✝📚🕊ደብረ መድኀኒት አቡነ ዓቢየ እግዚእ፥ ወኪዳነ ምሕረት፥ ወቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተ ክርስቲያን (ጎንደር)ታሪክ

  Рет қаралды 8,580

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@Liyahabisatradstionalcloth
@Liyahabisatradstionalcloth Ай бұрын
ወንድሜ ዲያቆን ዮርዳንስ አምላክ እድሜህን ያርዝምልኝ በምድር የምትሻውን በሰማይ ደግሞ የልብህን አምላክ ይፈፅምልህ::
@misrakegmichel5763
@misrakegmichel5763 Ай бұрын
መምህር ጥዑመ ልሳን: ተስምተህ እትጠገብም እመቤቴ እትለይህ ጤናህን ይስጥህ
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e Ай бұрын
መምህራችን አባታችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን የቅዱስ አባ ዓብዪ እግዚእ የአቡነ ፊልጶስ የአለቃ ወልደ አብ የሊቁ አካለ ወልድ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳኑ ሁሉ ረድኤት በረከት ይደርብን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን አምላከ ቅዱሳን ቃሉን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
@rozaalemnew6864
@rozaalemnew6864 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፡፡
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነት አይለየን የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከት ይደርበን የአባታችን የአቡነ ዓቢየ እግዚእ ረድኤት በረከት ይደርበን መምህራችን በእውነቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክለዎት አሜን 👏🌾🍃💐
@mesiman2550
@mesiman2550 Ай бұрын
ግሩም ትምህርት ከእዉነተኛ ታሪክ ጋር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ቀጣይ እባኮወት ዲያቆን ዮርዳኖስ የአበራ ጊወርጊስን ደብር አመሰራረት ያስተምሩን አንዳንዶች አቧራ ጊወርጊስ ይሉታል በዘበልማድ ማስተዋሉን ያድላቸዉ ያድለን
@user-bl7dr1po3u
@user-bl7dr1po3u Ай бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድኃኒዓለም ያድልልን ቃለህወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 😢
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር 🤲
@selamawit8134
@selamawit8134 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገብረ መድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን የያርዝምልን ቀእድሜ በጤና ይጠብቆት አሜን አሜን አሜነ ደጅን ያስረግጠ❤❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
ወንድማችን ላንተ የትሰጠህን የማስተዋል ቅድስና እኛንም ያስበን አብዝቶ ይስጥህ አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልንየቅዱስ የአቡነ ዓቢየ እግዚእ አምላክ ይጠብቅልን ለኛም የፃድቁ የገዳሙ በረከት ይደርብን
@lidiyat
@lidiyat Ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 Ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህረ ገብረመድህን ❤
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከ
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c Ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 18 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@bini1623
@bini1623 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 Ай бұрын
በጣም ይገርመኛል የቅዱሳን አምለክ ይጠብቅሕ ታሪክን ለትውልድ ለማሳወቅ የምታደርገው ልፋት ከእድሜሕ በላይ ነው!!!!
@noorafateh8650
@noorafateh8650 Ай бұрын
አሜን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Ай бұрын
ወንድሜ ዲያቆን ዮርዳንስ አምላክ እድሜህን ያርዝምልኝ ፡፡ ምክርህም ተግሳጽህም ለኔ በግሌ በተግባር ለማዋል ያብቃኝ እንጂ መልከም ነው እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ፡፡
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን አምለከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. መምህር ዮርዳኖስ. የቅዱሳን አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kb9751
@kb9751 Ай бұрын
✝️ አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዛአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ወደ ቀደመው ክብራቸው ተመልሰው ለማየት ያብቃን በእውነት።
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Ай бұрын
Egzibehare Yemasegane Amen Amen Amen Mameheri Egzibehare Yetabekelne
@TamskenAmlaki
@TamskenAmlaki Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru Ай бұрын
እግዚአብሕር ይስጥልኝ
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 Ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት መምህርት
@abrahammebrahtom7091
@abrahammebrahtom7091 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🙏✝️⛪️🦁🗝ቃለ ህይወት ያሰማልን ነው እንጂ ሌላ ምን እላለው🤗።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@mesismart1332
@mesismart1332 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፣
@temthurs5734
@temthurs5734 Ай бұрын
God bless you my brother! Keep preaching.
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 Ай бұрын
The Almighty God bless you always!!!!
@user-lg1iv8zr5w
@user-lg1iv8zr5w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ፅርጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲
@user-ee9bj1bi3f
@user-ee9bj1bi3f 27 күн бұрын
እንደው እመቤቴ ጤናና እድሜ ይ ትስጥህ አንተ እኮ መጸሀፍ ነህ
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️
@tigisttaye9803
@tigisttaye9803 Ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤናን ከእደሜጋር ይሰጥልን ኑሩልኝ ጥቅሜ
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
ቃለሕይወት የአሠማልን🙏😍
@bayhseayalnhe
@bayhseayalnhe 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🥰
@genettesfa4142
@genettesfa4142 29 күн бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ አባ አብየ እግዚ በእድሜ በጤና ያኖረልን እጅግ በጣም ግሩም ነው ለደጅ ያብቁን የአባቶቻችን ቅዱሳን በረከት ሃገራችነን ቅድሰት ቤተክርሰቲያናችነን ይጠብቁልን መምህር
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን ለንስሀ ሞት ያብቃን❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ameleworkmitiku2629
@ameleworkmitiku2629 29 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@haylegrbreail
@haylegrbreail Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት አይለየን ዲያቆን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ
@user-bl7dr1po3u
@user-bl7dr1po3u Ай бұрын
እናመሰግናለን
@embetukonjo
@embetukonjo 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin 🙏❤
@munalegese
@munalegese Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይል ነበር ክፉ አይንካብን መምህራችን አስበመምህራንን ያድልልን ተመስገን ዛሬ ደግሞ ሳሉ በርዶልዎታል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo Ай бұрын
እንኳን ለእዚች እለት በሰላም አደረሳችሁ።አደረሰን።ከጻድቁ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን።ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማህ።
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይስጥልን።
@yoditezemen151
@yoditezemen151 Ай бұрын
💚💛❤💯💯💯👍👍👍
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
Kalehiwot yasemalen dakon🙏🙏🙏
@سميرهسميره-د5ك
@سميرهسميره-د5ك Ай бұрын
ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልነ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልነ ፀጋውን በረከቱን ያድልልነ❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን🌹🌹
@سميرهسميره-د5ك
@سميرهسميره-د5ك Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሰዎት❤❤❤❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
ቂለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑእረዴት በረከት ይደርብን የሰማነውን ያየነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን በውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Ай бұрын
🤔Wey gerum leka lezi new Gondern salawekate yemewedate🥰🥰🥰 yabatachen bereket ayeleyen 🥰🥰🥰kalehiwot yasemalen 🥰🥰🥰
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእግዝአብሄር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@WeweWawa-e4l
@WeweWawa-e4l Ай бұрын
አአሜገ
@chimelak
@chimelak Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@estelecom7352
@estelecom7352 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን
@sennymarie8959
@sennymarie8959 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-ul4fn6up6o
@user-ul4fn6up6o Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏🌹
@SaloSiko-iu8fi
@SaloSiko-iu8fi Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣እግዚአብሔርይመስገን፣ለዝህ፣ያደረሰን፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣መምህራችንእድሜ፣ይስጥልን፦
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህር
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 26 күн бұрын
@mesfinsolomon3466
@mesfinsolomon3466 Ай бұрын
Amen Amen Amen thanks
@nadyahnadyh7457
@nadyahnadyh7457 Ай бұрын
Amenamenamen❤❤
@user-rj9ld3rc2h
@user-rj9ld3rc2h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fr5bg4ow9b
@user-fr5bg4ow9b Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቦታው በረከት ይደርብን አሜን
@nahomafriend
@nahomafriend Ай бұрын
yordanos ambesaw.
@TIGABBISET
@TIGABBISET Ай бұрын
ቀበሌ ስንት ነዉ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
ፖለቲካዊ " ስብከት".....የትግራይ ሕዝብን የሚያስጠላ ታሪክ ስታገኝ " ታሪክ አልደብቅም " ትላለህ። ዘመዶችህ ከሻዕቢያ ጋር አብረው በአክሱም የፈጸሙትን ግፍ ወይም በ2008 ዓ.ም በማንነታቸው ስለተሳደዱት ተጋሩ እንዲህ በግልጽነት ስትናገር ሰምተንህ ግን አናውቅም። እንደ ሃይማኖት መምህርነትህ የተለያየውን ሕዝብ አንድ የሚያደርግ ታሪክ እየመረጥክ መናገር ሲገባህ በግልጽነት ስም ወይም በታሪክ መተረክ ስም " የትግራይ ሰዎች ከመጡ ይነቅሏችኋል .... የእዚህ አካባቢ ሰዎች ተነቀሉ " እያልክ በእነዚህ ሕጻናት ላይ መርዝ ትረጫለህ።
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
ምንድነው የምትሰነጠቀው ኤጭ
@yashi9994
@yashi9994 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TIGABBISET
@TIGABBISET Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@gut7948
@gut7948 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 667 М.
🔴መልእክት/ትምህርት
1:13:46
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,8 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН