KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የካፒቴኑ እናት ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ ። እናትና ልጅ በእንባ ተራጩ !!
37:14
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
"Идеальное" преступление
0:39
요즘유행 찍는법
0:34
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
ደብዛዋ የጠፋው የካፒቴኑ 2ኛ ሚስት ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ !!
Рет қаралды 114,812
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 62 М.
Gojo Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@gojotubee
2 ай бұрын
እልል እንኳን ደስ አላችሁ ጠፍቷል የተባለውን ቀሪ ብር ሙሉ ለሙሉ አስመልሰናል ። አምሳንቲም ሳይቀር ተቀብለናታል ። በቀጣይ ደሞ በህግ ቁጥጥር ስር የማረጉን ስራ እንሰራለን !!
@yemisrachtesema312
2 ай бұрын
ሚኪዬ እንደነዚህ አይነት ሰይጣኖች ባሉበት ደግሞ እንዳተ አይነት ጀግና ሰው ሳይ ደስ ይላል ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ግን ይህ ሰው ከሁለቱም ይራቅ በቃ
@Sada-yc6pi
2 ай бұрын
በህግስር ይዋሉ ሁሉቱም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
2 ай бұрын
ሰይጣ ቁራጮች
@Aminat725
2 ай бұрын
ሚኪየኛ ጀግና አንተ የያሥከዉ ጉዳይ መጨረሻዉ እንዴሚያምር እርግጠኛነኚ አላህይጠብቅህ
@ምህረት.አለሙ
2 ай бұрын
ሚኪ.ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@good8574
2 ай бұрын
በእውነት ሚኪ ጀግናነህ ውደያ ውዲያ ሁሉን ንብረት ኣስመለስክለት የጀግኖች ጀግኖች ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@Alma-p7j
2 ай бұрын
አይ ሚኪዬ የኛ ጀግና ልጅ የስንቱን ህይወት አዳንክ ተባረክ የእነዚህ አረመኔ ሴቶች ጉዳይ ግን በቀላሉ መታለፍ የለበትም ልጁን ግን ጠብቁት አሁንም አደንዝዞ ጓደና እንዳይጡሉት በጣም ጥንቃቄ አርጉ
@አስኪዩቱብ
2 ай бұрын
እልልልልልልልል ጅግና ነህ ሚኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እፍፍፍፍይ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ በእመቤቴ ጭራቆች ደሞ ተይዞው በፖሊስ ያሳየን😂😂
@jeenajeena6909
2 ай бұрын
ሚኪ እሱን ወደእናቱ ውሰደውና ፀበል ይፀመቅ በእግዚአብሔር እነዚህ መሰሪዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 ай бұрын
ሚኪዬ የኔ ትንሽዬ ወንድም የኔ ውድ ስወድህ እኮ እባካችሁ 50k እናስገባው ❤❤❤❤የኔ ጀግና ኧረ ምን አይነት የዘቀጡ ሰዎች ናቸው በተለይ ይች ህሌና ተብየዋ ፋንድያ አፈር ያስበላሽ እንዴት ልጅ ወልደሽለት የሱ ያንች አይደል እሱን መግደል አስፈለገ😢😢😢😢
@user-tm5ut8ud3k
2 ай бұрын
ዋው ዋው ይህ ምስኪን ነፃ አወጣኸው ሚኪዬ ጀግና ነህ
@amlaksirateferi3323
2 ай бұрын
ይች የጤና ባለሙያ ተብየዋ ብር ወዳጅ ነች
@mariealemayehu
2 ай бұрын
ቢኒ እባክህ ይህንን ሰዉ ከነዚህ ሰይጣኖች አለያየዉ እባክህ በእግዚአብሔር ይሁንብህ ይህች ተምሬአለሁ የምትል ደንቆሮ በአንድ ሰዉ ብቻ አይደለም በመላ ኢትዬጰያ ባስተማራት ላይ ነው የምትጫወተው ደግሞ ስራየ ትላለች መታሠር መቀጣት ፈቃዷም መሠረዝ አለባት እንዳትለቃቸዉ እሱንም ቆፍጠን በል በለዉ አሁን መከራዉ ከነዚህ ሰዎች ጋር ያልቅለታል በርታ አንተ ጎበዝ
@almaztesema6229
2 ай бұрын
አገዛአብሔረ ይባርክ የልጅ ጀግና እራሰህን ጠብቅ
@freweinikinfe958
2 ай бұрын
ምነው ኣስር በሆንክ,አንተን የወለደች እናት ትባረክ ። ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ።
@GenetShewngizaw
2 ай бұрын
ይሄ ስው እንዴት ያሳዝናል በሁለት ሴቷቾ መካከል ቁጭ ብሏ የራሱን ጉድ ከሚወዳቸው መስማት ትዕግስተኝ ነው
@senaitasmare
2 ай бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ጀግንነት አንተ የተባረክ ትንሽ ልጅ እንደነዚህ ያሉ አገር አጥፊዎች መንጥራችሁ አውጡልን እንጂ የኛ ጀግኖች 💪💪💪በርታልን አንጀታችንን አራስከው😍🥰😘👍
@hanaabatehana5489
2 ай бұрын
እሠይ፣ሚኪዬ፣ገደሉህ፣የኔ፣ምሥኪን፣አላህ፣ካተይሁን፣ትንሹ፣የነሥር፣አይን፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጃቸዉን፣አገኝ፣ደግ፣አረካቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askualaregawi2963
2 ай бұрын
የማርታ ክፋት ይበዛል። ሁለቱም ክፉ ናቸው። ግን ማርታ ቃል ገብተሽ ለህዝብሽ እንድታገላግይ። ከዛ በብር ተገዛሽ ጨካኝ። ሁለታችሁም እደልካቸው ይታሰሩ
@zindzind3952
2 ай бұрын
የልጁ እናት በጣም ባለጌናት
@2016ここチャンネル
2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይርዳህ ሚኪ እራስ ነዉ የሚያዘረው እንዲህ አይነት አውሪ ናቸዉ ስለትግስ ትህ ይገርመኛል ጌታ ይርዳህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@aishaaisha6991
2 ай бұрын
በጣም መርዝ ነች ሁለቱም ባለጌወችናቸው
@Habesha28
2 ай бұрын
What a twisted story!
@jemaneshahmed
2 ай бұрын
ሁለተኛ ሚስቱ መስተፍቅር አድርጋበት ሊሆን ይችላል ከሁለቱም መራቅ አለቀት እሱ ወደ እምነት ቦታ መሄድ አለበት።
@MoriumMorium-c2x
2 ай бұрын
ሁለቱም መታሰር አለባቸው አረመኔዎቺ😊😊
@halimaali4383
2 ай бұрын
betikikil 😊
@YordanosSisay-h2s
2 ай бұрын
አረ ጉድ ነው ምን አይነት ጊዜ ነው አረ ከነዚህ ሴቶች መራቅ አለበት ሁለቱንም ለህግ መስጠት ነው ሁለቱም ይታሰሩ እንጅ 😢😢😢😢😢
@KelemaKelama
2 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ምን ውሰጥ ነው የገባኸው እግዝያሕቤር ይርዳሕ
@hjdhdhhjrjie259
2 ай бұрын
ሚኪሾ ትለያለህ ምርጥ ሥራ ዋው👍👍❤❤💪💪💪💪
@abebabelay3021
2 ай бұрын
እሱ ከሁለቱም ጋር መኖር የለበትም ከናቱ ጋር አገናኘውና ይኑርበት
@redaehadish
2 ай бұрын
ሚኪየ እናትህ የወለደችህ ጀግና በህግ ተገቢዉን ቅጣት ማግኘት አለባቸዉ ሁለቱም ልጆቹን እናቱ ታሳድግ
@abebabelay3021
2 ай бұрын
ፍቅር የሚለው ውሸት ነው ለገንዘብ ብለሽ እንደቀረብሽው ተናግረሻል
@hanaabatehana5489
2 ай бұрын
ሚኪ፣በናትህ፣ወደእናቱ፣ዉሠደዉ፣ምሥኪን ፀበል፣ዉሠደዉ፣መሥተፋቀር፣አርጎበትነዉ፣ሁለቱም፣አላህ፣የጃቹን፣ይሥጣቹ፣ግሞች፣አላህ፣ይድፋቹ
@Yeneneshdjsvhaykxud
2 ай бұрын
ተመስጌን እዚህ ሴቶችጋ ይራቅ እሄ ሰዉ መልስዉ ይገሉታል እዳይሞኝ አቀላምዳ ሶል ሶል እያለች እዳትገልህ
@kasayezerihune9968
2 ай бұрын
ሁለቱም ለህግ ይቅረቡ አይምሮውን እያስረሳች ለገንዘብ በላ ፍቅር አላዝትም ሁለቱም ገንዘብ ፉለጋ ነው የሚሯራጡት ሰዉ በሰዉ ይጨክናል እግዞ
@alemneshtilahun8887
2 ай бұрын
ካፕተኑ ለመኖር ከፈለግህ ከሁለቱም ሴቶች እራስህን አግለህ ዘመድ ካለህ በህክምናም በእምነትህም እራስህን አስታመህ ለምን ህይወትህን አታስቀጥልም።ጋዜጠኛዉም ለምን ለህግ አታቀርባቸዉም።
@ماريماحسن
2 ай бұрын
ሰዉለብርብሉ የልጆቹንአባትየገዴለቺዉ የበለጥመርዝ ደሞበህክምናዋንተጠቅማ እዲህያረገቺዉእረ😢😢😢😢😢
@febanlove2876
2 ай бұрын
ሁለቱም አያስፈልግም ፍቅር የሰው የላችሁም የገንዘብ ብቻ ነው አቶ ኤልያስ እናትህን አግኝ ፀበል ግባ
@awolnewchapter5
2 ай бұрын
ሁለቱም አንድ ናቸው ለሰውየው ሁለቱም አይሆኑትም። የብሩ ጉዳይ ነው ያጣላቸው
@Sarasunrise-dq9nv
2 ай бұрын
እውነት የአንድን ታሪክ መጨረሻ ሳይሰሙ መፍረድ ከባድ ነው።ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ግልባጮች ናቸው። ሰለሞን ግን እንኳን ደስ አለክ በመጨረሻም እውነቱን ማወቅክ ጥሩ ነገር ነው። የእውነትም ገለውክ ቢሆን ኖሮ ግን ከባድ ነበር ለዚህም ፈጣሪክን አመስግን ። ሰለሞን አንድ ነገር ልንገርክ ህይወት ይቀጥላል ልጆችክን በሰላም አሳድጋቸው ብቻ ከእነዚህ ሴቶች ፈጣሪ ገላገለክ
@Alma-p7j
2 ай бұрын
ይገባሻል ባለጌ ሙያውን ያረከስሽ አረመኔ ነሽ የህክምና ሙያ እንዳቺ አይነት ባጌ ለሙያው ታማኝ እና ፍቅር ለሌላቸው ሰዎች ገብተሽ አረከሽው
@demwezeassefa5221
2 ай бұрын
ሆስፒታሉ እራሱ ሊጠይቅሽ ይገባል? በህግ ልትጠየቁ ይገባል! ነገም ህዝቡ መጫወቻ ነው የምታደርጊው መታሠር አለብሽ እራስሽ! በአንቺ ቤት እራስሽን ነፃ ልታወጪ ነው!!!
@SaraSara-bv4lt
2 ай бұрын
Amazingየእጃቸውን አገኙና!!💪💪💪💪
@كالكيدانكالكيدان
2 ай бұрын
አቤት የሰው ክፋት ሰው ይክን ያክል ይከፋል ምን የተረገሙ ናቸው እግዚኦ💔
@awolnewchapter5
2 ай бұрын
ፈጣሪ ራሱን እንዳያስታውስ አደረገው በህይወት ቆየ
@Sara2030Sara
2 ай бұрын
ለህግአቅራባቸው❤❤❤❤❤❤
@MonaBedru
2 ай бұрын
አረ ደግማ ትገለዉ አለች እባካቹ ሁለቱም ይቅርበት ይገሉታል
@AlemituAnjulo
2 ай бұрын
John 14 አማ - ዮሐንስ 1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። 2: በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ 3: ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። 4: ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። 5: ቶማስም፦ “ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?” አለው። 6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@heyatfetaw6022
2 ай бұрын
አወ እየሱስ መንገድ ነው ወደፈጣሪ የሚያገናኝ ሰወችን እውነት ነኝ አወ ነብይ ነው ወደአብ የሚመጣ የለም አወ በሱ ዘመን የነበሩት ህዝቦች በሱነብይነት አምነው አብን እዝጋብሄርን ካልተገዙ ገነት አይገቡም ስለዚህ እየሱስ አብ አደለም አብ እየሱስ አደለም እየሱስ ነብይ ነው አብ ብቸኛው አምላክ ነው እየሱስ አልተሠቀለም አልሞተም እየሱስ አምላክ አደልም በሁለተኛው ሰማይ አብን እየተገዛ ያለነው መልሶ ወርዶ በነብዩ መሀመድ ሸሪአ ይመራል በቁርአን በሱና ህግን ሊሺር አይመጣም ከዛም እንደሁሉም ነብይ ይሞታል ይቀበራል የአላህ ሠላም በሱም በሁሁሉም ነብያቶች ላይ ይስፈን ስለዚህ ነብዩ መሀመድ የመጨረሻው ነብይ ተልቀው ቁርአን ወርዶ የነብዩ ኡማ ሁናችሁ ክዳችሁ ከሞታችሁ ዘላለም ገሀነም ናችሁ እየሱስ ነብይ ነው በሰአቱ ለነበሩ ህዝቦች ከሡ በላላ የመጨረሻ ነብይ ነብዩ መሀመድ ተልከዋል ከዚህ በጟላ ነብይ አይላክም ቂያማ እስከሚቆም ቁርአን መመሪያ ሁኖ ይቀጥላል ሌላ መፅሀፍ በቁርአን ተሺሯል
@AlemituAnjulo
2 ай бұрын
@@heyatfetaw6022 iyesus amlka new bro
@Eyerus-z3r
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kidistmulatu8690
2 ай бұрын
ይሄ ካፒቴን የሚመክረው ዘመድ የለውም እንዴ? ???? ነርሷ መዳኒት አደርግባት መሆን አለበት! ሁለቱም ለህግ መቅረብ አለባቸው !!
@FoziaYesuf
2 ай бұрын
አህለን ሚኪ ❤❤❤❤❤. እራስህን እየጠብክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤. እነዚህ ሁለት ሴቶች ለህግ ማቅረብ 😢😢😢😢. ሁለቱም አጭበርባሪ ናቸው 😢😢😢. ከሁለቱም ይራቅ ካቤቴኑ አለቀ 😢😢
@MamiMama-hr7ti
2 ай бұрын
ሚኪዬእባክህ፣ጀግና፣ ወንድማችን ፀበል፣ ፀበል፣ አስጠምቀው፣፣ ምኪዬ፣ እባክህ፣ ቤተስቦቹን፣ እናቱን፣ አገናኘው፣ ሁለቱም፣ ለዚህ፣ ምስኪን አይሆኑትን፣ እናቴ፣ አካውንት፣ ውስጥ ነው፣ ብለሻል፣ ብሩ፣ ተጠራርጎ፣ ለባለቤቱ፣ ይመለስ፣ከነሱ፣እርቆ፣ ፀበል፣ ተጠምቆ፣ይኑርበት፣፣
@beletechmelaku2847
2 ай бұрын
አደራ እነዚህ ተንኮለኞች ለህግ ይቅረቡ በህክምና መልክ ተጠቅማ እንዲ አይነት ተንኮል ለምን ለህዝቡ ትምህርት ነዉ ቤተሰቦቹን አገናኘዉ እባክህ ፀበል ይዉሰዱት እባክህ እዳይጠጉት
@madinaandris775
2 ай бұрын
ያሳዝናል እኝህ አርመኔ ሰወች ናችሁ ግን ሰውየውን እኳን አላህ አተርፈው የተርገመቻችሁ ሚኪ እኝህን ሰወች ወደህግ አቅርበህ ሰውየውን ወደናቱ ደብልቀው እኝህ እርጉሞች ተስማምተው ሰርተው አሁን ውነቱ ወጣ
@alzeinphone9732
2 ай бұрын
የኔጀግናየኔጀግና በርታአላህይጠብቅህ እራሥህጠብቅህ ሚኪዬከውለቱም እዳዮን ኢሺይገሉታልእነኚአውሬዎችሡባንአላህየሠውነብሥብርበለጠባቹሤጣን😢😢😢😢😢
@Alex-z4x
2 ай бұрын
ይሄ ካብቴን ይች የታገተቹልጅ አትመኗት ሁለቱም ወደህግ ውሰዳቸው ለዝህ ሰውበሂወቱ ነወየተጫወቱት
@halimaali4383
2 ай бұрын
Awo betikikil
@Martejes
2 ай бұрын
ማርታበህክምና ሙያወንጀለኛ ነሽመድሀኒት የሚያደነዝዝ በተጨማሪምሞቷል ብለሽ ያወጣሽውን ወረቀት ትጠየቂበታለሽ
@waqayootikseekootii5834
2 ай бұрын
Kana bodaa isaan lamanu isaaf mitti angaa har,aati kan jirachaa kan turaan birri isaati malee kanafuu laachuu jiruu isaa keesaa basuu qabaa nama isaaf ta,ani mitti dhugaa balagotaa qoshaashota 😢😢😢😢😢😢
@Alex-z4x
2 ай бұрын
ትንሹ ጀግና ብዬ አደ ንቀሀለህ እደግተመንደግ 44:15
@sarakebede3234
2 ай бұрын
አኪሞ የእጃን ማገኝት አልባትህ😢😢😢😢😢😢😢አረመን ናትህ በእገ መቅጣት አልባትህ
@yemekerworku9931
2 ай бұрын
እነዚህ ሁለት ክፉ ሴቶች ይህንን ሰዉየ ሊያሳብዱት ነዉ እና አንተ ጋዜጠኛ ከነዚህ ሰዎች አላቀዉ እባክህ ምስኪኑን ወንድ በሁለት አጋንንት ሴቶች የተነሳ እንዳታሳብዱት
@askualaregawi2963
2 ай бұрын
በትክክል
@جميلهجميله-ت1ض
2 ай бұрын
ገንዘብ መኖር እንደዚህ ችግር የመጣል እንዲ 😢😢
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
Awo 😂
@fuhhv9641
2 ай бұрын
ሚኪ በእሳደገህ በአቶ ዘርይሁን ከናቱ ከቤትስቡ እገናኝው ሁለቱም አያስፈልጉት ጤናው ከተመለስ የራሱን ሂዋን ያገኝል ከፒቴኑ በጣም የዋ ከመሆኑ የተንሳ በትንሽ ነገር የበደሉትን ይርሳል ጤናው ላይ ያተኩር
@AbebuaynalemTeshale
2 ай бұрын
ለካ የመኪና አደጋም በእቅድ ይገለብጡታል ማለትእኮነው
@ethiopia-wj3vo
2 ай бұрын
መስተፋቅር አሰርታበታለች።ሁለቱም ለህግ አቅርቧቸው ወንጀል ነው የሰሩት።እሱ ደሞ ወደ እናቱ ውሰደው።ሚኪ ለህግ አቅርባቸው ሌላም ወንጀል መስራታቸው አይቀርም።
@AccAcc-qb9ff
2 ай бұрын
100/100 Betikekell Asmesay nate marta tebyewa deram eyrserach new
@halimaali4383
2 ай бұрын
Exactly 😊
@halimaali4383
2 ай бұрын
Liju metenkek alebet medanit adirgabetalech silezih medan enna rasun mawek alebet
@RahmaMuhammad-g3i
2 ай бұрын
ይቺንሴት፡እዳለቃት፡ሂወቱንአበላሺታለቺ፡አላህአጋልቶአታልወይ።
@doda9780
2 ай бұрын
ልጁን ዎደ እምነት ቦታ አደርሱ ማስተፋቀር አሰርታ ናዉ 😢😢😢
@birkheanjhulu4920
2 ай бұрын
እረ በፈጣሪ ከእናቱ ይገናኝ ካፒቴን ተብዬው መዳኒት ነው መሰል በጣም ጅል እየሆነው
@ChalachewChekoll
2 ай бұрын
ለምን ለምን ካፒቴኑን ወደ ወላጆቹ አታቀርበውም ❓ እናት አባትም ከአለው እህት ወንድምም ካለው ሚኪ ለምን አታስተዋውቀውም ❓ተባበራቸው ለቤተሰቦቹ
@EyobeTafesse
2 ай бұрын
አንችም ምድሀኒት እየስጠሽ ስታፈዥው የነበረው ሲሞትልሽ ገንዘቡን ልትወስጅ ነው ብታፈቅሪውማ የሚያፈዝ መድኃኒት አትስጭውም ነበር
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
2 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ብያንስ እንዃንም 😢የልጆችዎ ኣባት እንዴት ጨከነች 😢😢
@አስኪዩቱብ
2 ай бұрын
ሚኪ በፈጣሪ ልጁ መስተፋቀር አርጋቦት ነው እንጂ እንዲህ አይሆንም ነበር እባክህ ወደእናቱ ውሰደው የሆነ ነገር ታርገዋለች ከቻልክ ጠበል ውሰደው ልለምንህ😢😢
@eshetneshteklehaymanot9615
2 ай бұрын
ሚኪዩ እባክህ ከናቱ ጋር አገናኘው ሚኪዩ የዘመኑ ጀግና ብዩሐለሁ። ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ክፉአይንካህ። እነዚህ ሁለት ሴቶችግን የጃቸውን ማግኘት አለባቸው። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AbebaSendeke
2 ай бұрын
ፍርድ ትቅረብ በሰው ህይወት እያደነዘዘች በህክምና ህይወት የቁም ሬሳአርጋ የተጫወተች ነሰገዳይ ናት ለፍርድ ትቅረብ ገዳይ ናት
@tru1614
2 ай бұрын
ሚኪ እባክህ ካፒቴኑን እባክህ ወደ ፀበል ይዘኸው ሂድ እርዳው አግዘው
@FikaduKassa-qe5me
2 ай бұрын
እንኳንም ሀብታም እና ከፕቴን አልሆንኩም 🤗🤗🤗🤗ወይ ታሪክ
@Genet1223
2 ай бұрын
ይሻላል 😢
@Juandb-dn6vi
2 ай бұрын
ትክክል
@haymiabebe5858
2 ай бұрын
ብር ግን የማይታሠብ የሠይጣን ስራ ያሠራል ዘንድሮ እማስ ሰይጣን ጥግ ቁጭ,ብሎ እያያቸው ከማን ተምረው ነው ብሎ ሚገረምባቸው በጣም ጨካኞች አሉ ይቅር ይበለን
@haayatijimaa
2 ай бұрын
ልዩ ሲጀመር ቤተሰብ የለውም እንዴ ሴቶች ነው ልዩ አሳብዳቸው እኮ😅😅😅
@DASOMadamo
2 ай бұрын
Danaze min yaskshle
@EseeayleEthiopa
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከበለተኛ መንገገው አስተፈቸው ምክህ ተበራክ ከነዝ ከምስጦች አደንከቸው ልጁን አተረፍክ ውውውውውውውው😭😭😭😘😭😘
@RabeaMohammed-g9g
2 ай бұрын
አትዋሺበቀደም ብሩንታይነው ብላየለደ ሚኪ መኪና ብር በኔ አዙሬዋለሁብላለች❤❤❤❤
@samriTube12-hm3kc
2 ай бұрын
የምር ዛሬ ሚኪ አሳዘነኝ😢😢😢😢ምስኪን የኔ ጠካራ አይዞክ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግን እራሥሕን ጠብቅ😢
@merryeuerusalem8891
2 ай бұрын
ሴቶችዬ ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢😢😢ሰርተችሁ አትበሉም ወይ ግን እውነታ ተደብቃ አትቀርም እኔ ሰስብ ኤልያስ ለሰው ልጅ ጥሩ በይሆን ኖሮ እውነታው አይወጣም ነበራ
@GennetGennet-u2b
2 ай бұрын
They yigermali
@sarakebede3234
2 ай бұрын
ሁልትም ልህገ ይቅርቡ ሁልትም አይውኑትም እሱን ጠብል ውስዱትህ ቤትሰብ ከልው ውደቤትስብችሁ ደባልቅው ይገርማል😢😢😢😢ሚኩይ በርታልን አዴናቁህ ነኝ
@caaltuuesheetuu5763
2 ай бұрын
Mikiyaas obbolee keenya Goota mucaa jabaadhu 😘😘😘😘😘💞💞💞 Namni barri dhaaf jedhee lubbuu😢😢 uuuuffffff
@ብርሀንየአባትልጅ
2 ай бұрын
አይ እነዚህ ሴቶች ለገንዘብ ብላቹ ነው እንጂ ለላ አይደለም እና ይህ ልጅ ከእናቱ አገናኘው ስያሳዝን 😢 እባክህ እና ሚኪ ራስህ ጠብቅ❤❤😢😢😢😢😢😢
@AbebuaynalemTeshale
2 ай бұрын
ዱርየዎች ናቸው እሔኔ የስንቱን ሒዎት አበላሽተዋል😢
@የአምላክእናትኢትዮጵያንአ
2 ай бұрын
አቤቱ በትክክል ብር የአጋንንት መጫወቻ የሰው ልጅ ይሁዳ አቤቱ ክርስቶስን የሽጠው ለብር እግዚኦ ይህንንም ሰው ለብር ብለው ተጫወቱበት
@abebabelay3021
2 ай бұрын
ምንም አይታመንም የውሸት ነው እኔ ትክክል አይደለም ከሆነ እስከዛሬ ሦስት አመት ሙሉ ከቦታ ቦታ እየቀየረችየመርሳት መድሀኒት እየሰጠችምንም አይታመንም
@febanlove2876
2 ай бұрын
ጀግና ሚኪ ተባረክ
@hermelatewodroseenu
2 ай бұрын
ሚኪ ጥሩ ሄደህ ሄደህ ያጠፍህው 2ኛዎ ሚሥት ለብር ብዬ ነው ነገሮች እስከሚሥተካከሉ እያለች ለእሱ አላሣወክም ሌላው ሁለቱም ለገንዘብ ነው ለፍቅር አየሸደለም አሥመሣዩቸ ናቸው አወዛገቡት ሁለቱም ለህግ አቅርባቸው እሱ ልጆቹን ይዞ ወደእናቱ ይሂድ ሚኪ ምንሆነሀል ፈዘሀል ነቃ በል ወንድሜ
@AtsedeAsalif-qe1lu
2 ай бұрын
ሚኪየ በጌታ ይሁንብህ ካፒቴኑ ብሎ ብሎ ሁለተኛዋ ላይ መመለሡ የማይቀር ነው የሆነውን ሁሉ ማወቅ አለበት ታሥገድለዋለች የልጆቹም እናት ፈፅሞ ጥላት ነች ልጆቹን ተቆራጭ እያደረገ ከሁለቱም እርቆ ይኑር ለምን ለበቀል ሢባል ሁለቱ ሤቶች ይጠፋፋሉ ያጠፉታል ካፒቴኑን
@ሲሀምአይናፍሯ
2 ай бұрын
ሚኪ ጥፍተኛነህ ሁለተኛ ሚስቱ ለብርብየነው ብላ የለ
@Alice-kr5op
2 ай бұрын
አዎ እኔም እንደናንተ ሚኪ በፈጠረህ ወደ እናቱ ዉሰደዉ ወደሁለተኛዋ እንዳይመለስ በመድሃኒት አደንዝዛናት ያኖረቹ እና በፈጠረህ ከነዚህ መሰሪዎች አድነዉ ያማል😢😢😢😢😢
@yemekerworku9931
2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ቀጣም አድናቂህ ነኝ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@dejenegirma8956
2 ай бұрын
ሚኪም ስለ እግዚአብሔር ብለህ እነዚህን አረመኔ ሴቶች ወደህግ ማድረስ አለብህ ስለፈጣሪ ብለህ የሞራል ግዴታም አለብህ ወደመረጃውን አያይዘህ ወደ ህግ ማድረስ አለብህ ያለበለዚያ ያንተ ፕሮግራም ለፍትህ የቆመ አይደለም ምናልባትም ሌላ ከዚህ በፊት በጋራ የሰሩት ትልቅ ወንጀል ሊኖር ስለሚችል ወደ ህግ ስለ ፈጣሪ ብለህ ውሰዳቸው።
@hwuliat6579
2 ай бұрын
ሚኪ በርታ እራስህን እየጠብቅህ ልጁን እርዳታህ ያስፈልገዋል ሁለቱም አያስፈልጉትም እኔ ፈራሁኝ
@sinafikshtadesse7057
2 ай бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ይህ በአገራችን ነው ሰው ሳይሆኑ ሰይጣን ከነሰራዊቱ ተጫወቱበት።የሚገርመው ስንቱን ለፍቶ ካፒቴን መሆን በማንም ጥማታም ክፋት በዚህ ሁኔታ ቢገኝም ተርፎል ሁለት ሌቦች በገንዘብ ተጣላችሁ ለበጎ ነው። እነዚህ ለህግ ልጁን ለቤተሰብ አገናኝ 😊 በርታ
@FatumaAbdo-k4j
2 ай бұрын
እእእእእእእእእእእእእሰይ ደስ ይላል እንኳንም ተመለሰልህ ከኒህ ሰይጣኖች ራቅ😢😢😢😢😢
@hayatsaed1279
2 ай бұрын
ወይኔ መንጉድንዉ ምን አይንትጨካኝናት አይሚኪ ምንአይንት ምዙጠንዉ የገባሀዉ😢😢
@abebakinfe2073
2 ай бұрын
ሚኪዬ ጀግና ተባረክ ሁለቱም ሴቶች ክፉ ባለጌ መተተኞች ናቸው
@RyfeVfggc
2 ай бұрын
እረ ሚኪ እራስህን ጠብቅ ምን ጉድ ናቸው በፈጣሪ
@T5Firefox
2 ай бұрын
ሚኪ እዴ እሱ ከሁሉም ይራቅ ይገሉታ ሁሉቱም በገዘብ ታውርዋል እኳን ካብቴኑን አተ ሚኪ ተጠቀቅ🎉
@rahma-743
2 ай бұрын
ሁለት ጉዶች የአላህምንጉድነዉእዳዉ እሚሀሀደዉ አር ወደየትእየህደንነዉ 😢😢😢😢😢
@AynalemTigashaw
2 ай бұрын
ድራጉ ተስማምቶታል የማርታ ደግሞ የሞያ ክብር ትላለች ክብረ ቢስ
@wxcfdz5872
2 ай бұрын
ሰይጣኗቸአላህሂደኩም😢😢
@Tesfanesh-bm9wu
2 ай бұрын
ሰለሞን እባክ ከኔዝህ ሰቶች መሀል ውጣ ራስህን አስመልጥ. ሚኪዬ የምር ጀግና ክፉ አይካክ
@አለምገራሚ
2 ай бұрын
ሁለቱም ሴቶች አይስፈልጉሁም ከሂወትህ አውጣቸው ልጆችህ ብቻ አሳድግ
@emebetawol
2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የዚህን የመሰለ እንኳን ለእራሱ ለሀገር የሚተርፍ እንደዚህ ሲጫወቱበት ፍትህ ሚኪ ለዚህ ጀግና ይገባዋል አንተም ሚኪ እራስህን ጠብቅ
@honeyhoney8185
2 ай бұрын
ሁለቱም ለህግ ይቅረቡ ሌቦች እሱን ወደቤተስቦቹ ቀላቅለው አለቀ ደም ገንዘብ የጠማቸው😢😢😢😢😢
@demwezeassefa5221
2 ай бұрын
መስተፋቅር አሰርታበታለች ሁለተኛዋ!አፈጮሌ ነች ሁለተኛዋ ዳር ሁና ስትመኘው የነበረ ሰው ነው ሁለተኛዋ ከባድ ነች! ብልጣ ብልጥ ነች የባሰ ሁለተኛዋ!
@demwezeassefa5221
2 ай бұрын
መስተፋቅር አሰርታበታለች ሁለተኛዋ!አፈጮሌ ነች ሁለተኛዋ ዳር ሁና ስትመኘው የነበረ ሰው ነው ሁለተኛዋ ከባድ ነች! ብልጣ ብልጥ ነች የባሰ ሁለተኛዋ! አፈ ጮሌ ነች ሁለተኛዋም ከባድ ነች! ያሳብዱሀል እባክህ ከቤተሰብህ ጋር ሂድ!አትታለል ነገም ይገሉሀል በእርግጨኝነት
@f-io7sj
2 ай бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
@etetewami9042
2 ай бұрын
።🎉🎉 ካፕቴን 2 ለቱም ሚስት አይሆኑህም።። የልጆችህ እናት ገንዘብ እንጂ አንተን አይደለም🎉🎉 ሐኪሟም በቁመና የገደለችህ ነች።።።ማደንዘዣ የምትሰጥህ ከመቆየት ልትገልህ ነው።።። እናት ስላሉህ ልጆችህ እሳቸውጋ ይሁኑ አንተ ሙሉ ጤናህን ስታገኝ።።። ከበተክርስትያን ፈጣሪን የምትፈራ ልጃገረድ በቁርባን አግባ።።። እነዚህን ገንዘብህን በሙሉ ተቀበል።።።ቤት ንብረት ትገዛበታለህ።።።እነዚህን አካባቢአቸው እንኳ እንዳትገዛ ቤት።። እራቃቸው ይገሉሀል በፈጣሪ።።።።።።
@rozaragasa9518
2 ай бұрын
Pls dubartootaa kana jireenyaa mucaa kana keessaa baasii hin ta.anif maali kuuni balgooni😢😢😢rabbii nuu olichii atti
@hanimuhammad3753
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሚኪዬ ጀግና ጀግና 🎉❤🎉❤
@Merrychalai5z
2 ай бұрын
Mn ayinet marz setoch nachu be geta hoyy mikiye thanks betam ahunim behone kenazi ersun yetbk esu lik new kumara new yetchawatubat so lost des yilal
37:14
የካፒቴኑ እናት ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ ። እናትና ልጅ በእንባ ተራጩ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 80 М.
46:40
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 127 М.
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
33:08
🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 183 М.
42:47
እልል...በገዛ እህቷ የታገተችው የሚሊየነሩ ልጅተገኘች ። ሚስጥሩ ይፋ ወጣ ሚሊየነሩን ሽባ አረጉት !!
Gojo Tube
Рет қаралды 123 М.
32:01
ሐረግ ( ክፍል 38)
ለዛ
Рет қаралды 299 М.
16:09
ገበሬ የሆነው ታዋቂው አርቲስት ቤቱን አስጎበኘን Seifu on EBS
AddisNet
Рет қаралды 9 М.
1:09:28
ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። የሁለቱ እህታማቾቾች ሚስቶች ማንነት ታወቀ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 180 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 105 М.
31:36
የአቶ ደጀኔ አስደንጋጭ ውሳኔ ። የካፒቴኑ 2ኛ ሚስት እህት ጉድ ተጋለጠ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 74 М.
Tigray Media Network ኑዛዜ ጀነራል ክንፈ ዳኘው //ሻዕብያ ይሕሸና ዝብል Dec 29, 2024
Tigray Media Network
Рет қаралды 1,2 М.
50:33
ድምፃዊት ሃለዋት ሓጎስ ዘብከያ ጉዳይ እንታይ እዩ
ALMO SHOW
Рет қаралды 10 М.
43:48
ኤርትራውያን በአዲስ አበባ ነብዩ ላይ ሆ በለው ተነሱ ምን ተፈጠረ PROPHET MENTESNOT BEDILU
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 8 М.
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН