ደህነት አፈር ይብላ ። ደሃ ነህ ብላ ናቀችው

  Рет қаралды 175,241

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ደህነት አፈር ይብላ ። ደሃ ነህ ብላ ናቀችው

Пікірлер: 2 600
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 4 ай бұрын
እውነተኛ በጣም ታላቅ እናት ኣሏት እረጅም እድሜ ይስጦት እንደዚህ ኣይነት አማት ማግኘት ሁለተኛ እናትማግኘት ነው::
@Lana-sta
@Lana-sta 4 ай бұрын
የምወድህ ጀግናው ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mb6gw7fm2f
@user-mb6gw7fm2f 4 ай бұрын
እናት ብሎ ዝም አስተዋይ ጨዋ እናት
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 4 ай бұрын
ሳልጨርሰ አሰደብከኝ በጣም ደሰ ይላል❤❤❤ማዘር አራዳ ደሰ ሲሉ❤❤❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 4 ай бұрын
ይገርማል ልጁ አሳዝኞኝ ነበረ እሷ አናዳኝ እውነት መስሎኝ ማዘርግን ትልቅ ሰው ኖት ሰው በአለባበስ እንደማይለካ አስተዋል ብቻ መጨረሻው ደስ ይላል አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ ከፍም ዝቅም የሚያደርገው አላህ ብቻ ነው
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 4 ай бұрын
አይዋ ወላህ
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
​@hdbbcደምርኝ ዉድbgfg916
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
​@zainasied615ዉዴ ደምርኝ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
ይሄንን ጀግና ወድማችንን የሚወድ ላይክ
@user-rq5fs9gi8d
@user-rq5fs9gi8d 4 ай бұрын
ይገርማል መጀመሪያ አሳዘነኝ ልጁ እሷ አናደደችኝ በኋላም አሰደሰተችኝ እናትየው ደርባባ ሀቀኛ ጋዜጠኛ ምርጥ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 4 ай бұрын
እናትየዉ አሪፉ ነች ልጅ ሀቀኝ ልጂ ነዉ
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 4 ай бұрын
እቺ ቦርኮ ሰዉን በሰዉነቱ እጂ ባለባበሱ አትመኚ ትንሽ አይምሮ እዳለሽ አሳየሽን 10 አመት እወነተኛ ፍቅር በልቡ ስላዘለ ጉስቁልቁል አለ በቃ አቺ ደሞ የቦሌዋ ልሁን አልሽሳ ዶማ ነሽ ለናትሽ ክብረት ይስጥልኚ ማዘርዬ ልጅቱ ከንፁህ ፍቅር ይልቅ ገዘብ አፍቃሪ ነች ማጣት አይኑ ይጥፋ
@user-cs4pd9xo8s
@user-cs4pd9xo8s 4 ай бұрын
ውሽ
@user-cs4pd9xo8s
@user-cs4pd9xo8s 4 ай бұрын
አቺቀፌቃ
@user-eu8qz1zz8o
@user-eu8qz1zz8o 4 ай бұрын
የስነምግባር ድህነት እንጂ የገንዘብ ድህነት ጠንክሮ በመስራት ይቀየራል🙏 በልብስ የተሸፈኑ መጥፎ ሰዎች አሉ።ያጣ ሰው የማያገኝ ይመስላቸዋል 😢እግዚያብሔር አምላክ ልብ ይስጣችሁ አሜን🙏 ❤❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 ай бұрын
አሜንንን
@athsaraable
@athsaraable 4 ай бұрын
እናትዋን አመሰግናለሁ መልካም እናት መድሐኒያለም መልካሙን ይስጦት 🙏😘
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 ай бұрын
ድህነት ጸጋ ነው 😔 ማግኘትም ማጣትም ከእግዚአብሔር ነዉ ። ብቻ ጭንቅላት ደሀ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🤲🤲🤲
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@immoimmo8766
@immoimmo8766 4 ай бұрын
አሜን 🤲
@user-ok6or5zw4q
@user-ok6or5zw4q 4 ай бұрын
ቆሻሻነች የምር😢😢😢
@AlquaAlqua-uc5zd
@AlquaAlqua-uc5zd 4 ай бұрын
ኸሩ፣እስከ፣መጨረሻ፣ኢው፣ጥሩነው፣ተሥምተዋል
@MissamamsmMissamamsm
@MissamamsmMissamamsm 4 ай бұрын
Ye lebb daha ke mahon ye afte deha mahon yeshalal wollaahii yelfal ​@@fitztek8119
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
አንቺ የአይምሮ ደሀ መሆን አይከብድምከገንዘብ ደሀ ።አንቺ ዉስጥ ያለዉን ድህነት ስለነገርሽን እናመሰግናለን ብዙ እንዳንቺ ደሀ አይምሮ ያላቸዉ ሊኖሩ ስለሚችሉ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
​@@fitztek8119ይሔ ኮመት በየሥራ አይሠለችሽም እጪጪጪ
@emabet578
@emabet578 4 ай бұрын
Thank for this comment
@user-vq2pq3ov3w
@user-vq2pq3ov3w 4 ай бұрын
እረ ተው መጨረሻውን እዩ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 4 ай бұрын
ደካማ ነህ ለእናቷ ድክመትህን ትናገራለህ?? እናቷ ልታዝንልህ ነው? ግን ድራማ የፈጠራ ታሪክ ነው??
@AschuHailu
@AschuHailu 4 ай бұрын
እናቷ በጣም የተባረኩ አስተዋይ እናት ናቸው ምዘናው እድሜ ፈጣረ ይሰጣቸው አንቴንም ፈጣረ ይጠብቅህ የሚትገረሜ ሰው ነህ
@hassttrrff7936
@hassttrrff7936 4 ай бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ለሰው ልጅ መጨረሻው ያማረ ይሁን ወንድማችን ጀግና ነህ በጣም አደንቃለሁ
@lidetabebe3501
@lidetabebe3501 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላሉ ሁለቱም የሀብራሃም የሳራ ያድርግላቹ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
ወንድማለም.. በምን አንደበቴ ላመስግነው @ በምን ቃላት ላመስግነው @ ላድንቀው ክበርልን @ ዘመንህ ይባረክ @ እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥህ @ ከነ ዘር ማንዘርህ ይስጥህ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 4 ай бұрын
ደንግጬ ነበር እግዚያብሄር ይመሰገን ፍቅር ያሸንፋል ተባረክ ጋዜጠኛዉ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 ай бұрын
እኔ ራሱ አሳዝኖኝ ነበር እንኳንም ፕራንክ ሆነ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 4 ай бұрын
የገንዘብ ድህነት ተሰርቶይታለፈል ግን በሆነ አጋጣሚ ይጠፋል ስለዚህ ሃብት ለሚ ጠፊ ነው ። ደሃ ማለት የጭቅላት ወይም የአስተሳሰብ ድህነት ነው መጥፎው ።
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
ድሀማለት የሷአይነት. ነዉ ሀብትንያመለከች. አላህሂዲያዉን. ይስጣት
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 4 ай бұрын
በትክክክል👍
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 4 ай бұрын
መጨረሻዉ እዩት ፕራንክ ነዉ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 4 ай бұрын
@@fitztek8119 አይ መጀመሪያ ተናድጄ ነበር መጨረሻዉ ማሻአሏህ ነዉ
@sophiaabraham5380
@sophiaabraham5380 4 ай бұрын
ማስተዋል እና ጥበብን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ ፈጣሪ ይህ የአፋላጊ ሥራ ከአደጋዎች መንገድ( lane ) አውጥቶሃል ተባረክ
@misraksabure8272
@misraksabure8272 4 ай бұрын
እንዴት ጥሩ እናት ናቸው እድሜ ይስጦት የማንም እናት እንዲህ አያድርግም
@hanamarem6300
@hanamarem6300 4 ай бұрын
የወሬ ጥማት ያለባችሁ እስከመጨረሻው ሳታዩ ትሳደባላችሁ❤ ልቦና ይስጣችሁ
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 4 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😢😊
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 4 ай бұрын
ክክክክ እውነትሺን ዝም ብለው ይቀባጥራሉ ያለ ስራዋ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 4 ай бұрын
በእውነት በትክክል
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
የሚን ፖረንክ ነው ሆድ ያሰበውን ብቅል ያወጣል የምበለው አይደል እን ሰምቸለሁ ግን ጥሩ አይደለም እኔ ብሆን ትቻት ነበረ የሚወጣው አረ ወዴዛ የምን ፖረንክ ነው ከፍለጌች ገደል ትግበ እንጂ
@genet_tube
@genet_tube 4 ай бұрын
ደሙርኝ ፕልስ❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ሀብት ገንዘብ የጥዋት ጤዛ ነው ድንገት ይጠፋል በርታ ወንድማችን🎉🎉🎉
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ALameTshyiZeyinebaa
@ALameTshyiZeyinebaa 4 ай бұрын
እናት ናቸው ያኮሩኝ የተረጋጉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 4 ай бұрын
ማዘር ትልቅ ሰው ናቸው አንቺ ግን መጨረሻሽን ማየት ነው አይቅናሽ አምላክ ግን ከቤተሰቡ አገናኝቶት ታሪኩን ይቀይርለት አንቺም መጨረሻሽን አታቂውም እድሜሽ ይጠር ያንቺም ህይወት ይመሰቃቀል።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 ай бұрын
እናትዬው ግን እውነተኛ ናቸው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@HalenYemakbalenat
@HalenYemakbalenat 4 ай бұрын
, 35:29 35:30
@HalenYemakbalenat
@HalenYemakbalenat 4 ай бұрын
Ymtrbekshmnashe
@HalenYemakbalenat
@HalenYemakbalenat 4 ай бұрын
37:52
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 4 ай бұрын
🎉ማዘር ጭዋ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@user-tg6ui8nj9j
@user-tg6ui8nj9j 4 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ ጀግናቺን አላህ ዪጠብቅልን
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 4 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ አይተመንም እናትየው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 3 ай бұрын
ዘለዓለም አንተ ከእግዚአብሔር ጋር የማይሳካልህ ነገር የለም። ፈጣሪ በጤና ይጠብቅህ።
@zehara5
@zehara5 4 ай бұрын
ይህንን ጀግና ልጅ የሚወድ ማነው እስቲ በላይክ አሳዩኝ ያላ❤❤😂
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 4 ай бұрын
እኒ😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-pn5ih8bk4b
@user-pn5ih8bk4b 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍💘💘💘💘👍👍👍👍👻👻👻
@user-pn5ih8bk4b
@user-pn5ih8bk4b 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 4 ай бұрын
የጭንቅለት ድሃ አትሁን እንጂ ያጋንዛብ ድህነት በስራ ይፈተል🤚 ሀብት የለሊት ጤዛ ነው ይሄዳል ይማጣል ግን ወነው የሰው ልጅ ስብእነው ነው 👍
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 4 ай бұрын
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 4 ай бұрын
አይ መከራዬ እንዳዉ ስንት መከራ ነዉ የማይ በዚህ ዘመን እህ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 4 ай бұрын
እረ ለቀልድ ነው
@ChxydNcgdhx
@ChxydNcgdhx 4 ай бұрын
የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይባርክህ❤
@solomondemese9953
@solomondemese9953 4 ай бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር በሞገሱ ይጎብያቹ አተንም ቀሪኡን ዘመንህን ይባርክልህ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 4 ай бұрын
እስኪ የዚህ ጀግና አድናቂወች በ👍👍👍👍👍👈 ግጩኝ ዛሬ ላይክ አምሮኛል
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 ай бұрын
አንተኮ የልጅ ሽማግሌ ነህ በጣም እንወድካለን እግዚሐብሄር ይባርክህ❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እውነትን መናገር ለእራስ ነው 🙏🙏ጀግናው ጋዜጠኛ ስወድህ እኮ 🙏🙏መጨረሻው ያምራል
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነት መስሎኝ አናዳኝ ነበር ተባረክ ጋዜጠኛው
@birukwaktoli4929
@birukwaktoli4929 2 ай бұрын
ተባረኩልኝ አዝኜ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል
@workelove3235
@workelove3235 4 ай бұрын
ለእናትየው እድሜና ጤናን ይስጥልን ምርጥ ፈተና ነው ሰው በማንነቱ ነው የምወደደው ይህች ቀጣፊ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 ай бұрын
አይ ማጣት ማጣት ያረጋል ራቁት አይዞክ ወንዴሜ በሰዉ ሳይሆን ተስፋክን ለእግዚሐብሄር ስጥ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 ай бұрын
ልጁ በሚስኪንነቱ ግልፅ እያወራ ነዉ እነሱ ግን አይረዱትም ደሀ ደሀ ትይላሉ ማንም ሲፈጠር ሀብታም ደሀ ህኖ አይደለም የሚፈጠረዉ ሰርቶ ነዉ ማንም የሚለወጠዉ ❤❤🎉🎉
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 ай бұрын
እስከመጨረሻው አይተሽ ኮመች
@Adis_tube
@Adis_tube 3 ай бұрын
mother የእውነት ጥሩ ሰው ናቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
❤❤ጋዜጠኛው ለእውነት መቆሙ ውስጤነው ኮ እድሜህ ይርዘም እውነት ነው እናት አባት በምንም አይተኩም😢❤❤
@netsolo8225
@netsolo8225 4 ай бұрын
ውዳችንንንንንን ተባረክ ምርጥ ነክ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 4 ай бұрын
ገባ ገባ በሉ ጀግናዉ መቷል💪💪💪💪💪✅✅✅👌👊👊👊👊
@bashbash2086
@bashbash2086 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💗🤣💗🤣💗💗💗💗💗🤣🤣🤣🤣🤣🤣💗💗💗
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 ай бұрын
አይ ሰለማታቅ ነው እጅ ንፁህ ፍቅር ከድሀ ነው😢
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 4 ай бұрын
በጣም.እሕተ.የትአዉቃዉ.ከንቱ.ናት
@AlquaAlqua-uc5zd
@AlquaAlqua-uc5zd 4 ай бұрын
ፐራክነው
@MissZabiba
@MissZabiba 4 ай бұрын
sah
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 4 ай бұрын
It is not true
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 4 ай бұрын
ጀግኖች የወንድ ጀግና እንኳንም ደግ አደረጋቹላት ።100%ዋው ፈተና❤
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@user-hd1ci9rh6t
@user-hd1ci9rh6t 4 ай бұрын
የማናት ብጣሻም ቀን ነው ለሁሉም አንቺም የሱ እጣ ፈንታ ይደርስሻል፡፡ ማጣት ያለ ነው ነገ ታገኛለህ ወንድሜ አይዞህ አንተ ቃልህን ጠብቀሀል አምላክ ይጠብቅህ
@user-ds7vs3nr7t
@user-ds7vs3nr7t 4 ай бұрын
አረ ፕርንክ ነው 😄😄
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
​@@fitztek8119ኢሄ ሚሴጅ የእራሷ ይሆን ከስር ከስር 😳😳😂😂😂😂😂
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
​@@Selamtube-t2rግራ ገባኝ እኮ
@emabet578
@emabet578 4 ай бұрын
Thank you. That is great comment. She is an absolute ignorant. Manow? Really? She is lease and litle women.
@user-dp2ve3fz5d
@user-dp2ve3fz5d 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጤኛ ነሕ ወድማችን ተባረክ እውነት ተናጋሪ አላሕ ይጠብቅሕ
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 4 ай бұрын
ወይ እናት ገራሚ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 3 ай бұрын
ደስ ይላል ተባረክ በርታ
@user-xb6nb7zd2i
@user-xb6nb7zd2i Ай бұрын
እሴትን ማመን ይቅር እደሴት ባለጌ የለም እሴት ምትፈልግ ባለጠጋ የሆነዉን የንድ ነዉ ጎስቋላ ደሀ ወንድን አይፈልጉም እኳን ደሀ ሁኖ ባሏ የልጆቿ አባት ቤታመም ጤና ቢያጣ አታስታመመዉም ተጎኑ ሁኗ ጥላዉ ነዉ ምተድ ሌላ ፍለጋ ከባላቸዉ ጋር አብረዉ የሚቸገሩ አብረዉ የሚኖሩ ትንሾች ናቸዉ ለቃል ኪዳናቸዉ ታማኝ እሴቶች ብዙ አድሉም ሰርተን እንለወጣለን አይሉም የሴት አስተሳሰብ አጭር ነዉ እራሳቸዉን አዋርደዉ ቤተሰብን ያዋርዳሉ የተወለዱን ልጆች አገት ያስደፋሉ ብዙወች እሴቶች አሳፈሩን እግዚአብሔር ለቀሪወች ልብ ይስጣቹሁ የስራኤል አምላክ ❤❤❤💔💔❤❤💔💔💔
@Krm-vm7jg
@Krm-vm7jg 4 ай бұрын
ዋዉ ግን በጣም ደስ ይላል በኡነት ማዘርም ሳላ ደንቅ አላልፍም የነ እናት እና ለኮመንተሮች መናገር መፈልጋዉ አስከ መጨረሻዉ ሳትሰሙ አትሳደቡ ተረጋጉ❤❤❤❤ በክ ጀግና በርታ ❤❤❤
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi 4 ай бұрын
Ewnt new mecershawen eyut😂😂😂
@trr1069
@trr1069 4 ай бұрын
እሄንን የአሜሪካ ሳልባጂ ሰብስባ መታ እሱን ባለባበሱ ትገምታለች የተመታች
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@BettiBetty-r9c
@BettiBetty-r9c 4 ай бұрын
Koshasha nat balege yalatn ayasto ynsat medhanialem
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
መጨረሻ ሣታዩ ውርጅብን መግቢያ አይታቹህ
@fkbf7788
@fkbf7788 4 ай бұрын
ግን እውነትነው????
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 4 ай бұрын
​@@fitztek8119raswa nat ende commachiwa. Minew kesir kesir😅😅😅😅😅
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 4 ай бұрын
ይጋርማል ሀይ አሜሪካ ባ ማንናቱ የምታፍር ሴት አስማሳይ ኔቺ ጊን ማዘሪዬ አግዚአብሔር ይጣብቆት yes yes ጃግኖቺ ዎንድማቺን የምር ጥሩ አዳራጋቹአት 😂😂😂😂😂እኮ ኪዳለቺ ዎይኔ ድአስቦራዬ በጣም ነው የምትጋርሞ
@tigrayadijeganu2983
@tigrayadijeganu2983 4 ай бұрын
ወይኔ ጨርሼ ሳላይ ኮሜንት ኣልፅፍም ደግሜ
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ማዘርዬ ምርጥ እናት ናቸው
@user-cz5wx7xu6u
@user-cz5wx7xu6u 4 ай бұрын
አንተ ምንግዜም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 4 ай бұрын
እናት እግዝአብሔሪ ረጅም ዕድሜ ይስጦት❤
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 4 ай бұрын
በእውነት አንቴ ሺ ዓመት ኑሪ አውቄ ነው እንጂ የልጅቷ ከልቧዋ ነው ደንነቱን የጠላችው አንቴ ግን ለማግባባት ያደረኬው ስምሚነት ደስ ይላል ኑሪልን ጌታ ዘመንህን በሙሉ ይጠብቅህ እንወደሃለን ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 4 ай бұрын
እኔ ግን ክፍት ብሎኝ ነበር የእዉነት መስሎኝ መጨረሻዉን ሳይ ግንደስ አለኝ የአብርሐእና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤ ጋዜጠኛዉም በርታልን ❤❤❤
@user-pf3fu8ts6w
@user-pf3fu8ts6w 4 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ትክክለኛ ፈተና ነው የፈተ ንካት እውነተኛ ታወቀበት አላስፈላጊ ሰው ናት
@yeshevgzewed5794
@yeshevgzewed5794 4 ай бұрын
እናትየዋ የተባረኩ ናቸው እድሜ ይስጦት ትልቅ ሰው ናቸው
@user-hl1bj4tl7x
@user-hl1bj4tl7x 4 ай бұрын
ፍቅር ከዲሀ ነው የማይቀየረውስ የአእምሮዲህነትነው. ችስ. ስታስጠሊ
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 4 ай бұрын
ሞኝ አትሁኝ ቁጭ ብሎ የማይሰራ አላማ የሌለዉ የሚተኛ ወንድ አትቅርቢ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 4 ай бұрын
ፕራንክ ነዉ መጨረሻዉ አዳምጡት
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@haythayat6345
@haythayat6345 4 ай бұрын
ድህነት እኮ የካንሰር በሽታ አደለም አብሮ የተፈጠረ አደለም ልቦና ማስተዋል ይስጥሽ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
እሷ ወደ ሌላ ዓለም ገብታለች እናም በባህር ማዶ የምትኖር የተለየ አስተሳሰብ አላት ። ስለዚህ የራሱን ዓይነት መፈለግ ያስፈልገዋል. ምንም ስህተት አልሰራችም።
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 4 ай бұрын
እረ እስከመጨርሻው እዩት ከመጻፍችሁ በፍት​@@fitztek8119
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 4 ай бұрын
እኮ👌👌👌🙏🙏🙏
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 4 ай бұрын
ልጁ መታደሉ ደሀነው ብላ ስለናቀችው እግዚአብሔር ያይዋል 🎉🎉 እግዚአብሔር ይይልሽ ስላቋሸሽው ።
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
ዋዉ ተናድጄ ነበር መጨረሻዉ ግን ደስ ይላል አይለያቹ ዉዶቼ ወልዳቹ ሳሙ የምር እናትዬዋ ምርጥ አስተዋይ ናቸዉ እድሜያቸዉ ያርዝምልን
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 4 ай бұрын
አንበሳው ሳልጨርሰው ኮምቼ ነበር መጨረሻው ሳይ ደስ አለኝ መጀመሪያ የልጅቱ ሀረካት አናዶኝ ነበር😂😂😂👍❤️
@erukyamuhamed
@erukyamuhamed 4 ай бұрын
እኔም ለትን ልሠድባት ነበር ወይጉዴኤ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ እኔማ ኮምቼ ጨርሸ የሥድብ መአት አወረደሁባት😂
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 4 ай бұрын
@@Mywelow-rb1tc 😂😂😂😘
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
ሀራካቷ ከባድነው😅😅
@abezash921
@abezash921 4 ай бұрын
የምድክ ጀግናው ወንድማችን የምትወዱት ብቻ ኑ🎉🎉🎉👍👈
@user-re5yf3yg1i
@user-re5yf3yg1i 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል❤❤❤
@zehara5
@zehara5 4 ай бұрын
እናትየዋ የእውነት በጣም ነው ደስ ያሉኝ ንግግራቸው ተስፋ ይሰጣል እፍ እሷ ግን ትገርማለች አይ ማጣት😢😢
@sadisdi3340
@sadisdi3340 4 ай бұрын
እረ አዳምጡ እሥተመጨረሻዉ ብራክ ነዉ
@sntayehugedamu6978
@sntayehugedamu6978 3 ай бұрын
ቴዲ በጣም ትልቅ ሰውነህ በጣም ትልቅ አስተማሪ ነህ እኔ በአካል ባገኝህና አክብሮቴን በገልጽልህ ደስባለኝ ነበር ለእነርሱ ግን ትልቅ ፀፀት ነው ዘመንህን ሁሉ እ/ር ይባርክልህ ቢቻል በስልክ ባገኝህ ደስ ባለኝ ነበርአዎ ሰው ከንቱ ነው አስተሳሰቡም ከንቱ ነው ይህ በታሪክ መልክ መፃፍ ያለበት ነው
@user-yi7yr2ur4g
@user-yi7yr2ur4g 4 ай бұрын
እናት ጥሩ ሰዉ ናት እግዚኣብሔር እድሜቸዉን ያርዝመዉ
@mesi2112
@mesi2112 4 ай бұрын
አይ ደህነት ደህነት አይንህ ይጥፋ 😢😢😢
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 4 ай бұрын
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጠዎት በጣም መልካም እናት እውነተኛ ቁነገረኛ እናት ::
@ረድኤት
@ረድኤት 4 ай бұрын
አሪፍ አፍቃሪነው የህን ያክል አመት ቲጠብቅ ሌላ አለማፈቀሩ ልጅቱ ግን ጥቅመኛነች ከገዘብ ፍቅር ይበልጣል
@user-pf9mf5tp3f
@user-pf9mf5tp3f 2 ай бұрын
ደስ የሚሉ ደርባባ እናት እግዚያብሔር !!!!! ይባርክዎት !!!!
@yalem2598
@yalem2598 4 ай бұрын
ትክክል ነው አለባበስ ማንነትን አይገልጽም ትልቅ ትምርት ነው
@melataskal9201
@melataskal9201 4 ай бұрын
እስኪ ለዚ ጅግና ጋዜጠኛኣ ላይክ እንግጨውእ❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 4 ай бұрын
ድህንነት የምባል እኮ ጤና ማጣት መታመም ነው ድህንነት ፀጋ ነው ከእግዚአብሔር ይመስጣህ ነው ወላጃቻቸውን እኮ ምን ሳይዙ ነው ተጋብቶም ወልድም እዚህ የደረሱ እኛን ከነሱ ነው የተማርን እና. ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤😢😢 የግዜ ሆኖ ነው እንጂ ብር ይዞ የተወለድ ስው የለም ጋይስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-th2pz5lc9v
@user-th2pz5lc9v 4 ай бұрын
ጀግናችን እቤታቸው ድረስ ሲጠሩክ አትህድ ከፈለጉ ባለጉዳዮች ቢሮክ ድረስ ይምጡ
@user-ri5bs5he8j
@user-ri5bs5he8j 2 ай бұрын
Yes በጣም በጣም ማራኪ ደስ ይላል !
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 4 ай бұрын
ደመ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሣምረው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 ай бұрын
ድህነት ጸጋ ነው ።አበሻ በልብስ ያምናል።እናትየው ግን ትልቅ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው እባካችሁ ከውጪ የምትመጡ ሰውን በአለባበሱ ብቻ አትመልከቱ።ድህነት ጸጋ ነው ለሚያውቀው።ላንቺ ግን ልቦና ይስጥሽ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 4 ай бұрын
ማንም ሰው ከጣረ የማያልፍ የለም ኣይዟህ እግዚኣብሄር በኪነ ጥበቡ ልትቀየር ትችላለህ ኣምላክ ያስብህ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 4 ай бұрын
ዋዉ ጀግናችን በርታልን ሰላምህ ብዝት ይበልልን❤❤❤ አንደኛ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@SmilingMeteorShower-cv3oh
@SmilingMeteorShower-cv3oh 4 ай бұрын
ምርጥ እናት long live
@tsehayhabebe1553
@tsehayhabebe1553 4 ай бұрын
ደስ አለኝ የሚያምር ሰእራህ በርታ ጎበዝ እግዛቤር ከአንተ ጋር ይሁን
@yenusmelakbrhan4942
@yenusmelakbrhan4942 Күн бұрын
Nice journalist my brother ❤ I’m from Eritrea I like it you show good too see you
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 4 ай бұрын
እራቁቱን ቤሆን እንኳን አይዞህ ማለትየነበረብሸ ተውረገረገች በጣም ያሰጠላል
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
ኧረ ዝም በሉ ፕራንክ ነው
@user-vy4tn6ez8j
@user-vy4tn6ez8j 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ሁሌ የምሰራዉ ነገር ፈታኝ ነበር የዛሬዉ ደስ ይላል
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 4 ай бұрын
አንተ ምርጥ ልጅ ደሞ እንዲ ሰው ማስደንበር ጀመርክ ፍቅራቹ ያማረ የጣፈጠ ይሁንላቹ🎉
@aschalewafework5505
@aschalewafework5505 2 ай бұрын
ere gazetegnaw tebarek tleyaleh
@user-gf9ly1ck4n
@user-gf9ly1ck4n 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ አንተ እግዚያብሄር ይስጥህ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ልጅ ነህ እናቷም መልካም እናት ናቸው ደግ ፈተናት
@user-ek8qn3pj9h
@user-ek8qn3pj9h 4 ай бұрын
ጀግና ነክህ እግዚአብሔር ያግዝ በርታ ወድማችን
@etaneshwato9489
@etaneshwato9489 4 ай бұрын
እናትየዋ በጣም ትልቅ ሰው ጥሩ የእግዛአብሔር ሰው ናቸው ፈጣሪ ይባርኪያቸው
@AsebelignWeji
@AsebelignWeji 4 ай бұрын
በጣም ደንግጬ ነበር መጨረሻው አማረ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ
@user-kw3tg5pw3f
@user-kw3tg5pw3f 4 ай бұрын
ፍቅር እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
መስማማት አልቻልንም😡😡
25:04
Lij Andu Tube
Рет қаралды 194
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
አፋልጉኝ ብላ ባሏን ተበቀለች!
1:00:55
Addis Radar
Рет қаралды 215 М.
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
44:16
ዱባይ ላይ ዋጋ ከፍላ ለእናቷ ቤት ሰራችላት
1:00:05