#አደገኛ_ሴራ

  Рет қаралды 19,552

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 92
@FikreMaryam-u4e
@FikreMaryam-u4e 2 күн бұрын
ውድ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ መልካም የሕሊና ዕረፍት የምታገኙበት ጶም ይሁንላችሁ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ayak2273
@ayak2273 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አማላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ በርታልን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሀገራችን ሰላም ብትሆንና የስራ ዕድሉ የተመቻቸ ቢሆን ይሄ ሁሉ ልጅ የበርሀ እራት አይሆኑም ነበር እህታች እግዚአብሔር እባሽን ይብስልሽ ፀልይ ለእግዚአብሔር የሚሳናው የለም ነጋሽ ተባረክ ብድርህን እግዚአብሔር ይክፍልህ
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 2 күн бұрын
ትክክል፤ሰው መሆን አቅቶናል፤ሰው ዓለም ከምትሰጠን ብሔር ቀድሞ የተፈጠር ትልቅና ክቡር ፍጡር መሆኑን አቃለን፤ብሔርን አስቀደምን፤የሕሊና ውድቀት ማለት ይኸ ነው።እናሳፍራለን።አንድ ሕጻን ሲወለድ ብሔር የለውም ግን ሰው ነው የሚባለው እንጂ ብሔሩ አይታወቅም፤ቆይቶ ቆንቋ መናገር ይችላል፤ግን የሚናገረውም ቋንቋ የአካባቢውን ነው።
@NatanTada
@NatanTada Күн бұрын
አውነት ነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Күн бұрын
እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽን በሕይወት ትጠብቅልሽ የኔ እናት ስደተኞች እባካችሁ ከሀገር በበዓር አትውጡ ለቤተስብ ጠንቅ ነው 😢😢😢😢😢
@halakotsanga5191
@halakotsanga5191 Күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛ በጎናችን አለን::
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 2 күн бұрын
አቡነ መቃርዮስ በረከትዎ ይድረሰን እናመሰግነዋለን
@Jesusloves834
@Jesusloves834 2 күн бұрын
ካልተቸገረ ማንም ሰው ወዶ አይለምንም በተለይ የልጅ ነገር ያስጨንቃል እና ብንችል እናግዛት ባንችል እንፀልይላት ከዛ ውጪ አላስፈላጊ ትችት ብንተው ነገ እያንዳንዳችንን ምን እንደሚገጥመን አናውቅም።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Күн бұрын
አቡነ ባርናባስ እኔ እስከማውቃቸው ስጋ እንኳን ተመገቢ አይደሉም ለምን ይሄንን አወዛጋቢ ነገር ለመናገር እንደፈለጉ አልገባኝም።።።
@miserts7657
@miserts7657 Күн бұрын
Ayeeee ye aba bernabasen neger yemiyawuk yenager. Zare becha adelem Losangeles yenager.
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 2 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንኮን ለተቀደሰው ለሐያዋርያት ፃም በሰላም አደረሠን ቸሩ አምላካችን ፀሎታችንን ይቀበለን 💚💛❤🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወገኖቼ ያውኑ ጾም የነበያት ጾም ነው የሐዋርያት ጾም አይደለም የሐዋርያት ጾም ሰኔ ጾም ነው የማያውቁ እንዳይስቱ ።❤❤❤ብፁ አቡነ ማቃርዮስ በረከቶዎ ይደርብኝ ቆራጥ ምርጥ እውነትኛ አባት ናቸው
@sisaydesta-z9m
@sisaydesta-z9m 2 күн бұрын
ወንድማችን ስለ አገልግሎትህ ቃለሕይወት ያሰማሕ ነገር ግን በስሜት ይሁን በስሌት ማለትሕ ሚዛናዊ አይደለም ደግመው ሌላ ጥፋት ለመስራት እንዲዘጋጁ ያደርጋቸዋል እኚሕ ሰው ከዚሕ ቀደም በካናዳም እንዲሁ አሕያብንበላስ አይጥ ብንበላስ ምንም ችግር የለውም አያለ ሲያስተምር የኖረ ስለሆነ ስሜት የምትለውን ትተሕ በስሌት ያዘው ቤተክርስትያን አለቀላት ብለው የሚያስቡ ተደብቀው ከሚያደሟት ሰዎች አንዱ ወልደ ትንሳኤ ነው ።በቀጥታ ገለፀው
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 2 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@teddyGirma-n2x
@teddyGirma-n2x Күн бұрын
ብፁዕ አቡነ መቃሪዮስ እና መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ትክክል ነው የተናገሩት በዚህ የሚመጣ ካለ እና የዋለን
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 2 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@TemesgenAlene-c1m
@TemesgenAlene-c1m Күн бұрын
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አኀዱ አምላክ ወንድሜ ነጋሽ ከተሳሳቱ ይልቅ መልስ ብለን ያረገብነው ለነሱ አንተ እዳልከው ለነሱ የበለጠ ማስታውቅያ የሆነው እና አንተም አባቶች አነጋግረህ አሁን ያለፈ አልፈዋል ተመሳሳይም የባሰም ነገር ሊባል ይችላል እና ብዙ ትኩረት ባይሰጠው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ተዋህዶ አትበረዝም
@wosensime9612
@wosensime9612 2 күн бұрын
ነጋሽ እኔ አልገባኝም ማነው በስሜት የተናገረው? ደ/ር ዘበነ እኮ ስም አልጠቀሱም ግን ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስና ፍትሀነገስቱ ላይ ስለሚበሉና ስለማይበሉ ነገሮች የተፃፈውን ነው ያስተማሩት ማስተማርም አለባቸው። ምክንያቱም እንደአንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ አንተንም ጨምሮ ሁላችንም አህያም ሆነ ሌሎች ነፍሳትን መብላት ይቻላል በሚለው ኢንተርቪዩ ደንግጠናል።
@YosefebekeleAmed
@YosefebekeleAmed 2 күн бұрын
ገና ለገና ችግር ይፈጠራል ተብሎ የተሳሳተ ትምህርት ሲሰጥ አፍን መዝጋት ተገቢ አደለም መልስ የሰጡትን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጳጳዝ ስለሆነ ትምህርት ሲያዛንፍ ዝም መባል የለበትም
@eagle4452
@eagle4452 2 күн бұрын
በዘር እና በብሂር በጥላቻ የሰውን ስጋ እየበላቾ የ አህያ ስጋ መብላት ይቻላል አሉ ብላቾ ስትጩሆ ትንሽ አታፍሮም 😡 የትግራይ ኦርቶዶክስ በብሂር ሲገነጠሉ እንኳን እንደዚ አላወገሳችሆል መስቀል አንጠልጥላቾ ስታመነዝሮ ስትሳደቡ ሰውን አጋድማቾ ስታርዶ የምትውሉ በ አህያ ስጋ እንደዚ እረብሻ ታነሳላቾ 😡 እኔ እልም ያልኮ ኦርቶዶክስ ነኝ ከ ሊላ ሀገር ኦርቶዶክሱች ጋር ማምለኬ እምነትን መኖር እና ማስመሰልን ለይቺ እንዳውቅ አድርጉኛል 🚨አዲስ አበባ በውርጃ ስንት ህፃናት እያለቆ ነው እስኪ ለ እነሱ ጩሆ
@meazamehari4717
@meazamehari4717 2 күн бұрын
እኔ የመረለው አቡነ መርቆሪዪስ አይበላም ሲሉ መረጃ ያቅርቡልን የአኦሪትን ህግ ይለዪልን ዝም ብለው አይበላም ለአሁኑ ትውልድ አይሰራም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Күн бұрын
በቃ አንተ ወይ አንቺ ብይ ብዙ መምህራን ጥቅስ ጠቅሰው አስተምረዋል እሳቸው ጠቀሱ አልጠቀሱ የተጠቀሰው በቂ ነው መብላት የፈለገ ይብላ የመምህር ዘበነ ትምህርት በቂ ነው ላስተዋለው:: ሲጀመር ጥቅስ ባይጠቀስልንም አህያም ሆነ ሌላ ነገር እንዴት ይበላል???
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm Күн бұрын
ወይ የጀሰረ ፖለቲካ ፣ ጥቅሰ ምናምን ሰማጥፊ ዘረኞች
@TsegayeBekele-fe4hi
@TsegayeBekele-fe4hi 18 сағат бұрын
ነጋሸ ሰላም ካንተ ይሁን ሰልክሕን ላክልኝ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Күн бұрын
መዳንያለም ይቅር ይበለን በውነት
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Күн бұрын
መምህር በዘነ ያስተማሩት በመጀመሪያ አዳምጡ ቁርጥራጭ ቪዲዮ እየሰማችሁ አትደንፉ
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm Күн бұрын
ነጋሺ እባክህ ይህን አጥራልን ሌሎቹ youtuber ሮች ለኪሳቸው ብለው አባቶች እና ቤተክርሲያን ፈተና እየሆኑባት ነው
@TsegayeSete
@TsegayeSete Күн бұрын
በልዑል እግዚአብሔር ስም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ነጋሽ እንደት ነህ አንድ አባት የበጎች ጠባቂ የቤተክርስቲያናችን ሚድያ እያለ እግረኛው ሚድያም ሆነ በሌሎች ሚድያዎች ሄዶ እንደዚህ ይሄን ብሉ ብሎ መናገር ምን ይሉታል የሚድያው ባለቤት ተልኮው ምንድን ነው ስለሀይማኖትስ እንድጠይቅ ማን ፈቀደለት እንብላ ወይስ አንብላ ብሎ የጠየቃቸውስ አለ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@tobia283
@tobia283 2 күн бұрын
ዶ/ር ዘበነ ስም አይጠሩም መምህር ዘበነን ለቀቅ እሱ በደንብ ኦርቶዶክስን ምእመናን የሚያንፁ ናቸው
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 күн бұрын
እንዲንገሩልኝ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Күн бұрын
በትክክል
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
አንድ፡ ሰው፡ ተናግረ፡ ተብሎ፡ አትሸበሩ! ምስኪኖች፡ ኢየሱስ፡ ስለ፡ ምግብ፡ ግድ ቢለው፡ ኑሮ፡ ሳዖልን(ጳውሎስን)፡ መክሮ ይህን፡ ይብሉ፡ ነበር። ነገር፡ ግን፡ ቃሌን፡ ስበክ፡ ብሎ፡ ወደ፡ አሕዛቦች፡ ላከው!!!
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 Күн бұрын
Ayi badhaadhaa yihin kemiyay bigoted yishalewal. Yejaje shimagile sikebstir ende tiru nigigir Wesido bemisalenet makireb yawum yeOromo abatochin be ashimure yemisadeb huala ker dategnan ende misale makirebih, minyahil Oromonetihin gedilewu endasikeruh yasayal. Bedhaadhaa lij weldo mekene
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET 2 күн бұрын
ትክክል ነህ ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ይህ ሊሆን ግድ ነው ቃሉ አይሻር እነ ሆድ አምላኩ ጵጵስና በገንዘብ በጎጥ በቲፎዞ የተሾሙልን ጊዜ አልቆልናል
@fruitberhane6038
@fruitberhane6038 2 күн бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ስም አልጠሩም ያስተማሩት መፅሐፍ ቅዱስን ነው
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 2 күн бұрын
Absolutely true
@asfawgashe
@asfawgashe 2 күн бұрын
እሰቲ መምሕር ዘበነ የጠቀሱት ን ጥቅስ ንገሩኝ
@Sheger129
@Sheger129 2 күн бұрын
ግርም የሚለኝ ለዘመናት አሳ ደም የለውም እየተባለ ሲባል መቼ ነበር ደም አለው አይበላም የተባለው እሩቅ እኮ አይደለም እኝህ ውጊያ ውጊያ ብቻ አንደበታቸው ላይ የሚመጣ እንዋጋዋለን አሉ ምናለ መፅሀፍ ቅዱስ ጠቅስው ቢሞግቱዋቸው ስም አልጠላም ምናምን የምን አሽሙር ነው ? ደሞስ ሁሉም እየተነሱ ጊዜው አይደለም ላይ ነው እስኪ ጊዜማ ቢገዳቹ ቤቱን የንግድ ቤት ያደረገውን አፍንጫቹ ስር ያለውን ያዲሳባ ሀገረስብከት ስው እንደ እቃ ሲሽጥበት ምነው ድምፃቹ አይስማም?
@STAMA123
@STAMA123 2 күн бұрын
እኚህ ሰይጣን ይሻለናል ያሉ ናቸው መቃርዮስ ማለት እህእ ማንንም የመውቀስ.ሞራል የላቸውም
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm Күн бұрын
አላሉም ፖለቲካችሁን አቁሙ። በማረጋገጫ የትግራይ ተወላጆች አቡነ መርቆርዮስን ሰም አታጥፋ
@MeseretG.michael
@MeseretG.michael Күн бұрын
አንድ ጳጳስ መናፍቅ አዳራሽ ቢቆሙ ምን ልንል ነው በሚረባዉም በማይረባውም መንጫጫት ብናስተውልና ብንረጋጋ ይሻላል
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm Күн бұрын
የ youtube ብር ለቃቃሚዋች ገንዘብ ለመልቀም ብለው የአባቶች ሰም እየለጠፋ ብር ይለቅማሉ ፣ ጎትጉተው እያሰወሩዋቸው ለአባቶች ፈተና ሆኖባቸው
@amakelechweldgebrlel9162
@amakelechweldgebrlel9162 2 күн бұрын
እድሜ ከጤና ያድልህ
@tsegayebalcha9585
@tsegayebalcha9585 Күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ ስለ አቡነ ኤሊያስ ስለተናገሩት ጥቂት ልበልህ በጣም እማከብራቸው አባት ቢሆኑም ስለ ሹመት እና ስለ አገረ ስብከታቸው የማውቀውን ጥቂት ነገር ልበልህ የጀርመን እና አካባቢዋ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አቡነ እርአቆስ በአቡነ ኤሊያስ ነው የተሾሙት ሹመቱ እንዴት ነበር? ስለ አገረ ስብከት ደግሞ በአቴንስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከታቸው ናት ይህው ወደ ሰባት አመት ያህል ችግር ውስጥ ናት ችግሯንም ከስር መሠረቱ ጀምሮ ያውቁታል እስከ ዛሬ ችግሯ ሳይፈታ ይባስ ብሎ መከፋፈላችን ከሁለት ወደ ሦሥት አራት ግሩብ እየደረሰ ነው ስለምን ዝምታን መረጡ በቀጥታ እሳቸውን ስለሚመለከት ነው እና ጠይቀህ መፍቴ ቢሰጡልን ከልብ በሆነ መፍትሄ ??????
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
በኃይማኖት፡ ሽፋን፡ ጠብ፡ መጫር፡ የክርስትና፡ የቤ/ትያን፡ ራስ፡ የሆነው፡ ኢየሱስ፡ አላስተማረንም! መንግስትን፡ ጠላሁ፡ ብሎ፡ ወንጌልን፡ ለዘር፡ ጨዋታ፡ በአገራችን፡ አይቻልም፡ አንፈቅድም!!!
@abebechreda3470
@abebechreda3470 2 күн бұрын
እግረውኝው ሚዲያ ነው እንደዛ የተጠየቀው
@dhayniiicell
@dhayniiicell Күн бұрын
ከፈለጋችሁ ብሉ ለህሌናችሁ ታልቀፈፋችሁ አህያም ሆነ ውሻ በእይታም ያስጠላል እንኳን ሊበላ ይቅርና አሁን እኮ ተፈቅዷል ብሉ ቢባሉ አይበሉም ለምን?ስለሚቀፍ በግ በሬ ቢሆን በእይታ እራሱ ያምራሉ ንፁህ ናቸው።
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 2 күн бұрын
Volume
@TedyYade
@TedyYade 2 күн бұрын
ስለ ኦሮማያ ሲኖዶስ ጥቁር ለበሳቹ ተንጫጫቹ የትግራዩ ላይ ዝም ይህ ዘረኝነት አይደለም
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 2 күн бұрын
I leasn the interview of Abune Burnabas and he never mentioned about eating Donkey . However, I didn't like the media man the way he interview the Bishops. He is the one who mentioned about the Donkey not Abune Bernabas. Please let us stop this controversy.
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 2 күн бұрын
አቡነ በርናባስ የእሳቸዉን አካሄያድ በዉጪ ያዉቁታል ለምን ለማለባበስ ትሞክራላችሁ እዉነት ተናገሩ
@TenagneMoges-j7d
@TenagneMoges-j7d 2 күн бұрын
P/s volume
@abateararsa5603
@abateararsa5603 2 күн бұрын
ነጋሽ አባት ተብየውስ እውነት መብል አሳስቧቸው ነው? ስለሚቃጠለው ቤተክርስቲያን !እስከቤተሰቡ ስለሚገደለው ካህን ! ስለሚሰደደው ምእመን የመናፍቅ መፈንጫ ስለሆነው ጠቅላይ ቤተክህነት ማውራት መነጋገር አይቻልም ነበር ወይ ካንድ መነኩሴ ስለ መብል ያውም ስለስጋ ማውራት ምን ማለት ነው እውነት ለመናገር ይህን ማስተባበል ሰውየውን እንደመደገፍ ነው እምቆጥረው
@amaregurmu
@amaregurmu 2 күн бұрын
What about you?
@KetemaLove
@KetemaLove Күн бұрын
???????
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 2 күн бұрын
ሰው ጥራ ቢሉት አሉ ዘማሪ ፋንቱ የእሳቸውን ቁራጭ አትደርስም ደግመህ ዛሬ ስሟን እንደምሳሌ ስለጠራሀት ነው እሷ ማን ስለሆነች ነው እናውቃታለን እኮ ስራ በምትሰራበት ጊዜ ማተሚያ ቤት እቤቷ ተኝታ clock in አድርጉልኝ ብላ ሰዓት የምትሰርቅ ነበረች በዚያ ላይ ልጆቹ ሲሰሩ እሷ ለጥ ነበር የምትለው ማንም የመናገር ሞራል የላትም የሚያውቅ ያውቃታል ይቅርታ ሐጢያቷን ለማውራት ፈልጌ አልነበረም እሷ እንደምሳሌ የምትጠቀስ ሴት አይደለችም
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 2 күн бұрын
Please guys er kefft aff anhun. Thanks and God bless
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ::እንዲህ ለእውነት መኖር ነው::
@wosensime9612
@wosensime9612 2 күн бұрын
ካወራሽ በኋላ ሀጢያቷን ለማውራት ፈልጌ አይደለም ምን ማለት ነው? እባካችሁ እንደ አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ አደብ እንግዛ።
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 2 күн бұрын
እሷም ምንም አፍ የላትም​@@wosensime9612
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 2 күн бұрын
​@@TigistDeneke-g6gእሷም አፋን መክፈት አትችልም ማንነቷን የሚያውቅ ሰው እንዳለ ታስብ እኛ ተራ ሰዎች ነን እሷ ታዋቂ ስለሆነች መጠንቀቅ አለባት
@amirsad4113
@amirsad4113 2 күн бұрын
ብጹዕ አቡነ በርናባስ ትክክለኛ የቤተክርስትያናችን መምህር ናቸው አቡነ መቃርዮስ የምህረተአብ አይነት ጩኅት ብቻ ነው የሞላቸው ተማሩ አረ በእመቤቴ
@asratabota6611
@asratabota6611 2 күн бұрын
እኔ የምገርመኝ ለምንድነው ትንሽ ነገር ኦርቶዶክሶችን ከጫፍ ጫፍ የሚያናጋቸው/የሚያንጫጫቸው?
@astertefera151
@astertefera151 2 күн бұрын
አንተ እራሱ በቤተክርድትያን ስንል ካለብህ የምቀኝነት መንፈስ ውረድ ሚድያ ለሁሉም ነው ሲጀመር እሳቸው ለኢንተርቪ ሲጠሩ ይህንን ጉዳይ ይጠይቀኛል ብለው አልተገኙም ሲቀጥል ብሉ አላሉም ያሉት መፃፍቅደስ ላይ ይህንን ብሉ አትብሉ አላለም ነው ያሉት አጉል አስማሚ መስለህ ለየትዩብ ብለህ ነገርህም መርዝህን አትርጭ እግዚአብሔር ያቀረበልህን ብላ ውስጥ ትልቅ ምቀኝነት አለብህ ሰውን አታነሳሳ
@tsedaleworku4528
@tsedaleworku4528 2 күн бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ያስተማሩት ከ11ወር በፊት ነው ነገር ግን ላለንበት ሁኔታ ትልቅ መልስ ነው ።ለምን ነገር ትመዛላችሁ ሁሌ ቅን አስቡ ወንድምህን ተክለ ሃይማኖትን ከምትተርበው በግልፅ ለምን አትነግረውም ሳታውቀው አንተም እያጣላህ ነው ።
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Күн бұрын
የሚያሳዝነው እኮ አሁን ደርሰው አዛኝ የሚመስሉት በቀደም አሳማ አህያ ብሉ ተብለዋል ብለዋል ብለዉ እራሳቸው ኡኡኡ ብለዉ ዛሬ ደግሞ ፃድቅ ፃድቅ ያጫዉታቸዋል ሆሆሆሆ
@asfawgashe
@asfawgashe 2 күн бұрын
ውድ ወንድሜ በዚህ ጉዳይ ባቀረብካቸው ሁለት ፕሮግራሞችህ ባህሪህን አስተውለኸዋል ራስን መግዛት ፍቅር ትህትና እምነት ... 2ተኛ ጴ በዚ ለካ ቤተክርስቲያን ጠባቂ እንዳላት ካመንክ እግዚአብሔር በወጀብና በአውሎ ውስጥ መንገድ አለው የሰው ልጅ የዳነው በክርስቶስ ደም እንጂ በጴጥሮስ ሰይፍ አይደለምና ወደጽሞናህና ወደማስተዋልህ ተመለስ ደግሞ ጠንካራ ምግብ ግን መልካም እና ክፉን ለመለየት በስራቸው የለመደ ለቡና ላላቸው ለፍጹማን ሰዎች ነው ዕብ 5: 14 ፋንቱ እኮ ዘማሪ ነች መምህር ዘበነ ስለተናገሩት ብቻ ልክ አቡነ በርናባስም ስለተናገሩት እውነት ወይም ሀሰት አንተም ስለፈለክ እውነት አይሆንም ትክክል ግን እውነት ግን እምነት ግን እግዚአብሔር ነው አምን
@asfawgashe
@asfawgashe 2 күн бұрын
(አሜን)
@frehiwet7809
@frehiwet7809 2 күн бұрын
ግን እኮ መስቀል (ማዕተብ) አንጠልጥሎ የሰው ሥጋ ጠብሶ ከመብላት አህያ መብላት አይቀልም? እን ወርቁ አይተነው እኮ የሰው ሥጋ ጠብሰን በዳቦ እንብላ ብለው ነበር።
@Mekiy690
@Mekiy690 Күн бұрын
አቤት ፍርሀታችሁ ልክ አጣ እውነትን ከያዛችሁ ለምን ይህን ያህል ትፈራላችሁ ? ቤተ-ክርስቲያን አትፈርስም ትላለህ ህንፃ እኮ ነው ለምን አትፈርስም ? እውነትን እስካላስተማራችሁ ድረስ በየቀኑ ነው የምትጠፉት።
@wechecha
@wechecha Күн бұрын
አቡነ ባርናባስ ቤተክርስቲያኑዋ ያህያ ሥጋ ብሉ ትላለች አላሉም..... ባልተባለው ነገር መፈለግ
@aliannan9776
@aliannan9776 2 күн бұрын
አሁን አንተ ምህመኑን ከ ቤተክርስቲያን እንዲ እንዲርቁ ነውኮ እየሰራክ ያለከዉ ለቤተክርስቲያን የተከምክ መስሎክ 🤔
@TenagneMoges-j7d
@TenagneMoges-j7d 2 күн бұрын
Tedebabso kemiker endih sihtetachinn tenegagiren binfetaw ayishalm ?
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 күн бұрын
ብር ለመስራት ይሩጥ እንጅ
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 күн бұрын
@@TenagneMoges-j7dምንም ስህተት የለም :
@aliannan9776
@aliannan9776 2 күн бұрын
@mizanyalew1474 በጣም አሳፋሪ ልጅ ነው የይቱብ ብር ከ ቤተክርስቲያን በለጠባቸዉ
@Girmamulugeta-c7m
@Girmamulugeta-c7m 19 сағат бұрын
ውድ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ መልካም የሕሊና ዕረፍት የምታገኙበት ጶም ይሁንላችሁ
@KetemaLove
@KetemaLove Күн бұрын
?????
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 6 МЛН
አባታቸው ስላልሆነ አጠገብሽ አታስደርሺው
12:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 14 М.
#ታቦት_አይወጣም #ሰንበት_ተማሪዎች_ካልፈቀዱ_ከባድ_ነዉ @NEGASHMEDIA
1:10:59