ደጅ (ውጭ) የናፈቀው ማነው ???

  Рет қаралды 95

Jebel tube

Jebel tube

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@umureyan5242
@umureyan5242 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ውጩ የናፈቀው ላይክ ይበል
@አታሩጪኝማዳም
@አታሩጪኝማዳም 4 жыл бұрын
አብሽር ፈተናአ ለበጎነው አላህም በርግጥም ተችግር ጋር ምቾት አለ ብሎል አላህ የመጣብንን በላአ እስተሚያነሳ ልን በሶብር በያለንበት በመስገጃችላይ በመታገስ ኢባዳን በማብዛት እዲሁም ወደሱው የምታቃርበንን ስጁድ በማብዛት አላህን መለመን ነው ያለብን አላህም በርግጥ ባሬውን ሊፈትነው እጂይ ሊጎዳው አይደለም በርግጥም ዱኒያ ፈታኝ ናት እውነት ተውሸት የተደባለቀባት ይቺይ የብልጭልጭ ሂወት በሁሉም ላይ ፈተነዋአ በጣም ብዙነው ተውሸት እርቀን እውነት የምንቀበል አላህ ያድርገን በያለንበት አላህ ይጠብወን ኢሸአላህ ያልፋል ተታገሱው የማያልፍ ቀን የለም አላህ ሆይ አትፈትነኝ አይባልም ፈተናየን አቅልልኝ ነው እጂይ እናመሰግ ናለን ስላስጎበኘከን ደመ፣፣፣፣፣ አላህ መደሀኒቱን ይላክልን አሚን።
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሢል ውጩ ናፍቆን ነበር አላህ ያብርደው በሽተውን
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን ወላሂ በጣም ከፍቷል በሽታው አላህ ይጠብቀን ።
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን ልክ ነው በሽታው ከፍቷል አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም አላህ ሰላም ያርገን።
@umureyan5242
@umureyan5242 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከላህ ዋው ውጩ በጣም ደስ ይላል አላህ በሽታውን ያጥፋልን
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aliyoumer8930
@aliyoumer8930 4 жыл бұрын
💓👋
@arebumohamed5413
@arebumohamed5413 4 жыл бұрын
Masalhue true new katlbate
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
Ishi bra ameseginalehu wudu gadegnaye .
@aliyoumer8930
@aliyoumer8930 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ከምር መገድ መከፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም ይሁንልን ጉብኝቱ በጣም ደስ ይላል ቪድዮህ ተመችቶኛል ሳኡዲ ሪያድ ነው ጂዳ ዋላ መካነው የት አካባቢነው ከተማው ማኛ ነው ጨምርበት ሰላም ሁንልኝ
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን ልክ ነህ ወንድሜ ሪያድ ነው አዎ አሁን መንገዶች ክፍት ናቸው ሰአት ገደብ ቢኖራቸውም አብሽሩ አላህ አለን አላህ በቂያችን ነው በተስፋ እንጠብቃለን መልካም ያርገን ።
@dgdgdgzhsggs1815
@dgdgdgzhsggs1815 4 жыл бұрын
Aref new
@saeyisaety1266
@saeyisaety1266 4 жыл бұрын
አላህ ይህን በሽታ ከምድር ያሳልን
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 5 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 687 М.
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
New ethiopian tiktok #ethiopia #oromo #shorts
0:13
Hamza React
Рет қаралды 28 М.
እናቴ እናቴ (Mam) Arif Neshida
8:20
Jebel tube
Рет қаралды 31 М.
ሆቴል ውስጥ ተደረሰባቸው.ሆቴሉ ተበጠበጠ😱😭
23:08
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 34 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН