KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች
17:22
መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS
55:54
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
ደከመኝ አልቻልኩም😢 በጣም እያዘንኩ በአዲሱ አመት የወሰንኩት አሳዛኝ ውሳኔ😭 ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 14,524
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 595 М.
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Күн бұрын
Пікірлер
@abdiwollotube
3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ የተሻለ ይሆናል በአድስ አመት አድስ ስም አድስ ስራ ይሆናል ሰውም ይለምደዋል በርታ አይበገሬው
@اناالمسلمالحمدلله
3 ай бұрын
እኔ እንደገባኝ ከሆነ ወሎ የሚለው ስያሜ ላይ ነው ችግሩ ይሄ ደግሞ በዚ ስያሜ ምክነያት ዩቱቡ ላይ ተፅኖ አሳድሯል ማለት ነው ይህ እጅግ አሳዛኝ ዜና ነው ነገር ግን ይሁን ለበጎ ነው በሚል እንለፈው የማያልፍ ጊዜ እና የማያለፋ ህይወት የለም❤ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ... ይሁን ለበጎ ነው አብሽር ወንድሜዋ አሏህ ያበርታህ አለን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HawaMohamed-e6m
3 ай бұрын
ሙሰሊም ግን ታዉ ከማይመለከተን ሚዲያ ላይ ግዛችንን ከምናቃጥል የሙሰሊሞቺን ሚዲያ እናበረታታ
@Hira-u6m3f
3 ай бұрын
ሥለ ጦርነት እንጅ ሥለ ድን መቸ አሥተማረን
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
3 ай бұрын
@@Hira-u6m3fመገን እውቀት. ጥግ ድረስ ነው. ታዳ የተጎዱ ወገኖቻችንን እንርዳ. እናግዝ ማለቱ. እዳውም ያበረታታው ነበር. ሲቀጥል ስለ ድን ላልሽው ደግሞ የት አላችሁ እና. ትላልቅ ኡስታዞች የሚያስተምሩትን ማንም አይከታተላቸው. ሲጀመር. አፈቀርኩህ አፈቀርኩሽ እሚሉ ጋር ነው ውሏችሁ. ሞስሊሞች አላህ ይዘንላችሁ
@Hira-u6m3f
3 ай бұрын
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣ አሉ የትግራይ ጦርነት ጊዜ ምን ነበር እሚያሥተላልተፈው ወይሥ እየረዳን ነበር
@Sade948
3 ай бұрын
አፍሺን ዝጊ ዘግ አብን አሁንም እገዲፈዋከን ወደሺ ሳይሆን ተገደሺ እየተገዛሺነው ፍኖከክልልም አልወጣም😂 @@የዴሴዋነኝ
@fatimaabdlqw4374
3 ай бұрын
@@HawaMohamed-e6m ትክክልል
@tube703
3 ай бұрын
በርታ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ወንድማችን
@ሞሚያረህማንባሪያ
3 ай бұрын
ወንድማችን አበሽር ኢንሽ አላህ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከበፊቱ ይበልጠ እንደመትሰራበት ተስፋ አለኝ አላህ ፓስተካከልልህ
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@eewwwe7307
3 ай бұрын
አብሽር ስሙ ምንም ይሁን ምን እኛ እንከታተልሀለን አብሽር ወሎ ትዩብም ሆነ ኢትዮ ናስ ዋናው የምታስተላልፍልን መረጃ ነው በርታልን አላህ ያግዝህ ❤❤❤❤
@ኽብረት
3 ай бұрын
አይዞህ አላህ አለልህ
@xb6fj
3 ай бұрын
ናስ ማለት ባረብኛ ሰዉ ማለት ነዉ ስለዚ ኢትዮ ናስ ማለት የኢትዮጲያ ህዝብ ቻናል ነዉ ዋዉ ነዉ🎉❤ በኔ አገላለፅ😂
@اناالمسلمالحمدلله
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አቦ ይመችሽ ምርጥ ስም ነውሳ በይ እኔኮ ቅር ብሎኝ ነበር ወሎ የሚለው በመነሳቱ እንዳውም ተሻሽሎ ተሰይሟል ላተረጓጎምሽ ሽልማት ይገባሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅😅😅
@xb6fj
3 ай бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله አሚን😁እንግዲ እኔ በማቀዉ ልክ እንደዛ ነዉ ቀጣይ ደሞ ከራሱ አንደበት እንሰማለን እስቲ አዉነቱ ነዉ እይታዉ በጣም ተዳክሞዋል ታግዶ ከተከፈተ በኋላ ከዚ በኋላ እንዲስተካከልለት ምኞቴ ነዉ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
3 ай бұрын
አብሽር አህሜ ወንድማችን የሙሥሊሞች እካፊርቤትነው እሚሽቃብጡት አላህ ሂዳይሥጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@የዴሴዋነኝ
3 ай бұрын
ኤጭ ቀዳዳ ሀድስ መሰለሺዴ የሚያስተምረው የገዳያችን የአብይ አስተባባሪ ሚድያጂ ለእኛ ለሙስሊሞች ምንሰራልን
@fatimaabdlqw4374
3 ай бұрын
ትክክል ክልል ብራክቤትነን እኛሙስሊሞች😂😂😂
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
3 ай бұрын
@@የዴሴዋነኝ እረ ሥድቡንምን አመጣው ታዳ አህመድ በጎ አድርጎ ሰራላይነው በዙግዜ እሚሥራው ዝብላች የሰውሰም አታጥፎ ሙሥሊ ወድሞቻችን ብናበርታታች ይሻልል ገባሽአሁን
@Sam-nu4pg
3 ай бұрын
የአንተ ተከታይ የአማራ ልጅች ነበር ግን አንተ ብልፅግና ስትሆን ተለያየን 😅😅😅😅
@fatimaabdlqw4374
3 ай бұрын
እና አልሸለለምብለሽነዋ እኛሙስሊሞችበሬወለዶወሬአይዘግብም 😂😂😂ፋኖች አዲሳባደረሰእያለይዘግብወይ
@ethioonline-iv4lq
3 ай бұрын
ተው ብልፅግና ቲዮብ በለው 😂😂 በአያሌው///////ወሎ ወሎዬ ገራገሩን ጨከንክበት ያሳዝናል /ማማሲያ ቢቀያየር ወጥ ያጣፋጥ ይሆን እንዴ ///እኔ ግን ያሳዘነኝ ያንን ሁሉ ለፋተህ ዛሬ እንዲህ መሆንህ!አይ ጋሽ ብልፅግና!
@Sam-nu4pg
3 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ያማችሆል ስለ ፍኖ ማን አወራ 😏😏😏😏
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
3 ай бұрын
ብጥርቅ
@ጤና-ኀ6ቨ
3 ай бұрын
ሳህ
@tube-rc8xv
3 ай бұрын
አብሽር ወንድም አህመድ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ከፍ ትላለህ
@AjaybaHamid
3 ай бұрын
አብሽር ወንድመችን
@sntayehuahmed8530
3 ай бұрын
አብሽሪ አህሜ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወድም የሚስኪኖች ወዳጅ ነህ ጭራሽ ለኛ ለወለየወች መከታ ነህ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤አይዞህ አህመየ የተሻለውን ይዞልህ ይሆናን በኸይር ስራህ ❤በርታ አተስራ እኛ እናሳድጋሀን❤አብሽር❤
@ZumraMuhammad-s4v
3 ай бұрын
አብሽር አሏህ ያሳካልህ አድስ ስም አድስ አመት የስኬት አንድሆንልህ እንመኛለን 🎉🎉🎉
@FATUMAYIMER-t1c
3 ай бұрын
አህሜ ብልጽግና የሆክ ለት ነው እይታክ፣የቀነሰው ስለዚህ ከተበዳይጋ ቁም❤
@Rahmet.yutube.
3 ай бұрын
አህመድ ብልፅግና አይደለም አታቂውም ማለት ነው አህመድ ለተሸገሩ ወገኖቹ ደፋ ቀና እያለ እየሰራነው ከወድሞቹ ጋር ስለዝህ ዝምታ ወርቅነው ይባላል
@hayatteshome573
3 ай бұрын
@@Rahmet.yutube.ልክ ነሽ በሱ ስለምንወደው እንጅ ኣንችም ያላወቅሽው ብልፅግናማ ኣለበት ለምሳሌ ኣብይን ማየት የማንፈልግ ኣለን እሱ ግን ቁጭ ኣርጎ ያሳየናል😂
@FATUMAYIMER-t1c
3 ай бұрын
@@Rahmet.yutube. ድሮ ነበር አሁንማ ከበለጸገ ቆየ
@FATUMAYIMER-t1c
3 ай бұрын
@@hayatteshome573 እኮ
@LEYLA_SHEMSEDIN
3 ай бұрын
አዲስ አመት አዲስ ስም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ።
@temrahusne6457
3 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላምያወርድልን አላህ አንተንምእድሜናጤናይስጥህ አይዞህ❤❤
@eezx7905
3 ай бұрын
እረ ባአላህ የታ ጠቅን ቁጥር ስጡኝ እምታውቁ ያረብ በጣም ጨቁኛን 😢😢😢
@ttww9470
3 ай бұрын
እደት አረጌ ልሥጥሺ? ቁጥረሺን አስቀምጭ
@ሰሚራስልጤዋ
3 ай бұрын
እበከቹ ሁለችንም እንከተተለዉ ወለህ እኔ አድም ቀን አልፎአየቅም ተጠቅ ሚድየን እና ወሎ ዩቱብን በጠም ነው የሚወደቻ መነኘዉም ዜኔ ከነሱ ከልሰመው አነት አይመስለኝም❤❤❤
@omuusmanyub866
Ай бұрын
Awo wollah inem alaminim😢😢😢
@سبحاناللهياالله-ق4ن
3 ай бұрын
አህመድ አብሽር😢😢😢😢❤❤❤😊😊الله يحفظك 😊🎉🎉
@zabibamasri5743
3 ай бұрын
❤❤❤❤ኢሸአላ ይሳካል አብሽሩ
@ፋጢማሁለገብTube
3 ай бұрын
የሚገርም ነዉ በጣም አይቸዋለሁ 🎉🎉🎉
@toyibahassen3283
3 ай бұрын
ግን ለምን ይሄን ያክል በጣም ነው የተሰማኝ ግን ኢትዮናስ የሚለው ሀሪፍ ነው ወሎ የሚለው ስም ምን ያክል ከስራህ ወደኋላ እንዳስቀረክ የወሎ ህዝብም ልክ እንዳንተ ሚዲያ ነው ጉድዳቱ ለተረዳው ሰው ትልቅ ትምርት ነው
@Rahma-i3m
3 ай бұрын
ኢሸአላህ ለበጎነው አብሽር 😍😍😍😍😍😍
@fhigc4226
3 ай бұрын
ኣላህ ይርዳህ ኣብሽር
@Mathina-bo2cw
3 ай бұрын
አብሽር ወዲማች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@_.fleur._4951
3 ай бұрын
የኛ ሙስሊሞች ለምን የራሳችህን ሚዲያ አናሳድግም? ሪፖርት እያረጉ የምያዘጉት ጋ ሄደን ሰፖርት እናረጋለን የ ሙስሊም ሚዲያ ለማየት ጊዜ ባይኖራችሁ like አርጋችሁ 3 ፊደል coment ፅፋቹ እንኩዋን ዜናውን ከፍታችሁ ብትታዉት ለቻናሉ በጣም ያሳድጋዋል 🙏
@የዴሴዋነኝ
3 ай бұрын
ምን አባሺ ሰራለን ለእኛ እዳውም የገዳያችን የአብይ አስተባባሪ ሚድያነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@whrhfvb1240
3 ай бұрын
አብሺረ ወንድማችን አላህ ይገዝህ
@ኢምራንቶፊቅ
3 ай бұрын
ኧረ እኔንም ለአላህ ብላቹ አሳድጉኝ በጣም ስለቸገረኝ ነዉ ደሞ ያላቅሜ በማዳም ቤት ሰርቼ የገለዛሁት ቤቴን መንግስት ወረሰኝ ወላሂ ከወደ ከመ ልዉደቅ ከቻልኩም ለስራ ብዬ ነዉ እንቀሳቀሰዉ 😢 ወላሂ አንድ ልጅ አለኝ ከሞትኩ እሱ ነዉ እሚያሳዝነኝ ሌላማ እናትም አባትም የለኝም አላህ መጀነተል ፊርደዉስ ያኑርልኝ አሚንንን😢
@سعدهمحمد-د2ق
3 ай бұрын
አይዞሽ ሁቢይ እኔም ሰባታመት ለፍቸ የሰራሁትን ቤቴን ፈረሰብኝ በቃ በዜሮ ወጣሁ እኔም ሁት ልጆች አሉኝ😢
@የኡመርእናት
3 ай бұрын
የአላህ እደዉ ይኸ መግሥት አላህ ያሳዉ ሰዉን በቤቱ እያፈናቀለ ዛፍ ይተክላን ይትከለዉና ፈጣሪ አይዞአችሑ አላህ ይርዳን ሑላችነንም
@የኡመርእናት
3 ай бұрын
አሣዘሺኝ በጣም አላህ ያግዝሺ
@medinaahmed9861
3 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ ለኸይር ነው
@yasinabed9266
3 ай бұрын
አላህ ያግዝህ አብሽር🥰
@tewabtube
3 ай бұрын
ያሳዝናል ቢሆንም እንኳን እናንተ ደህና ሆናችሁ ይቅናችሁ!
@imanksa3017
3 ай бұрын
አብሽር ችግር የለውም ዋናው ስሙ ሳይሆን የውስጡ ስራ ነው አህመድ፡አብሽር መስሪያ አሳጧችሁ
@Kunfeyekun4807
3 ай бұрын
አብሽር ከስሙ ከሆነ ችግሩ ቀይረዉ ችግር የለዉም ዘረኝነት ያሰከረዉ ህዝብ
@ሰብሪናእናቴንናፍቂ
3 ай бұрын
ያሳዝናል
@hebe3258
3 ай бұрын
አህመድ አብሽር ለኸይር ነው
@መሬምይማም-በ4ዐ
3 ай бұрын
ተዘጋብህ ብየ እንደት እንደነገጥኩኝ🌷🌷🌷
@Zedo_Ke-6
3 ай бұрын
ብቸ አይዘገ መቀየርህ ችግር ዬለዉም አብሽር
@madinaali3790
3 ай бұрын
አሠላሙአለይ ኩም ወንድሜ አህመድ አብሺር😢😢😢
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
3 ай бұрын
ዋአሊኩምሰላም😢💔አብሽሩ ያልፋል
@zainabzainab7792
3 ай бұрын
የአላህ ጀዛክአላህ
@MDARIF-rh4cd
3 ай бұрын
😢😢😢 ወይ ያገሬስም ባይቀየር ደስይለኝ ነበር 😢😢😢
@SsSd-v9h
3 ай бұрын
አብሽር ወድሜ
@መኪነኝመኪነኝ
3 ай бұрын
አለህ እንደሰብከው ይሰክልህ አህመድ 🥰🥰🥰🥰
@BaderHussein-n7v
3 ай бұрын
ተመልካቾችላክሸርእያደረግንእናባራተው
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
3 ай бұрын
አይዞህ
@Rahmet.yutube.
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አህሜ ወድሜ አብሽር አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፍቃችሁ ተነጋደኞችህ ግን ወሎ ዩቱብ ስያሚው ራሱ ይናፍቀናል ለውድ ተመልካሾችህ እናም የተሻለ ደረጃላይ ከፍ ብለህ ለማየት ያብቃን እኛ ወሎ ዩቱብ እያል እቀጥላለን አድቀን ስያሚው ሊመለስ ስለሚችን ኢንሽአላህ እኔ ራሱ ሰሞኑን በሰራችሁት ለተሸገሩ ወገኖቻችን ቢዶው እይታካ የለውም በጣም አዝኛለሁ ባሁን ስአት መዋያችን ውሸት ቦታ ሁናል አላህ እውነት ከሚናገሩበት ሚድያ ያውለን አብሽር እዳታዝን አላህ የተሻለ ነገር ይዞልህ ይሆናል❤❤❤❤❤
@የዴሴዋነኝ
3 ай бұрын
😂😂😂😂ጭራሺ እኛወሎየዎች ስለቀየረ ዴስስስ ብሎናል የገዳዮ የአብይ ደጋፊ ተባባሪ ምን አባቱ አረገልን እሄጂልጋላ
@sadh5915
3 ай бұрын
ለኸይር አብሽር
@AbduAbdi-h2q
3 ай бұрын
አይዞህ አብሽር
@እምአፈናአንእምመሀመድ
3 ай бұрын
ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ችግረየለውም አብሽረወደፉይት
@zeharaaliyoutube3266
3 ай бұрын
ቆጆስምነው
@hayatteshome573
3 ай бұрын
መልካም እድል ኣህሜ ስለካርጎ ብዘግብልን😊
@hasnag3161
3 ай бұрын
አብሽር አለን
@mekyamekya
3 ай бұрын
ውይ መንግስት ወሎንም ቄሮ ብሎ ሊሠይም ነው ማለት ነው???????????😜😜😜😜😜😜
@fhgdgjf5573
3 ай бұрын
ብልፅግና ብሎ ቢሰይመው አይሻልም!!😅😂😅😊😊
@mekyamekya
3 ай бұрын
@@fhgdgjf5573 ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም እናቱ
@Zeyneba-v5k
3 ай бұрын
እሺ እኔም ስሙ ግን ---- አይይይ መቀየሩ ትንሺ -- ብቻ እሺ ይሁን
@ዚዚዚዙዙዙ
3 ай бұрын
አየ አለመታደል ከሚጠቅመን እልቅ የማይጠቅመንን ነዉ እምንመለከተዉ ያሳዝናል
@mhommedyassin
3 ай бұрын
አህመዲን አብሽርወድሜ
@Jmila-y
3 ай бұрын
የብልግና መጨርሻ 😂😂 አይ አህሜ አብሺር ሙሥሊም ወንድሜ
@eeee9444
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጥሩ ስም ነው
@Rabya-td9hm
3 ай бұрын
Ahmed. Tube. Malet. Atchilim. Wey y🎉🎉🎉
@habibaa3292
3 ай бұрын
አብሺርለኸይርነው ወድም
@eezx7905
3 ай бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركة إنشاءالله ابشرا
@Sነኝወለዬዋ
3 ай бұрын
አብሽር እብርሽ
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@JemalJemal-tr9xs
3 ай бұрын
ለመግስት ቡዙም ባታሻቃብጥ ጡሩ ነው ህዝቡ መግስት ጋር ላይታረቅ ተጣልቷል አንተ ለመግስት ስትወግን ህዝቡም ተውህ ከፖለቲካ ነፃ ሁነህ መስራት አለብህ
@BaderHussein-n7v
3 ай бұрын
አህምየአላህከፍከፍያድርግህጠንክርአይዞህአላህጨምሮጨማምሮያብዛለህ
@عبدالرحمن-ه5ذ2ج
3 ай бұрын
አብሺር
@LuLuBintEbrahim
3 ай бұрын
አብሽር❤❤
@alfyia9642
3 ай бұрын
Abshir 🎉🎉🎉
@ሰዉበሰወ
3 ай бұрын
አህሙዩዩ አብሸረ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
3 ай бұрын
ምን ችግር ገጥሞህ ስሙን እምቀይረወሐ እንዴ ደህና ነገር እስከ መጨረሻዉ ማዳመጤ
@Nebiha771
3 ай бұрын
ምን ተፈጠረ ብየ አብሽር ጥሩ ነዉ
@نجىخضر
3 ай бұрын
አብሺር በሬተ🎉🎉🎉🎉🎉
@hayathayattadese9518
3 ай бұрын
በአላህታጣቅምንሁነነወ
@LubabaAwol642
3 ай бұрын
ወሎ ቲዩብ ❤አይቀየር 😢
@الحمدالله-ذ2ع
3 ай бұрын
በርታ አህሚይ
@ansha6059
3 ай бұрын
አህለን አህመድ
@MunthaMeka
3 ай бұрын
ሀሕለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@HalimaYemame
3 ай бұрын
አብሽርወዱማች❤❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ
@seadaabdu6617
3 ай бұрын
ከባድ ነው
@ኢምራንቶፊቅ
3 ай бұрын
እናም ወሎ ቱዩብ አብሽር ኢነማአል ዩስሪ ዩስራ
@Ethiopians539
3 ай бұрын
ጥሩ ዉሳኔ ነው
@سعيد-ف9ط2ك
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@BirhanNega
3 ай бұрын
በርታ ግን seo ላይ በደንብ መስራት ብትችል ሀሪፍ ይመስለኛል
@NemiAbdu-f9m
3 ай бұрын
ያአሏህ ወሎ ከተባለ ለህዝብ አይደርስም ማለት ነው እውነት ይከብዳል ወሎ ኢትዮ አይደል እዴ እረ አትቀይር አህመድ ወሎ የተባልክበትን እዴት😢
@Jmila-y
3 ай бұрын
አወ ወሎየወች ኢትያ አደለንም ብሄራችን አምሀራ ሀገራችን አምሀራ መጠሪያችን ፋኖ❤🎉
@fatoomabdu1483
3 ай бұрын
አህለን🎉🎉🎉🎉🎉
@HayatAli-wo7ko
3 ай бұрын
አትቀይሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabibaSeid-p7k
3 ай бұрын
አንከተልም ለአማራ ህዝብ ምን አርጓ ??
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
3 ай бұрын
ወረኛ ነሽ ጭራሽ ምን አደረገ ስትሉ አታፍሩም
@اناالمسلمالحمدلله
3 ай бұрын
በጭንቅላትሽ ተተከይ😅😅 ራስሽን ብቻ ወክለሽ አልጊ እንከታተለዋለን ❤😊😊😊
@የዴሴዋነኝ
3 ай бұрын
@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2ziአወ ምንም አላረገልን ኢሄ አሳማ የገዳይ ዴጋፊ
@aynalemageze8592
3 ай бұрын
@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2ziአንድ አመት ሙሉ የአማራ ህዝብ በከላከያ እየተቀጠቀጠ ሴቶች እተደፈሩ ነዉ ታድያ አህመድ መቸ ነዉ በሚድያዉ ያቀረበዉ??? 😢😢😢
@seidhassn1049
3 ай бұрын
ጠፍታሀል የት ነበርክ አህመድ
@Saada-x7l
3 ай бұрын
አብሸረ ወንድም አህመድ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
3 ай бұрын
ወሎ ሥምምም አስጠላቸ በቃ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
3 ай бұрын
😭😭😭
@kabetube
3 ай бұрын
ወላሂ ሙስሊሞች በጣም አስቸጋሪናቸውወላሂ
@salasala5700
3 ай бұрын
ወሎ ቱይብ አብሸረ ወንድም አህመድ
@habibaa3292
3 ай бұрын
አህለንወሳህለንአህመዱየ
@liliabenlia-jx7sc
3 ай бұрын
አጋሠሥ፣አማራሢያልቅ፣ፍትህአልጠየክም፣አሥመሣይ
@nuraabdella5131
3 ай бұрын
አብሽር
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
3 ай бұрын
ለኸይር ነው😢😢😢
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@Mohamed-wollo
3 ай бұрын
ምርጥ ስም ነው ቀይረዉ
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@ይፋጃልእሳቱተሰማ
3 ай бұрын
አጎዛ
@Faeza852
3 ай бұрын
አላህ ከምቀኛ ይጠብቅህ
17:22
የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 213 М.
55:54
መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
41:49
ባለቤቷ ስለሁሉም ነገር ምላሽ ሰጠ! ለ11 ዓመት ብዙ ግፍ አድርሳብኛለች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 227 М.
1:10:42
ትዳር እፈልጋለሁ....የስነ ልቦና ምክር ያገኙ ታዋቂዎች..ውሽማ መሆንን የማያፍሩ እህቶች...‘ምን ሆኛለሁ?’ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 250 М.
10:15
ለጥያቄያችሁ ምላሽ ጋዜጠኛዋ ማናት?? #ወሎቱዮብ #ኢትዮናስ #ethionas
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 5 М.
1:00:29
ከተራ ሱቅ ጠበቂ እስከ ትልቅ ሚድያ ባለቤትነት የአህመድ ወሎ የህይወት ጉዞና ያልተሰሙ በርካታ ሚስጥሮች
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 9 М.
1:30:35
"ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት መከራ ሰራኝ | ...ስገላበጥ ገላ ስጋዬ ይላጥ ነበር.. ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ #seifu
Seifu ON EBS
Рет қаралды 515 М.
17:18
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 232 М.
1:02:44
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
13:03
ቀላል የመዲ አሠራር
Z hulagabe ዜድ ሁለገብ tube
Рет қаралды 228 М.
26:36
ከDMC realstate በአንድ ጀንበር የቤት ባለቤት ሆንኩ እናንተም አድሉን ተጠቀሙ
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 8 М.
9:15
ለ33 አመታት የተረሳው የኢትዮጵያን የድህነት ቀንበር አሽቀንጥሮ የሚወረውረው ትልቁ ፕሮጀክት
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 1,8 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН