ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው Abel Birhanu

  Рет қаралды 285,680

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 236
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 2 жыл бұрын
መለቀቁ አግባብ ይመስለኛል ምክንያቱም ጥፋቱ የሱ አይደለም ደሞ እስር ማለት መቀጫ ነው ይኤደሞ እራሱን በደብ ቀቱ ተቀይሩ አሳይቶናል በቃ ነፃ መሆን አለበት
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ethiotigertube9344
@ethiotigertube9344 2 жыл бұрын
አሜን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Not he is filet
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 жыл бұрын
ይገርማል ከየት ከየት ነው የምታመጣው ድንቅ ታሪክ
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
Us it necessary to tell this ugly story ur low life ur teaching nice Ethiopia teaching cruelty.
@hudajemal8121
@hudajemal8121 2 жыл бұрын
Betam kmr ygermegnal betam new madenkew 🙂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
ኢንሰቲየ ግራም እና ቲውተረ ላይ
@mezekiraynalem4916
@mezekiraynalem4916 2 жыл бұрын
Abel Ethiopian ga yalu kesetetochen betakerbelen
@hiyewttube
@hiyewttube 2 жыл бұрын
የእውነት አቤልዬ አስደናቂ እና ለማየት የሚጋብዝ ለማስማት እንዳይሰለች አድርገህ ነው ምታቀርበው እንዳንት የተወሰነ ሰውች ናቸው ትክክለኛ መረጃ የሚያመጡት ግን አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ በጣም እረጅም አመት ሆነን እና ሁሌ እውነት የሆነ መረጃ ነው ምታቀርበው ቀጥልበት
@መሲነኝየሰላምዬታናሽ-ቘ6ኀ
@መሲነኝየሰላምዬታናሽ-ቘ6ኀ 2 жыл бұрын
አለም ጉድ ተሸክማለች እኮ አቤሎ😍ወይኔ መጨረሻው አስደሰተኝ እፍፍ
@habtamsamri7718
@habtamsamri7718 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው እሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አቤሎ እንኩዋን ደናመጣክ በጉጉትነዉ ምንጠብቅ ❤
@nationaltube5290
@nationaltube5290 2 жыл бұрын
መከሰስ ያለበት ፍርድቤት ያቆመዉ ፖሊስነዉ ከፍርድቡሃላ ለምን ተወዉ?ዳኛዉ ፍትሃዊ ናቸዉ🇹🇷🇹🇷
@romantakel1326
@romantakel1326 2 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው!
@helutube9275
@helutube9275 2 жыл бұрын
ሰላም አቤል ፕሮግራምህን ወድጄ ነዉ የምከታተለዉ በርታ
@Yojokatube
@Yojokatube 2 жыл бұрын
ሱስ እኮ ነህ ሰላም ለውዲታ ኢትዮጰያና ላንተ አቤሎ እናመሠግናለን ለመረጃው
@lulahailu928
@lulahailu928 2 жыл бұрын
ደሞ ተቀይሮ ተለውጦ ነው ያለው ዝም ብሎ ማፊያ ቢሆን ኑሮ አዎ
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@ለሁሉምግዜአላው
@ለሁሉምግዜአላው 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ኣጂብ ያስብላል
@ፍቅር-በ1ለ
@ፍቅር-በ1ለ 2 жыл бұрын
እድለኝነት ይልሃል እንዲህ ነው አቤሎ ኑርላን !🥰
@kentewledmedia
@kentewledmedia 2 жыл бұрын
አቤላ በእውነት ገራሚ ሰው ነክ ዋው እውነት ስልክህን ወይም አድራሻክን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።
@henokdior3943
@henokdior3943 2 жыл бұрын
🇮🇴🇪🇹 abelo my vav youtuber
@lulahailu928
@lulahailu928 2 жыл бұрын
ጨርሷል ነፃ ነው 👌👌👌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
አስብኩት ኢትዮጵያ ቢሆን ንብረቱ ሁሉ ሳይቀር ይወረስበት ነበር ወላሂ🤗
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
እኛን ማን ብሎን ይህው ባልሰሩት ቤት ባለፉት ገንዘብ ፈጣሪ በሰራው ሰማይና ምድር አዲሳባ የኛ ለቃችሁ ውጡ እየተባለ አይደል እንዴ !!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
@@gsjselambesufikadjsh2512 እኮ የኛማ ኑሮኮ ኑሮ አደለም ፈጣሪ ይየን እንጂ🥺🥺
@hayelommery4632
@hayelommery4632 2 жыл бұрын
ከታርኩና ከድርግቱ በላይ ያንተ አቀራረብ እና ለነገሮች ምን ያህል ኣስተዋይና በእውቀት✍️ የበሰለ ኣእምሮ እንዳለህ ማረጋገጫ ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ።👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eldanayeaynye-yk6br
@eldanayeaynye-yk6br Жыл бұрын
Ye amelak fekade newe letser ayegabame😮😊
@fateyah99fyk35
@fateyah99fyk35 2 жыл бұрын
ጉድ ሰይሳማ መሼቶ አይነጋም አሉ
@zemenuh2170
@zemenuh2170 2 жыл бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ከታሪኩ እስከ አቀራረብህ እናመሰግናለን ፍርዱም ደስ ይላል
@ethiobiriktyfashionbeauty8506
@ethiobiriktyfashionbeauty8506 2 жыл бұрын
Yigabawal 👍
@gemilasurursurur5323
@gemilasurursurur5323 2 жыл бұрын
በጣም ነው መከታተላክ በርታ አቤሎ 👍👍
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
እንኳን ተፈታ ለልጆቹ ሲል የፈጣሪ ሰራ የተዘረፈው ሰውየ ያሳዝናል
@ilovemyfamily8375
@ilovemyfamily8375 2 жыл бұрын
Betam gobeze neh endze tark des new yemeleg I am from Eritrea 🇪🇷 😀
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤሎ
@meazayegzew8724
@meazayegzew8724 Жыл бұрын
እኔ የምገረመዉ ባንተ ነው ግን መታሰር የለበትም አገሩ አሜሪካ እኮ ነዉ አንተ ግን በርታ
@amanhu6550
@amanhu6550 2 жыл бұрын
መታሰር የለበትም
@muluemebetkebede205
@muluemebetkebede205 2 жыл бұрын
Nice story I will follow you every day thank you I will support you excellent joke💜👑🙏
@Ethioseasonal7038
@Ethioseasonal7038 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ብቻ ይሁን ይበልህ ራሱ ባለታሪኩ ደሞ የሰጠውን አስተታየት ብሰማ ድስ ይለኝ ን ነበር ፈጣሪ አለ ምንለው በምክንያት ነው።
@Yejutube4381
@Yejutube4381 2 жыл бұрын
የዳኛዋ ውሳኔ 100% ትክክል ነው! እናመሠግናለን አቤላ🙏
@mesfinbegashaw7857
@mesfinbegashaw7857 2 жыл бұрын
መታሠር የለበትም ፤ የእርሱ ጥፋት አይደለም ፤ በእኔ እምነት እግዚአብሔር ሸፍኖታል ።
@ZedTip
@ZedTip 2 жыл бұрын
አስገራሚ ነው!! በርታ አቤል on going 1M subs
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድንቅ ታሪክ አቤሎ እናመሠግናለን
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 Жыл бұрын
መኖር ሲጀምር ነውዴ የሚያስሩት ። በጣም ያስጠላሉ
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ገራሚ ገራሚ ታሪክ ስለምታመጣልን እናመሰግናለን አቢል ብረሀኑ
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 2 жыл бұрын
መታሰር የሱ ጥፋት አይደለም የመንግስት ጥፊት ነው
@eyosiassamuel4543
@eyosiassamuel4543 2 жыл бұрын
እንዴ ይህ ሰው ምን አደረገመታሰር የለበትም
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 2 жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ በዚህ ቀጥል
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
እድለኛ ነው እንኳንም አሜሪካዊ ሆነ የኢትዮጵያ ዳኞች ቢሆኑ ምንም ምህረት አያውቁም ለመረጃዎችህ እናመሠግናለን አቤሎ
@qabee9194
@qabee9194 2 жыл бұрын
welcome abel good work🤩🤩
@nazerawetethiopia3114
@nazerawetethiopia3114 2 жыл бұрын
Wow betam des yelal fercha nebe
@rockytube4561
@rockytube4561 2 жыл бұрын
abela selam new
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
እንኳንም ተፈታ ምንም ማድረግ አይቻልም እራሱን ቀይሯል እና በርታልኝ አቤላ ያምላል
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 2 жыл бұрын
መታሰር የለበትም
@chanyalewbedassa4397
@chanyalewbedassa4397 Жыл бұрын
ሲጀመር በችሎት አፈፃፀሙ ላይ ትልቅ ክፍተት አለው አንድ ወንጀለኛ በሀገር ውስጥ እስካለ ድረስ ወይም በወቅቱ ፍርድ ቤት ለመቅረብ የማያስችል የጤና ጉድለት እስከለሌበት ድረስ በውሳኔው ዕለት በፍርድ ቤት መቅረብ የግድ ነው. ስለዚህ እሱ ሳይቀርብ ውሳኔ ማስተላለፍ አግባብ አልነበረም።
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Subhan Allah
@wogayehuhabtamu9388
@wogayehuhabtamu9388 Жыл бұрын
ማረሚያ ቤት ማረም አንጂ አላማው 13ዓመት ማሰር አይደለም እሱ ወንጀል ሲሰራ አልተገኘም ግን ጥቁር ነው ደሞበ2000 ዶላር 13አመት????
@kingtewodrost3627
@kingtewodrost3627 2 жыл бұрын
Praise God!!!! Now, PAY IT FORWARD!! The object is to get these criminals to change their ways. He went from a criminal to a law abiding citizen people could aspire to be. He became a father to his children (a feat not common a many African American communities and communities of poverty). He paid taxes and held a legitimate job. All the while hiding in plain sight waiting to commit to his sentencing. This was a good call. Thank you for sharing, Abel.
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Waoo በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ታሪክ በጉጉት የሚስማ ነው ቀጥልበት እጅግ በጣም እናመሰግናለን አበልዬ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
እውነትን ግን ? በእውነት የሚፈርዳት ? ስው ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻ ኪሆንም ? ትልቅ አስተዋይ ስዎች እንዳሉ ግን? ማወቅ መልካም ነው !
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራ ! በእውነት ላይ ብቻ የቆመ ! ፍቅር ያላበት ! ጎበዝ አንባቢና , ተንታኝ ..? ትልቅ ክብር የሚገባው ስው? አቤል ነው!
@abdah1425
@abdah1425 2 жыл бұрын
አስተማሪ ቪዲዮ ግን የታዘብኩት አንድ ነገር ቢኖር ጥቁር ባይሆን ኑሮ የህዝብ ድምጽ ባያገኝም በእነሱ ስህተት መሆኑን አምነው ይለቁት ነበር
@teshomeseyoum777
@teshomeseyoum777 2 жыл бұрын
አንደርሰን ታስሯል አሳሪውን ግን ማሰር ይገባል ግዴታው አልተወጣም በሌላ ሂወት ያለ ሰው የሚጎዳ ነው ሰውየው መታረም ይገባው ነበር ታርሟል ጥሩ ወሰነች።
@jemalomer8614
@jemalomer8614 2 жыл бұрын
ይመቺህ አቦ
@ሺጓዜየግሼዋ
@ሺጓዜየግሼዋ 2 жыл бұрын
ደግሞ ካልሰረቀ በቃ መታሰር የለበትም
@abderhmannure914
@abderhmannure914 2 жыл бұрын
አቤሎ ስለ እግር ኳስ ተጫዎቾች አንዳንዴ ብትነግረን
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 2 жыл бұрын
እስኪ ሰለታይላን ሀገር ትንሽ ነገር ንገረን
@kiru3739
@kiru3739 2 жыл бұрын
አቢታ በርታልን 🙌🙌👍👍👍
@amtatawgeremew6848
@amtatawgeremew6848 2 жыл бұрын
መታሰር የለበት የእሱ ጥፋት አይደለም
@workukassaw2880
@workukassaw2880 2 жыл бұрын
መታሰር የለበትም እንደኔ ህይወቱ የተመሰቃቀለ በሃሳብ የተሞላነው በሱምትክ ፖስታው የደረሰው ሰው መታሰር አለበት በተጨማሪ ፍርድ የሰጠው ሰው ዳኛው ተጠያቂም ይሆናል ምክንያቱም አልተከታተለም በሾሻል ሴኩሪቲው ላይ ባለመፃፉ ትልቁ ስህተት
@አስራርአብድልበር
@አስራርአብድልበር 2 жыл бұрын
ከእስርቤት ውጪ ሆኖ እያለ በህገመንግስቱ አምኖ እራሱን ለፍትህ ስለተዘጋጀ ይህ ሰው በነፃ ሊሰናበት ይገባል
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
ድቅ ነው ይገርማል የዳኛዋ ውሳኔ ትክክል ነው
@wondwossenwonde8012
@wondwossenwonde8012 Жыл бұрын
ምንም ይሁን ይፈታ ተበሎ ትዕዛዝ ተልኩአል so ተጠያቂው የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ያላስፈፀመው ነው
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ምህረትን አላህ ይወዳል እውን ሆኖ እራሱን አስትካክሏን መሸለም አለበት ያላጠፉ በውሸት መረጃ ሀያአመት ያስር የለም እንደ ለልጆቹ ሲል ይተውት
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ዳዊት መረጃ አምጣ
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
@@dawitjenbere9329 ኧረ አላህ ጨካኝ አይደለም እማ አላህ ማለትኮ እናት ለልጇ ከምታዝነው በላይ እጂግ በጣም አዛኝ ጌታ ነው 🤲🤲🤲
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
Thank you for sharing dear bro 😎 you are special and you bring also amazing things 😮🤭😳✊🏾 Be blessed ❤🙏🏾
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
ይህ የሚያመለክተው ? አሜሪካ የውሸት ቆት መሆኖን ነው! ግን የፈጣሪንም , ጥበባት ሳንርፕሳ?
@rockytube4561
@rockytube4561 2 жыл бұрын
second😂😂😂
@laketchnegatu1437
@laketchnegatu1437 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ታርኩ እስሩን ጨርሷል። መታሰር የለበትም። የፖሊስ ስህተት ስለሆነ ፖሊስ ይቀጣ።
@ዳኔልየንብረትልጅ
@ዳኔልየንብረትልጅ 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው
@bethanyD8576
@bethanyD8576 2 жыл бұрын
kante mimechegn kal (ብታምኑም ባታምኑም)
@jerrymulugeta4448
@jerrymulugeta4448 2 жыл бұрын
መታሰር የለበትም
@yelfmulu8203
@yelfmulu8203 2 жыл бұрын
መታሰር የለበትም
@zgetahun
@zgetahun 5 ай бұрын
This is his blessing.... He admited he was wrong and they still failed to arrest him. Can only be attributed to God's protection and blessings above America's strict and anti black policies
@Awal-ov4tu
@Awal-ov4tu 8 ай бұрын
Nebil baba is go to weyra
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
አንተ አስገራሚ ወጣት እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!አሜን።
@ethiotube4134
@ethiotube4134 2 жыл бұрын
ቢያንስ አንድ አረት አመት ታመኝ እስረኛ ቢሆን
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
ምርጥ እና እውነተኛ ዳኛ ነች ።
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
እሱ እኮ 13ዓመት ሙሉ የህሊና እስረኛ እኮ ነው ስለዚህ መታሰር የለበትም
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 2 ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው ፍጹም መታሰር አይገባውም::
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 жыл бұрын
የጉዲ ሀገር 😲😲
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 2 жыл бұрын
አቀራረብህን አለማድነቅ አይቻልም በርታ!
@jionedn8103
@jionedn8103 2 жыл бұрын
Ayatsar
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
እድሉ ነው
@kassahuntanga6077
@kassahuntanga6077 2 жыл бұрын
መሸለም አለበት!!!
@kassahuntanga6077
@kassahuntanga6077 2 жыл бұрын
ነበረበት።
@wondesentulubedada9801
@wondesentulubedada9801 2 жыл бұрын
Betam ygermal yetemare ygdelegn abo betekaraniw begna hager bihons asbachehutal ?
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 Жыл бұрын
ስህተት ማንም ይሠራል ዋናው አለመመለሡ ነው👏👏👏
@ethioshowapp3402
@ethioshowapp3402 2 жыл бұрын
አንተ እውነት ትለያለህ
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ።
@natanimmoges8041
@natanimmoges8041 2 жыл бұрын
First
@kulbadru3197
@kulbadru3197 Жыл бұрын
ታውቃለህ የወይንዋ ልጅ መታሰርም መሞትም ከአላህ ብቻ ነው !
@tigistgirma7869
@tigistgirma7869 2 жыл бұрын
Wonderfull judicary process!
@amaritamarit9282
@amaritamarit9282 2 жыл бұрын
Kkkkk ene eko Ethiopia becha yemeselegn neber wenjelegn emiresut ezam ale ende
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 күн бұрын
ይቱብ አተብቻ በትጠቀም ይበቃል❤❤❤በትክክል ተጠቀምከበት ዩቱብ❤❤
@malayansraj1531
@malayansraj1531 2 жыл бұрын
ምርጥ ዳኛ 👌
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
አይ ስንት ጥቁር አለ በወንጀል ካለወንጀል ከቤተሰቡ ከልጆቹ ተነጥሎ እድሜ ልኩን እስር ቤት የሚበሰብስ.
@birkiwanw9858
@birkiwanw9858 2 жыл бұрын
ባይታሰረ እመረጣለሁ
@abdibeker9420
@abdibeker9420 2 жыл бұрын
ደስይላል
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 69 МЛН
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 121 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 254 М.
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 118 М.