“ደም ከማህፀኗ እየፈሰሰ ህወሃት ለውጊያ ያሰማራት ነበረች” ጋዜጠኛ ዳዊት መስፍን Nahoo Press

  Рет қаралды 33,306

Nahoo TV

Nahoo TV

3 жыл бұрын

#NetsaWeyeyet #Nahooguday #NahooMeznagna#NahooPress
“ደም ከማህፀኗ እየፈሰሰ ህወሃት ለውጊያ ያሰማራት ነበረች” ጋዜጠኛ ዳዊት መስፍን
Watch more on www.thenahootv.com
/ nahootv

Пікірлер: 36
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 жыл бұрын
I coudnt finsh waching this program really it's numbing the pain for a while.. I believe in mighty God he will be judge them sooner or later! Thank you journalist David I appreciate you!
@saidmohan2144
@saidmohan2144 3 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ኑርልን እናመሠግናለን
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዝግጅታችሁ ግሩም ነው ጠያቂው ተጠያቂውም you guys are really professionals ግን በማስረጃ የተደገፈ ቢሆን it will be reliable ይሆን ነበር በርቱ
@meronteshome3098
@meronteshome3098 3 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@verdura2840
@verdura2840 3 жыл бұрын
I admired and appreciated both of you, very professional. The only insufficiency is that journalist Dawit didn’t present fotográfica evidencies , I am sure as a journalist he did took some pictures, videos, even recorde interviews , all these are very helpful when you present such a case. I believe every word that comes of Dawit’s mouth, but as they say “ one picture expresses thousands of words “ it would have strengthened the case , and would have made the case get deeper into people’s hearts .
@titoyeyesus8204
@titoyeyesus8204 3 жыл бұрын
Dave...ur hero!!
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 3 жыл бұрын
You described very sadly, pls write it in the book.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
በኢትዮጰያ መቼም የማይደገም ታሪክ ሆኖ ይቅር መፅሐፍ ቢፅፍ ጥሩ ነው
@rahelshiferaw9857
@rahelshiferaw9857 3 жыл бұрын
God bless ethiopia
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 3 жыл бұрын
መስክሩ ለአለም አሳውቁ የዜግነት ግዴታቹህ ነው ሰው መስለው ግን ሰው ያልሆኑ አራውይቶች ናቸው እና
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
yasaznal betam
@user-tu3hd4tw6v
@user-tu3hd4tw6v 3 жыл бұрын
ሚዲያዎች እባካቹ በደንብ ለህዝቡ አስረዱልን
@solomongessese9937
@solomongessese9937 3 жыл бұрын
Hhhhh
@teftec461
@teftec461 3 жыл бұрын
የግፍ መጨረሻ እነዚህ ሰዎች አይደሉም !!!
@kukudula3773
@kukudula3773 3 жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛዳዊት እባክህን ይህን ሁሉ አስገራሚ አስደናቂም አሳዛኝም ታሪክ በመጸሀፍ ለማዘጋጅ ሞክር
@dagnaneshbelew4004
@dagnaneshbelew4004 3 жыл бұрын
ጌታ ገላገለን እነዚህን ሰው በላዎች
@tge4585
@tge4585 3 жыл бұрын
ኦፍ በጣምነወ የሜሳዝነወኮ ሰይጣኖች
@AliMuhammad-bc5ip
@AliMuhammad-bc5ip 3 жыл бұрын
Yene ye hossana vision teather
@AliMuhammad-bc5ip
@AliMuhammad-bc5ip 3 жыл бұрын
Yene ye dero amaric teather
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ጉድ ግን ለምን እነዚህ እርኩሶች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 3 жыл бұрын
ይህ አይነት አገዳደል በሻሸመኔ በቤንሻንጉል በወለጋና ሌሎችም የኢትዮጵያ በሀረር በሌሎችም ቦታዋች በጣም ይዘገናል ለምሳሌ በወለጋ ከ500 በላይ በድለትና በጥይት እየሞቱ ነው ይህ መርገምት ብድንመላው ኢትዮጵያን እያመሳት ያለው እሱና እሱ ብቻ ነው እግዚአብሄር ያጥፊልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያስነባን በህይወት ዘመኔ የዚህ አይነት የጭካኔ የግድያ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ሰምቼም አላውቅም ወደፊትም አይኖርም በተለይ በጁንታው ህወሀት ወንበዴ በኢትዮጵያዊያን ላይ የተፈፀመው ናዚ ሂትለር እንኳ እንዲህ አላረገም በጭካኔው እና ዴቭ የሚናገረው በተለይ የማይካድራውን ፈፅሞ ከጭንቅላት የሚወጣ አይደለም በጣም ሲቃ ሲቃ የሚያስወርድ ነው እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጭንቅላትና ልብን የሚመርዝ ጭካኔ!!! ዋይ ጁንታ ወይ ህወሀት. ይህ ዶክመንተሪ ሪኮርዶች ተሰርቶ ለታሪክና ኢትዮጵያዊያን ትውልድና ለአለምና ህብረተሰብ መቅረብ ያለበት ዓለም ሊያውቀው የሚገባ የነገው ትውልድ ሊረዳው የሚገባ እንጂ እንዲሁ ተብወርቶ የሚቀር የሚረሳ የዘር ማጥፋት የሚሊተሪና የሲቪሊያንስ የግፍ ጭፍጨፋ ሆኖ በታሪክ የማይታወቅ ጀኖሳይድ ሊዘገብ በታሪክ ሊቀአጥ ይገባል ያስፈልጋል ሊተው ሊረሳ ሊሸፈን አይገባም። እረ ይህ ሰው ሲያስረዳ ሲናገር ልክ ቦታው ላይ ያለሁ እየመሰለኝ ነው።
@hanantube4440
@hanantube4440 3 жыл бұрын
😭😭😭
@genettesema5936
@genettesema5936 3 жыл бұрын
Very Sad😂😂😂
@aruaki4454
@aruaki4454 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ቢሄራዊ ውትድርና ግዳጅ ያስፈልጋችዋል :: የ ሃገር ፍቅር መከላከያ ብቻ ነው ከ ጎሮቤታቹ ትንሽዋ ሃገር ተማሩ
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
wyyyy agamme erkus
@misganatessema1060
@misganatessema1060 3 жыл бұрын
Betam miyasazin new
@dttube5029
@dttube5029 3 жыл бұрын
አብዛኞቻችን አጨብጫቢዎች ነን ያ ሚስቱ እያየችው የታረደው ሰው እነዛ ያለሀጥያታቸው የታረዱ የማይካድራ ንፁህ ወጣት በተኛበት የታረደው የመከላከያ ሰራዊቶች ሰዎች አይደሉም የሰው ደም አይደለም ያላቸው?? ለምንድነው ቢያንስ ሁመራ ኤርፖርትን የያዘውን ልዩ ሀይል ለምንድነው እሹሩሩ ተብለው ሚያዙት ለምንድነው ማይደመስሷቸው ? የተለዩ ናቸው እነሱ ??? ህዝቤ ሆይ አታጨብጭብ ያገኘኸውን ታጣቂ እና ልዩ ሀይል አናቱን እያፈረጥክ ድፋው አጉል አዛኝነት ያሳርድሀል ::
@getnetabtew4647
@getnetabtew4647 3 жыл бұрын
Hi ዴቭ 5,ኛን ብርጌድ ያተረፈው ያማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻዎች ናቸው አንተ ከእውነት ብዙ ርቅሀል 2ኛ የትግራይ ተወላጅ መከላከያ ውስጥ ያሉ ብሎ መናገር ለምን አስፈራህ።ታሳዝናለህ ከእውነት አትራቅ።
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 жыл бұрын
አኛ እንደፈለግን ሣይሆን በጋዜጠኛ ህግ ነው የሚናገረው ሁሉንም መናገር የማይችሉበት ነገር አለ
@feqerad5323
@feqerad5323 3 жыл бұрын
Ye'He Film yemimesil kestet. Getahoy!!! Ho🙆🏽‍♀️
@user-jh2st1el8z
@user-jh2st1el8z 3 жыл бұрын
ስለ አማራ ፋኖ እና ልዩ ሀይል አንድም ነገር አለማለት በራሱ ክፋታችሁን ያሳያል።
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН