምድረ አዝማሪ ምድረ እርቃናም የፈረጆች ፍሪደም ተገዥሑላ በፊልም በዘፈን በአለባበስ በፍቅረኛ ዝሙትን የምታስፋፉ ድፍት ያርጋችሑ ግሞች
@mekditamrat3986
@mekditamrat3986 2 жыл бұрын
Seyifu rasu Mafer alebik betam Asafariwoch . Chubiti I like you
@desalegnalemu6645
@desalegnalemu6645 2 жыл бұрын
ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yidenekzewde6748
@yidenekzewde6748 2 жыл бұрын
Chubity yeteshelemewu 8 tegnawu shi jemero sayecherese bemaqomu new ende??? Seifu melse yasefelegewale
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 жыл бұрын
Er u miss his brother ❤❤❤
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
ትችያለሽ ጀግና ሄዋንዬ
@helenkonjo5315
@helenkonjo5315 2 жыл бұрын
Wow hawne megarim Albem nwe 💯 🥰ሼሙና ሼሙና ሙነይ ሙነይ 💯🥰🥰🥰 Qubete ,🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘🙌
@akodrive2926
@akodrive2926 2 жыл бұрын
hewan albemesh ke postru picture jemro ejeg betam nw miyasetelawe western touch yebezawal
@hanadanielsemere1773
@hanadanielsemere1773 2 жыл бұрын
ሂዊ ድምፅሽ ያምራል 🤩🤩🤩❤️❤️
@mahiletdegefu9667
@mahiletdegefu9667 2 жыл бұрын
Loughborough
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 жыл бұрын
ሄዋንዬ💖💖ሚላ💖
@fraolmtf
@fraolmtf 2 жыл бұрын
እንደኔ ጩቢቲ እሚመቸው ላይክ
@misginatube2075
@misginatube2075 2 жыл бұрын
mili wosagn sew hewan ayzosh 1gna album nw
@bokertiyaa3587
@bokertiyaa3587 2 жыл бұрын
አዲስ አየደለም 😍😍😍
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ሚሊዮንዬ አስተዋይ ነህ ዝም ማለትህ ጥሩ ነው። ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም ባለቤትህንም እመቤቴ በሰላም ታገላግልልህ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 жыл бұрын
ሁለተኛ አርገዘች እደ
@tadia7796
@tadia7796 2 жыл бұрын
ሄዋን ይቅርታ ጠይቀሽ ወደራስሽ ብትመለሺ ይሻልሻል ለገንዘብ ብለሽ ሃይማኖትሽን የከዳሽ እባብ መርዘኛ የምታስተላልፊው መልዕክት ታውቆብሻልና ልጆቻችንን ባትበኪዪ ጥሩ ነው አሳፋሪ ጉድሽ ወጥቷል እሳፋሪ ነሽ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
ጥሩ ጫዎታ ነበረ ደስ ይላል
@mistochannel4570
@mistochannel4570 2 жыл бұрын
Mnew Hiwi yesenefe gebere bet meslesh metash?
@markostarekegn2142
@markostarekegn2142 Жыл бұрын
መች ጥሩ ስራ ሰርተሽ ነው? ተመልካች የምታገኝው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
እውነትም ምርጥ ሚሊዮን ነህ
@destaabera7737
@destaabera7737 2 жыл бұрын
Chubiti I admire you!
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 2 жыл бұрын
ሔዋን ጨዋ ምርጥ ስራ ለጆሮ የሚሰማ ምርጥ ስራ ነዉ በርቼ
@salemtilahun859
@salemtilahun859 2 жыл бұрын
ዛሬ ሔዋን እንደምትቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ ....እንኳን አልበም አዉጥታ በምኑ በምኑ ሰይፉ ላይ አጠፋም ነበር
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 жыл бұрын
ጩቢቲ.የግባሀለ❤❤❤❤
@adinewtesfaye6980
@adinewtesfaye6980 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jeru-e8t
@Jeru-e8t 2 жыл бұрын
አሁን በፒኮክ ተቀይሯል ትዉልዱን ሳይኮሎጂካሊ የማላሸቅ እቅድ
@Wondistudio
@Wondistudio 2 жыл бұрын
ስይፉ ፕሮግራምህን አለማድነቅ አይቻልም !!
@yosefmulusew2396
@yosefmulusew2396 2 жыл бұрын
'ምን ይጠቅምሃል' ን
@mahiletdegefu9667
@mahiletdegefu9667 2 жыл бұрын
Hi seifu
@dagitube6402
@dagitube6402 2 жыл бұрын
Chubaw telek sew 🙏🙏🙏❤️❤️
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
ትፈለጋለህ የሚለውን ሙዚቃ ወድጄው ልሞት ነው እሱን ሙዚቃ ሰይፉ ኢቢ ኤስ ላይ ብታቀርበው ደስ ይለኛል 🇪🇹❤✌🇦🇪❤
@dreamlifehd6116
@dreamlifehd6116 2 жыл бұрын
the golden man chubiti
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
ጩቢቲ ልብስክ በጣም ያምራል አደኛ ነው
@shukrentube6102
@shukrentube6102 2 жыл бұрын
አልበምሽን ወደነዋል። ሰይፍሻ ምን ይጠቅምሀል ሚለውን ታቅርብ
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 2 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ነሽ በጣም 🥰🥰🥰
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 2 жыл бұрын
Hewan 🔥😍😘
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ስይፉና ነዋይ ለምንድነው የሚቸኩሉት ስይፉ ትንሽ ነገሮችን በድብ ካየክ ካስተዋልክ በሀላ አቅርብ ሄዋን ከነዝህ ጌዎች ጋር በመስራቷ አድንቀክ ነው ያቀረብካት
@alemfantahun9486
@alemfantahun9486 2 жыл бұрын
Hewan wuyyyy wuyyyy beka i love you
@ethio_7984
@ethio_7984 2 жыл бұрын
ሙዚቃ የምትአበረራቱ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ 🥺🥺
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ፈለገሽ ነው?
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
የምወዳቹ ኢትዮጽያውያን እቺን የኔን ኤርትራዊ እህታቹን የምግብ ቻናል ገብታቹ አበረታቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 жыл бұрын
Hewan konjo 😘 kojo sera new berche
@finote6805
@finote6805 2 жыл бұрын
ጩቢቲ መልካምነትህ ትህትናህ ፣እምነትህ ኧረ ስንቱ
@biruktawitchernet5202
@biruktawitchernet5202 2 жыл бұрын
#chubiti respect # hewan_munaye yezefenelene
@hadnetentertainment487
@hadnetentertainment487 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
Hewan Gebrewold - Yanten (New Ethiopian Music 2024)
3:04
Hewan Music
Рет қаралды 430 М.
የፋኖ አሰግድ መኮንን መያዝ በፋኖ እንቅስቃሴ ላይ ምን ይፈጥራል?
1:18:37
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,7 М.
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН