(Cover) የአምላኩ ፈቃድ/ እንደ ልብህ ልሁን - ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ / ሀና ተክሌ

  Рет қаралды 17,287

መዝሙር

መዝሙር

Күн бұрын

የአምላኩ ፈቃድ ፈቃዱ ሆኖ
በፍፁም ነፍሱ በጌታ ታምኖ
በነገር ሁሉ ህይወቱ ረክቶ
ፃድቅ ይኖራል በቃሉ ፀንቶ (2)
1. የስጋ ምኞት የአይንም አምሮት
የአለም ፍቅር ልቡን አታልሎት
በጌታ መሆን ሞኝነት መስሎት
ክርስትናውን አውልቆ ጥሎት
ያንን ሰው እዩት ሲሮጥ ወደሞት
2. የጌታን ፈቃድ ቀድሞ እየሮጠ
በምኞት ባህር ገብቶ ተዋጠ
ዝናን ፍለጋ ሄደ ዋተተ
እርካታን ጥሎ እየከነፈ
እንደተጠማ ሳይረካ ሞተ
3. እንግዳው ሰው ሆይ የምድረ በዳው
የማይረባህን የምትመኘው
ማንነትህን የዘነጋኸው
ምኞት ሀጢአትን ሀጢአት ሞትን
እንደምትወልድ እንዴት አጣኸው
4. የስጋ ሩጫ ከእንግዲህ በቅቶ
ከንቱ መባከን ከእንግዲህ ቀርቶ
አርፈህ ተገዛ ፈቃዱን አውቀህ
የጌታን ምክር ቃሎቹን ንቀህ
እንዳትቀጣ ዳግም አምፀህ
ፈቃድህ በልቤ ላይ ትሁን
ትሰረኝ በራሴም አልሁን
ቀድመኸኝ ከወጣህ ከፊቴ
አልፈራም ብርቱ ነኝ አባቴ
ጥላህ ስር በምቾት አድራለሁ
ዘመኔን በአንተ ስር ከአደረከው
እንደ ልብህ ልሁን እንደልብህ
እንደ ሀሳብህ ልሁን እንደፈቃድህ
የተከፈተ በር ሁሉ ከአንተ አይደለም
ነግ ሊያጎድለኝ እንጂ ለመልካም አይደለም
ተደባልቆ የገባውን ስኬቴን
አውጣልኝ ከቤቴ ከቤቴ
ሁሉ የሞላበት የሀሰት ገነት
ምን ሊበጅ ያለአንተ አንተ የለህበት
ይሻል የለ ያንተው በረሀ
ሳላይ እህል ውሀ እህል ውሀ
ዝጋብኝ የስኬቴን መንገድ
ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ
የነገን እዳ እፈራለሁ
ሰግቼ ለምን እኖራለሁ
ይቅርብኝ የምቾቴ መንገድ
ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ
የነገን ቁጣ እፈራለሁ
ሰግቼ ለምን እኖራለሁ
እንደ ልብህ ልሁን እንደልብህ
እንደ ሀሳብህ ልሁን እንደፈቃድህ
Yeamlaku Fekad
Original Singer: Pastor Tesfaye Gabisso
Ende Libih (Zigabign)
Original Singer: Hana Tekle
Amharic Protestant mezmur cover 2020

Пікірлер
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 9 МЛН
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው
8:54
መዝሙር
Рет қаралды 2,2 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
new ethiopian protestant song hana tekleዝጋብኝ
5:18
Christ lyrics
Рет қаралды 308 М.
Ethiopian Protestant Mezmur CLASSICAL- 2021- ክላሲካል መዝሙሮች
1:01:21
ዼንጤ - ቲውብ - PENTE TUBE Mezmur Bible Classical
Рет қаралды 555 М.