አፋልጉኝ ብላ ባሏን ተበቀለች!

  Рет қаралды 216,241

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

አፋልጉኝ ብላ ባሏን ተበቀለች!

Пікірлер: 2 700
@getachewjimayu4253
@getachewjimayu4253 10 ай бұрын
ወንድም አንተንም ፈትንልን ብላው ምስጥራቸውን ያጋለጥክባቸው ሰዎች ጠርተውህ አደጋ ሊያደርሱብህ ይችላሉና ራስህን ጠብቅ ሰውን ሁሉ አትመን፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hasefah3808
@hasefah3808 10 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምፈራው
@fetlealem3902
@fetlealem3902 10 ай бұрын
ትልቅ ምክር ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀው። ግን የትም ሲሄድ ከለላ ያሰፈልገዋል።።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 9 ай бұрын
ትክክል
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 9 ай бұрын
ትክክል!!
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 ай бұрын
እውነትነው
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 10 ай бұрын
እናት እኮ ሁሉም ነገር ናት እናቱን የሚወድ ❤🙏👍
@muluayel-8387
@muluayel-8387 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigistya
@tigistya 10 ай бұрын
ይቺ ምናባቷ እናት ነች ቤቷ ወንጀል እያሰራች ጭራቆች ልጆቿ በሷ ወተው ነው
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 10 ай бұрын
ማን እንደማዬዬዬዬዬ💞🌹💞
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
@@betietomedia7778 እሽ
@user-qv1ns6od8q
@user-qv1ns6od8q 10 ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ልጂ በግል መስመር የምታገኙት ምከሩት ያጋለጣቸው ሰወች እራሱ አፋልጉኝ ብለው ይገሉታን እባክህን ወድሜ ይህ ስራ ይቅርብህ ለናትህ ኑርላት ለናትህ ታስፈልጋታለህ ለዘመዶችህ ኑርላቸው እባክህን ወድሜ😢😢😢
@SaddHadf
@SaddHadf 9 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 9 ай бұрын
ይህ ምክር የኔም ምክር ነው 😢እሩ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው 😢
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 7 ай бұрын
ትክክል
@salamderass7911
@salamderass7911 9 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ 😭ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 10 ай бұрын
ይህ እራሱ ቀዝቃዛው ጦርነት ነው መባል ያለበት ፕሮግራም ነው ወይ ዘንድሮ 💔💔💔💔
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 10 ай бұрын
ወይ ይህ ልጅ ሁሌም አጋንት ያረፈባቸዉ ነዉ የሚያጋጥመዉ እግዛብሄር ይጠብቅህ በጣም አሥተዋይ ነህ ደሥ ትላለህ እደ ዘመኑ ወጣት አደለህም ቀጥልበት እራሥህን ግን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች እሽ❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
በጌታ ስም እረ ወንድሜ ለቤተሰቦችህ ታስፈልጋቸዋለህ እራስህን ጠብቅ❤😢😢😢😢😢😢😢
@mulukassa5774
@mulukassa5774 9 ай бұрын
አንተ በጣምአስቀያሚ ሾው ባትሰራ ጥሩ ነው።
@ועח
@ועח 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🤲 ይህ ስራ ይቅርብህ በሌላ ነገር ና እንረዳሀለን 🙏❤🇪🇷
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@user-yz9gt7xm8m
@user-yz9gt7xm8m 10 ай бұрын
Afre bye koeshia
@selamwoldegergish4015
@selamwoldegergish4015 10 ай бұрын
@@SadNeGase😢😢😢😢😢 ebidi 😢😢😢😢😢 davil
@ChandraniHerad-ky4oe
@ChandraniHerad-ky4oe 10 ай бұрын
አንተ ልጅ አርባ ክ እራሥህንጠብቅ
@ועח
@ועח 9 ай бұрын
​@@user-yz9gt7xm8mአንተ ወይ አንቺ ቆሻሻ ለምንድን ነዉ የማፍረው
@almazakalu
@almazakalu 9 ай бұрын
አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ድርብብ ያልክ ጌታ ነህ ሴቷ መሆን ነበረብክ ደሞ የአነጋገርህ ጥብ ሁሉ ደስ ይለኛል። 1ኛ ጋዜጠኛ ነህ ትእግስትህንም እወደዋለሁ። በጣም አድናቂህ ነኝ።
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 9 ай бұрын
ወንድም አለም እራስህ ጠብቅህ አባቴ በዝህ በከፋ ዘመን ጉድ እንዳያርጉሁ እባክህ ለእናት ለአባትህ ኑርላቸው እባክህ ወደሰው ቤት አትሂድ በጭራሽ እራስህ ሁሉ ነገረ አመቻችተህ ጥራቸው እባክህ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 10 ай бұрын
አንበሳ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ጨምሮ ኃይል እና ብርታት ይስጥህ 🥰🙏
@warkwark6096
@warkwark6096 10 ай бұрын
አረ ይሂ ነገር ድራማ ነዉ አንዴ!!
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
​@@warkwark6096ዉዴድምሪኝ
@helentube325
@helentube325 10 ай бұрын
ጠበል ወስዷት መስተፋቅር አርጎባት ይሆናል ልጅቷ ደህና አይደለችም 🥺
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ 10 ай бұрын
አፋልጉኝ ሲል አትቀበል ሌላ መዘዝ ነው ወድሜ😢 እሳሳልሀለው ❤❤ወድሜን ነው የምትመስለኝ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 ай бұрын
ወድም ያለው ያቀዋለ አላህ ይጠብቀው የሚቀርቡትሁሉ ሠውን ለመበቀል
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
​@@አላህወኪል-ፈ4ዐዉዴድምሪኝ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 10 ай бұрын
እኮ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 10 ай бұрын
ይች ልጅ በጤናዋ አደለም 😢 የሆነ ነገር አስነክቷት ሊሆን ይችላል
@AishaAishaAisha-t9d
@AishaAishaAisha-t9d 9 ай бұрын
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በየሄድህበት
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 10 ай бұрын
አንበሳ የሆንክ ልጅ እግዚኣብሔር ኃይል ብርታት ይሰጥህ የኔ ወንድሜ🤲🤲❤💊
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 10 ай бұрын
በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 😢እመብርሃን እናቴ አደራ ከኩፉ ነገረ ሁሉ ጠብቅኝ😢ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋ ይሁን😢ኡፍፍፍፍ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ቤተሰቦች ፈረደባቸው ሴቶቹ ምን እየሆኑ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በእንደዚ አይነት ሁኔታ ያላቹ ቤተሰቦች ብርታቱን ይስጣቹ።
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴ ድምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
ይህልጀእሜገጥመወ ሁሎምአሰችጋሬ
@aklilubashe
@aklilubashe 9 ай бұрын
በድግምት ሃይል ይሆናል እንጅ ይህ ኖርማል አይደለም ።
@ሰሙሚድያ
@ሰሙሚድያ 8 ай бұрын
ኦ ❤❤❤ሙስሊምነክ 🎉🎉የኛ 🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️😮😮😮😮😮😮😮ማሻአላ አ ኡዙቢላ ስትል የሰማሁ መሰለኝ😮😮😮😮❤❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 7 ай бұрын
እኔም ሰምቻለሁ አላህ ይጠብቀው ዱኣ እናረግለታለን😢😭
@HaytHayt-zc7xe
@HaytHayt-zc7xe Ай бұрын
በስማም ነው ያለው ክርስቲያን ነው
@TAMIRTEHATAMIRTE
@TAMIRTEHATAMIRTE 9 ай бұрын
በእውነት ነው በማስታፋቅር ይዞታል አስዳግሞታል ጌታ ያፅነናት ፃባል ዉሳዶት
@uaeuae888
@uaeuae888 10 ай бұрын
አራ አንታ ልጅ የሰውህወት በእጅህ እንደየልፍ አርፈህ ተቀመጥ😢😢😢
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 ай бұрын
የባለፈው ቤተሠቦች ሺጉጥ ያወጣባቸውን ቤተሠብ ክፍል ሁለት አጣልን የማዘር መጨነቅ አስበናል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
👍
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@Rakeb154
@Rakeb154 10 ай бұрын
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 ай бұрын
@@SadNeGase ደምሪሺ አለሁ።።
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
እባክህ ጋርዶቹን ይዘ ሂድ እንደዚ አይነት ቦታ ስትሄድ 😢ራስክህን በደንብ ጠብቅ ወንድሜ እንደው ይህ ስራ ቢቀረብህ ይሻላል 😢❤
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሩኝ
@fatumagetaye5593
@fatumagetaye5593 10 ай бұрын
ልጁን መጠበቅ ነበረብህ ተጠንቀቅ በጅህ የሠዉ ሂወት እዳያልፍ መጨረሻዉን አሳዉቀን
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 10 ай бұрын
የአላህ አንተ ልጅ አረ ተሳቀቅንል አላህዋ ከክፉ ነገር ጠብቀው
@የቆለይማርያምዩቱብ
@የቆለይማርያምዩቱብ 10 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ ሀይሎንም ትስጥህ ስለእዉነት ስለቆምክ ፈጣሪይ ይጠብቅህ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 10 ай бұрын
እደው፣ክፉዎችናቸው፣የሚገጥሙህ፣አንተ፣መልካም፣ጀግና፣ወንድነህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣።
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በማርያም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀበል አድርሶት ታድናታለች የድግምት ስራ ነው መገመት አያቅትም
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 8 ай бұрын
እባካችሁ የእግ ከለላ ይደረግለትእባካችሁ ጥበቃ ይደረግለት ይህ ልጅ ለኢትዮጵያ ታሰፈልጋታለህ
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 7 ай бұрын
እንዴት አይነት ቅሌታም ወንድምእናእህት ናቸው? ሁለቱም በመግደል ውንጀላ መከሰስ አለባቸው። ወይ እናት መከራሽ !! አንተ ግን አደገኛ ስራ ነው የምትሰራው መድሀኒዓለም ይጠብቅህ 🙏🏽
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እባክህ ይሄ ስራ ይቅርብህ ሁሉም አንተን የበቀል መወጫቸዉ አርገዉ እየተጠቀሙብህ ነዉ ምነዉ ኢቤስ ላይ የሚገናኙት ሁሉም ስረአት አላቸዉ
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 10 ай бұрын
አዎ እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ ጽፋለሁ ቢቀርበትስ
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 10 ай бұрын
Ewunet New
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ልክ ነሽ
@BatelaSergaga
@BatelaSergaga 10 ай бұрын
በትክክል
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 10 ай бұрын
እባክህ ይሄ አፋልጉኝ ስራ ይቅርብህ የማትወጣው ችግር ውስጥ ይከትሀል ወንድሜ አለዚያ የህግ አካል አብሮህ እንዲንቀሳቀስ ብታደርግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 10 ай бұрын
በቃ እሄ ነገር መስተፋቅር አስርቶባታል ፀበል ውስዷት ወዳ አይደለም በፈጣሪ ስም ልጆቻችንን ከዚህ ጉድ ይጠብቅልን
@Yeshembet
@Yeshembet 8 ай бұрын
ልጅ በቤተሰብ ያደገ አይመስልም የሄ በሴቶች እየተጫወተ የሚጠፋ ባለጌ ነው ይቅርቡሽ 👏 በጣም ቆንጆ መለሎ ነሽ የዚህን መሀይም ፍቅር እረግጠሽ ወደራስሽ ተመለሺ 👏👏👏😘
@DghjFhjj-c1b
@DghjFhjj-c1b 10 ай бұрын
በጣም ከባድስራነው ለልጅ አዝናለሁ😢😢😢❤❤
@zemzem9136
@zemzem9136 10 ай бұрын
አንተ ጀግና ወንድሜ ዛሬ ገና በጣም የወረደ እና የማይመጥንህን ስራ ሰራህ ።ለማንኛውም አላህ ይጠብቅህ ።
@Fjogfsc
@Fjogfsc 10 ай бұрын
😢እራስህን ጠብቅ ወድሜ ሁሌም ከባድ ነዉ ዬሚገጥምህ❤❤❤❤
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 10 ай бұрын
ሴቶችየ ግን ጥሏችሁ ለሄዱ ወንዶች ሂድ ከሂደዉ ጥርግ ይበል😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
እረ አትፍረጅ ልጅቱ ተሰርቶባታል😢😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 10 ай бұрын
@@RHAMAYGATA ኧረ ይች ዉሸታም ናቸዉ መጨረሻዉን ህይዉ
@seads5913
@seads5913 10 ай бұрын
🤣🤣🤣😁😁😁😁
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ይሄኔ እንዳንቺ እይነት ሰገጤ አግኝቶ ጨዋታ ላይ ነው
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 3 ай бұрын
አንተ ጀግና እባክህን በየቤቱ ብዙ ነገር አለ እባክህን ተጠንቀቅ እባክህን 🎉🎉🎉🎉እራስህን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ እባክህን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወንድሜ ልጅቱ ፀበል ትጠመቅ ትስገድ ትፁም የአጋንንት መድሃኒቱ ይሄ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወንድሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
ይሄ ወጣት እየከፈለ ያለው ዋጋ ቀላል አይደለም.. እሚገርመው ሌላ ትክክለኛ @ እውነተኛ ለተጎዱ ስዎች.. እንዳይረዳ እያረጋችሁት ነው... በጣም ታሳፍራላችሁ.. ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ.. እባክህ ወይ ይሄንን ስራህን ቀይር.. ወይ ከቦዲጋርድ ጋር ሂድ ?? 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
@asterbede4961
@asterbede4961 10 ай бұрын
ይሄን ልጅ. ስወደዉ ❤❤❤
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 10 ай бұрын
ደግ አደረጉት ንቀቱ በጣም አናዶኝ አጭሶኝ ነበር ምንም ያድርግ ምንም አያድርግ ልጁ ክብር የሚባል ነገር የለውም ነበር ጋዜጠኛውን ጦስ ውስጥ ገባ እንጅ እህት እና ወንድምየው ያደረጉት በጣም ነው ደስ ያለኝ ደግ አደረጉት በዚህ ልክ ንቀት አይቸም ሰምቸም አላቅም
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 10 ай бұрын
ደግ አደረጉት
@ጹሆንአሽናፊ
@ጹሆንአሽናፊ 7 ай бұрын
ወድሜ በመተት አሰርቶባትነው እድሜ በናትህ ታደጋት እቺልጅ አይይይ የእናት መከራ እህህህህህህ
@hdjd8521
@hdjd8521 10 ай бұрын
በሰው ህይወት መጫወት ቀላል ነውዴ አየ እናት መከራዋ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
ልጅቷ በመስተፍቀር ነው ያፈቀረችው መስተፍቀር አድርጉባት ነው ለቤተሰብ ክብር የለውም በጣም ያሳዝናል ልጅላይ ችግር አለ ልጅቷ ፅበል ውስዳት ልክ አይደለችም ወንድሜ ይህ ስራ ቀይር መጥፎ ስራ ነው የስው ሕይወት ያስጠፍል
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 ай бұрын
ልጁማ ለሴት ያለው ንቀት እኔም ብሆን እገለዋለው ቆሻሻ ልጅ ነው
@Firdewus
@Firdewus 10 ай бұрын
አይ ሰው ክፋታችን ልጅቷን በመደሀኒት ነው እንድህ ያደርጋት የኔናት😢😢😢
@edumt2039
@edumt2039 9 ай бұрын
Endesu yemibal neger yelem. Esu ayfeligatim.
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 ай бұрын
እሥዋን እንዳጠላ መተት ተሠርቶበትነው በጋደኝ ወይም በቤተሠቡ እሥዋን እነዲጠላ አላህይሥትር
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 9 ай бұрын
ወይም እሱ መስተፍቅር እርጎ ክዛ እሁን እልፈለጋትም
@Firdewus
@Firdewus 9 ай бұрын
@@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ መስተፋቅር እንደሆነ ይለያል ሀገራችን በጣም ተበላሽቷል ወላህ
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 10 ай бұрын
የኒ ውድ ወንድም ያተስራ ከባድ ነው እመቤቴ የገታዬ እናት ጠብቂልን ወንድማችን
@FelleBeyene-to9gp
@FelleBeyene-to9gp 8 ай бұрын
ይህች ጠነኛ ነች ከንግግራ ተረድተህ ሸፍጥ እንዳለበት ተረድተህ ዞር ማለት ነበረብህ ሁሉም የእውነት እየመሰለህ አትግባበት ሁሉም ሲያስመስሉ ነው ከልምድህ ሳይኮሎጂካሊ መጠቀም አለብህ ወንድሜ ደግሞ ከሰው ጋር መሆን አለብህ
@zed8332
@zed8332 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠበቅህ ወንድሜ❤❤ ለማንኛዉሙ እራሰክን ጠብቅ😢😢
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 10 ай бұрын
ቤተሳብ ለዘላለም ይኑሩ እድሜ ጤና ለእናቶች
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 10 ай бұрын
ባለጌ ዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው ወራዳ ብቭቻ አይገልፃቸውም አንተ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 ай бұрын
ወራዶች አይደሉም ለሰው ያለውን ንቀት አስወጡለት እረ በገደሉት እኔማ መጨረሻው ደስስ ነው ያለኝ 😂😂😂😂
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴድምሪኝ
@zenabmuhammad3194
@zenabmuhammad3194 10 ай бұрын
ድግ አርጉት ንግግሩ ክብር የለውም አፍቅርሻለሁ ብሎ ከጨፍርባት ሁላ አላቅሽም አላትኮ አያፍርም ሳስው ነው አድንቃታለሁ ይህ ለሌላም ሴት ጎጅ ነው ሌባ ነው ግልሽው ብሆን በጣም ድስ ይለኝ ነበር
@Defend202
@Defend202 10 ай бұрын
​@@user-gq1dk5sc8nእኮ ደግ አረጉ እደት እደት ነው እሚያረገው
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 10 ай бұрын
Deg adereguh demo nktu kebrem ylewm
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 ай бұрын
አተ ልጅ እኔ ለአንተ ተሳቅቄ ልሞት ነው ተው እራስክን ጠብቅ
@LoveLove-l8d
@LoveLove-l8d 9 ай бұрын
ወድሜ እራስህን ጠብቅ ሁሌም የሚገጥምህ ከባድ ነገር ነው😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እባክህን እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 10 ай бұрын
እኔ የዚይህ ልጅ ሂወት ያሳስበኛል አረ በፈጠረህ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢
@ambarugidi437
@ambarugidi437 10 ай бұрын
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 10 ай бұрын
እኔ እሚያሣሥበኝ ያተ ነገር ወላሂ ብቻ አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ራሥህን ጠብቅ ወድሜ😢❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 10 ай бұрын
አንተ ቅን መልካም ስው ይህ ሥራ ይቅረብህ ለህይወትህ በጣም አደጋ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍትህ ይቅደም በጣም ደግጫ አለሁ 😭🙏🙏🙏
@alemandhana3924
@alemandhana3924 10 ай бұрын
አፋልጉኝ ሲመጣ Ebs ላይ ይምጡ
@gola5905
@gola5905 10 ай бұрын
Kkkkkkk
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
ይሄ ድራማ ነው
@user-rw3xt1rd8n
@user-rw3xt1rd8n 10 ай бұрын
Kkkkkkk
@nardiyegeta4324
@nardiyegeta4324 10 ай бұрын
ውድ ቤተሠቦች ልጅቷ ወዳ አይደለም ና ወደ ቤተ እምነተሸ ውሰዷት። ልጁ በስሟ አስደግሟባታል አስፈቷት መስተ ፋቅር ነው ያሠራባት ከሱ ውጭ ሌላ እዳታስብ አድሮጎ እሱ የራሱን ህይወት እየመራ ነው።አስፈቷት ይፀለይላት በጠላት ተይዛለች ተብትቧታል ተረዷት በሴይጣን ተይዛለች ይፀለይላት
@osratgold7930
@osratgold7930 10 ай бұрын
😢😢
@SamsonAliy
@SamsonAliy 9 ай бұрын
ሰው ቤት አትሂድ አዘናግተው ይገሉሃል እባክህን ሰው ጓዳ አትሂድ አላህ ይጠብቅህ
@mthh752
@mthh752 10 ай бұрын
ፍቅር እወር ነዉ😢💔አይዞሽ የደራሳ የቀል ፍቅር ኡልታ የለሆሞ እኔም ከፎቅ ልወድቅ ስት ቀን አለቀሰኩ አሁን ክብር ለ እየሰስ ይሁን የሱ ፍቅር በጦብኛል😍😘🙏💓💓
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
በእውነት አንቴ ልጅ እንደዚህ አይነት ነገር ይቅርብክ ወንድማችን ለላ ስር ቀይር እንጂ
@suibsecrb
@suibsecrb 10 ай бұрын
ወኔ እናትኮ ጥላየማጥል እናት ናት ለናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው ❤❤❤ወድሜ እራስህን እየጠበክ እዳዴ ከባድነገር ይገጥማሀል እኔ ላተ ፈራሁ እባክህ እራስህን ብዙም ችግር ውስጥ የሚያስገባ ስራ አትስራ አተ ስትኖር ነው ሰውን የምትረዳ ስራ የምሰራው❤❤❤
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 10 ай бұрын
ልጂቷ 100/ ፐርሰት መተት አሰርቶባታል ጸበልዉሰዷት ትጸበል ይሄየጤና አይደለም መስተፍቅር ነዉ መድሀኒቱ ጸበልነዉ 😢😢😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 10 ай бұрын
ዉዴ ድምሪኝ
@samerasamer3870
@samerasamer3870 10 ай бұрын
አወ😂❤
@etho826
@etho826 10 ай бұрын
​@@samerasamer3870በበሽታ አይሳቅም😢😢😢 ክፋት አፈ
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 10 ай бұрын
Selam yena wendem risk yalew sira nw yemtseraw lijun asbelaw betam yasazinal
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 5 ай бұрын
ለምን ለሁለቱም ቀድመህ ሀሳቡን ብታወያየው ጥንቃቄ ይወስድ ነበር እንደዚህ አይነት አታድርግ በሁለቱም ወገን መናገር ነበረብ ማለት ለልጁም ሳትነግር ማምጣትህ ችግር ይፈጥራል የሜገርመኝ አንተ የዋህ ነህ ሰው ታምናለህ ጌታ ይጠብቅህ እንፀልይልሀለን
@yeshieseta
@yeshieseta 10 ай бұрын
የዚህ ልጅ ህይወት ማነው እንዴእኔ የሚያሳስበው❤ የሚያጋጥመው ስራ ሁሉም ከባባድ ወይ እጣ ፈንታ ልጅቷ ስታሳዝን መተት ነው
@dubigg6087
@dubigg6087 10 ай бұрын
አወን
@ethopietho398
@ethopietho398 10 ай бұрын
አንበሰ የሆንክ ልጅ እግዚብሔር ጛይል ብርታት ይሰጥህ የኔ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@genetworku6661
@genetworku6661 10 ай бұрын
ምንም የጤና እውነት የላቸውም ሕይወት አድን ቃልዱማ ትክክል በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
በጣም ልጁም ልጅቷም ጤነኛ አይመሥሉም
@sophiamelakou1294
@sophiamelakou1294 10 ай бұрын
I worry for your safety! You need a security guard, a good lawyer & someone who can do a thorough background investigation prior to the show. Good luck!!!
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 9 ай бұрын
😂 background investigation? Kkkkkkkk በ social security ነው ወይስ በምን
@menaluemru5713
@menaluemru5713 10 ай бұрын
ይህ የበሽታ ነው የጤና መውደድ አደለም😢
@helayetata5637
@helayetata5637 10 ай бұрын
ለምንድነዉ ግን አንተ ወንድሜ ሁሌ ፈታኝ ነገር ሚገጥምህ አረ ፈጣሪ ለናትህ ሲል ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ሳለቅዱስገብርኤል
@ሳለቅዱስገብርኤል 10 ай бұрын
እባክህ ወንድም ይሄን ስራ ተው ሰው ይሞትብሀል ለቤተሰቦችህ ስትል እባክህ ራስህን ጠብቅ ምን አይነት በቀል አእምሯቸውን የደፈናቸው ናቸው😢😢😢
@MediFikr
@MediFikr 10 ай бұрын
ወዮዮ ተሳቀቅን በዚህ ልጅ ሁሌ መጠቀሚያ አረጉት እኮ ምድነው ❤
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 10 ай бұрын
አወ ወላሂ 😢😢😢
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 ай бұрын
ወላሂበጣም
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 10 ай бұрын
በጠም😢😢
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ 🙏ይጠብቅህ ወንድም❤❤🎉
@رحمه-ق5ج
@رحمه-ق5ج 3 ай бұрын
ውሸት መሆኑ አነጋገራቸው እራሱ ያሳውቃል አንድ ልጄ ናት አላለችም ባለጌ ለራስሽ ልጅ ደስታ ብለሽ ሰውን እንዲሰቃይ ታደርጊያለሽ (አንተ ልጅ ግን እራስህን ጠብቅ እንደ የነስር አይን እንዳይበቀሉህ አፋልጉኝ የሚሉ ሰዎች ቤታቸው ዝም ብለህ አትግባ የሚመችህ ቦታ ቅጠራቸውና የፈለጉትን ይናገሩ እባክ ለናትህ ኑርላት በጤና ለኛም ታስፈልገናለ ውንድሜ አላህ ይጠብቅህ)
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
በጌታ በኢየሱሰም ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሁለ ምገጥምህ ከባድ ከባድ ናቸው 😢😢
@semret859
@semret859 10 ай бұрын
ፀበል ውሰዳት ልጅታን😢😢😢😢
@ayinalem6227
@ayinalem6227 10 ай бұрын
Awo
@saadaissra7661
@saadaissra7661 10 ай бұрын
በጣም ከፍቶኘኛል እኪ አይዞሽ በሉኝ ያሀገሪ ልጆች
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጹለት አድርጌ
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 10 ай бұрын
አይዞሺ እማማዬ ❤❤❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ from Sydney
@nanikifle3401
@nanikifle3401 10 ай бұрын
Ayzosh 🫂😔
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
አይዞሽ አይዞሽ እህቴ ኦርቶዶክስ ከሆንሽእመኝኝ በኔ ላይ የደርስውን ንው በትክክል የምንግርሽ እኔም በጣም በጣም የሚከፍኝ ግዜየማደርገውና እፎይታ ያገኝሁበትን ልንገርሽ ወደፍጣሪና ወደ እናቱ ወደመለአክቶችስፀልይ መፍቴ አግኝቻለሁ አይዞሽ አባታችን ሆይ እየደጋግመሽሲከፍሽ ፀልይ ሁሉም ንገር ያልፍል እውንቴን ንው የምልሽ መከፍት ሁሉስው ላይ አለወደአምላክ ወደፍጣሪ አይዞሽ
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 10 ай бұрын
❤ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ❤ በየቤቱ ያለጉድ😮
@ambarugidi437
@ambarugidi437 10 ай бұрын
@ዝማሬ-ነ6ከ
@ዝማሬ-ነ6ከ 10 ай бұрын
Yihen script adelem bilachu indet tamnalachu
@Nahom2003
@Nahom2003 10 ай бұрын
ወይ የዘንድሮ ወላጅ ፈረደበት
@SlenatEnNAT
@SlenatEnNAT 10 ай бұрын
ኧረ ፀበል ወሰዷት በግድ ፍቅር 😢😢😢
@rahimam
@rahimam 10 ай бұрын
ወገናችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@selamberahane
@selamberahane 10 ай бұрын
እዳው አተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 5 ай бұрын
የዝህልጅ እማጋጥሙት ሁሉ ተንኮለኞች እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@አሐ
@አሐ 10 ай бұрын
የልጁ ንቀት በእርግጥ በጣም በጣም ያበሳጫል ጭራሽ ለአንድ ቀን እንኳን አብሯት የተቀመጠ አይመስልም ግን ይሁንምእና በግድ ውደደኝ ብሎ በዱላ አይመታም ነውር ነው ውርደት ነው በባህላችንም በሁሉም በእርግጥ ልጁ በጣም ባለጌ የሰው ልጅ አይምሮ የሌለው ነው ቃላት አመራረጡ ከባድ ነው መልሱ አንተ ባለፕሮግራሙ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በየሄድክበት አደጋ ላይ ነህ መልካም ሰራሁ ብለህ ለሌላው እራስህን እንዳትጎዳ😮😮
@ብርትኳንማርቆስ
@ብርትኳንማርቆስ 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ና መስተፋቀር አሰርቶባት ይሆናል ፀበል ውሰድዋት
@user-ej3iv5mm7q
@user-ej3iv5mm7q 10 ай бұрын
እባክ የኔ ዎንድሜ ለኔ እህቴ ጠፍታለች ትንሽ ናት እባክ እርደን
@tayuba1015
@tayuba1015 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
@kakigirum1653
@kakigirum1653 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ቤተሰብ አለ በጌታ ስም የምን መለመን ነው 😂
@EyobLidiya
@EyobLidiya 7 күн бұрын
ይሄ ቤተሰብ የሆነ ሚስጥር አላቸው ልጁን እንዲህ ያደረጉበት ምክንያት ከልጁ ጋር ፍቅር የሚባል ነገር የላትም
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 10 ай бұрын
ለበቀል ከመነሳሳት ወደፀብል እና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አይሻልም ነበር አይ መቸኳል አተን ግን ቸሩ መድሀኒ አለም ይጠብቅክ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ቤተሰበቦች ፈረደባቸው ሴቶቹ ምን እየሆኑነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ቤተሰቦቿ ብርታቱን ይስጣቹሁ
@AselefechTachbele
@AselefechTachbele 10 ай бұрын
እባከሸ ሰልኩን
@amanuel3005
@amanuel3005 10 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነው ልብ የሚነካ ነገር ነው።መን አይነት ወድ ነው እናት የለውም
@menaluemru5713
@menaluemru5713 10 ай бұрын
በእውነት ስራችለት😂😂😂😂😂😂እደዚህ ያለውንማ መጨርስ ነበር
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 5 ай бұрын
ይከ ፍቅር ብቻ አይደለም ከዚህ አይነት ይሰውረን 😢 ወይይይ ምስኪን በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ካሜራ አማኑንም አይዟችሁ 😢 ልጅቱንም እግዚአብሔር ይማረው ከቻልክ መጨረሻውን አሳውቀን
@saddahmohammed7887
@saddahmohammed7887 10 ай бұрын
የኔወንድም በአላህ ይቅርብህ ሂወትህን ጠብቅ በተደጋጋሚ እያጋጠመህ ነው ሥለዚህ ይቅርብህ
@hirutbekele5416
@hirutbekele5416 10 ай бұрын
ድግምት ተደርጎባታል ፀሎት ውሰዷት
@amyamy5313
@amyamy5313 10 ай бұрын
እረ በመብረሃን ያንተ ነገር ነው እኔን እሚያሠጋኝ ተው😢😢❤❤ እረሰህን
@sunnyday5353
@sunnyday5353 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ (ጎረበታቺን) የምትባል ሃገር ግን ምን ዓይነት ጨካኖች ናችው ወይጉድ አረ ፈጣሪ ልላ ጎሮቤት ስጠን 🤔
@genetabebe2937
@genetabebe2937 9 ай бұрын
አንደኛ ፀበል ውሰዷት ሁለተኛ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ የሚለውን ዩትዩብ ግቡና ገጠመኝ እና ወይ ፈተና የሚለውን እናንተም አዳምጡ መፍትሄውን ከዛ ላይ ታገኛላችሁ አይዙዋችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
gere emun part 195 | ገሬ እሙን ክፋል 195
30:22
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 152 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20