ሀሰተኛ የለም 🤔
1:21:38
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
7:54
2 ай бұрын
የኢየሱስ ህማማት
57:43
የዮሐንስ ራዕይ 5:1-6
53:30
የዮሐንስ ራዕይ 4:6-11
51:36
Пікірлер
@abedegu
@abedegu 4 күн бұрын
ሮሜ1:16 ተመልከት ታዲያ እግዚአብሔር ባልመረጠው ላይ መፍረዱ ኢፍታዊ ነዋ? ይህ ባሕሪው ነው?
@nigussiemengistu1025
@nigussiemengistu1025 5 күн бұрын
Yhe yenem tiyake naw Tebarek!!!
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f 6 күн бұрын
አቤት የጨለማ ህወት መዳኛ ቁርኣ በቻ ።
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f 6 күн бұрын
ለኣለም ሰይሆ የተላከው ለኢስራእል ብቻ ነው
@NatiChriteyan
@NatiChriteyan 11 күн бұрын
አማኒ ቀጣይ በአለባበስ ዙርያ ላይ ብሰራ
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😍❤😍
@GezahegnZewde
@GezahegnZewde 18 күн бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ መዳናችሁን ዕለትዕለት ፈጽሙ ስል ምንማት ነው? ምንድነዉ ዕለዕለት የምንፈጽሙ ?
@emebettesfamichel1848
@emebettesfamichel1848 19 күн бұрын
God bless you Aman🙏🙏
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 21 күн бұрын
አማንዬ ❤❤❤❤❤ ውድድ ነው የማደርግህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ።❤❤❤❤❤
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 29 күн бұрын
What a selfish fucking asshole you are. አንትን ነበር እየሰማን የነበረው።
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f Ай бұрын
አትልፋ ኢየሱስ እውነታ በቁርኣን አገኘን ።
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f Ай бұрын
ውሸትን ተውና ወደ ኢስልምና መንገድ ግባ።
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 Ай бұрын
ይህንን ትምህርትህን እንደገና ፈትሸው አማኒ
@argashemugoromola471
@argashemugoromola471 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EyobEshalo
@EyobEshalo Ай бұрын
ዕብራውያን 3 ⁸-⁹ ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት፥ አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።“ ¹⁰ ስለዚህ ያን ትውልድ ተቆጥቼ፦ ዘወትር በልባቸው ይስታሉ መንገዴን ግን አላወቁም አልሁ፤ ¹¹ እንዲሁ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ። ¹² ወንድሞች ሆይ፥ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤ ¹³ ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤ ¹⁴ የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤ ¹⁵ እየተባለ፦ ዛሬ ድምጹን ብትሰሙት፥ በማስመረር እንደሆነ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ። ¹⁶ ሰምተው ያስመረሩት እነማን ነበሩ? በሙሴ ተመርተው ከግብጽ የወጡ ሁሉ አይደሉምን? ¹⁷ አርባ አመትም የተቆጣባቸው እነማን ነበሩ? ሬሳቸው በምድረ በዳ የወደቀ፥ ኃጢአትን ያደረጉት እነርሱ አይደሉምን? ¹⁸ ካልታዘዙትም በቀር ወደ እረፍቱ እንዳይገቡ የማለባቸው እነማን ነበሩ? ¹⁹ ባለማመናቸውም ጠንቅ ሊገቡ እንዳልተቻላቸው እናያለን። ዕብራውያን 4 ¹ እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ። ² ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና፤ ዳሩ ግን የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር በእምነት ስላልተዋሐደ አልጠቀማቸውም። ¹¹ እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።
@gichila9132
@gichila9132 Ай бұрын
“እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።” - ሮሜ 16፥18
@gichila9132
@gichila9132 Ай бұрын
ልጅቷ ሃሳብዋ እውቀትን ለማስፋት በቅንነት በመሆኑ ውይይቱን ቀና አድርገዋለች፡፡፡
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Ай бұрын
Keep it up, Amanu ❤❤
@dawitabebe3274
@dawitabebe3274 Ай бұрын
Biruk neh❤❤
@Senait-Senait
@Senait-Senait Ай бұрын
❤❤❤❤
@zinumelak2385
@zinumelak2385 Ай бұрын
ድኛለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@kidanewoldteferi5709
@kidanewoldteferi5709 Ай бұрын
አማኒ እ/ግ ትግስትንና ፅናትን ሊያስተምረን መከራ በሂወታችን ያመጣል ብለሀል አልገባኝም በመከራ ሰዋችን ያስተማረበት ቦታ ብታሳየን? ያነበብጰው ክፍል ውስጥም የደረሰባቸውንም መከራ እ/ግ እንዳመጣባቸው አይናገርም
@AmanMediaOfficial
@AmanMediaOfficial Ай бұрын
@@kidanewoldteferi5709 “ወንድሞቹና እኅቶቹ ቀድሞም ያውቁት የነበሩት ሁሉ ወደ እርሱ መጡ፥ በቤቱም ከእርሱ ጋር እንጀራ በሉ፤ ስለ እርሱም አዘኑለት፥ #እግዚአብሔርም_ካመጣበት ክፉ ነገር ሁሉ አጽናኑት፤ እያንዳንዳቸውም ብርና የወርቅ ቀለበት ሰጡት።” - ኢዮብ 42፥11
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Aman jegena
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Ай бұрын
Amen tebarek
@belayassefa5221
@belayassefa5221 Ай бұрын
ከሃተኛ ነብያት ለይቼ አላየውም ፤ በጣም አሳፋሪ እና ንስሃ የሚያስገባ ሃጥያት ነው ። ፀጋ ይብዛልህ
@fikadukidane4463
@fikadukidane4463 Ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ በእግዚአብሔር ሥራ ላይ መተማመንህ ደስ ይላል ዛሬ በእ/ር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! መዳናችሁን ፈፅሙ ፣ዛሬ ድምፁን ሰትሰሙ ልባችሁን ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ! ሥራ የሌለው እምነት የሚለውን እንዴት ታስታርቃለህ?
@Capcut3255
@Capcut3255 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን ❤❤❤
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
ተባረክ የያቆብ መልእክት ምዕራፍ 2 ላይ በዝርዝር የሚለው ነገር አለ ያላመነ መልካም ሥራ ሊሠራ ይችላል አንተ ግን እምነትህ በሥራ መገለጡን ግለጥ እምነት ከሥራ ጋር ማለት ሰው አመነ ማለት የመንፈስ ፍሬዎችን ማፍራቱ ሥራው በተግባር እንደተገለጠ ይገልጻል ፍቅር ስንቶቻችን ሥራ ሆኖብናል እስቲ እራሳችሁን ገምግሙ ፍቅራችን እርስ በእርስ ጥሩ ነው ይህ በራሱ ሥራ ነው ፍቅር ያለው ሰው ንፍገት እርሱ ጋር ቦታ የለውም ፍቅር ያለው ሰው ሰላም ለሰዎች ይሰጣል ፍቅር ያለው ሰው ለሰዎች ደስታን ያመጣል። ፍቅር ያለፈበት ቦታ ሁሉ የደስታ ምንጭ ይፈጥራል ለአካባቢው እውነት ክርስትናችን ይህ አይነት ፍቅር አለው ? ፍቅር በራሱ ሥራ ነው ብዞችም ይህን ስለማንተገብረው ትምህርታችንም የተዘበራረቀ ይሆናል ፍቅር አያዳላም ይላል ፍቅር ሀብታም ደሀ ብሎ አይለይም። ሥራ ማለት ይህ ነው ፍቅር በራሱ ሥራ ነው በአፌ እወድሀለው ከምልህ ይልቅ በተግባር መውደዴ ይገልጣል እምነት ወደ መልካም ሥራ ይመራል የበጎ ሥራ መገለጫው እራሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@hanish4684
@hanish4684 Ай бұрын
ወደ ሮሜ 5 9፤ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
@hanish4684
@hanish4684 Ай бұрын
ወደ ሮሜ 5 5፤ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
@hanish4684
@hanish4684 Ай бұрын
ወደ ሮሜ 5 2፤ በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
@hanish4684
@hanish4684 Ай бұрын
ወደ ሮሜ 5 1፤ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
@yordiasgele6534
@yordiasgele6534 Ай бұрын
Tebareki🎉🎉
@zelalemdaniel3817
@zelalemdaniel3817 Ай бұрын
ጀግና አማን! እንዲህ በስልጣን ወንጌልን እየሰበክ ዘመንህ ይለቅ። ተባረክ!
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Ай бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድም አማንዬ ተባረክ ትክክል ነህ100%❤❤❤
@user-wz5sy5pk1y
@user-wz5sy5pk1y Ай бұрын
ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe Ай бұрын
ባጣም አእምሮሄን ለአዓተት ያህል ያስቆዛመ ጥያቄ ነበረ
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 Ай бұрын
ድኛለሁ! አማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ድነታችሁን ፈጽሙ የሚለው ምንድን ነው ? እስከመጨረሻው የሚጸና ይድናል የሚለውስ ?
@henoksocialized
@henoksocialized Ай бұрын
alhu
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo Ай бұрын
Ameeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ds8yf5ix2y
@user-ds8yf5ix2y Ай бұрын
🎉😊😊😢
@serawitterefe4505
@serawitterefe4505 Ай бұрын
🥰🥰
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Ай бұрын
than you ወንድማችን ኦርቶዶክስ ነኝ በጉጉት ነው ካንተ ምማረው😮 በክርስቶስ ላሉት ለሁሉም አስተምር ሓይማኖት ሳትጠቅስ!
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Ай бұрын
Tebarek🎉🎉🎉🎉🎉
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo Ай бұрын
Amuyee ❤❤❤staga Yibzalik ❤❤❤ tabarak ❤❤❤❤❤❤
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Ай бұрын
Dinitalewu Begeta.Ine Seriche Midinewu.Andimi Yelem
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 Ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ያብዛልህ❤❤❤❤
@christian-q3v
@christian-q3v Ай бұрын
We Lutherans believe the sacrament of the altar is truly the body and blood of Christ, and also that baptism regenerates. Ake, are you right regarding this, and Aman, repent regarding this from Ethiopian Evangelical church Mekaneyesus.
@AmanMediaOfficial
@AmanMediaOfficial Ай бұрын
@@christian-q3v repent? Seriously? You repent for believing like that, am from Baptist church
@christian-q3v
@christian-q3v Ай бұрын
@@AmanMediaOfficial Aman, my brother, how are you doing? I know you are Baptist, and I want to know where did your teaching of sacramental empty sign come from? Please do not take me wrong, Aman. I am not trying to offend you. I am just bothered for my people, including you, that Pentecostals, Baptists, and many Reformed traditions see the Sacraments as symbolic. If you are asking me to repent for believing in Baptismal regeneration and the real and substantial presence of the Lord's Supper, you know what you are saying. You are saying that the Patristic era, Medieval era, nearly all Church Fathers (Augustine, Ignatius, Justin the Martyr, Irenaeus, Hermas, etc.), the Nicene Creed, and all traditional Christianity-Catholic, Eastern Orthodox, Oriental Orthodox, Anglican, we Lutherans-are heretical. This means that only Reformed Baptists will be saved, since even Presbyterians believe that baptism regenerates the so-called elect. No, the Bible is clear on the Sacraments. Please understand it is a universal doctrine among the Church Fathers. Why do you guys disallow our people from the grace of salvation of Christ, which is gained from eating the very blood and body of the Son of God and being baptized by the triune God and being born again? I am sorry to Zwinglians. Please, please, please, from a loving heart, I beg you not to pervert the true Word of God. I love you, Aman
@christian-q3v
@christian-q3v Ай бұрын
@@AmanMediaOfficial Aman, my brother, how are you doing? I know you are Baptist, and I want to know where did your teaching of sacramental empty sign come from? Please do not take me wrong, Aman. I am not trying to offend you. I am just bothered for my people, including you, that Pentecostals, Baptists, and many Reformed traditions see the Sacraments as symbolic. If you are asking me to repent for believing in Baptismal regeneration and the real and substantial presence of the Lord's Supper, you know what you are saying. You are saying that the Patristic era, Medieval era, nearly all Church Fathers (Augustine, Ignatius, Justin the Martyr, Irenaeus, Hermas, .), the Nicene Creed, for iit says One batsim for remession of sin and all traditional Christianity-Catholic, Eastern Orthodox, Oriental Orthodox, Anglican, we Lutherans-are heretical. This means that only Reformed Baptists will be saved, since even Presbyterians believe that baptism regenerates the so-called elect. No, the Bible is clear on the Sacraments. Please understand it is a universal doctrine among the Church Fathers. Why do you guys disallow our people from the grace of salvation of Christ, which is gained from eating the very blood and body of the Son of God and being baptized by the triune God and being born again? I am sorry to Zwinglians. Please, please, please, from a loving heart, I beg you not to pervert the true Word of God. I love you, Aman
@christian-q3v
@christian-q3v Ай бұрын
@@AmanMediaOfficial Aman, my brother, how are you doing? I know you are Baptist, and I want to know where did your teaching of sacramental empty sign come from? Please do not take me wrong, Aman. I am not trying to offend you. I am just bothered for my people, including you, that Pentecostals, Baptists, and many Reformed traditions see the Sacraments as symbolic. If you are asking me to repent for believing in Baptismal regeneration and the real and substantial presence of the Lord's Supper, you know what you are saying. You are saying that the Patristic era, Medieval era, nearly all Church Fathers (Augustine, Ignatius, Justin the Martyr, Irenaeus, Hermas, .), the Nicene Creed, for iit says One batsim for remession of sin and all traditional Christianity-Catholic, Eastern Orthodox, Oriental Orthodox, Anglican, we Lutherans-are heretical. This means that only Reformed Baptists will be saved, since even Presbyterians believe that baptism regenerates the so-called elect. No, the Bible is clear on the Sacraments. Please understand it is a universal doctrine among the Church Fathers. Why do you guys disallow our people from the grace of salvation of Christ, which is gained from eating the very blood and body of the Son of God and being baptized by the triune God and being born again? I am sorry to Zwinglians. Please, please, please, from a loving heart, I beg you not to pervert the true Word of God. I love you, Aman
@mebrat-wi7ok
@mebrat-wi7ok Ай бұрын
❤❤❤❤
@abimmelech-kf9kp
@abimmelech-kf9kp 2 ай бұрын
ምንም Sense ከሌለው ልምምድ ከስሜታዊ ልምምድ እንድወጣ ካደረጉኝ እና ወደ ጌታ ይበልጥ እንድቀርብ ያስተማሩኝ ወንድሞች አንዱ ነክ አማኒ ፀጋ ይብዛልህ