ግብዣ ስንጠራ ማረግ ያለብን ጥቂት ነገሮች

  Рет қаралды 29,148

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер
@smadit3729
@smadit3729 2 жыл бұрын
ጥሩ ያልታሰበ ምክር ነው ክብራችንን እንዴት እንደምንጠብቅ የሰውንም መብት ማክበር እንዳለብን የሚያስተምር የስብእና ማጠንከር ምክር ነው።
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በተርፍ በጣም አምሮብሽል ጋባዝ ስንሆን ምን ማርግ አለብን ስሪልን ትስራ የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍👍👍በርቺ አገራችንን አላህ ስላም አርግልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ሜሊዬ አምሮብሻል በእውነት ትክክል ብለሻል ሁሉም ነጥቦችሽ የተጠኑ እና የተስተዋሉ ናቸው ።በተጨማሪነት በተጠራንበት ቤት ስርአት ይዘን እንቀመጥ ማገዝ ባይከፋም ለማገዝ በሚመስል መልኩ ኪችን ገብቶ እቃዎችን መነካካት ልክ ይሄ መበርበር እንደምንለው አይነት 🤔🤔 "ስንት ገዛሽው ፣ከየት ገዛሽው ....?!" ተአምረኛ እቃ ሁኖ ወይም የተለየ ስለሆነ አይደለምኮ ግን በቃ ልምድ ሁሉንም መጠየቅ የማይከፈት እቃ መከፋፈት እንዴ እረ ምኝታቤት ድረስ ገብተው አልጋ ላይ ሚቀመጡ ቁም ሳጥን ሚከፋፍቱ ገጥመውኛል "ልብስሽን ስንት ገዛሽው፣ጨው በዛበት ፣ቅባት በዛባት ፣የጆሮ ጌጥሽ ወርቅ ነው አርቴ፣ .... ፀጉርሽ ሂውማን ሄር ነው ?ከየት ገዛሽው !?" እንደው ወንዶችም ሌሎችም በተሰበሰቡበት የማይጠየቅ እና ደባሪ ቃል እውነት ሊታረም ይገባዋል በነገራችን ላይ ሀገግ ቤት የሄድሁ ጊዜ አክስቴ ቤት ምሳ ተጠርተን ከልጆች ውስጥ ጉአደኞቻቸውም የተጠሩ ነበሩ ወደኛ እየተጠቁአቆሙ ያወራሉ ይንሾካሾካሉ (ይሄንንም እናቁም ሰዎች ላይ ማፍጠጥ ስለነሱ ማማት ከርቀት ) ከዛ ልክ ለምሳ ስንቀርብ አንደኛዋ ከኔ አጠገብ ቁጭ አለች ፀጉርሽ ሂውማን ነው ?ወይስ የራስሽ ምላሽ ሳትጠብቅ እንዴት እንደጎተተችኝ ብታዬ ሳስበው ህመሙ ይሰማኛል ።እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎችም በጣም ነው የተበሳጩ ።ስለዚህ ጨዋ ሁነን ሜሊዬ እንዳለችው በሰአት ገብተን ጋባዦችን ሳናሰለች እና ሳናደክም ደስተኛ እንደሆን በቶሎ መለስ ማላት ተገቢ ነው ።ከብዙ በጥቂቱ የኔ አስተያየት ይህ ነው። ጋባዦች ደግሞ እንዴው በፒጃማ በካሊስ እና ሲሊፐር ከነ ሊጣችን ከነወጣችን እንግዶችን ባንቀበል መልካም ነው ልብሳችንን ቀየር አድርገን ቀለል ያሉ ያልተጋነኑ የሚመጥኑ ልብሶችን ለብሰን ፅድት ብለን መጠበቅ አለብን በሆነ ነገር ተናደን ቢሆን ያንን እረስተን ፊታችንን ሳንጥል መቀበል አለብን ልጆች ካሉን ለእንግዶች ከሚቀርበው ምግብ አይነት ሁሉ ቀድመን አብልተን ማስተካከል አለብን ።ምክንያቱም አንዳንድ ልጆች ልክ እንግዳ ሲአዬ "እራበን ፣ለምን ለኛስ ከዚህ አልተሰጠንም "😀😀😀 ይላሉ ሜሊዬ ጋባዦች (ደጋሾችስ ) ምን ያድርጉ ትያለሽ ?👏👏 እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ስላመጣሽ
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 2 жыл бұрын
we thankyou for best food cookineg continue ..
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ሜሊዬ በጣም አምሮብሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
አቦ አላህ ያቆይሽ እንደት እንደወደድኩሽ አንድ በአንድ ቪድዎችሽን እየተከታተልኩነው
@ethiosarakitchen5770
@ethiosarakitchen5770 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጠቃሚ ሀሳብች ናቸው ሜሊየ ❤️ ሌሎች እንደዚህ አይነት ነገሮች ሌላ እንጠብቃለን💕
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 2 жыл бұрын
Mellye you bring a great idea, I appreciate you. It's 100% true.
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሰው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተምርሽው ቀጥይበት ተባረኪልኝ
@negistarays
@negistarays 2 жыл бұрын
Thank you that was good advice. Yes please I need to hear about hosting as well 🙏
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምሽ በሳቅ ነው የሰማሁት ያልሻቸውን ሁሉ እኔ ሁሌ ስለምላቸው እንዳውም ከተወራ አይቀር አበሻ ቶሎ አይመጣ ቶሎ አይወጣ እያልን በራሳችን ላይ ቀልድ የምናበዛ ህዝቦች ነን በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥይበት
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ሜልዬ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን ❤እኔ አርፉጅ አደለሁም ግን ሌላው ቶሎ ስለማይመጣ በጊዜ ሄጄ ምን አስቀላወጠኝ ብዬ ነው ማረፍደው 😀ሌሎችም ነገሮች ይዘሽልን ነይ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@hamereseble313
@hamereseble313 2 жыл бұрын
ሜሊ በጣም የማደንቅሸ ባለሞያ ነሽ።ዛሬ ደግሞ ለብዙዎቻችን ምርጥ ምክር ነው የሰጠሽን። ተባረኪልን። በርቺልን።
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ሁሉንም ትክክል ነሽ ማሻአላ እኔ የትም ስሄድ ከቤቴ በልቼ ነው የምወጣው ምክንያቱም በልቶ መሄድ ያረጋጋል ጥሩ ብለሻል ያሀቢቢቲ በርቺልን እህታችን
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰታምሪ ጌታ ይባርክሸ። እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው❤👍
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
ጋደኛዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቅመም ሁሌም ይመርብሽ አሪፍ ሀሳብነው በርቺ 🥰🙏
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እኔ በበኩሌ በተጠራሁበት ሰአት ደርሼም አላቅ እንደውም ምን እባላለሁ መሰለሽ ኑ በተባለበት ሰአት ገና ሻወር ትገባለች ነው የምባለው በጣም መጥፎ ፀባይ ነው በቃ አሁን አሻሽላለሁ ሜሊዬ አመሰግናለሁ
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ሁሉም በተለይ እዛው ሚቀመጠው ነገር ያናዳል
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ልምድ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ👌♥
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ🙏🙏🙏
@romanhastings
@romanhastings 2 жыл бұрын
Melly qonjo! Enquan abro aderesen 🙏 That's really good advice. Everything you said is true. Thanks a million 😘😘😘
@fantayegebremariam5207
@fantayegebremariam5207 2 жыл бұрын
Wow I didn't know you are leaving in Greece. I have leaved for 3 years, now I'm in Canada. You are wonderful and great work. Nice meeting you.
@sallyreda4328
@sallyreda4328 2 жыл бұрын
That was great advice. Thank you for sharing
@lilyfeleke6161
@lilyfeleke6161 2 жыл бұрын
All are great point, Thank you for the social life lessons.
@hannaabebe5253
@hannaabebe5253 2 жыл бұрын
Melly betame geroume meker newou geta yebarkeshe beteleye seate lemayakeber sewou terou mekere newou. gabajosheme seate akebariwoune akberou sewoune atasrebou meneme yalkemesse yenorale ke serawou yemeta betou yalebela .Betame enamessegenalene alebelezia sewou sereate ayemareme.
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
💕❤💕❤💕❤ Thank you God bless you and your family
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
ውይ አንችኮ ትለያለሽ እንደ አንች አይነት ትንሽ ወጣቶች ቢኖሩ ሀገራችን ቀና ትል ነበር ❤❤❤
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 2 жыл бұрын
Thank you melu mirt😚😚😚😚😍💓💓💓💓💓
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ ተባረኪ የኔ መልካም
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
አሜን!!!አምሮብሻል።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam des yemil .ikir new enem and hetun astekakilalehu Thank guo!!!
@gitigiti4447
@gitigiti4447 2 жыл бұрын
Meli. its my first time to comment on your video. All your points are valid and helpful. God bless you.
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ያነሳሽው አመሰግናለው ::
@rachelm5268
@rachelm5268 2 жыл бұрын
Woww it is wonderful massage. Stay blessed
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@የዳጊእናትዩቱብ
@የዳጊእናትዩቱብ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፍሽው
@senihome6127
@senihome6127 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሞያ አንዳንዴ ረሀብ እና ኩረፊያ ጓደኛሞች ይመስሉኛል 😂 ሐሳብሽ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ናቸዉ 👌👌👌
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
Thank you so much for your kindness ❤️
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 жыл бұрын
Mellya you look absolutely gorgeous!!!!
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Hulum Kongo point newe thank you for sharing Mellye
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሜሉዬ ክበሪልን ደሞ እምር ብለሻል ቆንጅት 🙏💝
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ሜሊየ ጡረ ምክር ነው እናመሰግናለን
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 жыл бұрын
ከምሮብሻል ያነሳሽው ሀሳብ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርች ቅመሟ
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 2 жыл бұрын
looking beautiful.Good idea.
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Amen! Enkuan abro aderessen!! Betam tamryalesh Melu!! Come like this more!
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ሜልዬ ዛሬ ዘንጠሻል አምሮብሻል ልብስሽም ያምራል የተናገርሽው ሁሉ ምንምለማያቁት ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ግን ያልሽውን ሁሉ እድሉን አግኝቼ አውቃለሁ ዉጥቼ እንዳንቺ ሼር አላደሩኩም አደንቅሻለሁ ምግብ መስራት ብቻ አይደለም እውቀትሽ ጎበዝ ነሽ ይህን ማወቅሽ training ዉስደሽ ነው ቤተሰቦቻችን ይዘውይሄዳሉ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
የቆዳሽን ቀለም በጣም ነው የምወደው ሳቅሽ ደሞ ሲያምር ገና ዛሬ ገጠመኝ🤩🤩
@metiabraham7378
@metiabraham7378 2 жыл бұрын
Melly! Ensew minlargish!🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው💚💛♥️
@dekisebina73
@dekisebina73 2 жыл бұрын
You look great! Thank you for all of your tips.
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን:: በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ አድናቂሽ ነኝ::
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ልጅ ደህና አርገሽ ነገርሽልኝ እኔን ስለማይመለከት ነው በይ በነካ አፍሽ የጋባዥንም አስተምሪን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Thanks for you.
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
ሰላም ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ እንደምግብሽ የሚጣፍጥ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው እናመሰግናለን።በርቺ
@selamnohinohideto3793
@selamnohinohideto3793 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ነው ደግሞ አምሮብሻል
@tsiontesfaye6163
@tsiontesfaye6163 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜልዪ ቆንጆ
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 жыл бұрын
ልባም ሴት እናመሰግናለን ተባረኪ
@mimialemu4932
@mimialemu4932 2 жыл бұрын
ሜሉ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ!!!!!
@helensolomon886
@helensolomon886 2 жыл бұрын
I agree with you 100% ist true 👌👌👌👍
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሱሴ ሜሉ🙏💚💛❤️
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 жыл бұрын
ሜሊ እኔ የወጣልሽ ስም ያንስሻል መላ እረቂቅ ቢሆን ስምሽ ደስ ይለኛል የምትገርሚ የሀገሬ ጎበዝ ነሽ
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 2 жыл бұрын
ሚሊዬ የኔ ቅን የጠይም ቆንጆ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል👌😘 ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሣሽው confidence ሽን እወደዋለው ይልመድብሽ የኔ ውድ🙏❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የዛሬው ጥሩ ነገር ነው
@akberetnegash1555
@akberetnegash1555 2 жыл бұрын
Tebareki ❤️❤️❤️ beautiful 😍
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍 😊
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሁሉ አማረብሽ ነሽ። ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ልክ ነሽ በጣም።
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 2 жыл бұрын
Hi melye u are so sweet u make me laugh.
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ማሬ አሜን የኔ ዉድ እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰🙏
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Wow beautiful girl!you luck so elegant!
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Kuteb sete eko nesche 👍 tikikil neshe yemifeteruten hulu new yetenagerschiew 🙏🏽✊🏾❤️
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ውብ ሆነሻል👌👌👌 በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 💕 ግን በተለይ የኛ (የ ሃበሻ) ድግስ ላይ ብፌ ሲያነሱ ከምግብ ሁሉ ኩንታል ተሸክመው እንቁላሉ እና ጥሬ ስጋው ካሁን አሁን ወደቀ ብለን ብለን ልባችን ቀጥ የሚለውስ ለምን ረሳሽው? 😉
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 2 жыл бұрын
Betam tekekel nesch gobez berchi
@نعيمهنعيمه-ه2ن
@نعيمهنعيمه-ه2ن 2 жыл бұрын
የድግሱን አይነት ማወቅ ለመልበስም ሊላም ሰአት ማክበር ሰው አስከትሎ መሄድ በልቶ መሄድ ባዶ እጅአለ መሄድ የምናወራውን ማወቅ የማይነሱ ወሬ ወችኝ ይግርን አለማንሳት አመስግኖ መውጣት ሰአት ማክበር አለብን ስንወጣ
@እሙሱሱወለዮዋ
@እሙሱሱወለዮዋ 2 жыл бұрын
በርችሁቢ ሣልሠማሽ ነዉ ላይክ የማረግሽ እንኳን አብሮ አዴረሰንአሚን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ውድ ስታምሪ ልክ ብለሻል 👍👍👍❤️❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
Konjo meker new melliye.tebareki
@asmerethaile3545
@asmerethaile3545 2 жыл бұрын
እውነት ነው።
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 2 жыл бұрын
Mellyie yakafelshen hasabe Teru New andsow kegabeze mulu mehone Albet malete bemegebe b metete betcha sayhone real true hospitality masayet alebachwe zore belo hamet, des ayelem hulume swe and ayedelem yelyayale andandu melkamoch alu.
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም አመሰግናለሁ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
ሜላትዬ ሰላም እኳን ደህና መጣሽ
@fardusaibraahim4009
@fardusaibraahim4009 2 жыл бұрын
Wow you look great today
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 2 жыл бұрын
ስታምሪ ጎበዝ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
እኔስ ድግስ ምናምን መሄድ አልወድም ለቅሶም ግዴታ ስለሆነ ነው የምሄደው ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰው የሚበዛበት ቦታ ይጨንቀኛል
@mekiyahussenyoutub6077
@mekiyahussenyoutub6077 2 жыл бұрын
የኒየ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድሺ
@alemalem4934
@alemalem4934 2 жыл бұрын
betam teru temehert newe
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ኣዲስ ነገ ቅርብ ቀን ነው ያወቅኩት ሚድያሽ ሞያሽ ምክርሽ ኣደንቅልሻለሁ በርቺልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@Maryzion7
@Maryzion7 2 жыл бұрын
You look lovely like always
@weyneamanuel4745
@weyneamanuel4745 2 жыл бұрын
Afkresto 💕💕
@htrive
@htrive 2 жыл бұрын
u look pretty
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ማራኪ 😍
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ስታወሪ ክላሲካል ባትደርቢበት አሪፍ ነው🙏
@قاسمصالح-ف3ح
@قاسمصالح-ف3ح 2 жыл бұрын
enkuan abro adresen yna konjo betam enamesgnalen
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
You look beautiful
@hanni7025
@hanni7025 2 жыл бұрын
👍👍👍
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
እቺ በሄድንቤት ግብዛ ይዞ መሄድ እንካን እንየ አልሰማማም ምክንያቱ በወር ሰባት ግዜ ከተጠራን ግድ ይዘን መሄድ አለብን ማለት ነው ተገብ አይደለም
@መኖርደጉ-ረ6ቈ
@መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 жыл бұрын
ከስደት ወደሀገር ስንሄድ ዘመድ መጠየቅ ግድ ይለናል ብዙ ቤተሰብ ያለን እዳው ምን ይዘን እንሂድ ከልብስ ነክ ሌላ እሲ ሀሳብ ስጭን በዚህ ኑዳይ 🙌🙌🙌
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ወደ አገር ሲገባ ለቤተሰብ ለዘመድ ምን ይዘን እንግባ የሚለዉ በጣም ያስጨንቃል እዛ ያለዉ ሰዉ ያንችን ድካም ፈፅሞ አይረዳልሽም ሁላችንንም የሚያስጨንቀን ጉዳይ ነዉ ከጠቀመሽ እኔ አንዳንድ ሀሳቦች ልስጥሽ ብዩ ነዉ ለወንዶች ከሆነ ቀለል ያለ የሚባለዉ ካልሲ የዉስጥ ሱሪ ኮፍያ ዲዩድራት የመሳሰሉት ጥሩ ናቸዉ ለሴቶች የማያገኙት ነገር ቢሆን ይመረጣል የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ ጥፍር ቀለም በዲ ስኘሬ/body spray ቻፕስቲክ ሎሽን የመሳሰሉትን ይዞ መሄድ ብዩ አስባለሁ በትንሹም ቢሆን የሚጠቅምሽ ይመስለኛል
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 2 жыл бұрын
ለደጋሾችስ ምክር የለሽም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ከፈለጋችሁ እኔ ሀሳቤን ለማፍራት ዝግጁ ነኝ ኪዲዬ
@eyerusalemgetachew8772
@eyerusalemgetachew8772 2 жыл бұрын
Egasi sinitera??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በቅርብ ይዤ እመጣለው እየሩስዬ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ሰአት አክበረሽ ደርሰሽ እርቦሽ ምግብ ቶሎ ካልቀረበ ካንቃቁሽስ ለግዴለሽ ጋበዦችም ንገሪያቸው እኔ ልደት ተጠርቼ ከቸርች መልስ በባዶ ሆዴ ከ2 ሰአት በላይ ጠብቄአለሁ ሁሌ ነው ደሞ ሌላ ቀን ስሄድ በልቼ ነው የምሄደው የማልቀርበት ቤት ስለሆነ
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
tkamyie hasab new melu
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,9 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 14 МЛН
በጣም ሴቶችን የሚያበሳጭ የወንዶች ጸባይ
22:16
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,9 МЛН