"እድልህን እራስህ ፍጠር" ፡ ጀግና መፍጠር 2 ክፍል 2 ፡ Ethiopia

  Рет қаралды 92,996

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c....
Today's Guest Motivational Speaker Manyazewal Eshetu
/ @manyazewaleshetu
#manyazewaleshetu
#garyvee #motivational #personalDevelopment #inspirational
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 316
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 жыл бұрын
" እድል በሩን ካላንኳኳ በሩን መፍጠር አለብህ " አላለም ኧረ እንዴት ልግለፅህ አባቴ ከዚህ በላይ አስተሳስብህን ይባርክልህ በርታ
@serkadissewalem4605
@serkadissewalem4605 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ። እንደ አንተ ያሉ ሰዎች ቢበዙ ርካሹን ወሬ ከሚድያው ላይ በ ራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ። እሼም ተባረክልን እንደዚህ ያሉ የ ክርስቶስን ፍቅር ለ ሰዎች ሁሉ ለ ሚናገሩ ሰዎች እድሉን ፍጠር አደራ
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ያለህ እይታ እና እምነት ነው በጣም ደስ የሚለኝ ማኔ
@heliyoutube7282
@heliyoutube7282 2 жыл бұрын
ማናዘዋል አሼቱ ለኔ ትልቅ ዉለታ አድርጎልኛል የምር በጣም ነዉ እማመሰግነው 💝💝🙏🙏🙏🙏
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 16 күн бұрын
Manyazewal IS the Man! And Of course Eshetu as well Bravo guys!
@amanialshushay2071
@amanialshushay2071 4 жыл бұрын
አቦ ለዚች አገር እነዳንተ አይነት ሰው ነው ሚያስፈልጋት እንደውም በዚ አስተሳሰብህ አገርን መምራት እምትችል ነህ 👨‍💻👨‍💻👨‍💻👍👍👍👏👏👏you ar best
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 4 жыл бұрын
የተባረከ ዓዕምሮን የሰጣቹሁ እግ/ር ይመስገን ሁለታችሁም የምትወደዱ ናቹህ በርቱ ጠንክሩ ።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 жыл бұрын
እሼ ካፉ የማይለይህ ሸዋንግዛው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@abigaileteffa
@abigaileteffa 4 жыл бұрын
ማንያዘዋል ተሾመ I'm so inspired by you ከሶስት ጊዜ በላይ ሰምቼዋለው በድጋሚም የምሰማው ሁሉ ይመስለኛል ::💚💛❤️ይብዛልህ ወንድሜ🙏🏼
@እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
@እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ 3 жыл бұрын
ሠላማችሁ፡ይብዛ፡የኢትዮጲያ፡እንቁ፡ልጆችዋ ድህነት፡ከጭንቅላት፡የሚወጣደካማ፡ሀሳብ፡ነው ጤነኛ፡የሆነ፡ሰው፡ሁሉ፡የዚህ፡ምድር፡ሀብታም፡ነውምክንያቱም፡መስራት፡ይችላል
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 4 жыл бұрын
ለዚህ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ይሄን ምርጥ ፕሮግራም በኢቢኤስ ብታስተላልፉት ብዙ ወጣቶችን ይቀይራል ብዬ አስባለሁ
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ ሁለታችሁንም ምርጥ አስተሳሰብ ያላቹ ወጣቶች ናቹ በርቱልን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 жыл бұрын
ክብሩልን 👏 እሸዬ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
ተባረኩ እንደእናንተ አይነት ሰው ይብዛ እናት ኢትዬጲያ ሀገር።
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም አስደናቂ በጣም ጎበዝ የሰውን ጭንቅላት የሚቀይር ነገር ነዉ የሚናገረው bravo
@andromedia9649
@andromedia9649 4 жыл бұрын
I like when I see wise and woken Ethiopians!! Really good speech brother.. Greeting from Sweden
@naeemanaeema2988
@naeemanaeema2988 3 жыл бұрын
ወላሂ ማሻአላህ እራሳችንን እድጠይህ ያረጋል ዋውነው
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የወደድኩት ቪድዮ ሀሳባችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን
@natyhaile7614
@natyhaile7614 4 жыл бұрын
ብሮ ቃላት የለኝም ድንቅ አስተማሪ ናችሁ:: በርቱን
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይባርክህ ጥሪ አሰቸሳሰብ ነወ
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 4 жыл бұрын
እንደሰይፉ ዘፋኝኞችን መጋበዝን ተውና ሀገርን ወጣትን የሚቀይሩ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋብዝ ትመሰገናለህ ወጣቱን ከጫት ከዘረኝነትን ታድናለህ እሼ የዘመኑ ምርጥ
@walishasiraj4280
@walishasiraj4280 4 жыл бұрын
it's a very rare thing to see a man so wise yet full of sense of humor keep up the good work brother we support you !
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 4 жыл бұрын
ከዚ ልጅ ለአንድ ሰአት ብቆይ ምኞቴ ነዉ ታዋቂ ስለሆንክ ሳይሆን አዋቂ ስለሆንክ እዉነትም የአይምሮ ግበኛ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
አረ እኔ አንተን የምግልስፅበት ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 4 жыл бұрын
ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቀን
@godolias_godolias761
@godolias_godolias761 4 жыл бұрын
You guys are amazing... pls keep working together...
@እፀገነትካሳዬ
@እፀገነትካሳዬ 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ማን ይዘዋል በጣም እናመሰግናለን እሼ እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን
@Panaghhiaa
@Panaghhiaa 4 жыл бұрын
This guy is such an inspiration we really need more people like him, especially for the younger generation because we really don't know who to look up to these days.
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 4 жыл бұрын
እኔም ሆሌ የምለው ነገር ነው we all creat our own future. እድል ብሎ ነገር የለም እግዚአብሔር አያዳላም የምን እድል ነው. I respect you Manyazewal. You are amazing
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ክፍል ሁለቱ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እንዲያውም እሼ በሳምንት አንድ ግዜ ቋሚ ቢሆን አሪፍ ነበር ።
@aliahmed-ud7pw
@aliahmed-ud7pw 4 жыл бұрын
ይሄ ኮኬን የሆነ ልጅ ምን አባቴ ላርገው ካገር ስወጣ ተከሰተ እንጂ አገር ስገባ ከእዳሴው ግድብ ሁጪ ይሄን ልጅ ነው ማግኘት ምፈልገው ። እሼ በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገውን ልጅ ሰለ ጋበዝክልኝ።
@Ttt-ig9py
@Ttt-ig9py 4 жыл бұрын
This is the most powerful motivation speech l’ve ever heard. Thank you !!🙏
@freym.8929
@freym.8929 4 жыл бұрын
Wow... I’m just amazed by this guy. May God give you more wisdom and open all of us mind and heart.
@bilenhaile212
@bilenhaile212 3 жыл бұрын
Law of attraction is real and this man is living it . Thankyou for teaching this generation bro. Keep up the good work.
@destamuche8570
@destamuche8570 4 жыл бұрын
ምትድነቅ ልጅ ነህ ተባረክ እባካችሁ ተጠቀሙበት
@carinecarine6599
@carinecarine6599 4 жыл бұрын
እውነትን ነው ይህንን ቪዲዮ እንካን ማን ብዙ ሰው አየው መልካም ነገር ስለሆነ ግን እራሴን እንዳይ ነው ያደረገልኝ
@yonasworkineh5912
@yonasworkineh5912 4 жыл бұрын
I like it. Eshi, egna alseranme ekooo. I travelled to a lot of countries. Our country is rich. Bole seferen bole yasegnuate newariwechua enji menme aydlem.
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ ያወራው ሁሉ ልክ ነው እኛ ነን ጥፋተኛ ከጥሩ ነገር ይልቅ መጥፎ ሰዎች ጋ ነው ምንበዛው ልክ ነህ ተባረክ
@fafiye2254
@fafiye2254 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት ቀጥሉበት
@dagidagi8661
@dagidagi8661 2 жыл бұрын
the question eshea asks are amazing!
@sisaymekonen1037
@sisaymekonen1037 3 жыл бұрын
What A Fantastic Speech!! Lots Of Respect!!
@sisaymekonen1037
@sisaymekonen1037 3 жыл бұрын
Nothing Comes With Out Trials !!You Are brilliant,Manyazewal. Thank You Both.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ1ፀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ1ፀ 4 жыл бұрын
አቦ ተባረክ እሼ ምርጥ ሰው እንዲ አይነቱን ያብዛልን
@selamselam2728
@selamselam2728 4 жыл бұрын
Eshe wow andegna new eskahun motivational speaker hagare west yinoral biye asebe alekem.....bezi melku realy tnks........berchi bro fetari kante gar yihun ......bro anchi degmo .......telkun stage temegnchleshalewu .......ye tetelk motivatinal speakersn.....berchi fetari kante gar yihun ........Selam selam
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።👉📝
@ራቢየሐዋሳዋ
@ራቢየሐዋሳዋ 4 жыл бұрын
ዋውውውው እሼ ይሄን ልጅ በየሳምንቱ ቢቅርብ ብዙ ሰው ሚማርብት ይመስለኛል እኔ በበኩሌ በጣም ነው የወደድኩት
@naeemanaeema2988
@naeemanaeema2988 3 жыл бұрын
ይቱብ አለው በራሱ
@hezkealayele2783
@hezkealayele2783 4 жыл бұрын
This is WISDOM bro! As a nation , as a community we need this kind of people . " Mind menders"
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 4 жыл бұрын
Eshetu amesegnalehu yhen enku hasab yalewu sewu new yakerebkewu 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ልዩ ጭንቅላት አለህ keep it up ma bro
@mesfina5041
@mesfina5041 4 жыл бұрын
That is the kind of people we all need !!!!!! KEEP UP BRO !!!!!! thank you
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
የሚገርም አእምሮ አለህ ብዙ ቪዲዮችን አይቻለሁ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም አስደናቂ ነው በርታልኝ ወድሜ እድል በሩን ካላንኳኳ በሩን መፍጠር አለብህ አላለም እረ እዴት አርጌ ልግለፅህ ወድሜ ከዚህ በላይ አስተሳሰብክን እውቀትክን ይጨምርልህ ወድሜ አሹዬ የኔ አበዛ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@loidgebrehiwot6074
@loidgebrehiwot6074 4 жыл бұрын
I would have given this video 100 times like if I could. This man has incredibly understood the meaning of life and is very enthusiastic to share it to others. Thank you veryyyyy much for both of you!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Egiziyabhir yibarkihi ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@addis318
@addis318 4 жыл бұрын
Wow this is the greatest video I saw so far , Thank you Guys
@edomdade292
@edomdade292 4 жыл бұрын
Me too
@frehiwotfekadu3049
@frehiwotfekadu3049 4 жыл бұрын
I was waiting for a person like this in Ethiopia. I have been listening to American motivational speakers like Gary Vee, Les Brown and others big motivational speakers, now behagere sew betam des yelal. Thank You Manyazewal Eshetu. Thank You Eshetu for this interview. 👍👍👍
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 4 жыл бұрын
እኔ ኢሄ ልጅ የምር በጣም ምርጥ እውቀት ባለቤት ነው እኔ በጣም ነው ምወደው የሱን ያህል እውቀት እና ተስእጦ ቢኖረኝ ምንም አልፈልግም😇😇
@haimanotayalke8703
@haimanotayalke8703 4 жыл бұрын
ጰጰጰጰወ "J
@_tube9094
@_tube9094 4 жыл бұрын
ማኔ በጣም ጥሩ ስራ ነው ጓድኛዬ በርታ ። እሼ ቀጣይ አሸናፊ ታዬን እንግዳ ብታደርግልን ደስ ይለኛል ። አሸናፊ ምናልባት ማንያዘዋል አሁን ላለበት መሰረቱ እና እንደ ሞዴል የሚጠቅሰው ሰው ይመስለኛል።
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ነፍሶች።
@selamgetnet6235
@selamgetnet6235 4 жыл бұрын
እሼ በጣም ነው የተመቸኝ ብዙ ሲዝን ብትሰሩ በጣም ነው የወደድኩት ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት👌
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 4 жыл бұрын
Wow, Both of you are Amazing!!, KEEP ON DOING HARD.
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 4 жыл бұрын
Eshe you are doing great with Many
@solomontadese7325
@solomontadese7325 4 жыл бұрын
Wise man really good guy the way he talk is make sense Thank you Eshe
@sofoniyaszerhiun739
@sofoniyaszerhiun739 4 жыл бұрын
እሼ የዉነት ይሄ ሰዉዬ ተረዳዉት በደንብ እና በሳምንት አንድ ቀን አቅርበዉ ያስተምረን የበኩልህን ተወጣ አንተ ያስተምር ያንቃ
@Ep_Technology
@Ep_Technology 4 жыл бұрын
Yerasu Channel Alew gobnulet besemu new channalu
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 4 жыл бұрын
yes
@osmanomar8372
@osmanomar8372 3 жыл бұрын
U right person brother
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 4 жыл бұрын
Great man from the very beautiful southern Ethiopia, Love you man!!! Just go go, never look towards your back. I'm sure you will have millions of followers not only in Ethiopia but also in the whole African continent and globally. But, as an advice make sure you have made a motivational speech video in English, so that you will prevail.
@genetyeamenienat5341
@genetyeamenienat5341 4 жыл бұрын
በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በጣም ይለውጣል በርታ በርታ ትክክል ንግግር
@dnkneshayele3443
@dnkneshayele3443 4 жыл бұрын
tebarekulign
@emebetemiru5992
@emebetemiru5992 4 жыл бұрын
I watch this several times. Amaizing man thank you for your encouragement👏👏
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ማንያዘዋል ያንተ እይታ እኮ ይለያል ፈጣሪ ይጨምርልህ
@ahlamsileshi6696
@ahlamsileshi6696 3 жыл бұрын
Thank u eshatu for bringing this great guest i learn what i lack in my life
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 2 жыл бұрын
ወነት ብለሀል ወድማችን
@እሙጤናውየካታሌልጅ
@እሙጤናውየካታሌልጅ 4 жыл бұрын
በቃ ቃላት የለኝም መልካም አስተማሮች ብያቹዋለሁ እድመና ጤና ተመኘሁላቹ ሠላማቹ ይብዛ አቦ
@getachewwoldeyessenbeta3707
@getachewwoldeyessenbeta3707 4 жыл бұрын
I like his way of explanation it was interesting.
@mihrttkle646
@mihrttkle646 3 жыл бұрын
👍🏾👍🏾❤❤❤
@elsalove2371
@elsalove2371 4 жыл бұрын
Wow amazing positive tinkling🤔 i wish all tink the same keep up brother you can change more people by positive tink God blesse you 👍😊
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል በጣም አድናቂ ነኝ ነገር ግን ካንተ አሳብ ያልተቀበልኩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የተባለው ነገር ባምንበትም ግን እናቶች መገደል እና የልጆች በአሰቃቂ ሁኔታ መሞት ለበጎ ነው ያልከውን አልቀበለውም
@nigatuzewudenigatuzewude
@nigatuzewudenigatuzewude Жыл бұрын
tnx brother keep it up .i love so much
@abeltheweeknd6983
@abeltheweeknd6983 4 жыл бұрын
Are abate tichilaleh broye.ewedihalew ketilibet ,
@marymery4899
@marymery4899 4 жыл бұрын
Good blessed you my brother's thank you so much 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@linahhailu6689
@linahhailu6689 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ወደፊት ቀጥል
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 4 жыл бұрын
Excellent analysis, you are an amazing person. Stay well.
@ማሚእወድሻለሁሥደተኛዋልጅ
@ማሚእወድሻለሁሥደተኛዋልጅ 4 жыл бұрын
አቤት እናንተ ልጆች ደሥ ሥትሉ ፈጣሪ ያኑርልህ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 жыл бұрын
This guy is amazing God bless you
@yafethabte3083
@yafethabte3083 4 жыл бұрын
Betam arif new Bro temechetognal ande ken agegnewalew 🇪🇷
@AmharicWithAmlaku
@AmharicWithAmlaku 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብን የሚያነሳ ልጅ ነው ማንያዘዋል! እባክህ ግፋበት ብዙ ወጣቶችን መለወጥ ትችላለህ!
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
It's very inspiring.i admire the way you Express ideas.keep shining
@wegmediaandentertainment2314
@wegmediaandentertainment2314 3 жыл бұрын
We have the power to use all z opportunities to be successful
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 4 жыл бұрын
ወንድምሀችን አሁ በታም ትክክል ነው በእረታ !!!
@Calebwoo981
@Calebwoo981 4 жыл бұрын
Wow wow thank you so much ❤️
@number1rko
@number1rko 4 жыл бұрын
Amazing tebareku
@bezawitkahsay4573
@bezawitkahsay4573 4 жыл бұрын
Very motivational and inspired keep up the good work...
@liyugize2731
@liyugize2731 4 жыл бұрын
Woww yihen windim betam tiru Liji nw ke wusitu new yemiwera
@sanmbewafa1486
@sanmbewafa1486 4 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ናው እናመሰግናለን
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 4 жыл бұрын
Wow you give Energy bro thanks you’re strong 💪 appreciate
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
ዋው ደሰ ውይይት ነው
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 4 жыл бұрын
Thank you for understanding about diaspora
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ይሄን ንግግር በኦሮምኛ ተተርጉሞ ለቄሮ ቢነገር ጥሩ ነበር እንዲም ማሰብ ይቻላል መታደል ነው
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
ቄሮች እኮ አማርኛ ይችላሉ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 жыл бұрын
ሰው ለሆነ ለማንኛውም ሰው ሁሉ ፍቱን መድሀኒት ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
@@አዳማናዝሬትአዳማ እረ ብዙዎቹ አይችሉም አዲስአበባ ለረብሻ የመጡት አንዱ መንገድ ጠፍቶት በምን ያውራ አሉ ትንሽ ቀጥቅጠው ለቀቁት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት 🤲🤲 እግዚአብሔር የሚሳነው የለም የልቤን ይስማኝ
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 4 жыл бұрын
ክክክ የገጠሮቹ ነው እንጂ የከተሜው ያቃሉ ይሰማሉ
@zed5924
@zed5924 4 жыл бұрын
Smart የሆነ ወጣት ነው ፐ ፐ ፐ👍👍
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወደው ይሄ ልጅ ሁለታችሁም ምርጥ ናቹ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ብፕጣምሽደስ የሚል እኔ በሳምንት አንድ ቀን ውል ቢቀርብ ደስ ይላል ቁምነገርና ሳቅ እያዋዛ ነው ምክሩ ተባረኩ ክፍል 3በጉጉት እጠብቃለሁ
@menalegirma6972
@menalegirma6972 4 жыл бұрын
I like him and I respect him 🙏he is motivational speech man🤙 he has a lot of life experiences wow I proud of you 💚💛❤
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Хозяйка, скажи пароль
0:28
Новостной Гусь
Рет қаралды 1,4 МЛН
10 Coolest Ways to Flip a Bottle!
0:23
Colin Amazing
Рет қаралды 41 МЛН
【続続】俺が写真を撮らない理由...Why I don't take pictures
0:31
純悪【悪役俳優ユニット】
Рет қаралды 1,2 МЛН