💥🥒Cumber Soap

  Рет қаралды 795

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

💥Cucumber Soap 🥒የኪያር የገላ ሳሙና
#soap #soapcubes #soapasmr #soappetals #soapcutting #soapcarving #soapcuttingasmr #soapmaking #soapopera #soaps #soapcrushing #homemade #homemadesoaps #homemadesoap
#cucumber #cucumberjuice #cucumbercarving #cucumbersoap
#skincare #skincareroutine #skinwhitening #skin #skincaretips #skincareproducts #skins #skincarereview #skinbrightening #dryskin #drysoap #drysoapcuttingasmr #drysoapcutting #drysoapctting #drysoapasmr #bodysoap #bodycleanse #bodytransformation #nature #naturalbeauty #naturalbotox #naturalskincare #naturalskinwhitening #naturalskincareroutine #naturalskin #naturalskincaretips #naturalskinproducts #naturalskincareproducts #naturalskincarethatworks #naturalbodycare #vegetables #viralvideo #videoviral #video #videosoap #ethiopian #ethiopiantiktok #habesha
#የኪያር #ሳሙና #ለደረቅ #ለሚያሳክክ #ቤት #ውስጥ #የተሰራ
‪@healtheducation2‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
‪@EyohaMedia‬
‪@Umitube‬
‪@meskitube16‬
‪@medihntube‬
‪@tseghegirmay1‬

Пікірлер: 26
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 Ай бұрын
Wow betam arif new 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
😮❤ፀግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሸር 👍👈ጎበዝ የስራ ፍላጎት ያለዉ ሰዉ እኮ ብዙ ይሰራል ኪያር እጅግ በጣም አሪፍ ነዉ በዉነት በዚያላይ ከጓሮ ሳሙና ጤናማ መድሃኒት ነዉ ትክክል ለመድረቅ ሶስት ወር ይፈጃል ብለሽ ኮመንት ፃፌ ሳያይ ከጫፍ ተመልሶ ሊሰራ የሚችል ብዙ ስላለ ማለት ነዉ ሶዶየም ነዉ ለመድረቅ ይረደዋል ዋዉ ጥሩ ምክር ነዉ ትግስት ይጠይቃል በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤❤🙏
@1Eritrea
@1Eritrea Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 Ай бұрын
ሰላም ውድና የተከበርሽ ዋውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ልዩነው በርቺ ቀጥይበት❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን ዋውው በጣም ቆንጆና የምፈልገው ሳሙና ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Ай бұрын
ፅግይዬ እንኮን በሰላም መጣሽ እንደሁልግዜ ምርጥ የሳሙኒ አሰራር ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርር👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@Naf12348
@Naf12348 Ай бұрын
Selam laz bet berchlgn emaa 🥰🥰
@MeronSemere
@MeronSemere Ай бұрын
Wow bellissimo il sapone pisetta da mangiare😅 sei bravissima🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@MeronSemere 😂😂
@Dbora1
@Dbora1 Ай бұрын
Salam ekon basalm maxash waw baxam Das yamil arf aserl naw selagarshin amasginaln
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፅጉ የኔ ቅመም ይሄማ ገላገልሽን የኪያር ውሀውም እንደማስክ እያረግን ነው እየገዛን የምንጠቀመው አንቺ አሁን በሳሙናው መልክ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን የኪያሩ ውሀው ተጨምቆ ለማስክ ይሸጣል እሱንም ብትሰሪሊሆን ጥሩ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤ ላይክ ሼርርር
@trhaaryam
@trhaaryam Ай бұрын
ሰላም ማሚተይ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጅግና ዋው እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aklilnews
@aklilnews Ай бұрын
ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@jonimercy
@jonimercy Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው በጣም ቆንጆ የኪያር ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እረ አለሾይ ባገር 😳🤔
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Ай бұрын
Wow, ፅግዬ የኔ ባለሙያ ባለብዙ እዉቀት። እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@miminigussie4971 አመሰግናለሁ ♥️
@Naf12348
@Naf12348 Ай бұрын
Betaseb demrugn bekenennt
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Ай бұрын
ፅግዬ ሼር አድርጌ ከፍቸው ሲያልቅ አላየሁም ኮመንት ሳልፅፍ ይቅርታ❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@lulitlula4290 አረ ምንም ችግር የለም
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ፅግዬ እናቴ ❤ ህያሩ(ኮኬንበሩን )ከጓሮሽ ነው ላጥሽው ውስጠን ፈጭተሽ በጭርቅ ጨምቀሽ አወጣው ውሀውን 155ml ውሀ አወጣሽ sodium hydroxide 90k አድርገሽ በረዶ የቆየውን አቀላቀልሽው ልጣጩንም አድርቀሽ ፈጨሽው ልክ እንደቡና የወይራ ዘይት ኮናናት ዘይት ሌሎቹን ዘይት እናንየፈጨሽውን የህያር ልጣጭ አድርገሽ አሙቀሽ አጠለልሽው ፊት ካዘጋጅው ጋር አድርገሽ በመምቻ ማሽን ፈጨሽው ዋውውውው ሳሙና ማዘጋጃሽም ምርጥ ነው ቫኒላ ለሽታው ጓት መልበስሽ ጥሩ ነው እንዳልሽው አሲዳማነት ያላቸው ነገሮች እጅሽን እንዳያበላሸው እሽ እንሰማለን 😅😅 ፅግዬ እናቴ ስፈራሽ እኮ😅😅😅 ንግግርሽን 😅😅እናመሰግናለን የዛሬ ደሞ በትዝታ ፈረስ በክላስካል በዱሮ ሙዚቃ እየተዝናናሽ ነው የሰራሽው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@menbiasalfa.a አንች ውልክፍ ምኔን ነው የሚፈራው 😂😂
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
@@tseghegirmay1 ፅግዬ እናቴ የኔ የምፈራሽ እኮ የናትነሽ ቁጣሽን ነጭዋን ስለምትናገሪ ነው እኔ እናቴንም ስትገፅሰኝ እፈራታለሁ 🏃😂❤❤በተለይ ቁንጥጫዋን ግን ደሞ እናቶች የሚያስፈሩትም የሚቆጦቱም በምክንያት ነው እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች ፍራቻ የሚመጣው ከማክበርም ጭምር ነው እናማ ቅር እንዳይልሽ 🙆❤❤😂😂
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@menbiasalfa.a አረ ቅር አይለኝም 😂😂
@znashchebero3313
@znashchebero3313 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@znashchebero3313 ክበሪልኝ
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 15 МЛН
ግብዣ ስንጠራ ማረግ ያለብን ጥቂት ነገሮች
19:19
ደቅ ተብዓትዮ ክፈልጥዎ ዘለዎም by Feruz Nuralain
18:47
Soap Recipe Formulating - My Notebook Layout - Time for an update!
32:28
Elly's Everyday Soap Making
Рет қаралды 83 М.