Ethiopia:

  Рет қаралды 194,591

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@wegf6808
@wegf6808 2 жыл бұрын
ይትባረክ አላስፈላጊ ግነት ይበዛዋል እንዲህ ባታበዛው ድራማው ለዛ ይኖረዋል። ከመጀምሪያ ጀምሮ በጣም አላስፈላጊ የሆነና በገሐዱ አለም የሌለህ ትመስላለህ
@ephremasse5769
@ephremasse5769 2 жыл бұрын
በትክክል!
@ousman.chekole-oc
@ousman.chekole-oc 2 жыл бұрын
ተባረክ ልክ ብለሀል በጣም ይበዛል እንደዛ ሲሆን ደሞ ይሰለቻል
@mahletgetu7847
@mahletgetu7847 2 жыл бұрын
😂😂
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
በቅርብ የኢትዮጵያ ወንዶች በሱ ምክንያት እንደሱ ልፈስፍስ አደለንም ብለው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው አይቀርም ባይ ነኝ ከሚቀጥለው ሲዝን በኅላ ገጸባህሪውን ብሩን ካላሻሻለው።
@idrisadem1480
@idrisadem1480 2 жыл бұрын
በርድስ ኤይ ቪው👏👏👏👏
@zizismart3782
@zizismart3782 2 жыл бұрын
የይትባረክ ግነት የድራማውን ውበት ቀንሶታል ደራሲው ሊያጤነው ይገባል
@philips5757
@philips5757 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ ነው ግን ሁሉት ነገር ቢስተከከል በይ ነኝ ይትባረክ በጣም ባያገንን እና ሳቁን ትንሽ ብትቀንሱት
@ሠከላ
@ሠከላ 2 жыл бұрын
ይትባረክ ትንሸ መጃጃሉን ቢቀንስ ባይ ነኝ በተረፈ ይመቻችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
መጃጃሉማ over ወይኔ 🙄አስጠላ
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 2 жыл бұрын
ካራክተሩ ነው አትጃጃሉ ኢትባረክ ኢችላል
@betelhemmulgeta9567
@betelhemmulgeta9567 2 жыл бұрын
ሸዋፍራው ግን ምን እንበልህ በሳቅ ሞትን እኖድሀለን ትልቅ ታለንት አለህ ዋው
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
ይሄ ይትባረክ የተባለው ገፀ ባህርይ የሚተውነው ትወና ግነት የበዛበት ከመሆኑ የተነሳነ ከማሳቅ ይልቅ ያናድዳል ::
@Kjan-qm8mz
@Kjan-qm8mz Жыл бұрын
ይትባረክ የለዘዘ የተሟዘዘ ገፀበሀሪ
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg 2 жыл бұрын
ደራሲዉ ይትባረክን ከማረሰ የመጣ አሰመሰለዉ ድራማዉን ብወደዉም በይትባረክ ገፀባህሪ እየተናድኩ ነዉ እና ደራሲዉ ማሰተካኪያ ያድረግበት ።እናመሰግናለን❤
@tayek1726
@tayek1726 2 жыл бұрын
ይትባረክ ሁለት ሰባት ያስፈልገዋል
@abdijebar
@abdijebar 2 жыл бұрын
የ ይትባረክ ካራክተር ተሟዘዘ
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 2 жыл бұрын
ይትባረክ የሚባለው ገፀባህሪ ከአሳሳሉ እስከ ትወናው በጣም ነው የሚያስጠላው። እንዴት ብታስቡት ነው የደረሳችሁት ሰዎች እንዲህ ያደረጋችሁት? እርምት እንኳን ለመውሰድ ብዙ ሔዳችኋል። ብቻ የተመልካችን ስሜት እንድታውቁት ነው።
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ይትባረክ የምትባል ሰውዬ አሁንስ አበዛከው😫
@dawednaser3027
@dawednaser3027 2 жыл бұрын
😁😁😁 ያለ ፍላጎት ሳኩት
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ዘጋኝ
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
🎉እኔም አበዛው ደሜን አፈላው
@ousman.chekole-oc
@ousman.chekole-oc 2 жыл бұрын
እረ ይትባረክ በጣም እያንዛዛ ነው
@gcf2597
@gcf2597 Жыл бұрын
ይትባረክ ተጃጃሉብን የምር ድራማው ሀሪፍ ነበረ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
አንደኛ እኮ ናችሁ ሜሉዬ ይች ጎግል የሆነች እሣት ልጅ ስወዳት
@mebratuayalew3224
@mebratuayalew3224 2 жыл бұрын
ይትባረክ ገፀ ባህሪውን ትንሽ በመጠኑ ብታደርገው ሃሪፍ ነበር
@werasd688
@werasd688 Жыл бұрын
መቅዴ ንግግርሽ በጣም ደስይላል ከሚገባው በላይ የኔቆንጆ ግን ሁላቹሁም አሪፍ ናቹሁ
@ali-w2y1e
@ali-w2y1e 10 ай бұрын
ይትባረክ መጃጃሉን አብዝቶታል❤❤❤❤❤
@gondermedianetwork
@gondermedianetwork 2 жыл бұрын
የኢትባረክ የተንዛዛ ትወና ምክንያት ድራማው ውበቱን አጥቷል
@gehathegreat3336
@gehathegreat3336 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ👏👏👏👏 በተረፈ....! ሰአት በጣም አነሰተኛ ነው፡ ለህጻናት የምሆን አይደለም።
@ousman.chekole-oc
@ousman.chekole-oc 2 жыл бұрын
እኒህ ወንዶች ክክክክ ጨረሰሺን የኔ ወረኛ ጎበዝ ተዋናይ ነች
@GannathEtopia-ek7bx
@GannathEtopia-ek7bx Жыл бұрын
የይትባረክ ካራክተር ኧረ ተዛዛ..በተረፈ አሪፍ ነው
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ 2 жыл бұрын
ኤጭ የይትባረክ ገፀ ባህሪ ተግማማ ተንዘላዘለ ሌሎቹ ግን ሰላም አለቹ
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 2 жыл бұрын
ይትባረክ በጣም ተሙዋዘዝክ አሻሽል 😏😏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወይኔ 🤣🤣አሌክስዬ ጫማሽ 🤣እኮ እውነትም መርከብ 🤣🤣
@binyameberha5106
@binyameberha5106 2 жыл бұрын
ልክ ይትባረክ ሲመጣ ማሰለፋ ሳይሻል አይቀርም
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ውይይትባረክ አይናፋርነትክ ከልክ አለፈ
@agerenshebekelebelaye7967
@agerenshebekelebelaye7967 2 жыл бұрын
ይትባረክ ተጃጃለ ምንም አያስቅም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሜሉና 💝ጓደኛዋ 💝እሟ 💝በተለይ መቅዲ 💝ንግግርሽ 💝ሲያምር
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
አይ Google ወሬዋ እኮ ክክክክክክክክክክ አዳልጦኝ ገብቼ የዋጋነው ንረት አስፈንጥሮ አወጣኝ አላለም 🤣🤣🤣 ደሃ ደሃ ደሃ ደሃሃሃሃሃሃሃ ኧረ ሼም ነውክክክክ
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ፈጣሪ ስጠን 🙏🥰💚💛❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰ፍትህ በየቦታው ለሞቱት ወገኖች 🥺🙏
@kharim6491
@kharim6491 2 жыл бұрын
Ante qafo fetih film ena KZbin gar yelem min yemsalel gagema
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን ወድማችን
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@tsion3975
@tsion3975 Жыл бұрын
Soliye lk blehal 🙏🥺🥺
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
አሜን
@binyameberha5106
@binyameberha5106 2 жыл бұрын
ይትባረክ ችክ አልክ ቦታው አይመጥንህም
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 жыл бұрын
እጨት እጨት እያለን ነዉ ምድነዉ ይኸ ይትባረክ ተብየዉ እጭ
@robelteka8214
@robelteka8214 2 жыл бұрын
ያንተስ በዛ ድራማው እንዲደብረኝ አረከኝ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
የምቀመጫው ታሪክ😂😂😂😂
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 2 жыл бұрын
እኔ ወረኛዋ ልጂ ብቻ ነች የምትመየኝ ከሜሉ ጋር
@amanyismaw9817
@amanyismaw9817 2 жыл бұрын
ይትባረክ አያስፈልግም ነበር
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh Gel sew aydelem enda ensun weklo Eko new
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
በዚህ ድራማ ከወንዶች ይልቅ ሴት ተዋንያን ድንቅ ብቃታቸውን አሣይተዋል።
@firdosabrar3725
@firdosabrar3725 2 жыл бұрын
Beka ezi drama lay melu ena guadegnawa nachew yetemechugn 🥰🥰🥰🥰
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 10 ай бұрын
ወይ ይትባረክ 😂😂😂😂❤❤❤
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 2 жыл бұрын
Ewnetima gud fela yitbrek tebal😂😂😂❤️
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 2 жыл бұрын
Yetbark shentam athun koster
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 2 жыл бұрын
ወይ መቅዲ በሳቅ ገደልሺኝ
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 2 жыл бұрын
የሌለ ነገረ ይትባረክ ትደብራለህ
@zemasgezahegne7933
@zemasgezahegne7933 2 жыл бұрын
የ ወጥ ጨው ይመስል ደቂቃው 👌
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 жыл бұрын
የይትባረክ ገፀ ባህሪ በጣም ከመጋነኑ የተነሳ አሰልቺ ሆነ ድራማው
@shegamuhabaw6472
@shegamuhabaw6472 2 жыл бұрын
ayi deha 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣😂😂😂😂ere shiwaferaw teleyalek exactely yarada lej
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 2 жыл бұрын
Ene demo betam yetemechegn ytbe new wow Alexo shewa tchlalachu wow
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 жыл бұрын
የዛሬዉ ላይ ይትባረክ ትንሽ ያሰለች ነበር
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
አሁንስ የይትባረክ እጅ እጅ አለን አቦ
@abrariabrami6435
@abrariabrami6435 2 жыл бұрын
አረ ኣሪፍ ነው
@getachewgirma2365
@getachewgirma2365 2 жыл бұрын
yetbarek yestekakel
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 2 жыл бұрын
ውይ አሁንስ በዛ! ተጃጃለ!!
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
📚ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 👍👉ብሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሄሎ ይትባረ 🤣ማን ልበል 🙄 ቢሮ ፈረደበት ባንተ ምክንያት ኤጭ ወደዛ ይትባረክ ወይ አስረዳ ወይ ውጣ ከዛ office 😳🙄😡
@hernoka4263
@hernoka4263 2 жыл бұрын
Leju beselk qelede betam yedebral degagemew
@ሩሐማለማ
@ሩሐማለማ 2 жыл бұрын
ይትባረክ ይደብራል የምር። መጃጃሉ አልበዛም?
@mulatubedada9153
@mulatubedada9153 2 жыл бұрын
ዘይገርም😁
@addulistube5244
@addulistube5244 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ እጅ እጅ እያለ ነው !!
@FatimaANNA-bz8yc
@FatimaANNA-bz8yc Жыл бұрын
😂😂😂 ከድራማው ሳቅ በላይ አንቺ አሳቅሺኝ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 жыл бұрын
Enkon be selam maxachu wadoch selam la hagerachi fikir la hizabachin fayri yasexan🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@marrnew3281
@marrnew3281 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች 😍
@eyulizationbeatz6066
@eyulizationbeatz6066 2 жыл бұрын
zegi yehone sitcom
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 2 жыл бұрын
የጉድፈላ ዘናየምታደርጉንምርጦች ናችሁ በተለይ ሽዎፈታሁ
@ermelias9791
@ermelias9791 2 жыл бұрын
Aradiyu liji yimechewa
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 жыл бұрын
ሽፈራው ይስራው
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 2 жыл бұрын
እሽ ጎግሌ ፣😄😄😄😄
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ
@kalikali5826
@kalikali5826 2 жыл бұрын
BAYEGERMACHU YETBAREKK SIMETA ASALFE NW MAYEWU EWNT YASTELAL BETAm
@bethelemwoldhawrait5233
@bethelemwoldhawrait5233 2 жыл бұрын
የይትባረክ መጃጃሉ ስለበዛ ማየት ልናቆም ነው የልጅ ነገር አረጋችሁት እኮ ምንድን ነው?
@የእዉነትወዳጅ
@የእዉነትወዳጅ 2 жыл бұрын
I'm 2nd 💪😂
@yarwkinfe9538
@yarwkinfe9538 2 жыл бұрын
Bemni tiyake sitweji
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
Wow
@mohammedali1691
@mohammedali1691 2 жыл бұрын
Yitbarak ginatin bitqanisaw monamoninatin qanas argaw
@sis3684
@sis3684 Жыл бұрын
አይ ይትባረክ🤔 ዝም ብለህ አትሰለቅጥም እጅህ የገባውን የምን መንቦቅቦቅ ነው
@ousmanabdurohman3083
@ousmanabdurohman3083 2 жыл бұрын
Shwaferaw tenesh bezah
@tedycell8279
@tedycell8279 2 жыл бұрын
አረ ሞትኩ በሳቅ ይሄ ስጋ ቅብ የሆነ ልጅ እግሩን አልሠቀለም😂😂 ጫማው ከየት አመጣው ግን
@Amhara632
@Amhara632 2 жыл бұрын
Deramaw leza eyserachehut new yetbark ena shebaw
@nilevet.clinic6871
@nilevet.clinic6871 2 жыл бұрын
የዚሕ ድራማ አሥተማሪ መልእክት ምንድነው? ከዛሬ ነገ ይሻላል ብለን ሥንጠብቅ ጭራሽ እየባሠባችሑ ነው የመጣ። ኧረ እባካችሑ ሐሣብ ካለቀባችሑ አርፋችሑ ቁጭ በሉ።
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
አይ ጋሽ ሾዋአፈራው🤔 የሚገርም ነው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@zeegetsh9921
@zeegetsh9921 2 жыл бұрын
aza aderegachehun
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 жыл бұрын
ኤጭ ይትባርክ አበዛህው
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
እናተ ደጋግ ውድ የሀገሬ💚💛❤️ልጆች በፈጣሪ ቸርነት የልባችሁን ይሻላችሁ🙏🤲
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂👌💚💛❤
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 2 жыл бұрын
ገደል ግቡ
@marrnew3281
@marrnew3281 2 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ የሳቄ ምጭ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 жыл бұрын
አረ አትጃጃሉብን አቃርጡት
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣
@henokyubatalelamo8396
@henokyubatalelamo8396 Жыл бұрын
😊
@borubulchatariku5290
@borubulchatariku5290 2 жыл бұрын
Atabiza yitbrek awun indzy ayinat yelem
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
yaimiraili
@MuhammadElias-u9f
@MuhammadElias-u9f Жыл бұрын
🎉
@nohetr
@nohetr 2 жыл бұрын
Mert movie nw getan
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 2 жыл бұрын
ማርያምን ድክም አረጋቹኝ ውላችሁም ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እድርጉ እባካችሁ ።
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
ታድያ አንች ሥለዎድድሽው እመቤታችን ለምን ትሙት “ምሥጋና ለእርሷ ይሁን!! "
@FasikaFasika-x5f
@FasikaFasika-x5f 8 ай бұрын
😂😂😂
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
ምንሼ ነው ግን እቺም በዛች ብላችሁ የት ነበር የጠፋችሁት?
@astergashaw3046
@astergashaw3046 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@helenmola1570
@helenmola1570 2 жыл бұрын
ሸዋ ግን ጨርቆስ ነው እንዴ ያደከው
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 2 жыл бұрын
ዘገያችሁ
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 904 М.
በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል  አይደል?"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН