ከ "ሀ" እስከ "ፐ" የአሰግድን እጅ አሰጣጥ ሀብታሙ አጋለጠው

  Рет қаралды 165,100

አቢሲኒያ_Abyssinia

አቢሲኒያ_Abyssinia

Күн бұрын

ከ "ሀ" እስከ "ፐ" የአሰግድን እጅ አሰጣጥ ሀብታሙ አጋለጠው #amhara #ethiopia #fano #habtamuayalew
ይህ የዩቱዩብ ቻናል በወቅታዊ ፓለቱካዊ እና የመዝናኛ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የዩቲዩብ ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 553
@tgየጨርቆሷቅምጥል
@tgየጨርቆሷቅምጥል 2 ай бұрын
የአሉባልታ መአት ሐብታሙን ለመጀመሪያም ለመጨረሻም የጠላሁበት ቀን ዛሬ ለኔ
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@YohansTesema
@YohansTesema 2 ай бұрын
ሀብታሙ ማለት ይሁዳ አብሮህ እየበላ የሚገልህ አብሮህ እየኖረ አሳልፎ የሚሸጥ ይሁዳ ማለት ነው
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 ай бұрын
የኢህአዴግ ካድሬ የነበረ እኮ ነው ከካድሬው ኤርምያስ ዋቅጅራ በምን ይለያል?
@ermijob3139
@ermijob3139 2 ай бұрын
ሀብታሙ የአሰግድን መተላለፍ ምንም ነገሩ ብዙ ባይገባንም የሰጠኸው ትንታኔ ውሀ አይቋጥርም:: ከመረጃ ይልቅ የግል ስሜትህን ያንፅባረቅክበት ነው:: ማነው ተጠያቂ ተልልፎ ስለምስጠቱ ?
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 2 ай бұрын
@@ermijob3139 ትክክል ነው አዳምጠው
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 2 ай бұрын
@@ermijob3139 ምን መስማት ፈልገህ ነበር
@47sh01
@47sh01 2 ай бұрын
@@ermijob3139 ለአንድ ወገን የወገነ አመለካከቱን ነው ሀብታሙ አሁንም እያንፀባረቀ ያለው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
አንተ ደነዝ ና ግባና ታገል ቡናታም ስም ወንድ ብቻ ❌❌
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
@@ermijob3139 ሲጀመር የአብይን ፎቶ ሰቅለሸ ሰታመልኪ የነበርሸ ዳፍንታም ።ነገሩ አይገባሸም ለአንቺ ህንድ ፊልም ይመሰል የተደረገው ሸር አብራርተው ከላሳዩሸ አይገባሸም።ሆሰፒታል ቆሰሎ የተኛን ፋኖ አወጥቶ መኪና እንዲነዳበት ያደረገ የኦሮሞ ተላላኪ ወታደረን አምኖ አጅ ሰጠ ሲባል አሰግድ ።ተመልሶ ፊቱንና ልብሱን ተኩሶ የመጣ የደህንነት ሰራተኛ ከደገፍሸ የአንቺው ችግር ነው።
@DagnachewDemlew-sj3jj
@DagnachewDemlew-sj3jj 2 ай бұрын
ሃብታሙ እንኳን ደስ አለህ የክፋት መርዝህ ውጤት አመጣልህ አንተና መሰሎችህ አሁን ተነቅቶባችኋል ከዚህ በኋላ ከጀርባችን እየወጋችሁን አትቀጥሉም አንተም ብለህዋል ከተነቃ ዘወር በሉልን እባካችሁ እንኳን የአማራ ህዝብ ታሪክም ይቅር የማ ይለው ስህተት ፈፅማችኋል ፈጣሪም ይቅር አይላችሁም የደም ነጋዶች ናችሁ።
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 2 ай бұрын
አረመኔ የደም ነጋዴ ሆዳም ዲያስፖራ እግዚአብሔር ይፋረድልን;
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@47sh01
@47sh01 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው መርዝህን አትርጭ ዕውነትና ንጋት እያደር ይጠራል።
@Rut-n1i
@Rut-n1i 2 ай бұрын
ዘመዴን የማትወዱት እንደናንተ ሰለማይሰርቅ ነው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ትግሉ ይነጥራል ትክክለኛ ፋኖን ሆዳሙን የምንለይበት ጊዜ ተቃርቧል አብሶ ሀብታሙ ነጭ ነጯን ሁላችሁም ዘመድኩን ተጠያቂ ናችሁ
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 2 ай бұрын
ሀብታሙ የምትባልና ሌሎች አጋሰስ ስግብግብ ሆዳሞች የዚህን ምስኪን ህዝብ ደም እግዚአብሔር ባላችሁበት ይፋረዳችሁ;, አማራ አማራ ስትሉ አንገሸገሻችሁን። ምድር ተከፍታ ትዋጣችሁ።
@JawsawFano-eh4zt
@JawsawFano-eh4zt 2 ай бұрын
እነ ሃብታሙ በጣም ልክ አይደላችሁም የሰራችሁት ስራ በጣም መጥፎ ነው እና አሁንም ብታርፉ መልካም ነው::
@FsehaWerkye-d1j
@FsehaWerkye-d1j 2 ай бұрын
Dedeb mn agebah ashkabach
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@YohansTesema
@YohansTesema 2 ай бұрын
ሀብታሙ ማለት ይሁዳ አብሮህ እየበላ የሚገልህ አብሮህ እየኖረ አሳልፎ የሚሸጥ ይሁዳ ማለት ነው😂😢😢😢😮😢😮😮
@AbrhamMulugeta-nn2fj
@AbrhamMulugeta-nn2fj 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው የፍኖን ትግል መነገጃ አደረገኸው
@asdadf8839
@asdadf8839 2 ай бұрын
ሀብታሙ በአማራ ደም አትነግድ ለአማራ ሳይሆን ለስክድር ነው እምትታገለው ከውስጥ ተኮል አለህ ውብአተ የሀብታሙ ወታደር አይደለሁም ቢል ሚዳያላይ የዛኑቀን ተገደለ
@GedewonMekonnen
@GedewonMekonnen 2 ай бұрын
አይ ሀብቴ ደስ ይበልህ እንግዲህ
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@Addistube778
@Addistube778 2 ай бұрын
የዶላር አብዮት መሰሪው ሀብታሙ አያሌው😂😂
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@dawitatalay1789
@dawitatalay1789 2 ай бұрын
ሀብታሙ በጣም ምወድህና ማከብርህ አንደበተርቱ ተናጋሪ ሰው ነህ ሁሉም ሰው አንተን ይወድሀል ነገር ግን አሁን አሁን ያመጣኸው ባህሪ ወይም የማን አለብኝነት አካሂድ በቶሎው አስተካክል።። እናንተ የሰራችሁት ስተት በጣም ብዙነው በመጀመሪያ ፈኖ መሪ መምረጥ የለበትም ነበር ትግሉ ያለመሪ መቀጠል ነበረበት ለምን ካልኽይ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ነው ይኸው ያሁኑ እኔልምራ የሚል ብጥብጥን አስከትሏል ።።ሲቀጥል በስምምነት ቢመረጥም እንኳ አንድወጥ የፋኖ መሪ ቢኖርም እንኳ በእርግጠኝነት የፋኖን ትግል ይቀንሰዋል የውጊያ ሞራሉ እየተዳከመ ይመጣል የትግል ስሜቱ ሞራሉ እየላሸቀ ይመጣል ።።ምክናያቱ በጣም ብዙ ነው። ሌላው ሁለትኛው ስህተት የፋኖ መሪ ከመረጣች ሁ በኋላ በፈኖ ዎች ቤት ከፍተኛ ጥላቻ እን ዲኖር እየሰራችሁ ነው ይህጥላቻ ደግሞ ይሰረዝ ቢባል እንኳ የማይዘረዝ ነው በጣም አደገኛ ነው። አሉን የምንላቸውንም ፋኖዎቻችን ሊያሳጣን ይችላል ይኮበልላሉ ።ማንንም ማስከፋት የለብን ከትን እስከትልቅ ።።ሌላው የናንተ የግትርነት ባህሪ በጣም ጎልቶ እየታየ ነው አንድ መሪ ሲኸድ ይህድ ቀላል ነው የመኸዱ ምክናያት የሌሎች እጅ ስላለበት ነው ንግግራችሁ የናንተ የማይታይ ጨላማ ነው ።ነገ አራቱ ከነገወዲያ መቶ እያለሲቀጥል ምን ልትሉ ነው ። በጥቅሉ ለፋኖ አተኳኩስም አመራርም አታስተምሩት በምትረዱት ነገር ብቻ ለህሊናችሁ ለወገናችሁ ለሀገራችሁ ብላችሁ ብቻ ስሩ ከይቅርታ ጋር ግን መሪ እንሆናለን ብላችሁ አስባችሁ ከሆነ ።
@abww8620
@abww8620 2 ай бұрын
ወይ ሀብታሙ እንዲህ ታቀረሽብን አፈር ብላ
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@almazkidane7874
@almazkidane7874 2 ай бұрын
ዘመድኩም አንተ አጭበርባሬ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠይቅሀል አርፋችሁ ተቀመጡ
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
ሲጀመር አነቺ አማራ ማን ነው ያደረገሽ
@demekeabebe8341
@demekeabebe8341 2 ай бұрын
በጣም አምንህ ነበር ታግለህ የአማራን ትግል ጠለፍከው ደስ ይበልህ
@mesfinteklehaymanot8822
@mesfinteklehaymanot8822 2 ай бұрын
ሀብታሙ አውሬው ዋጋህን ታገኛለህ የማይጠቅም ተግባር እየፈፀምክ ነው አያዋጣም ጀግኖችን አታስበላ የጅብ ልጅ እትሁን ተው ተው ተው
@ChalachewZe
@ChalachewZe 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሀብታሙ ከካህዲም በላይ ከሀዲ ነው
@Etsubfresbhat-pt2hp
@Etsubfresbhat-pt2hp 2 ай бұрын
ሐብታሙ ና እስክንድር የፋኖን ትግል ንግግር በማስመሰል ልትቀለብሱ አትችሉም
@TensaeEnyew-h3l
@TensaeEnyew-h3l 2 ай бұрын
ሀብቴኑርልንደከማጎናችንንተጠቀሙብን
@abelseleshi45
@abelseleshi45 2 ай бұрын
ከአስግድ ይልቅ የመንግስትን ቃል አመናችሁ ለ ሁሉም ቀን አለው
@noadyitayih
@noadyitayih 2 ай бұрын
ሀብታሙ ማለት የሽርት ውሃ: አንተ ደንቆሮ አንተ ብትሆን ምን እንደምታደርግ አላውቅም
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 2 ай бұрын
ሀብታሙና መሰሎችህ እግዚአብሔር ከዚች ምድር ይሰብስባችሁና እንገላገል።
@SikoSolo-zm4ci
@SikoSolo-zm4ci 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ ይፍረድብህ😢በሔወት እያለሁሞትክን,የሰማኝ,ሆዳም,
@desalewtube6611
@desalewtube6611 2 ай бұрын
ሀብታሙ ማለትኮ አይሁደነው ደቆሮ እራስህ እማታረገውን በሰውላይ ሙት ትፈርዳለህ አተደቆሮ
@AbeleTadese
@AbeleTadese 2 ай бұрын
ለአሰግድ መያዝ ዋና ተዋናይ ሀብታሙ አያሌው ነው
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 2 ай бұрын
@@AbeleTadese እኔ ያልገባኝ ቢኖር የት ይሆን ሀቁ በማንኛውም ሁኔታ የሚሞተው አማራ ነው
@ኪያጣፋጭማን
@ኪያጣፋጭማን 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያሌዉ በጣም እወድሕ ነበር አሁን ግን አስጠላኸኝ አሑንም ዘመነና እስግድር አድ እስካልሖኑ ድረስ ፋኖ ነኝ ብልሕ አትምጣ ምክነያቱም ባዳ ነህ
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 2 ай бұрын
@@ኪያጣፋጭማንጺላው ተጋሩ😉
@mukeremabako
@mukeremabako 2 ай бұрын
ሃብታሙ ምርጥ ብልጽግና ነው 😢😢
@SadorAlador-x5t
@SadorAlador-x5t 2 ай бұрын
ማኔቅሌት ፍሬስ ሐብታሙ ቢዘገይም አውኩህ።ተመዝነህ ወድቀሀል ኑሮአችን በሬ ካራጁ ሆነብን ትንታ ይግደልህ እና ተንትነህ ሞታሀል
@mahihailu7786
@mahihailu7786 2 ай бұрын
ትክክል ነው ሀብት እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@Tigest-z4x
@Tigest-z4x 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው እባብ ነህ እረፍ እረፍ ሗላ ዋጋ ትከፍልበታለህ ለሰራሀው ክፍፍል እንኳን ደስ ያለክ
@atalayademe6724
@atalayademe6724 2 ай бұрын
ሀብታሙ እና እስክንድር ከዚህ ትግል ካልወጡ ዝግሉ ገደል መግባቱ አይቀርም።
@WorkuMokonen
@WorkuMokonen 2 ай бұрын
ሀብታሙ ማለት የተሸለቀቀ ድመት ነው ወሬ ማመላለስ ብቻ ሆዳም ጠብቅ
@DeerMoose
@DeerMoose 2 ай бұрын
አሰግድ እጅ የሰጠው እኮ በውስጡ ባሉ መጥፎ አመለካከት ባላቸው እንደነ እስክንድር ነጋ አይነት ሰዎች ናቸው!!
@zemede.05
@zemede.05 2 ай бұрын
ሀብታሙ ምነው ግን አምሐራ ምንድነው የበደለህ ።።።። ፖለቲካዊ እውቀትህን ለመጥቀም ብታደርገው
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 2 ай бұрын
ፋኖ ነኝ ብሎ አንድ ቀን አንክዋን የታዋጋ ጅግና ነው አንክዋን አንድ ዓመት አሰግድ ጅግና ነው
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 ай бұрын
አንተ አንድ በጥባጭ ነህ አራቱን ክፍለሀገር ለሁለት ከፈለሀል
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@AkliluMelaku-vw1un
@AkliluMelaku-vw1un 2 ай бұрын
አይ ሀብታሙ ኧረተው አርፈህ ቁጭ በል እባክህ አትለፍልፍ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 ай бұрын
አስግድን ያሲያዛችሁት እስክንድርና አንተሀብታሙ ናችሁ!
@bitTech396
@bitTech396 2 ай бұрын
የጎጃም ጎጠኞች ዘመነን አስመርጠው ጠቅላላ ፋኖን እጅ ሰጠ ለማለት ነበር አላማቸው ግን አልተሳካም እነ ዘሜ ከብአዴን ጋር ነው የሚሰሩት፡፡ የእስክንድርን ስም ለማጥፋት የፈለጉት ከብአዴን ጋር አልሰራም ስላለ ነው፡፡ ቀጣይ ዘመነ እጅ ይሰጣል እየተባለ ነው፡፡
@melkamumihret2436
@melkamumihret2436 2 ай бұрын
ዋጥከው እኮ ምን ቀረህ ጋሽ ሀብታሙ። ለጊዜውማ ሆድህ ስለሞላ ትዝ አይልህም እናም ጊዜ ይፍታው የእናንተ ነገር ድሮም ድሀ እንኳን ዶላር አይተህ በብርም ቢሆን የምትለውን እያሉልህ ነዋ። ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ።
@getiemihiretie7546
@getiemihiretie7546 2 ай бұрын
አባልተህ አባልተህ ተሳካልህ አንተ የእፉኝት ልጅ አማራ ነኝ ብለህ ባታራ መልካም ነዉ ከሃዲ፡፡
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 2 ай бұрын
ሂድ ቡትቶ 😡 ሃብታሙ ጀግና ትሁት ነው ትግሉ እንዳይጎዳ ብሎ ስንት ነገር እንደቻለ ይታወቃል ይሄ ቂጣ የቀደደውን አፍህን አትክፈት😡
@mesfinsisay5943
@mesfinsisay5943 2 ай бұрын
ሀብትሽ የመር ሰው ሀቀኛ፣ አሰግድ ሸዋን ሲከፋፍል የነበረ ሴረኛ ነው።
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
ይሁሉ የናተ ሴራ ነዉ ዉጩ ተቀምጣቸዉ መበጥበጥ ብቻ
@endalkachewCherinet
@endalkachewCherinet 2 ай бұрын
ፋንታዬ፣ የሃብታሙን ያህል ወኔ ስለ ለለሽ ሆድሽን ሙይ፣ እንዳንቺ አይነት ሙጃ ከምትወልድ ፣ እናትሽ ጎመን ብትበላበት ይሻላት ነበር። ድል ለፋኖ። አማራ ያሽንፋል።
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
የአብይ የ100ብር ጡረተኛ ዩቲበሮች ተረጋጉ
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
@@atenafuzekarias8284 ቱ ቆሻሻ ማነዉ አብይ ዱይፐር ሁላ
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
@@atenafuzekarias8284 አወ የነሱ ሲራ ነዉ ጀግነዉን ያስበለዉ እነሱ አሜሪካ ተቀምጠዉ አድ አስክድር አድ ዘመነ እያሉ እምከፍሉት እንማናቸዉ አተ ቆሸ። የደም ነጋዴ ሁላ የንፁሀኑ ደም ይፋረዲቸዉ
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 ай бұрын
@@fentaye9663 ሲጀመር አነተ ቤተሰብህ ሸራተን ተቀምጠህ የአማራን መርት አብይ አአፍርሶ ቪላ አሰከሚያሰገነባልህ ደረሰ በV8 ተሸከርከር።ለአነተ አማራ ደም መነገጃህ ነው።አምሪካን ተቀምጦ ሆነ ከአሜሪካ ህይወቱን ለመሠዋት አሰክንድርና የሱ አይነቶች 100አሉ።ለሆደ ሳይሆን ለከራቸው የሚደሙ።አንተ አጨብጭብ በነፈሰበት ንፈሰ ማሰብ አንዳትችል አድርጎ ሰለተፈጠርክ።መፈክር ተቀባብለህ አሰማ አንጂ።የሚደረገወ እያየየህ አታይም።ወንድ ከሆንክ አጅ እግር ካለህ።ወረደህ ለምን አማራን ነፃ አታወጣም ከዘሰኛው የኦሮሞ ወራሪ ሀይል?
@zelalemalemu6970
@zelalemalemu6970 2 ай бұрын
አሁን አንተ ከምትለዉ እዉነት ጋረ ሲነጳጰረ የምትናገረዉ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ❤❤❤
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 2 ай бұрын
ለእንደዚህ አይነት ተራ ድራማ ቦታ መስጠት አይገባንም። ፋኖ ፋኖ ነው!!!! ባንዳም ባንዳ ነው። የፋኖን ትግል የሚገታ አንዳች ነገር አይኖርም። እውነት ይሸንፋል።
@putin157
@putin157 2 ай бұрын
ሀብታሙ እረፍ , አማራ አንቅሮ ሳይተፋህ, ኮሎኔል አሰግድን የመተቸት ሞራል አንተ የለህም, ከፋፋይ ነህ, አፍ አለኝ ብለህ አትቀደድ,
@GetasewAlemu
@GetasewAlemu 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አንተና እስንክንድር ናችሁ ያስያዛችሁት አተላወች እስክንድር ከአማራ ክልል እስካልወጣ ድረስ ሰላም የለም
@HadisHawarya
@HadisHawarya 2 ай бұрын
ሀብቴ አሁን ያንተ ማብራሪያ አያስፈልገንም ያንተም ትግል ለግለሱቡ ጓደኛህ እስክንድር ስትል ነው እንጅ እውነት ለአማራ ህዝብ አስበህ አደለም።
@bihonabera6134
@bihonabera6134 2 ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው ካንሰር ነዉ
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it 2 ай бұрын
የፋኖ ደህንነት ድክመት ነዉ።አሰግድ ማጣት የለብን።በጣም ያናድዳል።።።
@bekelekidanemariam8112
@bekelekidanemariam8112 2 ай бұрын
ባንዳው ሀብታሙ ማስመሰሉ እና መቀባጠሩ አልተሳካልህም። አንተም ሆንክ ሾተላዩ እስክንድር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ። ድል ለሀቀኛው የአማራ ፋኖ!!!!!
@giwentalaqu5560
@giwentalaqu5560 2 ай бұрын
መጀመሪያ እስክንድር ይዉጣልን ከትግላችን እሱ ነዉ ጠላታችን
@AntenehDangachew
@AntenehDangachew 2 ай бұрын
የወሬ ሀብታሙ በፈጠረህ ዝም በል እስቲ ለተወሰነ ጊዜ ተወን
@temesgenwondimu7301
@temesgenwondimu7301 2 ай бұрын
KEDADA
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 ай бұрын
በጣም የሚሳዝነኝ ህዝብው ተሳዳቢ ነው ለዚህ ነው ኢትዬጵያ የሜትባረከው እኔ የማንም ወገን አይደለሁም። እግዜአብሔር ያያል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
እስክንድርን ለምንድ ነው አንድ ሰው ላይ የምታተኩሩት በመከራ ውስጥ ያሊት ሁሉም ናቸው ለትግሉ ማገዝ የሚገባን የጐደላቸውን በመሙላት ባለማወቅ ካደረጒት ማስተካከል ይገባናል ብዬ አምናለሁ ::
@HaileAbate-j4x
@HaileAbate-j4x 2 ай бұрын
ሐብታሙ! ጀርባሕን ይስበረው. ያአንተና የእስክንድር ነጋ እጅ አለበት ለፋኖ አሠግድ መኮነን መታፈን. ታመልጣለሕ እንዳይመስልሕ!
@mitkusilesh
@mitkusilesh 2 ай бұрын
በሀብታሙ አያሌው እና በዘመድኩን ጎራ የለየ ተግባር አሰግድንና መከታውን ሁለቱን ወንድማማቾች ከማባላት ወጥቶ ትግሉን ለመበተን እየዳዳነው ። ሁለቱም ከአማራ ትግል ጣልቃ ገብነት ወጥተው መሬት ላይ ያሉት ታጋዮች ችግራቸውን ይፍቱ።
@chernetmulualem4812
@chernetmulualem4812 2 ай бұрын
እውነት ግን ሀብቴ ምትሰራው ስራ ልክ ነው? እንዲህ ስትለፋለት ለኖርከው ህዝብ እና ትግል እሄን የተበደለ ህዝብ ይጠቅማል ብለህ ታስባለህ pleas ቆም ብለህ ብታስብበት መልካም ነው። ምናልባት ምትለው ነገር ልክ ሊሆን ይችላል ግን እባክህ ህዝብን ቀሚከፋፍል መልኩ አይሁን ተው።
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 2 ай бұрын
@@chernetmulualem4812 የት አባቱ ነዉ ሲለፋ ነዉ ያየኸዉ ይሄ ሆዳም መሰሪ???; አሜሪካ ሆነዉ በዚ ምስኪን ህዝብ ደም የሚቀልዱ አረመኔወች; ብቻ የዚ መከራዉን የሚበላ የአማራ ህዝብ ደም ይፋረዳቸዋል ባሉበት መሬት ተሰንጥቃ ትዋጣቸዉ።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
እኛ ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ማንኛውም ፋኖ አክብሮት አለን !! እባካችሁን አንዱን ከአንዱ ማበላለጡን ትተን በጋራ የጐደለውን ለማረም እንነሣ !!
@Yasino1999
@Yasino1999 2 ай бұрын
ሀብትሽ💪
@bizuket8324
@bizuket8324 2 ай бұрын
Bilisigina minew tenchachihu VIVA Fano ViVA ETHIOPIA 🇪🇹
@danielayele8254
@danielayele8254 2 ай бұрын
ቀጥሎ የኃብታሙ ተራ ይሆናል እጁን የሚሠጠው!!!
@Casagetachewu
@Casagetachewu 2 ай бұрын
ሃይ ሃብትሽ ነገሩ ሆንዋል ነገሩን አብርዱት አንተ ግን በርታ
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 ай бұрын
ልዩነቶችን አጥብቦና አስወግዶ ወደ አንድ መምጣት ነው የሚያስፈልገው እረ በፈጠራችሁ መሬት ላይ መድረሻና መኖሪያ አጥቶ ለሚሳደደው ለሚገደለው ሕዝብ ስትሉ☝🔴🔴🔴
@FkrAmare-v6s
@FkrAmare-v6s 2 ай бұрын
አትለፋልፍእስክንድርአማራንለመከፋፈልነውየመጣድንግልማርያምአይኑንታጥፋው
@احمدمحمد-ك2ط1خ
@احمدمحمد-ك2ط1خ 2 ай бұрын
ሀብታሙ አተሌባ የስክዲርተላላኪ
@Ethio364
@Ethio364 2 ай бұрын
ጀግናችን አንረሳህም አሰግድ
@tibebumeseret1740
@tibebumeseret1740 2 ай бұрын
ከተፃፋት አስተያየቶች ውስጥ አንድም ሰው የሀብታሙን እንቶ ፈንቶ ንግግር ሚደግፍ አለመኖርን ስታይ ። የነሀብታሙን ሴራ ሁሉም ገብቶቷል ።
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec 2 ай бұрын
እማይናወፅ እውነት ያለው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እሚል መልዕክት ላይ ብቻቻቻቻቻቻቻ እና ብቻቻቻቻቻቻ ነውና ህዝቤ ሆይ አሳደህ እሱን መልዕክት ብቻቻቻቻቻቻቻቻ ብትሰማ ይበጅሃል። ከዛ ውጪ ከግልፅ ጠላቶቻችን በላይ ስውር ጠላቶቻችንንን ሊፈፅሙን ባይችሉም እንኳን በፈጣሪ የቁጣ ትዕዛዝና በዲያቢሎስ ሃይል በከባዱዱዱዱዱዱዱዱዱ እንደሚያሳጭዱን አትጠራጠሩ
@getchaw2913
@getchaw2913 2 ай бұрын
ደራሲ አሰግድ ማንም አልተረዳህ ነበር:: አማራ ጥሩ መሪውን እንዳስበላ ነው:: ( ታሪክ መቼም አይረሳህ) ከሀብታሙ እና እስክንድር ተጠንቀቁ በሴራ ትግሉን ጠለፋት
@amanuelergette4853
@amanuelergette4853 2 ай бұрын
ሀብታሙ አንተ ትለያለክ 👏👏👏👏👏
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ❤
@FekdeMienuta
@FekdeMienuta 2 ай бұрын
ሃብትሽ እውነት ምንም ቢሆን ቢዘገይም እውነት እውነት ነው አንተ ለቆምክበት አላማ ሰው ሊያሞግዝህ ሳይሆን ስለ እውነት ብለህ ሥራህን ወደ ፊት መቀጠል ብቻ ነው
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 2 ай бұрын
ቆይ ሀብታሙ አሰግድ ይያዝ ወይም እጅ ይስጥ ፣ በምን እርግጠኛ ሆነ? የሀብታሙ ትንተና እኮ ፣ እርግጠኛ እንደሆነ ነው የሚያወራው!!
@47sh01
@47sh01 2 ай бұрын
የሠራው መጥፎ ሥራ ነው የሚያስለፈልፈው
@SndZewdu
@SndZewdu 2 ай бұрын
ሐብታሙ እባክህን እግዚአብሄርን ፍራ
@Addistube778
@Addistube778 2 ай бұрын
አሜሪካ ተደብቆ ግፋ በለው ጎበዝ ወርዶ ጫካ መግባት ነው እንደ ትግራይ ሰዎች ሆዳሙ ሀብታሙ አያሌው 😂😂😂
@ChalachewZe
@ChalachewZe 2 ай бұрын
ሀብታሙ በጣም ከሀዲ ነህ ቢያስ ዝም በል እነመከተው በሽምግልና ስም አንሸማገል ብለው ይዘው ለመንግሥት እንደሰጡት አሳልፈው ያልሰማን መሰለህ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@addisuzemene8908
@addisuzemene8908 2 ай бұрын
ethio 360የምትባሉ የግሪሳ ጥርቅም ትልቁን ታጋይ አሳልፋችሁ እንዲሰጥ ፣ለጥቅማችሁ ስትሉ አደረጋችሁት።ከናንተ ምንም አንጠብቅም በቃችሁን።በጎች መስላችሁ ተኩላነታችሁን በስራችሁ አሳያችሁን።
@Asgidom
@Asgidom 2 ай бұрын
ቃላት እያቀናብርህ ማቅረብ ለአማራ አይጠቅምም እናት ጓርይዛችህ ለያያችሁት
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
አተራሱ እኩስ ነህ መቶግዜ እስክድር እያላቸዉ የምትከፋፋሉት
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 2 ай бұрын
በሰው ደም እንደነገዳችሁ እስከመቸ የምትኖሩ ይመስላችኋል
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 2 ай бұрын
ትግል ለሀገር ነው የቂም መወጣጫ አደረጋችሁት እግዚአብሔር ለእውነት ይፍረድ አሳልፋችሁ ስጥታችሁ የሚገርመው አስተያየት ስጭዎች ናቸው ልቦና ይስጥችሁ እሳቸውስ ላገራቸው ታግለዋል ይህ ግፍ የደረስባቸው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለውነት ይፍረድ ነግ በኔ ነው ብለህ እስብ ወገኔ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 2 ай бұрын
ሃብታሙን ስለማታውቁት አይፈረድባችሁም ጨዋ ያሳደገው ወንድም ነኝ ላለ በጭራሽ ክፋት የማያስብ ምርጥ ጀግና ነው‼️ አሰግድ ከወያኔ ተላላኪዎችጋ ሲደራደር የት ነበራችሁ?? አታስቁን አሰግድ አብይን ተቀላቅሏል ይልቅ አማራ ከሆናችሁ ፋኖዎችን በድሮን እንዳያስመታ እንዲጠነቀቁ አርጉ ከጎጥ ውጡና‼️‼️
@alnatan9383
@alnatan9383 2 ай бұрын
ሀብታሙን የሚገድል ይጥፋ😢
@RhaeemKhan-uq2qk
@RhaeemKhan-uq2qk 2 ай бұрын
እስክንድር ሀብታሙ ከትግላችን ውጡ
@AbelaBela-w3v
@AbelaBela-w3v 2 ай бұрын
ሀብታሙ ስለፈጣሪ ተወን
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 ай бұрын
ሀብታሙ አትፍረድ ይፈረድህባሀል መጨረሻው ሳፍታወቅ አታውራ
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 2 ай бұрын
Assaged words are consistent what he says today on gov media is the one he have said it on Minalchew Ghion interview.Eskdire and Meketaw along with Ethio 360 Habtamu Ayalew blood Dollar merchant pushed Assaged for his decision after fighting for more than a year with huge victories with ENDF ,Shene and finally Meketaw's invasion of Majete that was under control of Assaged by the order of dictator Eskindre. However Fano will continue to strive for Amhara freedom.
@47sh01
@47sh01 2 ай бұрын
ያልከው ትክክል ነው
@MekonnenAssegu
@MekonnenAssegu 2 ай бұрын
የአማራ መጀመሪያው አማራ፣ መጨረሻው ኢትዮጵያ ነው። እስክንድር ነጋ!!
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 2 ай бұрын
ያማራ ትግል ፈታኝ ነው አይ ወገኔ😢😢😢
@Sada-d5g
@Sada-d5g 2 ай бұрын
ከርሣሞቺ ከብት የጬሌ ከብቶቺ ናቺሁ ፋኖን እምከፋፍሎ ሠዎቺ ሣኮኑ እናተም ጋላ ናቺሁ ሁሉንም ባድ አይን ማየት ሢገባቺሁ ትከፋፍላለህ አናትህ ክፍል ይበል ወድ ከሆክ እቦታዉ ግባና ብርዱን ጨለማዉን ገዴሉን አቀበቱን ቁልቁለቱን ሞክረዉ በርገር እየበላህ አፍህን ከመቅዴድ በተለይ ሀብታሙ ክርት ነህ ድል ለፋኖ ለሚሞተዉ ጄግና ዉዱ ወንድሞቻቺን ታሼንፋላቺሁ አብሺር እዉነት ለዉነት ናት እና
@Regina-m9i
@Regina-m9i 2 ай бұрын
ሀብታሙ ዝም ብትል መልካም ነው ባዋጣነው ገንዘብ አማራን በጠበጥክ ያሳዝናል !!!!
@BAT452
@BAT452 2 ай бұрын
በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ማልት ይሄ ነው። ከዚህ በፊት ከፋፋይ እውቅና ስትሰጥ ቆይተህ የአንተ ቡድን ውድፊት መጥቷል ብለህ ስታስብ አስግድን መኮነን ህሊና ቢስነት ነው።
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 ай бұрын
አሰግድ ሆነ እስክንድር የአማራን ትግል ልክ እደልደቱ ድራማ ለመስራት አብታሙምሆንክ ዋጋ ያስከፍላል አለቀ😂😂😂😂
@gebeyehunigussie9978
@gebeyehunigussie9978 2 ай бұрын
አፈሩን ብሉት በህዝብ ደም ትቀልዳላችሁ ወሎ፣ሸዋ፣ጎጃምና ጎንደር እያላችሁ እየከፋፈላችሁ አስበላችሁን።
@GetenetAbay
@GetenetAbay 2 ай бұрын
አማራ መቸም ቢሆን አንድ አንሆንም ምክንያቱም ሆዳም ነን ሀፍታሙ እንኳን ደስ አለህ የዶራል አብዮት
@DT-ws5dw
@DT-ws5dw 2 ай бұрын
ታሳዝናላችሁ ማፈሪያዎች
@birtukantekola5477
@birtukantekola5477 2 ай бұрын
ሀብቴ በጣም የምወድህ ሰው ነህ ግን ግን እኛም እያየን እየሰማን ያለን ከዚህም ባሻገር በችግሩ ውስጥ ያለን ን። ግን እስኪ እሳቸውን እንዳብጠለጠላችሁት እስክንድርንም ተቹት ከቻላችሁ በቃ አስወጡልን። እሺ አሰግድን በዚህ ልክ ትጠሉታላችሁ ብየ አላስብም።ግን በሱ ስር ያሉትን ጀግኖች ለምን አታበረታቱም። ለማንኛውም ይሄንን እስክንድር ሽኮኮ ፈጣሪ ይገላግለን ሀብቴ አሁን አሁን በትክክል የዚህ የከፋፋይ የእስክንድር ቀኝ እጅ መሆንህ በጣም በጣም አሳዝኖኛል። እሺ አብዛሀኛው ፋኖ የፋኖ አመራር አልፈለጉትም አብዛኞቻችንም እስካሁን ያደረገውን እናከብራለን። አሁን ግን እስኪ እናንተም በሱ ውስጥ ተንኮል ከሌለ በቃ አብዛኛው ፋኖም ሕዝቡም በአሁኑ አካሄድህ አልተቀበሉሕምደበሉና አስወጡት ምክንያቱም እስክንድር እንኳን ጦር የፓለቲካ ድርጅት መምራት አይችልም እንዳስገባችሁ አስወጡት።ድብልቅልቁ የሚወጣው አማራ ያልሆነን ታጋይ ነው ብላችሁ አስገብታችሁ ሽፋን አትስጡ።
@MezgebuDerebe
@MezgebuDerebe 2 ай бұрын
ሀብታሙ እስክንድር እኛን አጥመንም ወንድሜ
@chalachewdamtie4373
@chalachewdamtie4373 2 ай бұрын
ሀብታሙ እንዲህ ዓይነት ጫፍ ረገጥ ራስ ወዳድ ነህ? አጋጣሚውን ለራሥ ጥገኛ ፍላጎት አታውል? ዝም በል! ዘላበጅ!
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 2 ай бұрын
ሃብታሙ ዝም ብሎ ለምን እንዲህ በሉ እንዲህ አትበሉ ብሎ ይማጸናል??? አርበኛ አሰግድ እንዲታፈን በነገሩ ውስጥ ስላለበት ነው።
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 17 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
ፋኖ ማነው?​⁠​⁠​⁠ @AlexAfroTube
23:30
Alex Afro Tube
Рет қаралды 57 М.
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57