No video

ፍቺ እፈልጋለሁ! መስከረምና ክበበው (Part 4)

  Рет қаралды 635,238

Dc Live Tube

Dc Live Tube

Күн бұрын

Dc Live Tv Show - Meskerem Bekele presents Kebebew Geda Part 4

Пікірлер: 282
@elshusemu7585
@elshusemu7585 5 жыл бұрын
መስክዬ እድሜክን ያርዝምልኝ ክበበውም ሁላቹም በጣም ወዳችዋለው
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 5 жыл бұрын
መስኪ ክቤ የምወዳቹ የአገሬ ምርጥ ብርቅዬዎች መስኪ ሴት ሆነ የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያምርብህ ❤❤❤
@samuelenat4937
@samuelenat4937 5 жыл бұрын
ወይ ክበበዉ አልተቀየርክም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኚ
@shoogs1237
@shoogs1237 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 4 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ ኮሜዳዉያን ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው
@user-mo2ye3vj1z
@user-mo2ye3vj1z 5 жыл бұрын
በምርጡ ዘመን ምርጥ ኮሜዲያን ስወዳችሁ
@shewayedires6228
@shewayedires6228 5 жыл бұрын
የሀገሬ ሰዎች ስታምሩ ሁሉም ነገር በእንተ ግዜ ቀረ።ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል በሳቅ ነው አዝናናችሁን ቀጥሉበት !!!
@sewmehon6423
@sewmehon6423 5 жыл бұрын
ክቤን የምትሉ
@umer9772
@umer9772 4 жыл бұрын
ሁለቱም የሳቅ ንጉሶች ስወዳቹ እንኳ ደህና መጣቹ 😍😍😘
@DJayTeddy
@DJayTeddy 5 жыл бұрын
"Yes she's my wife sometime knife..she's crazy, I'm busy"😂😂
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wonderful comedy!!! Love you both!!! United and ancient Ethiopia forever!!!
@azizaseid6967
@azizaseid6967 4 жыл бұрын
Hahahaha wonderful comedy🤣🤣🤣 Love you both ❤️❤️❤️👍
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክ እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም የከበበው አና የመሰክርም አደናቂዎች
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
ቲጅየ ስወድሽ ጥግ ድረስ ትወና 100% ልዩ ነሽ ሲከፋኝ መፅናኛ ከጭንቀቴ ለመላቀቅ ያንቺን ስራዎች አያለሁ ከዛም ጭንቀቴ ይለቀኛል ፈታ እላለሁ ማር ነገር ነሽ😍😍😍😍
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 жыл бұрын
ወይ እናተ እዴት እደምታስቁ በዚህ ስለተከሰታችሁ ይመቻችሁ 😂😂😂
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጣቹ በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹሁኝ ይመቻቹሁ
@user-ov5rb6ge1t
@user-ov5rb6ge1t 5 жыл бұрын
አሪፍ ኮሜዲ ነው ከቤና መስኬ፡ ድራማቹ ላይ ኣስቂኝ ቃላት ስትናገሩ የሳቅ ሳውንድ ብታስገቡበት በጣም አሪፍ ነው
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 жыл бұрын
ወይ መስከርም አማኑኤል የወጣች እብድ መስለሻል 😂😂😂
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g 5 жыл бұрын
የበረሃ ጓዴ ክበበው ገዳ አተን እያየሁ ነው ዘመናትን የገፋሁት ሺ አመት ኑርልኝ
@mulukenwg
@mulukenwg 5 жыл бұрын
ሁለቱንም እንዴት እንደምወዳቸው❤️❤️❤️
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 жыл бұрын
Stomach infection changing direction,hahahaha kibebew Geda great man!
@genetwasse3542
@genetwasse3542 5 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ነው ሚያስቀው ። መልካም አመት በአል🌻😘
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 5 жыл бұрын
ጂም ጀምሮ የጨረሰ ሐበሻ የለም ትክክል😂😂😂😂
@siscogold5872
@siscogold5872 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@kedirmukta9679
@kedirmukta9679 4 жыл бұрын
Tikikil
@berhanug7107
@berhanug7107 4 жыл бұрын
The perfect connection.
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ቢ ፊሪ ግን አትፍሪ ፊሪ ደስ ይላል ቤተክርስቲያን እንደ መሳም አሁን ለመሳም ድክም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ክበበው ሁሌም ድክም ነው የሚደርግ ቀልድ ምንም ለውጥ ያለውም ደግሞ አይሰለችም መስከረምም ይመቻል ዛሬ ድክም ነው በሳቅ ባትሪው የወለቀ አሻንጉሊት መስያ ሃሃሃሃሃሃ ጉረኛ ቤትም መኪናው ባንኩም በአንቺ ስም ነው አይኖ አይኖ ልጆቹ ብቻ በእኔ ስም እነሱም አይኖርም ጉደኛ ዱክም ሃሃሃሃሃሃ ይመቻል ይመቻችሁ ምርጦች ❤️🔝🔝👏🏾👍🏽🔝❤️ አንካን 2012 በስላም አደረሰን ❤️🌼🌼🌼❤️👍🏽
@Dj-Luda
@Dj-Luda 5 жыл бұрын
😂😂😂included about never mind just🤣 Hahahahaha ኡፈይ She’s crazy am busy ዛዝ ኢት Am done with you guys አይ ክቤ
@helenbb2077
@helenbb2077 5 жыл бұрын
ሴት አይደለችም 😂😂😂😂 ስቶማክ ኢንፌክሽን ቼንጅ ዳይሬክሽን እውነት አደከምከኝ ክበበው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ttm3666
@ttm3666 4 жыл бұрын
Ufff, besak gedelachugn. My favourites!
@musteabduke2153
@musteabduke2153 5 жыл бұрын
She is crazy I’m busy mud alew 😂 😂 😂
@Han-qd6pd
@Han-qd6pd 5 жыл бұрын
🤣
@domozekbde7251
@domozekbde7251 5 жыл бұрын
ወይ ወይ ክበበውዬ አይላኪው ወዳችዋለው ምንም ብትሰሩ የማምርባቹ ኮሜዲያን ናቹ
@user-ly5nv4po7t
@user-ly5nv4po7t 4 жыл бұрын
She is crazy, I am busy!!! Love it...😀😀😀😀
@helenh6930
@helenh6930 4 жыл бұрын
ክበበው በጣም ነው የማደንቅህ ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ በርቱ
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 5 жыл бұрын
sometimes she is my wife sometimes she is my knife hahahahahah !! wow this is Amazing!!"
@robs5120
@robs5120 4 жыл бұрын
I love you meski you are so amazing I like your performance
@kidistaddis5844
@kidistaddis5844 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂my fevorite comedian kbebew geda
@butterfly2349
@butterfly2349 4 жыл бұрын
Selam, kebebew, love you ,wish you the best in life
@UserUser-zk2nv
@UserUser-zk2nv 4 жыл бұрын
ዉዬ ከበበው አቻ ዝበማ የዘቢ አየር ማረፊያ 👍😄😄😄😄😄
@Ethiohit
@Ethiohit 5 жыл бұрын
Stomach infection change direction 😂😂😂
@user-to6kf3ru8n
@user-to6kf3ru8n 4 жыл бұрын
በጣም ያስቃል. ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ
@peacewishes6627
@peacewishes6627 4 жыл бұрын
ክበበው ልጅ እያለሁ በጣም ነዉ ጭዋታዉ ምርጥ ነዉ
@turagilenobako3833
@turagilenobako3833 4 жыл бұрын
ክበበው ገዳ የት ጠፍተህክ ነው›‹›.. በዚህ አንተን ማየተ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ :: Wish u long life!
@yesibethigi
@yesibethigi 5 жыл бұрын
እርርር መመሳሰል መስከርም ።።።።።
@mademoiselle514
@mademoiselle514 5 жыл бұрын
I love you both .. you made my day
@BigJ6765
@BigJ6765 4 жыл бұрын
ባትሪዋ ያለቀበት አሻንጉሊት መሥዬ Omg I just died laughing Thanks y'all💚💛❤
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
መስኪ እና ክቤ ውስጤ ናቸው
@mikaeladisse8641
@mikaeladisse8641 4 жыл бұрын
“Stomach infection change direction!!!” 🤣🤣 this guy is a legend
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ መስከረምና ክበበው እድሜ ይስጣችሁ ክክክክክክክክክክክ አይ ኖው
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 4 жыл бұрын
You both are the best please do more videos together. God bless you both
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
Love you both from London
@jesussaves1204
@jesussaves1204 4 жыл бұрын
ለምን ይስቱኛል እዚጋ እኮ ነኝ እስትሻለሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሆዴን አመመኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 жыл бұрын
yeferenje bescheta 😂😂😂😂😂kebebew 👍besak gedelachehugn
@awolnur182
@awolnur182 5 жыл бұрын
ያምራል ወገኖቼ በርቱልኝ
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 жыл бұрын
አይ ክበበው የት ተገኘክ አንተ ጠፍተክብን አሁን የመጡት ኮሜድያን ባዮች አስቃለው ብለው ያስለቅሱናል
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
RIP English! She is crazy am busy :-)
@user-xs1nv3ec3f
@user-xs1nv3ec3f 5 жыл бұрын
ከከከከከ የኔ ምርጦች ክበበዉ እግሊዘኛ ቀላል አይደለም አውሪ አለከዉ
@shoogs1237
@shoogs1237 5 жыл бұрын
ታምራላቹ ቀጥሉበት እወዳቹዋለው
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
ክቤ እያደር እያደር ይገባናል ክክክክክክክ በጥልም ነው እኮ ምታስቀኝ
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 4 жыл бұрын
መስኬ. ፣ ክቤ ኡኤስ. ፣ኢትዮጵያ የገባው. ልዩነቱ. ግቡልኝ።
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 4 жыл бұрын
Betam taskalachu😂😂😂😂
@Joshdposh
@Joshdposh 5 жыл бұрын
Lijochu becha nachew bene sim🤣🤣🤣👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@elaa475
@elaa475 5 жыл бұрын
ጣት ነው ያየሁት ለምን ሳቱኝ ገደለኝ በሳቅ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
እንዴው ስውድክ እኮ ክበበዬ እቺ እንግሊዝኛ እኔም ስስማት አዙራ ነው ንደፋኝ እንግሊዝኛ ትርገም በክበባው 😂😂😂😂
@miketyson2157
@miketyson2157 5 жыл бұрын
The end is the best kebebew 3tun beye nw meskerem man 3tu silase kebebew inessu emma yemirungnal 911.
@fasika123
@fasika123 4 жыл бұрын
Mesikerem your expression is hilarious 😂
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
አይ ክቤ ፊቱ ራሱ የተመቸ እኮ ነው ለኮሜዲ
@butterfly2349
@butterfly2349 4 жыл бұрын
You r right
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
kikkkkkkkkkkkkk እረ ሆዴ ቆሰለ ክበበውና መስኪ ስታምሩ ።
@jesussaves1204
@jesussaves1204 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አንድ አበሻ ጂም ጀምሮ የጨረሰ የለም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እውነት እኮ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@romanmekonnen3400
@romanmekonnen3400 5 жыл бұрын
U are so funny guys. Love both of you.and I see Dr Abiy Ahmed on your shirt.love him so much
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ሁሉም በአንቺ ስም ነው ልጆቹ ብቻ በኔ ስም በሳቅ ገደልከኝ ክበበው ።
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
Mere nachwe dese setlwe💚💓❤
@Exploratorium360
@Exploratorium360 5 жыл бұрын
Arif naw ! For Sure ! Beru ...
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 4 жыл бұрын
She is crazy im busy!!!!🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mebootm
@mebootm 4 жыл бұрын
Beautiful Rekebot
@kehalimelak59
@kehalimelak59 3 жыл бұрын
ጨጨጨጨ የሚል እንግሊዘኛ ከየት ላምጣ kkk
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ እንዴት እንደ ምወደው ውይይይ
@wondetasew2735
@wondetasew2735 5 жыл бұрын
አንቺ ድብን ብለሽ ሙች እንጂ አበባ እኔም ይዤልሽ እመጣለሁ😀😀😀😀
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
አሁን በዚህ እድሜሽ ለመሳም አፍሽን አሹለሽ ... ቤተክርስቲያን እንደመሳም ቂቂቂ በጣም አሪፍ ኮሜዲ ነው። ሌሎቹ ቁጥሮች የት አሉ?
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 4 жыл бұрын
ክክክክክክክቤተክርሥቲያንእንደመሳም አልከው አይክበበው😘😘
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
Soooo funny thank you...
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
She is my wife some times knife😂😂😂😂kebebew !!!!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@girmamogus9887
@girmamogus9887 4 жыл бұрын
That was good i needed a good laugh!
@emuemu27390
@emuemu27390 5 жыл бұрын
😂😂😂🤣weyna anjeta qosel
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ክቤው ውስጤ ነህ
@solotush34
@solotush34 4 жыл бұрын
We Call it this is comedy !
@ashuuadamuashenadegago9732
@ashuuadamuashenadegago9732 4 жыл бұрын
meskereminim hone kibebew,be ewunet ke diro jemiro ewedachewalehu, rejim edimena tenan temegnehulachew.
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 4 жыл бұрын
በጠዋት አንባዬ ፈሥስ ኦፍ very funnny
@alemneshassela8745
@alemneshassela8745 5 жыл бұрын
ተመቻችውኝ አይለያችው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
3ቱ ስላሴዎችማ ይምሩኛል።።911 ነው እንጂ😂😂😂
@mikibini7121
@mikibini7121 5 жыл бұрын
Lol 😂😂😂😂😂 Can't stop laughing 😂😂😂 you guys are Awesome
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 4 жыл бұрын
wow keba ena meski hulem abrachew betseru yamrbachwal
@dinkinhefeysa9512
@dinkinhefeysa9512 4 жыл бұрын
ያስቃል
@cocoa1416
@cocoa1416 4 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ስወዳቸው ሃሃሃሃሃሃ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 5 жыл бұрын
ክበበውዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 4 жыл бұрын
I love both of you 💕😃 Toronto nu eski
@user-yi3uf5wk3m
@user-yi3uf5wk3m 4 жыл бұрын
ክበበው።በኡነት።በጣምነው።የምትመቸን።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በሉ ቀጥሉ ምርጦቼ
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 жыл бұрын
Wow kkkkkkkkkkk arife comedy nw
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 4 жыл бұрын
Betam arif nw
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
she is crzy I'm Busy Hhhhhhhh So Funny
@selamselam5018
@selamselam5018 5 жыл бұрын
ክበበውና መስኪ የምወዳችሁ በርቱ
Funny Ethiopian Comedy - Tigist, Ayalkbet and Kuribachew
9:25
News ET Social
Рет қаралды 253 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 5 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 790 М.
My White Husband, Yenech bal - የነጭ ባል
10:28
Dc Live Tube
Рет қаралды 181 М.
DireTube Comedy - Funny Ethiopian comedy by Meskerem and Tigist
15:24
News ET Social
Рет қаралды 593 М.
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት
38:38
Hibretireit ህብረትርዒት
Рет қаралды 109 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 5 МЛН