ደጉ ዳኛና አሳዛኙ የፍርድ ቤት አጋጣሚ እንዲህም አለ Abel Birhanu

  Рет қаралды 68,241

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 78
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
በጣም አኔማ አሳቸው ቨድኦ ከማየቴ የተነሳ ደግነታቸው ያስለቅእሰኛል በጣም በጣም በጣም ደግ ናቸው 🙏🙏🙏 ለህፃናት አና ለአዛውንቶች ያላቸው ክብር የሚገርም ነው
@asterwolde2849
@asterwolde2849 Жыл бұрын
ዉይ በጣም እምወዳቸዉ ዳኛ ናቸዉ እግዛቤር የሳቸዉ አይነት ፍትህ አዋቂ ለኛም ይስጠን
@y.n5309
@y.n5309 Жыл бұрын
ይገርማል የነዚህ ሰወች ታሪክ የነፍስ ምግብ ነው አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ አቤል።
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እንደዚ ያሉትን ደግ ሠዎች ያብዛልን ክብር ለእኝህ አባት ከዚ በፊት አንድ ሀበሻ ቀርቦ ፈገግ እያሉ ሲያናግሩት ደስ ብሎኛል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
እኔም አይቻለሁ በጣም ፈገግ እያሉ ሲያናግሩት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 በጣም ከምር
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h Ай бұрын
አንዳንዴ ደግሞ እንዲህ በሰው ዓይን ቅዱስ የሚሆኑ እስከመሆን የሚደርሱ ሰዎችንም እናገኛለን ። በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቃቸው ። አቢታ ??! ተባረክ ።
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
ፍትህ ፣ፍትህ ፣ፍትህ እሳቸው ጋ ነው የቀረው ከምትለው በላይ ናቸው አቦ ስወዳቸው ቀላል አይለቅሱም በጣም ሩሩህ ናቸው። እናመሰግናለን ።
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጣቸዉ ምን አለ ኢትዮጵያ እንድህ አይነት ሰዉ ብገኝ ብዙ ደግነት አለቸዉ እኝህ ዳኛ
@batebety4455
@batebety4455 Жыл бұрын
አቤላ በጣም ነው የምወዳቸው እድሜ ይስጣቸው❤❤❤
@thomassolomon-ek3cr
@thomassolomon-ek3cr Жыл бұрын
Yetabah takachewna new wsha
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
Like ባላደርግ የኝህ የደግ ሰው አምላክ ይቅር አይለኝም በአለም 1አብርሀም ተገኘ
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
ደግግሜ አየውት አዳመጥኩት መልካምነታቸው ደነቀኝ እና ረጅም እድሜን ተመኘውላቸው
@GirmaMoges-jj7tn
@GirmaMoges-jj7tn Жыл бұрын
አቤላዬ ንግግራቸውን አንደ ትረካ ሳይሆን እንደ ዜናው ፕሮግራም አቀራረብህ ብታቀርብልን። ይመችህ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው እኔም ፍገግታቸውን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
በጣም የምወደድ ሰው ነው❤
@dawittsegaye3928
@dawittsegaye3928 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ታሪካቸውን ስላጋራኸን አመሰግናለሁ
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄን ሰውዬ ደግ ልበ ቀና ❤
@hiwotworhiwot1805
@hiwotworhiwot1805 Жыл бұрын
በጣም የምከታተለው በጣም የምወደው የሚስኪኖች አባት እግዝያቤር ይጠብቅህ love u frank❤
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE Жыл бұрын
ይሄን ዳኛ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራሞቹን ስከታተል ሁሌም ያስለቅሰኛል።
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ሊኩን ላኪልኝ እስኪ የሳቸውን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ኡፍፍ እንዲህ ጥሩ ሰዉ እንዳለ መስማት ናፍቆን ነበር ባልሳሳት ቤላ አንድ ኢትዮጵያዊ ተከሳሽንም ቀርቦዉ አይተነዋል እጅግ በጣም ሲያደንቃቸዉም ነበር ምናለ ሀገሬ እንዲህ ልበ ቀና ሰዎችን ብትታደልልን😢😢
@getuhizik
@getuhizik Жыл бұрын
አበል!! እንደት ነህ የምትለቃቸዉ ቭድዮች እጅግ ት/ታዊ ናቸዉ።እናም በበሩሙዳ ጉብኝት ላይ የለቀከዉ ቭድዮ በጣም ደስ የሚል ነብረት❤️❤️❤️
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
አቤሎ እናመግናለን
@amsalselam7215
@amsalselam7215 Жыл бұрын
🥰🥰❣️❣️ለምድራችን ደግ አያሳጣን
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
ገራሚ ዳኛ በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሂር እድሜህን ያርዝመው እፉ!!❤
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
አቤላ❤❤❤
@amanu5926
@amanu5926 Жыл бұрын
Respect ❤❤❤
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
GOD BLESS HIME ABSOLUTELY HE IS GOOD HURT SUPER JUGE IN THE WORLD 🌎 🙏🏻 THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🙏🏻
@zubermama9570
@zubermama9570 Жыл бұрын
መልካም ዳኛ
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣቸዉ ፈጣሪ❤❤
@kokis7721
@kokis7721 Жыл бұрын
I love him he is a great judge in the USA. I wish he was in my state. ❤
@Abdulfatafaris
@Abdulfatafaris Жыл бұрын
He is a legend
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
I love him God bless him
@user-tc3fz7oy9q
@user-tc3fz7oy9q Жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነወ🙏🙏❤❤❤
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
Jesus reflexion, long lives ❤
@Ethiolens
@Ethiolens Жыл бұрын
መልካም ሰው ❤❤❤❤
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
This judge has a very good place in haven.
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
ውይ ስወዳቸው❤❤❤❤
@abel930
@abel930 Жыл бұрын
Good morning Abel
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
I hope Ethiopia will have a good judges like this one day.
@user-fi8ou9de3x
@user-fi8ou9de3x Жыл бұрын
ሰላም
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
❤️🙏🙏🙏tebarek😊
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 Жыл бұрын
God bless him❤❤❤❤❤❤❤❤
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Hulgziya ayachewalehu deg nachew betam
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
በጣም ነው እኮ እምወዳቸው
@yoftaheabinet7057
@yoftaheabinet7057 Жыл бұрын
wow able
@dannyelias6819
@dannyelias6819 Жыл бұрын
አቤላ የአለማችን ጨካኙን ዳኛ ስራልን
@saramia1919
@saramia1919 Жыл бұрын
🍷🍷🍷🍷Lje endete nhe brother ❤️
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
And keniyawi fiyeloch shelimuwachew neber esachewum fiuelochun letechegeru beteseboch sitilign bilewal
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 Жыл бұрын
የአገራችን ትራፊኮች እባካችሁ ከዚህ ሰው ተማሩ
@nitsuhab9330
@nitsuhab9330 Жыл бұрын
Yemejemeriya comach😊
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
እረ እኔ ይቅር ብሌኛል ፍ!ቤ አሜሪካ ከክፍ ይጠብቅልን
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
ጣላያናዊ ናቸው ስለዚህ ነው ደገ የሆኑት
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ወይ ይች አለም ስንት አለ በውስጥዋ
@SeidMurad-cg2gv
@SeidMurad-cg2gv Жыл бұрын
Abla migerm progeram endi sew sew misht sw hulachnm tekekelgna feth misten sewoch yadergen amin
@nahom1888
@nahom1888 Жыл бұрын
endezi ayente dana enam hager binore teru nber
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
ወረኞ ች ናችሁ ሁሉም ዳኛ ከህግ በታች ናቸው
@memtewahdo
@memtewahdo Жыл бұрын
አቤላ የሚመቸው ብቻ 👍👍
@maya-21792
@maya-21792 Жыл бұрын
Me❤️
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love him
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you so much
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We respect you so much Allah gave to you Loing Life
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
የአሜሪካ ዳኞች እኮ ደግ ናቸው
@Abdulmubinhassan
@Abdulmubinhassan Жыл бұрын
Yihen dagna akewalowu
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Enaga. Bihon. Deg sew. Mone yebalal
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
wye metafele bezehe zemene
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
TIRU MESALE NACEWENA 🙏
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
ወንደሜ ያልዘሩት አይበቅልም!
@osmantechnology
@osmantechnology Жыл бұрын
የእውነት አቤል ስለዚህ ዳኛ ቢያቀርሽ ብየ አስቤ ነበር ያው ቀኑ ደርሶ አቀረበው ።
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
አጃኢብ ነው
@eskindertsegaye3533
@eskindertsegaye3533 Жыл бұрын
U should hve to do more about the thing that u made of dude!!!
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ኣንተ ራስንም ኣቤል ተብዬ ከሳቸው ተማር ጥሩ ሰውና ሃቀኛ ለመሆን ሞክር ከዘረኝነት ህመም ና ጨለምተኝነት ውጣ!!!!!!!
@getuhizik
@getuhizik Жыл бұрын
አበል!! እንደት ነህ የምትለቃቸዉ ቭድዮች እጅግ ት/ታዊ ናቸዉ።እናም በበሩሙዳ ጉብኝት ላይ የለቀከዉ ቭድዮ በጣም ደስ የሚል ነብረት❤️❤️❤️
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
ሰላም
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 113 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው  Abel Birhanu
14:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 271 М.
ብታኑም ባታምኑም እንዲህም ሆኖ ነበር Abel Birhanu
11:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 75 М.
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 36 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН