ዳጊ /ሲም ካርድ/ እንደ ጥበቃ ሰራተኛ በመሆን ልዩ በጣም አዝናኝ ቪዲዮ ከቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 487,771

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 5 жыл бұрын
ሲም ካርድ እዬ በጣም ነው ቸምወድህ ለምን በለኛ በጣም ለሴት በተለይ ለእናቶች ደስ ክብር አለህ ጌታ ይባርክህ ተባረክ የኔ ፀባየ ሰናይ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ዳጊ ስማኝማ ሁሉም ወንድ ያለው ካንተ አለና በቁመት እሚልጡህን መልካም በማሰብ ብለጣቸው👍🏻
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ 😂😂😂😂😂👍👌👏👏👏 ሰላምየ ኣለባበስሽ ሳላደንቅ ኣላልፍም እኔም ሙሉ ቀሚስ የምትለብስ ሴት ደስ ትለኛለች ።
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው በራስክ የምትተማመን ጀግና ንክ
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 5 жыл бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ልጅ ሀሪፍ ትምህርት አለው በዛላይ ያስቃል😂😂😂😂
@abdooabdoo2260
@abdooabdoo2260 5 жыл бұрын
ክክክክ ያራት ልጅ አባት ነኝ ክክክክክክ
@daggimkassa779
@daggimkassa779 4 жыл бұрын
ዳጊ ምቶዱት እስቲ ላይክ
@ahlamtube5596
@ahlamtube5596 5 жыл бұрын
ዳጊየ በርታ የኔ ጀግና ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ይህን ልጅ ስወደው ሲም ካርድ
@MmOo-y9l
@MmOo-y9l 6 ай бұрын
Dagi. Ymechh❤❤❤❤
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
ዳጊዬን የምትወዱ እስቲ
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 5 жыл бұрын
ዳጊዬ ቆጆ ስወድህ ባይህ ባይህ አልጠግብህም
@mamaassefa4
@mamaassefa4 5 жыл бұрын
ዳጊ በርታ ተመችቶኛል ዋልኝ እና ሰላም እናንተንም እወዳችሁለው
@abentbirs3310
@abentbirs3310 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ ወይ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ባልና ሚስት ናቸው.እንዴ
@mamaassefa4
@mamaassefa4 5 жыл бұрын
Jamila ሳታዉቂ ከሆነ የጠየቅሽው አዎ አይደሉም ግን እያወቅሽ ከሆነ አይነፋም
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
@@mamaassefa4 ..እውንት..አላቅም
@mamaassefa4
@mamaassefa4 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 እሺ ማሬ
@فتحيهمحمد-ظ6و
@فتحيهمحمد-ظ6و 5 жыл бұрын
ይመችክ ምርጥ ሰው መልክቱ ደስ ይላል ላወቀበት
@አፀደየቄሱልጅ
@አፀደየቄሱልጅ 5 жыл бұрын
ሲምካርድ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ
@thetnatube
@thetnatube 5 жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ነው አሪፍ የምትሠረው
@freyteklay3303
@freyteklay3303 5 жыл бұрын
Eski dagi endene miwedew sew kale like this
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ ክክ ፈታ አደረከኝ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 5 жыл бұрын
ዳጊየ ምርጥ ልጅ ኮንፊደንስሕ ደሥ ትላለሕ በርታ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 5 жыл бұрын
ከታገሡት ሑሉም ያልፋል m p
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ምርጥ በርታ ጀግና ነህ ክክክክ ሚስቴ አሁን ነው የወለዳቸው ወይ ሚስኪን
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@abushmanche2050
@abushmanche2050 5 жыл бұрын
Dd
@serkalemkonjo7365
@serkalemkonjo7365 5 жыл бұрын
ዳጊዬ ውስጤ ነው
@MoMo-ou6wn
@MoMo-ou6wn 3 жыл бұрын
ስወዲኽ በርታ
@የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ
@የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ዳጊ
@የምንሀዘን
@የምንሀዘን 5 жыл бұрын
ወይ ይህ ልጅ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@senisolomon9635
@senisolomon9635 5 жыл бұрын
Er dagi fooooooo. Be sak. Gedelekegn. Hodo zemado
@zeharabintseid9767
@zeharabintseid9767 5 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጲያ ፍቅር ደሥታ ለሀገራችን
@etetewami9042
@etetewami9042 3 жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ክክክ ዳጊየ ጎበዝ ክክክክ 4ልጅ አሰቀምጠዉ😂😍
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 жыл бұрын
ዳጊየ ስወድህ ክክክክክ ምችት ይበልህ ባለ እጀራዋ ምሳ እኮነው ክክክክ
@restamferhad2230
@restamferhad2230 5 жыл бұрын
ዳጊን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@restamferhad2230
@restamferhad2230 5 жыл бұрын
wow rest
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
wowwww Abo yimechiki sm karidi
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 5 жыл бұрын
ዳጌ በርታ ዋሌ ቅዳሜ ከሠአቶች
@ሰአዳወሎወረባቦሰላም
@ሰአዳወሎወረባቦሰላም 5 жыл бұрын
ሱበሀነላህ የአላህ ስራ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ 5 жыл бұрын
ደጊ ምርጥ ያሰፋሬ ፈለ.
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ 5 жыл бұрын
ዳጊየ ሰላም ብለናል እንኮን ደና መጣችሁ
@zedeelove3944
@zedeelove3944 5 жыл бұрын
ዳጊ ጀግና በርታ
@giasbd6457
@giasbd6457 5 жыл бұрын
Wedijalwo berta yewedcha anbsa😘🙏
@InterSport-v7o
@InterSport-v7o 5 жыл бұрын
best show....specially selamawit ............... walem temchegnaleh
@AA-xs4gi
@AA-xs4gi 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ግን ብዙ ነገር የሚያስተምር የለውም እደኔ ያልተመቸው like
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 5 жыл бұрын
ዳግ የጥበቃ ስቃይ ብዙ ነው በጣም ያሳዘነኝ ቀበቶ የፈታ ሰውየው እንደት ቅን ሰው ነው
@sefahiredin4698
@sefahiredin4698 2 жыл бұрын
Aletayem alew
@mestwetyilma9286
@mestwetyilma9286 5 жыл бұрын
ይመችህ ካልጠፋ አማረኛ የምትለው ቃል ተመችታኝ አለች
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
ዳጊዬ በሰበቡ ዘጭ ብለህ ትበላለሀ ደሞ ሰዎቹ አዛ አደረካቸው እኮ ምችት ይበልህ።
@kifleasnakew7954
@kifleasnakew7954 5 жыл бұрын
Dagi betam nw yetemechehign abo michit yibelh yarada lij
@samsugsamsug4518
@samsugsamsug4518 5 жыл бұрын
ዳጊየ እንደት ዘና እንዳደረከኝ አጠይቀኝ በርታ
@Nesru23
@Nesru23 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@frehiwet1809
@frehiwet1809 5 жыл бұрын
Dagi ye ere fonka ligebalgn new mesel 👌
@ZahraZahra-oi8xx
@ZahraZahra-oi8xx 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@احفطامییارب
@احفطامییارب 5 жыл бұрын
Dagi harif naw brta
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
የ ምሳውን ወድጄዋለው ለኔም እደዚህ ጣፋጭ ምሳ የምትሰራልኝ ባገኝ ብዬ ተመኘው የመችህ ወድጄዋለው
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
ሰላምየ ፍቅር እኮ ነሺ አባቴ ይሙት ዳጊየ ምርጥ በርታ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 5 жыл бұрын
Wow, I never laughed so hard 🤣🤣🤣
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ዘና እኮ ነው የምታደርገኘ ሲሚየ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 жыл бұрын
ወይ ዳጊ ግን ድራማነው ወይስ ምንድነው የሰው ምሳ ግጥም እኔ በባለፈው ለርፍት ኢትዬጲያ ሄጀ ጓደኛየ የያዘሽውን ምሳ ርዳቱ የበላባትን አስታወስከኝ ሰው ልጠይቅበት የያዘሽውን ምሳ እያሳሳቀ ግጥም አድርጎ በላባት አንጀቶ ነውቁርጥያለ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😀😀😀
@oumererziku8612
@oumererziku8612 5 жыл бұрын
ለሰላም ለአገሬ ፍቅር ለወገኔ
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 5 жыл бұрын
እጀራው አማርኝ ባገኘሁት ጨርሸ እበላው ነበር
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 5 жыл бұрын
ወይ ስወደው
@Jellylamp0
@Jellylamp0 4 жыл бұрын
we love you dagi
@sepewobuxulo8089
@sepewobuxulo8089 5 жыл бұрын
Dage Iove you so muche
@HahaHahA-ot7ym
@HahaHahA-ot7ym 5 жыл бұрын
አድናቂህነኛ
@joncha4695
@joncha4695 4 жыл бұрын
Dgi abu yemcheshi
@mitikegoodblessyouali1232
@mitikegoodblessyouali1232 5 жыл бұрын
Well come 😁😁😁😁
@fatimaf8529
@fatimaf8529 4 жыл бұрын
ዳግየየ ወደድኩህ የውነት
@ሂዊስደተኛዋ
@ሂዊስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ዳጊየ ምርጤ ቅመም የሆንክ ልጅ ነክ
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@wajo_tube
@wajo_tube 5 жыл бұрын
አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል!! ገበሬው በአቅራቢያው ያለ ጃምቦ ቤት በቀን አረቄ በጃንቦ ይጨልጣል። አንድ ሌላ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ይጠይቀዋል " በዚ የስራ እና የምርት ሰዓት ግን እዚ መጠጥ ቤት ምን ታደርጋለህ?" ገበሬው ጭንቅላቱን እያወዛወዘ "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ይላል። ሰውዬው ወንበር ስቦ እየተቀመጠ ገበሬውን ይጠይቀዋል "ወዳጄ ምን ሆነህ ነው ንገረኝ፣ሲያወሩት ይቀላል" "እሺ ካልክ...!" ብሎ ገበሬው ይጀምራል "እሄውልህ ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ግብርና በብድር የሰጠንን ነጯን ላም እያለብኩ ነበር። አንድ እቃ እንደሞላው ግራ እግሯን አንስታ የታለበውን በሙሉ ደፋችው" "እሺ ግን ይሄ እኮ ታድያ ብዙ አያስከፋም ለዚህ ሁኔታም አይዳርግም "ይላል ሰውየው "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ገበሬው አሁንም ይተክዛል ...ጭማሪ አረቄም ያዛል። "እሺ ከዛስ ምን ሆነ" ሰውየው አለሳልሶ ለማረጋጋት ይጠይቃል ገበሬው እየጠጣ ንግግሩን ይቀጥላል " ከዛ ያው ግራ እግሯን ከ አንዱ ቋሚ ጋር አሰርኩት" "ከዛስ....?" "ከዛማ ድጋሚ ተቀምጬ ማለብ ጀመርኩ....በሌላ እቃ ሞልቼ እንደጨረስኩ ቀኝ እግሯን አንስታ ድጋሚ የሞላውትን እቃ ደፋችው" ሰውዬው ከት ብሎ ስቆ "እንዴ ድጋሚ?" ይለዋል ገበሬው አሁንም "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል " ይለዋል። "ከዛስ ምን አረክ?" ሰውዬው በጉጉት ይጠይቃል። "ያው ከዛ በጣም ተማርሬ ቀኝ እግሯንም ከሌላ ቋሚ ጋር አስሬ ማለብ ጀመርኩ...የሚያሳዝነው ይቺ የተረገመች ላም ይሄኛውን በጥንቃቄ እንደጨረስኩ በጭራዋ ደፋችው" "ያሳዝናል በእውነቱ "አለ ሰውዬው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ። "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ጭንቅላቱን በሃዘኔታ ይነቃንቃል አሁንም ገበሬው "ከዛስ?" ሰውዬው የገበሬው ችግር መጨረሻው አጓጉቶታል "ከዛማ ሌላ ገመድ ፈልጌ ስላጣው ቀበቶዬን ፈትቼ ጭራዋን አስሬ እንደጨረስኩ ሱርዬ ወለቀ፣በዝች ቅጽበት ሚስቴም ወደውስጥ እየገባች ነበር" "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።"😜 የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ
@የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ዳጊ❤❤👍😁
@እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ
@እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ 5 жыл бұрын
ሠላም እና ዋለልኝ ተነስተዉ ዳጊ በመሃላቸዉ ሲሆን የበኩር ልጃቸዉ አይመስልም ጋይስ ተሳትኩ እዴ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 5 жыл бұрын
*ኮንፊደንሱን ሳላደንቅ አላልፍም የምር በርታ*
@tumimah7177
@tumimah7177 5 жыл бұрын
khala surwe bsakiYfersali
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 жыл бұрын
አረፍ ነው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እረ ዳጊ የምግብ ፍተሻ 😂😂😂 40 መግረፍ 😂😂😂😍💝
@اسرارغامدي
@اسرارغامدي 4 жыл бұрын
Seyda) (2) are dagi ante endezehi comike neki are lashe ydeberali)😅😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkk
@ብረቴየማልጅብረቴ
@ብረቴየማልጅብረቴ 5 жыл бұрын
Weyy yhn lij telbey alwedewm😛😛😛
@KUNA938
@KUNA938 4 жыл бұрын
uphaaaa
@hagere4842
@hagere4842 5 жыл бұрын
"ኧረ ፀዴ ነው ። ሰውዬው ከብረት ነው እንዴ የተሰራው ?" "ውፍረት ቀንስ አይረንእኮ ነው እንደህ የሚጮኸው "ሌላ ቢጠፋ ሎሚ ግፋ ቢል ይኮመጥጣል
@jwusube5991
@jwusube5991 5 жыл бұрын
Wowww
@fikirehiwotgirma9072
@fikirehiwotgirma9072 4 жыл бұрын
@zinatzz4792
@zinatzz4792 5 жыл бұрын
ዳጊየ መጣህ በርታልኝ ውድድድድድድ
@davede15
@davede15 5 жыл бұрын
መጣው ?
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
አይ ዳጊ😀😀😀😀😀😀😀😀👌
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 5 жыл бұрын
ወይ ሲም ካርድዬ ው ዋው ስወድክ
@الحمدلله-ه4ه6ر
@الحمدلله-ه4ه6ر 4 жыл бұрын
ቁመን ብሎ ዝምልክ እደኔ
@samsonchild482
@samsonchild482 5 жыл бұрын
Weanchi sim card eski mobile lasgebashina liznanabish!!!Jockey !!!
@samira6797
@samira6797 5 жыл бұрын
ክክክ ሴምየ እኔም እግሊዝ ያነስረኛል
@hhhhu8462
@hhhhu8462 5 жыл бұрын
Woow dage
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 5 жыл бұрын
አቅብጠው ይልኩብናል እዝህ መከራችንን ያሳዩናል ከከከከከ
@tebebwba6897
@tebebwba6897 5 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ በጣም እምታስቀው ክክክክክ
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 5 жыл бұрын
YEZI LIJ CONFIDENCE YETEMECHEW SEW ISKI LIKE
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
ከከከከከ ስትረጋጋ እናወራለን ክክክክክ
@dubisatalkiye7712
@dubisatalkiye7712 5 жыл бұрын
Sijemer Ser’at yemibal eko ale ataekum enji. Sera ena keld andi lay aydelm.
@shhsgsgsi6699
@shhsgsgsi6699 5 жыл бұрын
Uyr
@tube3041
@tube3041 5 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍😂😂👍
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲ
@ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ
@ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ 5 жыл бұрын
በስሙ ደብር ይሳሙ
@KUNA938
@KUNA938 4 жыл бұрын
woow
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
ኢቢኤስ እንዴት ነው ዳጊ ቤተኛ ስለሆነ እንዴት ነው አንድ ወንበር ብትገዙለት....ቦታ አይዝም ብላችሁ ጭናቸው ላይ እያፈራረቃችሁ ማስቀመጡ ሼም ነው!
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 5 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍
@woendsenfikadu8784
@woendsenfikadu8784 5 жыл бұрын
Yameral
@merammohamed8324
@merammohamed8324 5 жыл бұрын
Weyi dagiy yetlik kiletam kkkk ewnethin new
@agvud8684
@agvud8684 3 жыл бұрын
tlk sew akbr sewn lemaznanat bleh atdfer bro ok
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@foziamohmad635
@foziamohmad635 5 жыл бұрын
Wwwwwwwoooo
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
ግን የሰዉን ንብረት ያለፍቃድ መግባት ብልግና ነዉ 👌
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН