የ"HIV" ውጤቱ ይፋ ሆነ! || "HIV" ያልበገረው ለፍቅር የተከፈለ ልብ የሚነካ ታሪክ // @erq-maed-TV

  Рет қаралды 65,726

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 263
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Ай бұрын
የ"HIV"ዉ ውጤት ይፋ ሆነ! "HIV" ያልበገረው ለፍቅር የተከፈለ ልብ የሚነካ ታሪክ ጓደኞቼ እንዳያገሉኝ እውነታውን ደበኳቸዉ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000163361772 ስልክ 0910974780
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr Ай бұрын
demo.stamer.egizihabar yasbeshewun..yasakaleshe enatishenen...yimarelehe
@EyuAbby
@EyuAbby Ай бұрын
በጣም ይቅርታ እንዳልክ ታሪኩን መጨረስ እየፈለኩ በየሰከንዱ ንፍጥዋን ወደ ውስጥ የምትስብበት ድምፅ በጣም ይረብሻል ና ሳልጨርስ ትቼዋለሁ ባንተ ግን በጣም አዝናለሁ እስቱዲዮ ውስጥ ሶፍት እንዴት አታዘጋጁም ከዚህ በፊትም በተመሳሳይ ሁኔታ ያንተን ሾው አቁዋርጫለሁ
@ToybaEndeis
@ToybaEndeis Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ቱበሳቅየለሁም​@@EyuAbby
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ውሃና ወረቀት ማቅረብ ማንን ገደለ? ኸረ እፈሩ በናታችሁ ምንድነው እንደዚህ ስግብግብ መሆን? እጇ ፊቷ በዕንባና በንፍጥ እየተሰቃየች ቁጭ ብለህ ታያለህ? ወይ ኢትዬጵይ ደም ነው እኮ የምታፈሉት በብዙ ነገር። አንድ ብርጭቆ ውሃ ማንን ገደለ?? እሱ እራሱ ያረጋጋት ነበር ይቅር ይበላችሁ አንተ ብቻ አይደለህም ጠቅላላ አንድ ናችሁ።😮
@natzretyetbarek4937
@natzretyetbarek4937 29 күн бұрын
​@@EyuAbbyእንዴ እጁዋ ጋር ሶፍት ይዛ የለ
@elhandle-t4
@elhandle-t4 Ай бұрын
እንዳልክ እባክህ ሰው ኢንተርቪው ስታደርግ ሶፍትና ውሃ አዘጋጅ
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 29 күн бұрын
ሰፖርት የምታደርጉት ትመስላላችሁ አስተያየት ስትሰጡ በቀን ስንት ሰው እንደሚያስተናግዱ ብታውቁ ጥሩ ነበር😊
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 28 күн бұрын
ቃልየ ነጻ በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ በትልቅ ነገር ይካስሽ እናትሽን አላህ ያሽርልሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@rahwaglibanos2870
@rahwaglibanos2870 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት የልጅሽን ወግ ማእረግ የምታይ አላህ ያድርግሽ ልጅሽም እንደምታኮራሽ በፈጣሪ እምነት አለኝ አላህ ይጠብቃቹ 🤲
@rahwaglibanos2870
@rahwaglibanos2870 Ай бұрын
እንዳልክም ተባረክ የሶፍቱን ነገር ግን ???
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j Ай бұрын
አይዞሽ አሏህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ይላል ጌታችን አሏህ አብሽሪ ነገም ሌላ ቀን ነው
@lovetube9672
@lovetube9672 Ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ አንቺ ጠንካራ ነሽ ደግሞም HIV በጣም normal በሽታ ነው ስንቱ በካንሰር እየተሰቃየ ነው ብቻ ከናትሽ ጎን መሆንሽ ደስ ብሎኛል ትልቅ ደርጃ ላይ ኢደማይሽ አልጠራጠርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ከካንሰር በጣም በጣም ኤች አይ ቪ ይሻላል ስንቱን በቁም ጨርሶ ለሞት ይዳርጋል ይሄስ መዳኑቱን እየወሰዱ መኖር ይቻላል
@lailamehari3800
@lailamehari3800 Ай бұрын
እውነት ነው ይኖራል እኔ ብዙ ሰው ኣውቃሎህ 20,16 ከዛም በላይ የሆናቸው።መድሃኒቱ ብቻ በትክክል መጠቀም ነው ፣ስለ ሰው ወሬም ኣትጨነቁ ለሳምንት ኣውርቶ ይተዎዋል።
@tiz59905
@tiz59905 Ай бұрын
​@@እረህመት-ዘ5ተይሻላል የሚባል በሽታ የለም 🙅‍♀️እግዚአብሔር ይጠብቀን HIV ቢሆን ያስጠላል ሰው ያገልሻል በዛላይ መዳኒቱ ጥሩ ምግብ ይፈልጋል መዳኒቱን የሚወስዱ ሰዎች ያስታውቃሉ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
@tiz59905 የበሽታ ጥሩ ባይሆንም እንደ ከካሰር ይሻላል ሳይታወቅ ሰውነትን ጨርሶ ታክሞ እንኳ ለመዳን ከባድ የሆነ ነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
@tiz59905 የህመም ጥሩ የለውም ግን በዚህ የተያዙት እየወሰዱ ምንም አልሆኑ ያልወሰዱትም በጣም አይፋጠንም በካንሰር ግን ሳይታወቅ ውስጥን ጨርሶ ሰመታከም በቀላል ብር አይታከም ታክሞ አይድን ተሎም ያፋጥናል ሁሉም ህመም አላህየ አያድርስ ነው ግን እንደ ካንሰር ከባድ የለም በሱ ቤተሰቡን የተነጠቀ ብቻ ያውቀዎል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
አይዞሽ መድሀኒቱን እየወሰድሽ እንደማንኛውም ትኖሪያለሽ አይዞሽ
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
Hlv አሁን ላይ በሽታው መዳኒት አለው ገዳዩ ካንሰር መቼ መዳኒት ተገኘለት ስንት ሰው እያለቀ ነው ጀግና እናትና ልጅ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ነፍሱ አይማርም የተረገመ ሰዉ ነው የልጁቷ አባት ፣ ቢሞትም ፈጣሪ ይጠይቀው ፣ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
@Fetiya224
@Fetiya224 Ай бұрын
ያ አላህ ያንተ ቀን አይቆይም አይመሽም ጌትዬ ያሰበቸውን ሙላላት ለእናቷም እድሜ ላንተ የሚከብድ ነገር የለም ለሰው እንጂ ጤናዋን ሰጣት ያረብ ደስስስስስ ሳይላት አትግደላት የልጇን ሰኬት ሳታሳያት አትግደላት ያረብ ያረብ ያረብ 🤲🤲🤲
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 26 күн бұрын
ያረብ
@NetsanetFulle
@NetsanetFulle Ай бұрын
እመብረሀን ትማራት የሚጥል በሽታ የአየር አጋንት ነው ንሠሀ ገብታ ፀሎት እያደረጋቹ ፀበል ትጠመቅ ትድናለች አይዞሽ በርቱ
@AshuAshu-mb5qm
@AshuAshu-mb5qm Ай бұрын
በጣም የሚአሳዝን ታሪክ ለመጨረስም ይከብዳል ግን ሶፍት ለምን አታዘጋጁም??
@RabiyaMohamed-zn3tu
@RabiyaMohamed-zn3tu 26 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አብሸሪ አላህ አይተውሽም የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MMasarat-th6xm
@MMasarat-th6xm 29 күн бұрын
😢😢😢😢 ተመስገን ተመስገን ተመስገን አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 27 күн бұрын
ጀግና እናት ለልጇ የተከፈለ ነው እግዚአብሔር ይጥብቅሽ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Ай бұрын
ቃልኪዳን አይዞሽ ከኤችአይቪ የባሰ በሽታ ካንሰር ኩላሊት ስካኳር አለ አይደል ጸበል ሲመችሽ ሂዲ በሽታ ሁሉ የክፉ መንፈስ ነው አትጨናነቂ መዳኒቱን በአግባቡ ሃኪም በሚያዝሽ ተከታተዬ
@ekramabrar9877
@ekramabrar9877 Ай бұрын
ሆ ልጅቷ እኮ ነፃ ናት😊
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 Ай бұрын
kal eko tenena nech
@SelamTamru-p9m
@SelamTamru-p9m 26 күн бұрын
Netsa eko nech yemin medanit new yemitiwesdew negative min endehone atakum ende
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ልጅ ከፊት ለፊትሽ ብሩኽ ቀን አለ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ በርትተሽ ሂወትን አሸንፊው ሂወት ውጣ ውረድ ናት ❤❤❤❤❤❤
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 Ай бұрын
አቶ ሰይድ መሐመድ በጣም መልካም የተቸገረን አይቶ የማያልፍ የሚረዳ ሰው ነው በልብስ ስፌት ፋብሪካው ብዙ ችግረኞችን ይዞ የነበረ መልካም ልበ ቀና ሰው ነው
@TeshaleTirfe
@TeshaleTirfe 25 күн бұрын
እግ/ር አይጥልም ቃል አይዞሽ ጠንከር በይ ጀግና እናት አለችሽ
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Ай бұрын
እንዳልክ ግን ምን አይነት ልብ ነዉ ያለክ እዉነት መድረክ ነዉ❤❤❤❤❤
@alembelda8414
@alembelda8414 Ай бұрын
አይዞሽ :የኔ :እህት: ሁሉ:ነገር: ያልፉል :አረ ምንድነዉ ሶፍ ብታቀርቡ: ሶፍት ሶፍት ሶፍት
@a20mas18
@a20mas18 5 күн бұрын
እግዚአብሔር እናትሺን ይጠብቅልሽ አይዞሽ❤❤❤😢😢
@adgamachu295
@adgamachu295 Ай бұрын
አይዞሽ እናቴ ጌታ እድሜ ይሰጥሻል የልጅሽንም መጨረሻ ታያለሽ እየሱስ ጌታ ነው
@sadoetayegulilat8118
@sadoetayegulilat8118 28 күн бұрын
አይዞሽ HIV ምንም ማለት አይደለም እህቴ ይሄ የዳቢሎስ በሽታ ነው እህቴ ንስሀ ገብተሽ እየሰገድሽ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሄር ሀያልና መሀሪ ነው አይዞሽ ትድኛለሽ።
@GentiZelalem
@GentiZelalem Ай бұрын
የምር ብዙ ታሪክ አይቻለሁ እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ቃልዬ የምር እናትሽን ታሰደሰቻታለሽ ለናትሽም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ከዚህ በላይ ጠንክሪ እንዳልክ የምር የምትገርም ሰው ነህ የማቱሳላትን እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የሰንት ሰዋቸ ሒወት ታደክ የርቅ መአድ ኑሩልን
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ Ай бұрын
አሁንም ፀበሉን ቀጥይበት መድሃኒቱን ሳትተይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ። ❤
@sayataddis8371
@sayataddis8371 29 күн бұрын
ሳትጨርሱ የምትኮምንቱ ሰዎች ግን ልጅቷ እኮ HIV የለባትም ነፃ ነች 😂 ምናለ ግን ሙሉ ቪድዪ ብታዪ ፣ የቲክቶክ ጀነረሽን ሁላ 🎉
@የከሪማእናት
@የከሪማእናት 28 күн бұрын
በጣሞ
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 28 күн бұрын
እኔ እራሱ ኮሜንት አምብቤ ደንግጨ ነበር ነጻ መሆኗን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ የኔ ቆንጆ አላህ ለትልቅ ነገር ያብቃሽ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 26 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ነፃሆነች እናትየዋንም አላህ ያሽራት
@yordanosmulu683
@yordanosmulu683 16 күн бұрын
አሱዋ በጣም እድለኛ ነች ነፃነች እኔ እንደሱዋ በጣም በችግር ባይሆንም ያደኩት hlv ግን በውስጤ አለ በዚ ዙሪያ ምንም አልተሰራም ምክንያቱም እንደሌላው ሰው ማግባት መውለድ እንደልባችን አንችልም እኛ የቁጥር ሟሟያ የሆንን ይመስለኛል ህይወት ትርጉም ከሌለው ከባድ ነው 😢
@DejeneTirfu-z8r
@DejeneTirfu-z8r Ай бұрын
እግዛቤሔር ይጠብቅሽ ቀጣይ ዘመንሽን አሁን ብዙ የሚያበላሽሽ ሰለሚመጡብሽ እራስሽን ጠብቂ
@Mee-y7s
@Mee-y7s Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ልጅ ሁሉም ለበጏ ነው ጌታ ይረዳሻል ተባረኩ😍💕🫶🏾
@Rihana-wq6tg
@Rihana-wq6tg Ай бұрын
የኔ እናት ምህረቱን ይላክላቸው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@amentube2416
@amentube2416 Ай бұрын
አይይይይ መከራ አይዞሽ የእኔ እናት ጠንካራ ነሽ በርቺ
@BelayAyalew21
@BelayAyalew21 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከዕድሜሽ በላይ መሸከም የማትችይውን ችግር ነው ተሸክመሽ ያለፍሽው ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል። እንዳልክ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አንዳንድ የማይጠየቁ ጥያቄዎችን እትጠይቅ ለእንግዶች ክብር ስትል በየመሃሉ ስልክ አትነካካ።
@kalkidan745
@kalkidan745 29 күн бұрын
አይዞን የኔ እናት ሁሉም በጎ ይሆናል እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትድረስላችሁ እሷ ትዳብስልን🙏❤🙏
@kongittesema5159
@kongittesema5159 Ай бұрын
እባክህን ወንድማችን ሰዎችን ስታቀርብ ብትችል ውሃና ሶፍት ባትችል ሶፍት ለማቅረብ ሞክር
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon Ай бұрын
ቃል ኪዳን በርቺ አይዞሽ እግዚያብሄር ከአንቼ ጋር ይሁን አንዳንዴ መከራ ሲበዛ ለበጎ ነው በርቺ !!!
@Akielsa
@Akielsa 28 күн бұрын
እናቷ አጠገብ ሆና ነው መማር ያለባት እድሉን ሀገር ውስጥ ያላችሁ ተባበሯት😢😢😢
@abelb5604
@abelb5604 Ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳሺ አይዛሺ በርች❤❤❤
@MartaEndale-q8t
@MartaEndale-q8t Ай бұрын
ስፍት ብተዘጋጃ ጥሩ ነው ወንዳም
@SolomonGebremeskel-r1x
@SolomonGebremeskel-r1x Ай бұрын
እንዳልክ እናመሠግናለን እንግዶችክም የነበሩት በጣም ልብ የሚሠብር ነው እግዚአብሔር ባንተ አመካኝቶ እንደሚደርስላቸው እተማመናለሁ ያንተንም ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ እንዲምረው በፀሎት እናግዛለን አንተም በርታ ብዙ አድካሚና አሠልቺ ሥራ ቢሆንም ግን በኢትዮጵያውያን በወርቃማ የእንባ ቀለም ተፅፎ ይቀመጣል ከልብ አድናቂም ተከታታይም ነኝ ቲጂንም በዚህ አጋጣሚ ለሷም ያለኝ ግንዛቤ ባንተ ልክ ነው ተባረኩ ሥጦታዎቻችን ናችሁ
@omnajat
@omnajat Ай бұрын
አላህ ያበረታሽ ግን ፊቶን ብሸፈነው ጡሩነበረ😢😢😢
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
ትክክል ለለጅቷ ጥሩ አይደለም ጓደኛም ያገላል እኮ
@abusualih16
@abusualih16 26 күн бұрын
​@@tigist9810 ሲጀመር ከበሽታው ነፃ ናት ምን አስደበቃት?
@MimiYomer
@MimiYomer Ай бұрын
Keep it up the great work 👍 you are amazing girl.
@MunaMarkan
@MunaMarkan Ай бұрын
አይየናት መከራ አይዞሽ የኔውድ ጠንካራ እናት እና ልጅ ናችሁ መዳንእንዳለ በፀበል እመኝ
@nardostekle8705
@nardostekle8705 Ай бұрын
እሰይ እከንኮን ደስ አለሽ እማየ
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክሩ ኣች አይቪ. በትክክል መድሀኒቱን ከተከታተለች ምንም አትሆንም አንቺ በርችና ተማሪ. ወገኖች ስለእግዚአብሔር ብላችሁ. እርድአቸው
@Mom-m5u
@Mom-m5u 29 күн бұрын
ቃልየአይዞሺ ጠካራልድነሺ ይህንንም ትወጨዋለሺ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Ай бұрын
😢❤ waaqayyoo gooftaan isiin wajjin haa ta'u ayizohachu barchi yene Ehet gobezinesh ❤❤❤
@tiruyatube705
@tiruyatube705 15 күн бұрын
አቤት እንዳልክ ፅናቱን ይስጥህ እኔ ያንተን ፕሮግራም ከዘጠኝ አመት ስከታተልህ ነበር እኔ በጆሮዬ ሰምቼ ስንቴ አልቅሻለው አንተ አጠገባቸው ሆነህ ችግራቸውን እያየክ እየሰማክ እንዴት ቻልከው እናትና ልጅ ጀግኖች ናቸው በጣም ነው እሚያዛዝኑት እኔ ቤት ቢኖረኝ አንድ ክፍል ብሰጣት ብዬ ተመኘው ግን የለኝም እንዳልክ ግን ምንኛ እድለኛ ነክ በማርያም ውይይይ ሰውን ማዳመጥ እራሱ መታደል ነው
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ቃልየ ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ቃልዬ ቆንጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤
@alemtizale8433
@alemtizale8433 Ай бұрын
I'm really Speechless, it's so sad! But I'm so proud of you and your daughter ❤️, you are amazing woman!! May God continuesley bless and protect you and your beautiful daughter!! Everything will pass, will get better. And will be just history...Yene konjo degmoo I promise you, definitely you will rech your dream you be successful and big person with Godwelling!!! Stay strong and do your best God will do the rest❤❤❤❤❤❤
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu Ай бұрын
በርቺ❤❤❤❤❤
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey Ай бұрын
አይዞሽ መድህን አለም ይርዳሽ😢❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot 28 күн бұрын
የእኔ ብሩክ ቆንጆ አንቺ ገና አገር የምታነጋግሪ ባለሞያ ሆነሽ ለአገር ትሆኛለሽ የእኔ ውብ አይዞሽ
@serkalemmengistu2397
@serkalemmengistu2397 Ай бұрын
HIV አንዳአንዴ መንፈስ ይሆናል ጸሎት እና ፀበል ብትጠመቂ ትድኛለሽ
@N.at.79
@N.at.79 Ай бұрын
መድሃኒቱ አለመርሳት ጥሩ ነው
@FantayeTaddesse
@FantayeTaddesse Ай бұрын
ቫይረስ እንጂ መንፈስ አይደለም
@RehamAreu
@RehamAreu Ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅የባሰ አለው ይሄ የዩ ጩፋ ደብዳቤ መሆን አለበት 😂 ወስዳችሁ አስረጯት አ እግድህ 😂
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 25 күн бұрын
Ewunet new yedane sew buzu ale temesasayi new metalu mnamn
@N.at.79
@N.at.79 25 күн бұрын
@@tsedenyahailu1457 HIV መዳኒቱ ካልወሰዱት ህመሙን ቀስ በቀስ እያደገ ነው የሚሄደው ።ቫይረሱ ኣንዳንድ ግዜ ምልከቶች ሳይታይ ይቆያል ይሄ ማለት ግን ቫይረሱ መጨረሻ’ውን ወደ ኤድስ ነው የሚደርሰው ኣለቀ ከዚያም
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 Ай бұрын
አብሽሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሸለሽ እናትሽም ተኮረታለሽ
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew Ай бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር እርሱ መልካም ነው ይህ እንባን ያብሳል እርሱ ታማኝ ነው
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق Ай бұрын
አላህ ይገዝሽ ሀሳብሽን ምኞትሽ ያሳካልሽ. አይዞሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጣቸወ በጣም ይገርማል. ችገሩም ያልፍል በርች
@HanaHana-l3u
@HanaHana-l3u Ай бұрын
አሪፋ ነዉ አቀራረብህ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እህቴ ግን እንዳስተያየት እንዳልክ ወንድማችን ሶፋት ብታቀርብ
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 27 күн бұрын
ትኖሪያለሽ አይዞሽ
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 Ай бұрын
አይዞስህ ቃል ፈታርይ ይጠብክሽ እስቲ ለፍራኦል ሞስሳ ሸር አርጉ በናታችሁ ለልጁቱ ስትሉ በተለይ ልጅ ያላችሁ እርዶት የዛሬን እንጂ የነገን ማንኝቺንም አንክም ❤😢😢
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክየ ወንድምህ እንዴት ነው
@tgay5642
@tgay5642 Ай бұрын
እንኳንም ነፃ ሆንሽ የኔጀግና
@סלמוןאברה
@סלמוןאברה Ай бұрын
ምህረት ይላክልሽ ጠንካራ እናት ነች ወጣቷዋም በጣም የምትደገፉ ጕበዠ ተማሪ ነች
@abebazewde-t7h
@abebazewde-t7h Ай бұрын
ባንቺ አልፎላት ደስተኛ የሆነ ህይወት እንሚኖራቹ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔርን ብቻ የዢ ድንግል ማርያም ታበርታሽ ደሞ ጸበል ተከታተይላት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
የኔ እናት እይዞሽ የኔ ቆንጆ የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ ይተርፋል።ማናለ አባት ይሄን ሁሉ ውሽት ተሽክመህ ለምን የሰው ህይወት ማበላችት አስፈለገ? ይቅር ይበለኝ ጌታ
@WageyhSesy
@WageyhSesy Ай бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ማር
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Ай бұрын
እሠይ እንኳን ነፃ ወጣሽ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
እድሜህ ይርዘም ሳማዬ ሀገር ወዳድ ሀገር ለኔ ህዝብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisrakMulugeta-bk2fp
@MisrakMulugeta-bk2fp Ай бұрын
ወንድሜ ልጂቷ የስነ - ልቦና አማካሪ ቢያያት ይህ እንባ እንባ ብቻ እዳይመስልህ የወደፊት ሒወቷን ሊያበላሺ የሚቺል በቀለኛ የሚያረግ ወፍራም መርዝ ነው !!! ወንድሜ በዚህ እድሜዋ ሳቅን መደሰትን ታግሎ ማሸነፍን እሮጦ ከቺግር ማምለጥን የምትቺልበት ሐቅም እዲኖራት የተቻለህን እርዳት ከፈጣሪ ጋር !!!!
@A14Cell
@A14Cell Ай бұрын
ምን ሶፍት ሶፍት ትላላችሁ ልጁ ሚሊየን ችግር መስማት ለችግሩ መፍትሔ መስጠት ነዉ ስራዉ እናንተ ብቶኑ የቤተሰቦቻችሁን ችግር እንኳን ማዳመጥ አትችሉም ሶ ትንሿን ስህትት አትዩ እሱ ትኩረቱ ችግሩ ላይና መፍትሔዉን ነዉ ሰዉ ስትሆኑ እንዲ ነዉ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ቃልዬ አይዞሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ እናትሽም ያንችን መጨረሻ ለማየት ያብቃት😊❤
@abeabegaz5645
@abeabegaz5645 Ай бұрын
ግን ፊታቸዉን ብትሸፍኑላቸዉ ጥሩ ነዉ ብዙ ሰዉ ስለሚከታተለዉ
@Tame-h2g
@Tame-h2g Ай бұрын
እህቴ ተረጋጊ ኤችአይቪ በሽታ እርኩስ መንፈስ ነው ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ይሀቅሻል እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ወደ ፈጣሪሽ ተጠጊ
@YehalashetTefari-b4r
@YehalashetTefari-b4r 29 күн бұрын
ለጂቱ እኮ ነጻ ናት እናቲቱ ነት ፖዘቲቭ
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 Ай бұрын
ጌታ እየሱስን በማመን ለነፍስሽም ለስጋሽም መዳን ይሆንላችሆል
@tigistheiy
@tigistheiy Ай бұрын
አይዞኝ እህቴ ህይወት ትግል ናት ውዴ በርቺ ለናትሽ በርቺላት ታስፈልጊያታለሽ ስላሴ ካንቺ ጋር ናቸው ድህነት ጀግና ያረጋል ጀግኚ
@kadrakwt7613
@kadrakwt7613 Ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ይሄም ያልፋል::
@Mte-k2m
@Mte-k2m Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopaLove-wf7fp
@EthiopaLove-wf7fp Ай бұрын
አይዟቹ ፈጣሪ ታሪካቹን ይቀይርው🙏
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
አይዞሽ ኤች አይቪ መዳኒቱን በአግባቡ ከተጠቀማች አሞትም ካንሰር በሽታ ነው ከባዱ
@mmaserat
@mmaserat Ай бұрын
የኔዉድ እንኳን ደስ አለሽ
@RehamAreu
@RehamAreu Ай бұрын
አይዞሽ ነገር ግን መዳኒትሽን ተከታተይ ከዛ ላይ አደራ ሌላሠው እዳይበከል አደራሽን እራስሽን ጠብቂ ምን ያክል ከባድ እደሁ ታቂያለሽ እናም ለሌሎች ወገኖችሽ ጠቀቅ ብለሽ እደማንኛውም ሠው ኑሪ እህቴ እኔ ያክስቴ ልጅ እድሁ አስይዟት ሡዳን ሂዳ ስትኖር ታማ አባቴ ነው ካርቱም ድረስ ሄዶ ይዟት የመጣው ደሞ ድፍረቱ አብሮ ሄዶ አባቴጋ አብቅታ ሲያያት ከካርቱም ጠፍቶ እርፍ እሷም መታ ስትመረመር አጅሬ ደግጣ እዴት ሊሆን ይችላል ስትል ባሏ ሳከድ በፊት ሲከታተል እደነበረ ነገረን። አትክልት በደንብ ተመገቢ እህት አላህ ያሽልሽ 🙏
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
እንዳልክየ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤
@gigichernet80
@gigichernet80 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HalimaYemame
@HalimaYemame Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አይዞሽ
@amentube2416
@amentube2416 Ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ አታልቅሽ የ ኔ እናት የኔ እምባ ይፍሰስ አይ ልጅ መሆ የልጅ አንጀት😭😭😭😭
@kassarahel29
@kassarahel29 27 күн бұрын
አገልጋይ ከየት አመጣህው የጥንት ቃል
@kedyH
@kedyH Ай бұрын
በእዉነት እናታ ጀግና ናት። ከዚ በሽታ ጠብቃት ያሳደገቻት። እራሳ እንደሻማ እየቀለጠች እሳን ያበራች ❤❤
@asterakalu5842
@asterakalu5842 Ай бұрын
እንዴት ትሹ አታዘጋጁላቸውም እንዲህ ልጅቷ ተጨንቃ በልብሷ እንደህፃንልጅ ስትጠርግ አይንህ እያየ ፀጥ ትላለህ ሰግብግብ በጣም ያሳፍራል
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በጣም የሚያናድዱኝ ኢትዬጵያ አያፍሩም በሚዲያ ላይ ዝምብለው ሲመጡ? እንኳን ይሄ ሰይፉ የለውም ያንን ያህል ትልቅ ሾዎ እያዘጋጅ አፈር ብሉ ።እውነትም ስግብግብ ምናለ የሆነ ሶፍት ነገር ውሃ ብታቀርቡ። የምትችሉት ሰው ማስለቀስ የሰውን ቁስል መቀስቀስ በዚህ ማንም አይችላችሁም።አንድ ፕላስቲክ ውሃና የጠረቤዛ ወረቀት ታጣላችሁ በናትህ? እንዲህ ስሜታዊ ወሬ ይዘኽ መጥተኽ ባዶ ጠረቤዛ ላይ የምታስለቅሳቸው?? መቼ ነው ግን የኢትዬጵያ ወረኞች ስለሰው ማሰብ የምትጀምሩት????????
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Ай бұрын
እመቤቴ አሁንም ትጠብቅልሽ አይዞሽ እውነት ነው❤❤❤❤
@etaferahugetachewu-iz9gr
@etaferahugetachewu-iz9gr Ай бұрын
አረ ሶፍት
@anumakun1193
@anumakun1193 14 күн бұрын
ስልኳን
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ ።
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
ተመስገን❤❤❤❤
@saragetachew8191
@saragetachew8191 Ай бұрын
እንዳልክ ሶፍት መግዣ ልላክልህ አካውንትህን ላክልኝ ለመሆኑ ወንድምህ ተሻለው ውጤቱ ጥሩ ሆነ ?
@samrawitdagne-w6d
@samrawitdagne-w6d 9 күн бұрын
የውድ እህት ፈጣሪ ይርዳችሁ
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
ግን ለምን ወላሂ በጣም ያሳዝናል ያለበት እያወቀ ምናለ ያለባትን ቢገባ እኔ የሀገሬ ልጅ በስደት ካላገባሁሽ ይለኛል እኔ አልፈልገውም ለማግባት ጥሩ ልጅ ነው የሚመስለኝ ነበር ብዙ ጊዜ በስልክ ሲያስቸግረን ይቅርታ እኔ አንተን ልማግባት የምንችልበት ችግር ስላለብኝ ነው አልኩት HIV አለብኝ ስለው ጥሩሆነ እኔም አለብኝ ሲለኝ ደነገጥኩ እኔ ውሸቴነው የለብኝም ግን እሽባህ እያለብህ ልታገባኝ ነበር አልኩት እኔ ስለሱ አለበት ብየ አላወራሁም ስለተናደደ ለብዙ ሰው አለባት እያለ አወራ ኡይዞሽ ምድሀኒቱን ተከታተይ
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሺ ወዶችን ባናምን ጡሩ ነዉ በግደታ ቦታ ቀይመስመር ሊኖረን ይገባል በለቅሶ ጨረስኩ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 28 күн бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ቤት መጠለያ ይሰጣቸው
@wasney-sd1kl
@wasney-sd1kl Ай бұрын
ደስብሎኝል❤❤❤❤
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f Ай бұрын
አይ እራስ ወዳድ ወንዶች ጌታ ማስተዋል ይስጣቹ😢 ጌታ ሆይ ቤት ስጣቸው😢
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 23 М.
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
1:36:45
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН