መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS

  Рет қаралды 2,440,541

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 4 300
@hanabegie7154
@hanabegie7154 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመዉ ለብዙ ሰዉ ትምርህርት ሰተሻል
@idagana
@idagana Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iKW9d3uah8iWe5Y
@feventesfaye3896
@feventesfaye3896 4 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል በጣም ድንቅ ሴት ናት ❤
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@jahbless7818
@jahbless7818 4 жыл бұрын
@African Man ኧረ ሞራል
@werkayitayal5653
@werkayitayal5653 4 жыл бұрын
እነሱ ስለተፋቱ ያንቺ መነፋረቅ ምንድን ነው? እሱ ኢትዮጵያ እሷ አሜሪካን ትመጫለሺ ወይ ብሎ ሲጠይቃት አልመጣም አለች:: ስለዚህ አግባ ቆንጆ ሞልቷል አለችው:: ስለዚህ ማግባት አለበት አገባ:: ብዙ የሚካበድ አይደለም:: እሷም ይህን ጊዜ ይኖራታል:: በቃ ይኸው ነው::
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@lukluk9002
@lukluk9002 4 жыл бұрын
She don't love him ...don't cry....she is happy ..😉😆
@Uthiop
@Uthiop 4 жыл бұрын
"ፍቅር ማለት የልብ መተሳሰብ በደም በስጋ የመዋሃድ ነገር እንጂ ተቃቅፎ የመተኛት ወይም መጎራረስ ጉዳይ ብቻ አይደለም" ንዋይ ደበበ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@addisababa7990
@addisababa7990 4 жыл бұрын
ትክክል
@sikosilo2644
@sikosilo2644 4 жыл бұрын
ትክክክክል
@tube-ei6wu
@tube-ei6wu 4 жыл бұрын
አንድ ኩላሊቷን ላንድ ልጇ ሰጠች በአንድ ኩላሊት መኖርን ጀመረች የልጆቿን አባት ለሌላ የዳረች እወነተኛ ፍቅርን አንግባ የያዘች አይዳ ማለት በጣም ድንቅ ሴት ነች
@addisababa7990
@addisababa7990 4 жыл бұрын
Strongly agree she is love
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 3 жыл бұрын
እውነት
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
TIKIKIL !!!
@ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
@ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ 3 жыл бұрын
በጣም
@nardosashenafi843
@nardosashenafi843 3 жыл бұрын
@@ደስታዩቱብ L
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 4 жыл бұрын
ያለምንም ጥርጥር #አሜን የሚለው ሙዚቃ የሙዚቃ ጥግ ነው 100% አሜንን የምትወዱ like
@lilibeza
@lilibeza 4 жыл бұрын
That’s True
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
ጎራማይሊው ቆይልሥማውእርሥቸዋለሁ እሺ
@genettoshema5661
@genettoshema5661 4 жыл бұрын
አይነዋይአይዳንየመሠለቆንጆትለኸአይወን ድ
@hadiyasied3536
@hadiyasied3536 4 жыл бұрын
እኔም የልጄን ያባቱን ሚስት በጣም ነው የምወዳት ልጄን የምትንከባከብልኝ ለሷም ፈጣሪ በልጅ ይባርካት
@maminura6959
@maminura6959 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@selometas3954
@selometas3954 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
U are so blessed ❤️
@ሒበቱላህ
@ሒበቱላህ 4 жыл бұрын
ሰይፉ በቢኢስ. እንተርቢው. ይሁንልን ከባለቤቱ ጋር የሚል. በላይክ እንያችሁ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
Rabia. you tube ካገባሀት በኃላ የበለጠች ስታገኝ ጥላሀት ስትሄድ በፍቅር የምትሸኝህ ሴት እንዲሰጥህ ነው የምትፈልገው?
@zhabesha863
@zhabesha863 4 жыл бұрын
5 በጣም ጠቃሚ ቦርጭማጥፊያ ምክሮች kzbin.info/www/bejne/iYPFp6GbeLV_r7M
@ሒበቱላህ
@ሒበቱላህ 4 жыл бұрын
@@israelcaleb8746 ክክክክክ እረ ጥንዶች እስከ መጨረሻው. አብረው እንዲዘልቁ ነው. የኔ ምኞት.
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@ይሳካልአንድቀን
@ይሳካልአንድቀን 4 жыл бұрын
የህንድን ፍልም የምከታተል ነው የመሰለኝ ምርጥ ኢትዮያዊ ሴት ነሽ ሁለት ጥንዶች አየሁ የገንት ነጋቱ ብቻ መስሎኝ ነበር ምርጥ ሰው ነሽ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 4 жыл бұрын
ተፋተናል ግን አልተለያየንም ዋው ድንቅ አገላለፅ ነው
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 4 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪው እውነት ሚስቱን የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያመሰግናት ይገባል አይዳ የፍቅር እናት ነሽ ካንች ትምህርት መውሰድ አለብን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብሽ🙏❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 4 жыл бұрын
@honey Dee በሀገረኛ ከፃፍክ አስረዳካለው 😆😆
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 4 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 ቀላል እንሆናለን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
@@lijsolatube5698 thank u bro.
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 4 жыл бұрын
ቅን አስተማሪ ሴት ነሽ ለብዙዎች እንዲህ አይነት ፕሮግራም ለመጀመርያዬ የትም መቼም ተባረኪ እድሜሽን ያርዝመው ፈጣሪ
@endrisseid9278
@endrisseid9278 2 жыл бұрын
ሰይፊሻ በሂዎታችን ልንማርበት የሚገባ ምርጥ ውይይት ነው በአለም ላይ ካሉ እናቶችም ሚስቶችም የምርጦች ምርጥ ናት ጀግና
@emusahele2127
@emusahele2127 4 жыл бұрын
አይ ነዋይ ጨዋታህ አይጠገብም እድሜ ይስጥህ ይሄም ግዜ አልፎ ታሪክ ሆኖ ትዝታ ይሆናል መቼም ትልቅ ትምህርት ነው ዛሬ ያስተማራችሁን!!! ኑሩልን ክበሩልን
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@sarabuccella369
@sarabuccella369 4 жыл бұрын
Z w cu
@saradesta3038
@saradesta3038 4 жыл бұрын
ሞናሊዛ ንግስት ጨዋ እንቁ ነሽ ! ለብዞቻችን ትልቅ ትምህርተ ነው የሰጠሽን የኔ ልዩ ወርቅ እግዚያብሔር አስከነ ልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tibeyenkefeyalew3370
@tibeyenkefeyalew3370 4 жыл бұрын
Sara Desሁሉን አሟልቶ ነው ፈጣሪ የሰጣት እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይዳ ልዩ ነሽ ትለያለሽ ማንም የማይደፍረውን አሳይተሻል ፍቅርነሽ በጣም
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@seritu9867
@seritu9867 4 жыл бұрын
አይዳ እና ነዋይ እውነተኛ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ አሁንም በያላችሁበት ሰላምና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@eliasmamo192
@eliasmamo192 4 жыл бұрын
Seifu, this sad to hear. What kind of lesson? It is not culture of Ethiopian and cristian. None sense
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
በጣም
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 4 жыл бұрын
አልስማማም ። ንዋይን ስለማደንቀው በሱ ወገን ነበርኩ ። የሷየ ንግግር ስሰማ እሱን ጥፋተኛ አድርጌዋለሁ ። እሷ ተምሳሌት ነች እሷን ጥሎ የሄደው ግን…
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
ተለያይተዋል?
@MubarekAli-cp7cq
@MubarekAli-cp7cq 4 ай бұрын
በጣም ታአምር ነዉ ኔዋይ ኑርልን ለብዙ ሰወች ትጠቅማለህ❤❤❤
@bezaayele4720
@bezaayele4720 4 жыл бұрын
"ሠውን መንከባከብ እና መርዳት ያለብን በህይወት እያለ እንጂ ከሞተ በኋላ እንባ የፍቅር መግለጫ መሆን የለበትም" አለች አይዳ❤
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 4 жыл бұрын
ትክክልልል
@hayasana9468
@hayasana9468 4 жыл бұрын
Bewnet kaymro belay ye honech jegna sew nat habesha enkwan lela Agbto Aynun Ayasayeng be mibalbet eswa leyu set nat
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@askanwar9630
@askanwar9630 4 жыл бұрын
ሀቢቢ
@sifmplc4583
@sifmplc4583 4 жыл бұрын
🌹💞🙏😍
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ድምፃዊ ንዋይ, ፀሀዬ ዮሀንስ,አረጋኸኝ ወራሽ, በጣም ተወዳጅ ድምፃውያን ናቸው::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 жыл бұрын
ትክክክል
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@qtf9298
@qtf9298 4 жыл бұрын
በድምፅ ብቃት ግን ኤልያስ ተባበል ይበልጣቸዋል ሁሉንም
@lediaamde8166
@lediaamde8166 4 жыл бұрын
A
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
ማዲን አትርሱ እጂ 😭
@enatgetachew9618
@enatgetachew9618 4 жыл бұрын
የኔ የህዋ ነዋይ ጫወታክ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው የሀገር ባለውለታ ነህ እንወድካለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇲🇱🇲🇱
@emebetdesta9014
@emebetdesta9014 4 жыл бұрын
የሚገርም አስተሳሰብ ከቁንጅና ጋር ተባረኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው አለ? ተባረኪ ጥሩ ሰው።
@edrisrobelsamson1081
@edrisrobelsamson1081 4 жыл бұрын
የሠው ጥሩ መልካም ሠው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ አቦ።
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@Beriabi
@Beriabi 4 жыл бұрын
She does love him. But he is a selfish cheater. Why are people admiring this loser ? He left her with sick child , he got himself a new young wife and children. She took it all in.
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 11 ай бұрын
Muslim 4 yagebal eko..
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
የ2020 ወይም 2013 ምርጥ የፍቅር ሴት አይዳ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
@davidzewdie5066
@davidzewdie5066 4 жыл бұрын
አይዳ የሚገርም ባህሪ ነው ሰይፉ ይህ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ትልቅ አስተማሪ ነበር
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 4 жыл бұрын
አው በጣም አንጁ ድንቅ የሆነ ነገር ነው
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ትክክል👍
@xcell2829
@xcell2829 4 жыл бұрын
የኔ እናት
@selometas3954
@selometas3954 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 жыл бұрын
@Selam yene 🙏🙏🙏
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
እኔም የልጄን አባት በጣም ነው የምወደው የተለያየነው በቤተሰብ ጣልቃ ገባነት ነው እና እኔና እሱ ሁል ግዜ እናወራለን አሁን አግብቶ ወልዷል የቼገረውን ሁሉ ያማክረኛል እንዳውም አብረን ከኖርንበት ግዜ አሁን በደንብ እንግባባለን እውነት ደስተኛ እንድሆን በጣም ነው የምጥረው እና ከልብ ከተዋደዱ እና ንፁህ ፍቅር ካለ በአንድኛችን ውስጥ ሁልግዜ መተሳሰብ አለ ከተዋለዱ በኋላ ቂም ጥሩ አይደለም እና ደስ ይላል
@tere6790
@tere6790 3 жыл бұрын
አባት አለም
@bekab5162
@bekab5162 3 жыл бұрын
የቸገረውን ሁሉ ያማክረኛል? ሚስቱ የት ሄዳ ነው አንቺን የሚያማክር? Emotional affair ነገር አይሸትም?
@aba8724
@aba8724 3 жыл бұрын
@@bekab5162 hhhh
@wise647
@wise647 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ንፁህ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ! እግዝአብሔር ይባርክሽ!
@hiwiyemariyamlejhiwi8624
@hiwiyemariyamlejhiwi8624 4 жыл бұрын
Amen
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ትምህርት ቤት የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሰሽ ድቅ ሴት❤️❤️❤️
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አግብቶ ወልዶ ከመልየት ይጠብቀን
@emurayan7961
@emurayan7961 4 жыл бұрын
አሚን
@meski213
@meski213 4 жыл бұрын
አሜን በእንደዚህ ልዮነት ማመን ፈፅሞ የማልፈልገው ጉዳይ
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
amen kebadenw
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 4 жыл бұрын
አሜንንን
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 4 жыл бұрын
"FORGIVENESS IS FOR YOURSELF!" absolutely agree!
@asmarinabela4237
@asmarinabela4237 4 жыл бұрын
That's true ❤
@ZiniTube
@ZiniTube 4 жыл бұрын
ከስሜታዊነት አልፈሽ ይህን ማድረግ መቻልሽ ውስጣዊ ውበትሽን አርቆ አሳቢነትሽን እና ጠንካራነትሽን ያሳያል :: በጣም የምትገርም ሴት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ያንችም የሁለተኛ ሚስቱም አድናቂ ነኝ👏🏽
@samuelkahsay9072
@samuelkahsay9072 4 жыл бұрын
እሱ ግን ስስታም ራስ ወዳድ ኣይነት ሰው ይመስላል!
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 4 жыл бұрын
Dros Ke Oromo lij mintetbkialesh? Ye ahunwa mistum Oromo nat!
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 4 жыл бұрын
@@samuelkahsay9072 betam. Adisu mistum zemdwa nat gin esu menager alfelgem. Dros zoro Amara aydel
@ZiniTube
@ZiniTube 4 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️ woy astesaseb beyalhu 🙄
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 4 жыл бұрын
@@ZiniTube ewnet eko naw. Amara wend letedar silmymeche eko naw setoche lijochachu rotew le Oromo wend eger yekftua dikala mimetuben. Oromo sreat alew. Setochum rega yalu chewa kin deg hizb naw. Amara merz yehone kifu balege dikala mifelfel naw. From now on we don’t want to mix with you all. I knew you are Amara too
@sofiaahmed3338
@sofiaahmed3338 4 жыл бұрын
ያንችም የአመልም እድሜ ይርዘም አቦ ዘራችሁ ይባረክ ሺ አመት ኑሩ በደስታ በፍቅር
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ከሚባሉ ሰዎች አንዶ ነሽ በጣም ባለ መልካም ልቦና ከነ ቆንጆ መልክሽ አይዳ ተባረኪ 😍
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 4 жыл бұрын
What a Great Women ✅ She is Exemplary for all divorces with a grudge 💕GOD BLESS YOU
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
እኔ አላደንቅም ጥላቻ አለመኖሩ መልካም ቢሆንም በሰላም መራራቁ ይመረጣል ።እጅግም በጣም ያልተለመደ ድርጊት ማድረጉ ተገቢ አይደለም ።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ትልቁን ህብረት አፍርሶ መቀራረብ ሌላ አግብቶ መሄድ መልካም አይደለም ብዙ ትዝታ ሊያመጣባት ስለሚችል መራቁ መልካም ነው ።አላደንቃትም ምናልባት ከሰው የተለየ ነገር ለማድረግ ከመፈለግ የመጣ ነው ።
@bettysheger976
@bettysheger976 4 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ሴት አስተዋይ አይድዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እኔ መሳኖየ እያከሳከሠች ነዉ ያበረረ ችኝ
@bettysheger976
@bettysheger976 4 жыл бұрын
@@maithaalktbe2177 ምንድነው ያልሽው አልገባኝም
@ኡሙያህያቱዩብ
@ኡሙያህያቱዩብ 4 жыл бұрын
እንዛመድ ውዴ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
መልክሽ ቆንጆ ፣ፀባይሽ ቆንጆ ፣ፈጣሪ ይባርክሽ
@selometas3954
@selometas3954 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 4 жыл бұрын
ንዋይ እና አይዳ አናውቃችሁም ነበር ዛሬ አወቅናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ።
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 4 жыл бұрын
Betam des tilalech hulu setat egzabher
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ነዋይ ደበበ ከአይዳ ዉጭ ሌላ ሚስት ያገባል ብሎ መገመት ከባድ ነበር በጣም እኮነው ሚዋደዱት 🤔 ተራርቆ መኖር ይሄ ነው ትርፍ ። ደስ ሚለው በማሀላችሁ ጠብ የለም 👍👍👍😍😍😍
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
Sijemer yetarakut slte selchachu new. Betelay esu yetegebat yimeslegnal. Enem setn lji ke kerbekugn behuala flagote zero new yemihon. Lezam meselgn be 35 amete bchayen yemnor. Bergt Germany wust mist magegnet yikebdal. Yihn slesh gn le set lji betam kber alegn. Betam.
@foziaendris1400
@foziaendris1400 4 жыл бұрын
የዘድሮ ወዶች
@hiwotayalneh4977
@hiwotayalneh4977 4 жыл бұрын
Amazing me too am surprised Life is this
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@mekiya.6784
@mekiya.6784 4 жыл бұрын
ማንን ነው ያገባው አመልማሌንነውደየ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 4 жыл бұрын
ሁሉን በአንዴ መናገር አይቻልም አይዳ የቆንጆዋች መለኪያ ምርጥሴት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ🙏🙏
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
መልካም ሴት ልብሽም እንደመልክሽ ቆንጆነው, አንቺን ያገኘ የተባረከ ነው!
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ቅን ሴት አስተዋይ ነሽ ፍቅርን አስበልጠሻል
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Ewnete newe betesbe enhune
@ኡሙያህያቱዩብ
@ኡሙያህያቱዩብ 4 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 እንደማመር ውዴ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 4 жыл бұрын
እረ ሰይፍዬዬ እንኳን አቀረብክልን እንኳንም እንደሌሎቹ ቆንጥረክ አላቀረብክልን እናመሰግናለን!
@zambigheno6948
@zambigheno6948 2 жыл бұрын
She has great mind and good culture. God be with you and your family.
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ዛሬ በጣም ጥሩ እና የሀገራችን ተወዳጅ ቤተሰቦችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🏾
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoceye
@samnsew9395
@samnsew9395 4 жыл бұрын
ዋው የ 2020 ምርጥ መዝጊያ ፕሮግራም ሁላችንም እንዲህ አስተዋይ ብንሆን የት በደረስን
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት በቃ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ❤🙌
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 4 жыл бұрын
ውይ በጣም አስተማሪና ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው።ሁላችንም እንደዚህ ፍቅርን መከባበርን መቻቻልን ፈጣሪ ይስጠን።ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
የተለየሽ ሴት ቅን እድሜ ይስጥሽ የሠው ደስታ የሚያስደስትሽ💔💔💔💔😍😍😍😍😍
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ልዩሴትነሺ
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
,ይቅታእኔግን ቅረያለኘነገር አብራችሁ ብታረጁ ጥሩነበር ! ፈጣሪይባረክሸ 🌸🌹🌹
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 4 жыл бұрын
አብረው ናቸው
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
@@mekdestamiru9259 በትዳርኮ አደሉም። በጓደኘነትነውልጅ ሰላላቸው አብረውያሉት
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 4 жыл бұрын
አዎ አንለያይም ብላ አስረግጣ ነግራነች
@nanirebeka3342
@nanirebeka3342 4 жыл бұрын
Enem endachi new yasebkut bewetatinetima kemanim ynoral wanaw abro marjet new sewoch
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 жыл бұрын
እኔም አልተዋጠልኝ ያው የሁለት ነው የሚያድሩት
@geminimars7704
@geminimars7704 4 жыл бұрын
Neway is such a talented artist and lyricist! I just admire him so much.
@berhanukebede428
@berhanukebede428 11 ай бұрын
The capacity of Newaye to come up with a poem of serious and significant messages is amazing.
@awelmohammed2418
@awelmohammed2418 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደዚች አይነት ሚሰት ሰጠኝ አሜን ድንቅ ሴት።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune
@afafala9495
@afafala9495 4 жыл бұрын
አላህ ይስጥህ
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
እሺ እሁናለሁ ክክክክክክክ
@getanie6591
@getanie6591 4 жыл бұрын
An ETA z no F M wey l ok Hi 🙋‍♂️ I’m Ok
@mayailoveethiopa3284
@mayailoveethiopa3284 4 жыл бұрын
እኔን ውሰደነኝ😉
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 4 жыл бұрын
ድሮም የጭዋ ልጅ ሲፍታ የተጋባ ይመሰላል በጣም ደስ ይላል ኑዋይ ?ሰው የሚወደህ ለሙያው ለሃገርህ ክብር ስላለህ ብቻ ነው ቀጥልበት
@meskeremabebe4096
@meskeremabebe4096 4 жыл бұрын
አስመሳይ አድር ባይ ውሸታም ቀጣፊ ነው ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@meskeremabebe4096 የአንቼ ቢጤ አሳዳጊ የበደለው ነተሻለ ነገር ማውጣት አይችልም
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 4 жыл бұрын
ልብሱን ስታስተካክለው ውስጤ ተላወሰ...አቤቱ ጌታ ሆይ ልክ እንደዚች ሴት ንፅህ ልብን ፍጠርልን ቀናውንም መንፈስ በውስጣችን አድስ...አሜን
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
አወ እኔም በጣም ነው ያዘንኩት መጨረሻ ላይ ሙዚቃውን ሳየው የምረ አዘንኩ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
መለያየት ክፍሰውነው
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ የተመረጥች ነቸ ነት እሷ
@sunsun8433
@sunsun8433 4 жыл бұрын
አሜን
@Servant_GETYE
@Servant_GETYE 4 жыл бұрын
#በየሱስ ስም እኔም Notice አርጌዋለሁ። አንጀት ይበላል
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 4 жыл бұрын
ልብሱን ስታስተካክልለት አንጀቴ ተንቀጠቀጠ😓😭 የኔ ማር ጀግና ፍቅር የሆነች ሴት
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ: ውስጧም ውጯም ቆንጆ!! ጌታ ብርክ ያርግሽ ❣️😘😘
@Eliabliana930
@Eliabliana930 4 жыл бұрын
You said the true
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
ነዋይ ደበበ ከእነ ስህተቱ አንጋፋ የጥበብ ሰው ዘፈኖቹ በጣም ይገርሙኛል የዋህ ነው
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 4 жыл бұрын
የዋህ ነው እውነት ነው
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 4 жыл бұрын
ከነስተቱ ከከከከከከ
@yonas9945
@yonas9945 4 жыл бұрын
ምንም ስህተት የለበትም 10 አመት ጠበቃት !!!
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 4 жыл бұрын
ምናለበት ዛሬ እንኳን ጥሩ ነገር ብትናገር ስህተቱን ማንሳት ለምን አስፉለግ ?
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
አይዳዬ የኔ አስተዋይ♥️ የአመቱ 1 ኛ ኢንተርቪው
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 4 ай бұрын
አይዳዬና ነዋይ እንዲሁም ፅናት ነዋይ እግዚአብሔር ይርዳቹህ ያፅናናቹህ ሰላምንም ነፍሱን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፋት💔💔😭😭
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ወይ ንዋይ ተጫዋች ነህ በጣም!!!!!!የልጆችህ ስም ገራሚ ነው ደስ ይላል::እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾
@tigietigie8627
@tigietigie8627 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ንግስት ነሽ እውነት የሚውዱትን ስው ሌላ ስው ይዞት ማይት እንዴት ይከብዳል
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 4 жыл бұрын
Batm gen gubz saw natt
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
በጣም
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@Crazyonepro
@Crazyonepro 4 жыл бұрын
ከአስር አመት በላይ ጠብቋታል ምን ያድርግ?
@amlesumehari8513
@amlesumehari8513 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ምትሆኝ ጦሩ ሴት ነሽ
@basobaso2291
@basobaso2291 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅሴትነቨ ለብዘዎቻችን ምሳሌምትሆኝ ጦሩሴትነሸ
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@Ziva523
@Ziva523 4 жыл бұрын
የኔ እናትና አባት እንደዚህ ናቸው። እንደ እናቴና አይዳ አይነት አስተዋይና መልካም ሴቶችን ያብዛልን።
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 жыл бұрын
አሚንን ንን ንን ንን
@ኤደንደጀን
@ኤደንደጀን 4 жыл бұрын
ካንች ልንማር ይገባል ፈጣርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ስትይ ልቦናሽ አይቀየር
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ተራርቃችሁ የምትኖሩ ሰዎች ይሄ ትምህርት ይሁናችሁ የፈለገ መስዋዕት ከፍላችሁ አብራችሁ ኑሩ ስትራራቁ ብዙ ክፍተት ይኖራል መፉታትን እግዚአብሔር ይጠላዋልና
@hannatekie9899
@hannatekie9899 4 жыл бұрын
🤔true 100%
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 жыл бұрын
ትክክል
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
ትክክል ለመሂድ ወሰንኩ በቃ መቸም ስደት አለሙላልኝ የአረብ ሀገር ኑር ባሌ በጣም እወደዋለሁ በቃ መሂድ ነው
@bartukenmekonen2686
@bartukenmekonen2686 4 жыл бұрын
ትክክል
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 4 жыл бұрын
ewunetu yhe new
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
በእየሱስም አንቺ ምን አይነት ልዩ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ያንቺን አይነት ሴት ያብዛልን!!!
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
አሜን
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ደስ ይላል ጥላቻን በፍቅር ክፋትን በደግነት ከራስ ይልቅ ለሰው መጨነቅ ማሰብ በቃ ይህ ማንነቴን አትንፈገኝ
@bashailema9043
@bashailema9043 4 жыл бұрын
Aidia, you have a big heart. God bless!!!
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 4 жыл бұрын
በሆነ ምክንያት አይዳ የሴቶች የክብር ካባ ብትለብስ እንዴት ደስ ይላል🍀
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@sisaywoldetsadic631
@sisaywoldetsadic631 4 жыл бұрын
Exactly
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 4 жыл бұрын
እኔ ግን መለያየታቸዉ ከፍቶኛል የሚያምር ፍቅር ነዉ::አይዳ ግሩም ሴት👏
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 4 жыл бұрын
ለምን ፡ተለያዩ ማለት ይከብዳል እውነት ምክኒያቱም ብዙ ነገር አለ በሠው ላይ ግን ባይለያዩ ደሥ ይል ነበር
@onelovetube2032
@onelovetube2032 4 жыл бұрын
Wendoch beyebotaw lemewled new mileyayut😭😭😭😭
@Crazyonepro
@Crazyonepro 4 жыл бұрын
ከአስር አመት በላይ ጠብቋታል ምን ያድርግ?
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 жыл бұрын
@@Crazyonepro እ የምር
@onelovetube2032
@onelovetube2032 4 жыл бұрын
ወንድ ልጃቸው የኩላሊት ታማሚ ነው። አይዳ ለፍቅር ብላ የልጇን ህክምና ክትትል ጥላ ኢትዮ መሄድ አትችልም። እሱ ልክ አልሰራም። የምር ሚወዳት ቢሆን ሌላ ባላገባ። ዳሩ ወንዶች የልጅ ችግር፣ የቤተሰብ ችግር፣ ማየትም መስማትም አይፈልጉም። ምንም ችግር ሳይነካቸው ፈልሰስ ብለው መኖር ነው ሚፈልጉት። እውነታው ይሄ ነው። ያሳዝናል። እሷ ግን የኖሩበትን የትዳር ዘመን እና ያሳለፉትን መልካም ፍቅር በማሰብ ሸፋፍናለታለች። የተባረከች ናት በእውነት።
@HabiibaSaid
@HabiibaSaid 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር አይዳ በጣም ጡሩ ሰው ነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ንዋይ ድንቅ ዘፋኝ ነው ተወዳጅ ከባለቤትህ ጋር ባትለያዩ ጥሩ ነበር ከባድ ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏
@etanutube
@etanutube 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችው ባትፋቱ ደስ ይል ነበር ግን ተፋተው ደግሞ እዲ በመከባበር ሲኖሩ ደስ ይላል
@selometas3954
@selometas3954 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/zmZqWZmqGjUP90ViEsEJNg
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@alexlesemie970
@alexlesemie970 4 жыл бұрын
ንዋይ ግን እንደ ቀልድ ሳናቀው ለካ እሡ ነው የሙዚቃው ንጉስ አይዳ እማ የበለጠ ውብ እና ምርጥ እናት i love you so mach
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@chakameron2230
@chakameron2230 4 жыл бұрын
Neway ema negus new endt new yemnkew
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
ንዋእዬ ስወድህ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 жыл бұрын
አይድዬ እባክሽን የኢትዮጰያ ህዝብ አማካሪ ሁኚ በሁለት ወር ውስጥ ሰላም ሀገራችን ትሆናለች🙏
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 4 жыл бұрын
Endetemmm Selam??!!! Hooo Ye Ethio Hezbe Endemiyamew Yawekut Ke Ezi Interview Behola New
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@Teddymichael_
@Teddymichael_ 4 жыл бұрын
Truly She is Amazing Woman God Bless 💙👏
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ንዋይ ደበበን እና አይዳን እንደኔ የምትወዷቸዉ በlike ግለፁልኝ።።።።
@ሞሚሚዲያ1
@ሞሚሚዲያ1 4 жыл бұрын
ቆይ እሷ ሙስሊም ናት እንዴ ሁቢ?🤔
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 4 жыл бұрын
whatever
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 4 жыл бұрын
I like it
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ስለ ጎንደር? ምርጥ ግጥም ነው::ሙዚቃ ሲጨመርበት?ልዩ ነው:: ስለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏🏾ንዋይዬ ተባረክ::
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ካንች ብዙ ሰው መማረ አለበት ላይሸም ውሰጥሸም ቆንጆ ተባረኪ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ዋው❤❤️❤️ ድንቅ ሴት ነሸ
@ኡሙያህያቱዩብ
@ኡሙያህያቱዩብ 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንቺ አይነት ልብ ያድለኝ በጣም መልካም ሴት ነሽ❤️❤️❤️
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@hnana2464
@hnana2464 4 жыл бұрын
በጣም፣የሚገርምነው
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
@@hnana2464 betam hnaneye she’s so amazing girl
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 4 жыл бұрын
ሲያደልሽ call me 🤙
@tayechborena4575
@tayechborena4575 4 жыл бұрын
ነዋይ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው ለምን ቢባል የዛሪ ውንድ እንኮን 10 አመት ያውም አልመጣም ብላ ሚገርም ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ነዋይ ኢትዮጵያን የሚወድ ጀግና ኑርልን የኔ ውንድም👍👍👍
@tamratadis8849
@tamratadis8849 4 жыл бұрын
አንድ አንተ ተገኝህ ነገሩን ያስተዋለ እኔኮ ከለይ የሚፅፉት ሰምተዉት ነዉ ወይስ ጤነኛ አደሉም እያልኩ ስታዘብ ግማሹ አይ ወንድ ይችን የመሰለች ይላል ግማሹ እሳን ፀባየ ሰናይ ይላል ታሪኩ የሚነግረን የሱን ጥንካሬ ለትዳሩ ያለዉን ፍቅር ነዉ 10 አመት መጠበቁ በራሱ የሚደነቅ ነዉ። እሳ ደሞ ትዳሯን ብላ ሀገር አልገባ ማለቷን ከሱ ይልቅ ሌላ መምረጣን ነዉ ስለግል ህይወቷም መናገር አልፈለገችም። እዲያገባም የረገችዉ ተስፋ ያስቆረጠችዉ እሶ ነች ሰዉ ግን አስተያየቱ ያሳዝናል
@sipara8333
@sipara8333 4 жыл бұрын
ልክ ብላችኋል ንዋየ የብዙ ነገር ተምሳሌት ነው በሂወት ከብዙ አቅጣጫ ብዙ የተፈተነ ግን አሸንፎ ዛሬም ፈገግ ማለት የቻለ ጀግና ነው💪 በጣም ወደዋለሁ አከብረዋለሁ ከሚዲያ ሲጠፋ ይጨንቀኝ ነበረ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
እውነት. ልዩ እና ድንቅ ሴት ነሽ. ደርባባየ. እግዚአብሔር ይጠብቅሺ. ጅግና ሴት ነሽ እንዳአንች. መሆን. እፈልጋለሁ. ፈጣሪ ይርዳኝ.
@tigistalemayehu65
@tigistalemayehu65 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ፡ የዛሬው እንግዶችህ ማርያምን ወድጃቸዋለሁ የአይዳን አስተሳሰብ እጋራታለሁ፡፡ ትክክል ናት የእኛ ኢት/ያን ወንዶች እና ሴቶች ልንማርበት የሚገባ ነው፡፡
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@beletegech3153
@beletegech3153 4 жыл бұрын
በፊልም ምናየውን በእውን ስላሳያቹን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘው
@habtumersha5452
@habtumersha5452 4 жыл бұрын
What a beautiful wife in side and outside 🙏 she is the most humble woman I ever seen in my entire life 🙏🙏🙏 may God bless you
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 4 жыл бұрын
I'm so proud of you Ida! You're such an amazing and strong woman .
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Beteebe enhune wedoche
@negedumekonnen711
@negedumekonnen711 3 жыл бұрын
Thank you Ayeda. Pure honey (with no sugar) have no problem for diabetes with limited quantity.
@Sosi_1237
@Sosi_1237 4 жыл бұрын
Seifu you finally brought amazing guests on your show! This is by far your best show and Thank God you didn’t ask lousy questions this time around.
@አዲስአበባልጅ
@አዲስአበባልጅ 4 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የፍቅር ጥግ የተፉታችሁ ስዎች እባካችሁ ከነሱ ተማሩ ተለያይቶ በስላም በፍቅር መኖር እግዚአብሔር ሁላችንም ከመለያየት ይጠብቀን
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሴት ብዙ ሰው ካንቺ መማር ይችላል ለማይረባ ገንዘብና ንብረት ሲቧጨቁ ልጆቻቸውን ከምንም ሳይቆጥሩ በየፍርድ ቤቱ ሲታዩ ያስጠላል በቃ አይዳ ምርጥ ሴት ምርጥ እናት
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 жыл бұрын
የእውነት ተመስጬ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ነዋዬ አቤት የግጥምህ ሀይል ኡፍፍፍፍ ጥበቡን ያብዛልህ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
እውንት መልካም ሴት ንሽ 😢😢😢 ምን እዳስለቀስኝ ባልገልፅም ብቻ አልቅሻለው ድቅ እና ልዩ ሴት ንሽ
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 4 жыл бұрын
እኔም በእውነት ሳላስበው እያለቀስኩ ነበር
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@mareamuye2066
@mareamuye2066 4 жыл бұрын
ya me to
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 4 жыл бұрын
Enem erasu betam new yetesemagnena yalekesekut egzyabher edemena tena abezeto yesetat
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከ100 80%ደግ ናት የኢትዮጵያ ሴቶች።ክፉትን የሚያስተምሩት ወንዶች ናቸው አይዳን እንዲህ ደግ ከራሷ ይልቅ ለእሱ እንድታስብ ያደረጋት የንዋይ ደግነት ነው እመኑኝ!!!
@najat2354
@najat2354 4 жыл бұрын
ትክክል
@ማሪፋ-ጠ4ጀ
@ማሪፋ-ጠ4ጀ 4 жыл бұрын
Silegefachiwu.....beza lay be ahunu seat gezeb yelewum sira eyesra adelm....ehitih lihun agiba sitilew eshi bilo mirichawan akibiro tekebelat beselm esam begezb eyedgefechiwu new fikran netika gezb setechiwu......esum ke hulet yata kemehon bilo zimidinawun atenakeru....... yegeremeg min yahil kewusita bitawetaw new aligayen elekiletalehu yalechiwu.......minim lesu simet yelatim telak wedima new yemeselat
@narins89
@narins89 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@endrisdawud8587
@endrisdawud8587 4 жыл бұрын
ዋው ! በጣም ጎበዝ ዘመናዊ አስተሳሰብ ያላት እንግዳ አቅርበሃል ………….ለሌሎች ሴት እህቶቻችን ሁሉ አርዓያ የምትሆን ሴት ነች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ashenafiletebrhan4345
@ashenafiletebrhan4345 2 жыл бұрын
"የፍቅር መግለጫ ለቅሶ መሆን የለበትም" ያለችውን አስምርበት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰዉ አለ? መታደል ነዉ በጣም ደግ ሰዉ ነሽ ተባረኪ
@ሒበቱላህ
@ሒበቱላህ 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነች. ሀቂቃ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ. እናት ለሌሎች ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል. ባልሽን በሚዲያ የምታወጭ ሁላ
@amenendale3692
@amenendale3692 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የዚች አይነት እናትም ሚስትም የሆነች ሴት ስጠኝ 🙏
@azeb4147
@azeb4147 4 жыл бұрын
አለው😜
@hiwetteshomteshome2124
@hiwetteshomteshome2124 4 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ሁን እግዚአብሔር በሂወትህ አስፈቅድ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
አሜን ኢስጥክ አንተም መልካም አባትም ባአልም ለሞሆን ያብቃክ
@t.y5386
@t.y5386 4 жыл бұрын
አራዳው😉
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 4 жыл бұрын
እኔ አለው ና እንጋባ🙄🙄
@mogesk.m5445
@mogesk.m5445 2 жыл бұрын
Pure & kind heart. Besal enat. Longlive Ayda! I proud of you.
@foziyamohammed7402
@foziyamohammed7402 4 жыл бұрын
እውነት ፀባየ ሰናይ ማለት አይዳ ነች ስብዕና መልክ ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት ከዛ አልፎ ምርጥ እንጀራ እናት ውይ እንደው ምን ልበልሽ 😍😍😘😘
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 жыл бұрын
አላሕዬ ለባሌ ምርጥ ሚስት አርገኝ ባሌንም ምርጥ አርግልኝ ሲሆን እስከመጨረሻ አብረን እንዝለቅ ካልሆነ ደግሞ በሠላም እደዚሕ መሆን ደስ ይላል!!!!
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ እኔም እንዳንችው ነው ዱእ የማደርገው አላህ ካለ እስከለሞታችን አንድ ላይ ያድርገን ግን ያው እህል ወሀ ካለቀ እንደ አይዳ ጥሩ ሴት አድርጎኝ በስላም መለያየቱ መልካም ነው የተዋለደ ስው የትም አይለያይም በክፋት ከመኖር በደስታ መኖር ይሻላል
@makimaki2663
@makimaki2663 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ናቲ ቅን ልቦች ይወዱታል👇 kzbin.info/www/bejne/i5qwmWihrLR-gLM
@fitsetech21
@fitsetech21 4 жыл бұрын
💜💜ሳያት ደምሴ💜💜 ስለ ሳያት ደምሴ የማያውቋቸው 5 አሰቃቂ ነገሮች፣ እድሜ፣የተዳር አጋሯ፣እንዲሁም ሀብት እና ንብረት 💜💕 kzbin.info/www/bejne/Y4TJgmufer9qo9E
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 жыл бұрын
@@ethiomimitube7507 እሺ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ርጅም እድሜ ይስጥህ ንዋይ ♥️♥️
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
I am glad to find this interview. I really enjoy it. What a lovely guy.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН