ዳግም ልደት - ዮሐንስ ወንጌል 3:1-21

  Рет қаралды 3,853

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Aman Shalom - አማን ሻሎም

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 Жыл бұрын
ሁሌም ለወንጌል ቆመህ እየተጋህ ስለሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን በብዙ ይጨምርልህ አማን ወድሜ
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
የተወደድህ ወንድሜ አማን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ❤❤
@argashemugoromola471
@argashemugoromola471 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤
@NetsanetBehailu-wg5es
@NetsanetBehailu-wg5es Жыл бұрын
አማንዬ ተባረክ ከዚ በላይ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ፍቺ ያብራልህ።🙏🙏🙏🥰🥰
@nonnon4176
@nonnon4176 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሀ አማኒ❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
በዚ እድሜ እንዴት ነው ቃሉ የበራል ጌታ ኢየሱስ አሁንም በቃሉ እውቀት ያሳድግ ተባረክ 🙏በጣም ከፍቶኝ ነበር አንድም ሰው የለኝም ብዬ ብቸኝነት እየተሰማኝ ግን አሁን ሳዳምጥ ውስጤ በደስታ ተሞላ ክብር ልታረደው በግ ይሁን 🙏እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይቅር በለኝ አንተ ከኔ ጋር እያለ ብቸኝነት ስለተሰማኝ ማንም ባይኖረኝ አንተ ከኔ ገር ነህ ክብር ይሁንል 🙏❤️
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አሙ በእውነት በርቶልሃል ተባረክ! ተባርኬብሃለሁ!
@kulanimelkamu4341
@kulanimelkamu4341 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነዉ በሚገርም አገላለፅ ነዉ የገለጥከዉ ሰራ ቦታ ሆኜ ነዉ ያደመጥኩት ደጋግሜ እሰማዉለሁ ተባረክ ፀጋ ይጨምርብህ አማኔ ።
@banchikifle-m9t
@banchikifle-m9t Жыл бұрын
Amaneye! Tega yebzaleh! ❤❤❤❤
@MisuMisu-pr5hh
@MisuMisu-pr5hh Жыл бұрын
Amaniye gelata zemenihin yibariki❤❤❤❤❤❤❤❤
@hun__makeup_decor
@hun__makeup_decor Жыл бұрын
አማንዬ ፀጋ ይብዛልህ🥰🥰
@lydiagrant5958
@lydiagrant5958 Жыл бұрын
Amen
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 Жыл бұрын
Aman geta tsegawun abzeto yabezalk
@KideKido
@KideKido Жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርክ አጀትን በሚያርስ አገላለፅ ነው እምታስተምረው ተባረክ አተ ወስጥ ያለው ቃል ተቀድቶ እሚያልቅ አደለም 💐💐💐ሁሌም አስተምረን ያባቴ ልጅ 💐💐💐
@mihiretteshome-zf2lx
@mihiretteshome-zf2lx Жыл бұрын
አማኒ ጸጋ ይብዛልህ አንተ ብሩክ ነህ ❤
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 Жыл бұрын
Tebarek wendime tsega yibzalh wendime
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
GOD bless you and your family 🙏
@haregukiflezemo1252
@haregukiflezemo1252 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚያብሄር ላምላካችን ይሁን እግዚያብሄር ያክብርልነ
@KonjitiTizazu
@KonjitiTizazu Жыл бұрын
Amaniyeee Tebareki Tsaga Yibzalki❤❤❤❤
@zekariyasberehe6226
@zekariyasberehe6226 Жыл бұрын
Amaneye geta abezeto yebarekeh tenker bezu entebekalen berta
@Rehobote
@Rehobote Жыл бұрын
ወልካም አማኒዬ❤❤❤❤❤
@ArmeyYman-oh6ue
@ArmeyYman-oh6ue Жыл бұрын
Dod bless you!!!!
@lucyhabeshaone4136
@lucyhabeshaone4136 Жыл бұрын
God Bless you!!!!!!!!!!!!
@sanadubai2365
@sanadubai2365 Жыл бұрын
Amanu yibzalihi🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🫐🫐🫐🫐🫐🫐
@fikru-xe8iv
@fikru-xe8iv Жыл бұрын
ስለ ሥላሴ ብታስተምረን
@letaygebrmedihen
@letaygebrmedihen Жыл бұрын
አማን ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@abayineshayele9495
@abayineshayele9495 Жыл бұрын
Wow geta yibarekih Amaniye ❤❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Zadoro hulume asatemrei newo
@TurhamJesus91
@TurhamJesus91 Жыл бұрын
Bless you Amani
@kalebkebede1992
@kalebkebede1992 8 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@saratekle4858
@saratekle4858 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@dibooraa129
@dibooraa129 Жыл бұрын
አማን እግዚአብሔር አብዝቶ ፅገውን የብዛልህ ታባራክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
Amanu tebareke tsega yebezalehe🙏❤❤❤❤
@WondimagegnwogasoHarkiso
@WondimagegnwogasoHarkiso 14 күн бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ጨለማ ሀጥአትን ያመለክታል ብርሃን ደግሞ ኢየሱስን ወይም ብርሃንን ያመለክታል ኒቆዲሞስ ያልዳኔ ጨለማ ውስጥ ያለ ሰው መሆኑን ለማመልከት ነው ዮሐ ጨለማን የተጠቀመው 🙏🙏🙏
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ስወድህኮ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አማን፦ዮሐ1:13 እነርሱም ከእግዚአብሄር ተወለዱ እንጂ በሰው ልማድ አልተወለዱም ሲል፣ምን ማለት ነው?
@HabtamuwasihunNegash
@HabtamuwasihunNegash 2 ай бұрын
ከክርስቲያን የሚወለዱ ህፃናት ከሀጢያት በምን ይነፃሉ ? ::
@kenbonketema2020
@kenbonketema2020 Жыл бұрын
It's Ezekiel(Eze 36:24_27)bro,not Jeremiah. stay blessed ❤❤❤
@kidanewoldteferi5709
@kidanewoldteferi5709 Жыл бұрын
አማን ወንድሜ ዬሐ 1:11 ታዲያ ምን ማለት ነው የእርሱ ወደሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለነሱ የእ/ግ ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው ይላል ።አልተቀበልነውም አስቀድሞ ስለተወሰንን ነው የዳነው ካልክ ዬሐ 1:11 ላይ የተቀበሉት ናቸው የእ/ግ ልጆች የመሆን ስልጣን የተስጣቸው ወይም የዳኑት ይላል ?
@kidanewoldteferi5709
@kidanewoldteferi5709 Жыл бұрын
በነፃፈቃዳቸው የተቀበሉትና ያመኑት ናቸው የእ/ግ ልጆች የሆኑት ይላል
@girmatadele3130
@girmatadele3130 Жыл бұрын
እባክህ ጥያቄ ነበረኝ
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
Aman dimts yelewum eko
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
እረ አለው ከእራስህ ይሆናል😊
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
OK tebark ahun kefetelign lik endeleqekew silegebaw new enbi yalegn tebark berta❤
@AshenafiGurmu-l7q
@AshenafiGurmu-l7q Жыл бұрын
ውሀ የመጀመሪያውን ለደት or aminotic fluids ነው ይሄነው refers የሚያደርገው ኒቆዲሞሰ ከምን ነበር መጀመሪያ የተወለደው ? ከአባቱ እና ከእናቱ የዘር ፈሳሸ መወለድን ስለዚህ ኢየሱስ ይሄንን ታሳቢ አደርጎ ነው ስለ ዳግም መወለድን ወይም ከመንፈስ መወለድን የነገረው። ዳግመኛ የሚለው refer የሚያደርገው ከመንፈስ መወለዱን ነሲሆን የኒቆዲሞስ የመጀመሪያው ውልደት ከእናቱ እና ከአባቱ ነበር ማለት ነው ። ታዲያ ኢየሱስ ዳግመኛ ካልተወለድክ ለምን አለው?
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 10 ай бұрын
በዳግም ልደት "ከውሃ መወለድ" ማለት ውሃው aminotic fluid ነው ብለው የሚያምኑ እንዳሉ ይታወቃል። ይህ ትክክል እንዳይደለ ሂሳብ ነክ (mathematical) በሆነ መንገድ ማሳየት ይቻላል። ጌታ ኢየሱስ በቁጥር 3 እና በቁጥር 5 ላይ ስለ ዳግም ልደት ያወሳል። ቁጥር ሦስት ሰው ዳግም ካልተወለደ በቀር መንግሥተ ሰማይን ሰማይን ማየት እንደማይችል የሚገልጽ ሲሆን፣ በቁጥር 5 ላይ ደግሞ አንዱ ዳግም ካልተወለደ በቀር ወደ እግዝአብሔር መንግሥት መግባት እንደማይችል ያወሳል። ቁጥር 3 እና ቁጥር 5 ሁለቱም ያለ ዳግም ልደት የሚሆነውን ነገር የሚገልጡ ናቸው። ስለዚህ አቻ መግለጫዎች ናቸው። ዳግም ልደት ሁለተኛ መወለድን የሚያሳይ ሲሆን፣ ይህም ከከፍታው ከእግዚአብሔር ከራሱ በመንፈስ ቅዱስ መወለድ ነው። ዳግም ልደት ከመንፈስ መወለድ ከሆነ የመጀመሪያው ልደት ከወላጆች ከሥጋና ከደም ፈቃድ መወለድ ነው። ስለዚህ ህጻን በእናቱ ማሕጸን በሚኖርበት ጊዜ የሚኖረው aminotic acid ቁሳዊና የመጀመሪያው ልደት ክፍል እንጂ ከዳግም ልደት ጋር ሊመደብ የሚችል አይደለም። ስለዚህ ከውሃና ከመንፈስ መወለድ የሚለው ውሃው በማሕጸን ውስጥ የሚገኘው ፈሳሽ ነው ብሎ መውሰድ፣ የመጀመሪያው ልደት ክስተት ከዳግም ልደት መለኮታዊ ሥራ የሚቀላቀልና ቁጥር 3 እና ቁጥር 5 እንዳይጣጣሙ የሚያደርግ ነው። Tip:- እግዚአብሔር ልጅ እንጂ የልጅ ልጅ የለውም። እግዚአብሔር አባት እንጂ አያት አይደለም።
የዮሐንስ ራዕይ ጥናት ምዕራፍ 1:1-8 ክፍል አንድ
1:50:40
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 6 М.
ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን? ምን ማለት ነው 🤔
1:03:45
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 2,2 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
John Chapter 3 Discussion Part 1  with Pr. Bekele W/Kidan
26:22
Equip Media
Рет қаралды 26 М.
ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1
1:00:09
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 21 М.
አላወኳችሁም 🤔.... የሚቆረጥ ቅርንጫፍ? 🤔
4:25
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 11 М.
ጥምቀት ለድህነት አባቶች በሙሉ አምነውበታልን? ሙግት
1:41:01
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 3,7 М.