KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
12:46
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
18:23
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
#ድካምን
Рет қаралды 4,762
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
RAHA tube
Күн бұрын
Пікірлер: 104
@zynabali9411
6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድ እህቴ ዛሬ ላመሰግንሽ ነዉ የመጣሁት ከአመት በፊት ቁርአን መቅራት አልቻልኩም ግን ፍላጎቱ በጣም ነዉ ያለኝ ብዬ ኮመት ፅፌ ነበረ እንደምችል ነበረ የመከረሽኝ ያን ምከረሽን ይዤ ሞከረኩት ትንሽ ከብዶኝ ነበረ በግዜዉ ከኔጋ አብረን የጀመረን ጓደኞቼ ከበደን ብለዉ ትተዉ ሲወጦ እኔ ሶብረ አረጌ ታገልኩን አልሃምዱሊላህ አላህ አገዘኝ አልችልም ሚለወ ቃል በኔ ይብቃ
@sfamili4756
6 ай бұрын
አረ እኔ አምሰት አመት አደረኩ እቢ አለኝ እቢ ሰለኝ እተወ አለው እደገና እጀምራለው እስካሁን እይታገልኩ ነው ዱዋ አድረጉልኝ አላህ ያግራለኝ
@NaemahHusein
6 ай бұрын
እስኪ ለኒ አካፍይኝ ከተሞክሮሽ
@zynabali9411
6 ай бұрын
@@sfamili4756 አብሽሪ የኔ ወድ እኔ የገባኝ ብዬ ብዬ ማስበዉ ቂራአት ከመጀመሬም በፊት ሚዲያ ተጠቃሚ አይደለሁም ሲቀጥል ደሞ ከሰዉጋ ቡዙ አላወራም መቅራት ስጀምሪ ደሞ ይበልጥ ከሁሉም ነገረ ራኩ ዋናወ ሚሰጥረ ግን እሚበልጡሽን ተናንሰሽ መጠየቅ ሚራጃአ በስራት ግዜ ሰተሽ ማረግ ሁልግዜ ሀሳብሽ ቂራአቱ ላይ ከሆነ ወላሂ ይገባሻል የልብ ንያ ይኑረሽ ከልብሽ ዉደጂወ ያኔ ያለምንም ጥርረ ይገባሻል
@RahmaRahma-tx1vk
6 ай бұрын
@@NaemahHuseinበመጀመሪያ ዱአ አርጊ በመቀጠል እራስሽን እችላለሁ ብለሽ አሳምኚ ቢከብዲሽም በጭራሽ ተስፋአትቁረጪ ለውጥ ታመጪያለሺ
@NaemahHusein
6 ай бұрын
@@RahmaRahma-tx1vk .ኢንሻአላህ የኔውድ እህት
@omrmobile2678
Ай бұрын
ከአላህ ቀጥሎ ባንቺ ምክር ባንኔ ልቤንም ስሜቴንም ቅስሜንም እክት ስብር ካደተገው ሰው ጋር እደነበርኩ ሲገባኝ ወዲያ ሂድ ብዬ ብቻዬን እየተጓዝኩ 3ተኛ አመቴን ያዝኩት ብዙ ስኬትን አገኘሁ ገዘቤም ተባረከ ልቤም ደስተኛ ሆነ ከ6 ስር ቡሀላ ወደሀገሬ እገባለሁ ቢኢዝኒሏህ እዛ ሄጄ ስራ ፈጥሬ እየስራሁ በአገሬ ላይ አላህ ሷሊህ ባል እደሚሰጥርኝ እርግጠኛ ነኝ ።
@Hነኝየድንተማሪዋ
6 ай бұрын
አሰላም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወላሂ ሰሙየ አላህ ሱብሃነ ታአለ ዱኒያ ወል አኸራ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ ያረብ ብዙ ግዜ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ከቁራን ቀጥሎ ቢድወውን አዳምጣለሁ ከዚም እረጋጋለሁ አልሃምዱ ሊላህ ብቻ አላህ ኸይር ጃዛሽን ይክፈልሽ
@Ggh-om6bj
Ай бұрын
ከከከከ ወላሂ በጣም ሁሉም የማይገልጸው ሹክሹክታ አለው በጣም የልብን ተረጅ እኮ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@FatumaOmer-m7
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እውነትም ከልብ ወደ ልብ እኮ ነው የምታወሪው የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ አቦ
@jamilaadem9617
Ай бұрын
ጀዛከላህኸይር የኔውድእህት
@mekiyajemal2219
6 ай бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ እህቴ አሁን ገና እየባነንኩ ነዉ እንሻ አላህ
@rahatube1307
6 ай бұрын
ጠንክሪልን❤
@AjaibaMussa
Ай бұрын
Mashallah Tebarekela Allah Yechemerlesh Ehete
@remlaremla9246
5 ай бұрын
ሀቢበቲ ሰሙዬ ወላሂ ስወድሽ ጀዛኪላሁ ኸይር!!🌹🌹🌹
@Alhemdulihi
Ай бұрын
የኔዉድእህት አላህይጠብቅሽ አላህ ይጨምርልሽ
@WtipirerOitfdhhf
6 ай бұрын
ሰሙዬ የገርምሻል እንሻ አለህ የወመለሂሳብ ቀን ኪታቢሽን አላህ በቀኝ እጅሽ እንድሰጥሽ ለመንኩት በዱኒያ እያለሽ ሙሉ ደስታ ከሙሉ አፊያ እድሜ ጋር የአላህን ፊት ከሚያዩት ሁኝ .ስለኔነው የታናገርሽው.
@rahatube1307
6 ай бұрын
ያ ሀቢበቲ ምንኛ የላቀ ዱዐ ነው አብሮ ያርገን ያረብ 😢😢
@አሲሁሉምለበጎነው
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ምገድ መቀያየሩ አሰልችቶናል ብቻ አላህ አኬራችንን ያሳምርልን ዱኒያ ምንም አይደለም
@ሷሊሀዩቱብ
6 ай бұрын
ኒቃብሽን እደት እናገኛል የምናገኝብሽን ሊንክ አስቀምጭልን
@lubabatube7975
6 ай бұрын
👌✅✅👌👌🌹🌹🌹ማሻአላህ። እህታችን ምክርሺ በትክክክልል ሀቂቃቃ አልሁምዱሊላህ አለኩሊሀል ሥደት እኔ ብዙ ተማርኩበት
@ፋፊየአላህባሪያ
6 ай бұрын
ጀዛከላህ የኔ ልዩ ስለኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ምስጥ ብዬ የማዳምጥሽ አላህ መልካሙን ይምረጥልን
@MaMa-qo1fl
6 ай бұрын
በትክክል ኡሙ ማኢዳ የኔችግርነው አለ አፅናኘነሽ እድሜና ጤናላች እረዘም ይበልልን አታሳጥሪው ያገልቢ
@Radhiaradhia-z2b
5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@maryamaali1414
6 ай бұрын
ሠሙ ዛሬ ሥለኔ እምታወሬ መሠለኝ ጀዛኪ አሏሁ ኸይራ አትጥፊ
@saedaseid3548
6 ай бұрын
እባክሺ ሰሙ አትጥፊ😢😢
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
Ай бұрын
በምን እናግኝሽ ቁጥር አስቀምጭልን❤❤❤
@RahmaBintMustefa202
6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ ጀዛኪሏህ ኽይረን
@RihanaHussen-l1o
6 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ የውስጤን ነው የተናገርሽ የመሰለኝ
@hamdibintbaba2788
6 ай бұрын
አሰላሙዋዓሊኩም ወራህመቲላሂ ወበረካቱሁ ሠሙየየ እንደት ነሽልኝ ማዒዳየስ እንደት ናት የኛ መካሪ የኛ የልብ ሀኪም ወላህ ምክርሽ ጠብ አይልም ረቢይዚድኪ ዒልመን ናፊዓ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduytube8052
6 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው
@Dogtbo
6 ай бұрын
አላህይጨምረልሺ
@selimtube404
6 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ዉዴ የረፍት ህይወትን ይስጠን ያረብ
@behryaal
6 ай бұрын
jazakiallh
@medinaoumer2859
6 ай бұрын
ጀዛኪሏሂ ኸይር ውድ እህት
@Gf-tz1qb
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@ኢክራምልጕማ
6 ай бұрын
ወአሊኩም ሠላምወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛኪላህኸይር
@SeidTeka
2 ай бұрын
አሠላሙለኩም
@sooksook5163
6 ай бұрын
ቢዲዉ ቢረዝምም ችግር የለዉም ሁሌም ልቀቂልኛ
@msms471
17 күн бұрын
አህህህ እንደት እንደጠገንሺኝ ❤❤
@ZebibaAli-uv3qk
6 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@Abduselamselman-f3z
6 ай бұрын
Gobez🎉
@SeidTeka
2 ай бұрын
ሀቅነዉ
@احمدسويد-ح3ز
6 ай бұрын
አልሃምዲልላህ ዲንያ የፈተና ሀገር ናት
@MKl-zu9tpseada
6 ай бұрын
ያረቢ እኔንበየትአይተሽኝነውየወራሽውበአላህ
@AsdoliAsdoli-pq1qn
6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ዘይነብYouTube
6 ай бұрын
ሰብስክራብአጉኝ ቅመሞችየ
@muneerasumaiti2618
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Esha allhaa habibitii
@AliAmarl-y5h
6 ай бұрын
Tikikili tikikili ❤👍👍👍👍💯✅
@medi520
6 ай бұрын
አህለን ሰሙ እንኳን ደህና መጣሽ እህቶች ደሞ ላይክ ላይክ እያደረጋችሁ
@chuhfuigg-xz7yw
6 ай бұрын
ጂዛኪላሁ ኸይር ዉዷ ማነዉ እደኔ ቪዲወዋ የሚያጥርበት ደዥስ እያለኚ ነዉ እምሰማት
@rabiasaid9888
6 ай бұрын
እህቴ ለቤትሺ አዲስ ነኝ ግን ዱአ አርጊልኝ ወላሂ ከልብሺ
@kubraadem5062
6 ай бұрын
yess👍❤🇦🇪
@zahrhm9524
6 ай бұрын
ያአላህ ስወድሽ❤
@fatimaa615
6 ай бұрын
ውስጥ አዋቂው አሏህ ያቀዋልጅ በአፉ ላረገው ያልኩት ዱአ በልቤ ሆኑል እመረገው ተድካሜ የተነሳ ድፍት ብየ ተመነሳት ውጭ አይዞሽ ቨዶሽ ተመጣሙ ተነሳ እዳንድ ደቂቃ ነው
@fatiajamal3665
6 ай бұрын
ሳህ የኔውድ
@madinamed5487
6 ай бұрын
☕️🍩
@abhshgshshhs5613
6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeidTeka
2 ай бұрын
ሠላምአለይኩም
@enafi4740
6 ай бұрын
አላህን ፍሪ ሚዲያ ላይ አትውጡ ፈተናችሁ ነው የሚበዛው ላያችሁን እንዳሳመራችሁ ውስጣችሁንም አሳምሩ። መስጅድ ሂደሽ ከመስገድ ቤትሽ መስገድሽ በላጭ የሆነበት ፈተናችሁ ስለሚበዛ ነው ባደባባይ (በሚዲያ) ስትወጡ ደግሞ ፈተናውን የበለጠ ያበዛዋል ሰፈር ላይ ከምትወጡት በላይ። ቁጥብነታችሁ ይሻላል ሃያእችሁን ጠብቁ። ተመከሩ እጅቶቸ ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው እሳት ነው። ለራሳችን ብለን አላህን እንፍራ።ባረከላሁ ፊኩም
@አሲሁሉምለበጎነው
6 ай бұрын
ውደዋ ኒቃብሽ ሲያምር ማሻአላህ
@ሦፊ
6 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ እህት የለበሽው ኒቃብ ከነ ጠረሀው በጣም ነው ያማረኝ የት ነው እማገኘው በአሏህ እዳታልፊኝ
@rahatube1307
6 ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ዱባይ ነው
@ሦፊ
6 ай бұрын
@@rahatube1307 ወዴ ሳኡድ እሚሊክ ነጋዴ ካለሽ
@lubabatube7975
6 ай бұрын
@@rahatube1307ዱባይ የት ነሺ በምን ላግኚሺ
@Suls65850
6 ай бұрын
አህሌን ሰሙዬ በርችልን አትጥፊ ደሞ ቻናሌን ሸር አርጊልኝ ጀምሪያለሁ ዩቶብ
@rahatube1307
6 ай бұрын
መርሀባ ውዴ በርችልረረ
@hayatAhmed-p4i
6 ай бұрын
ላገኝሽ እፈልግ ነበር
@merdiyamuhemmd118
6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሕቴ ስልክሽ እንደ ላግኝሽ???
@saedaseid3548
6 ай бұрын
አሁንስ ደከመኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ😢😢
@jamiendris9454
6 ай бұрын
አብሸሪ ሁላችንም ደክሟናል በተለይ በአረብ ቤት የሞንሰራ ከአሏህ ተሥፋ አለመቁረጥ ነው እኔም ዉሰጤ በጣም ደክሞኛል
@Ggh-om6bj
Ай бұрын
1 ሰአት ብታደርጊ በራሡ አሰለቺሽም ጣፍጯ
@fatimamohmad9259
6 ай бұрын
ኒቃብሽ ያምራል አንቻ ጋ ይጋኛል ወይ ትሸጫለሽ ወይ ወይስ አድራሸዉን ንጋሪኝ
@rahatube1307
6 ай бұрын
አወ
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
6 ай бұрын
የት ነሽ
@fatimamohmad9259
6 ай бұрын
@@rahatube1307 ሰዉዲ ትልከለሽ ወይ እህት
@hayatAhmed-p4i
6 ай бұрын
ሠሙቲይ የት ነው ያለሽው ልዩ ሠፈር
@zuzulove1288
6 ай бұрын
ሰላም አሌይኩም ሰሙየ
@rahatube1307
6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሀቢበቲ 🎉
@bint.seid.
6 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ራሂየ ኒቃብሽን ፈልጌ አጅማን ነው ያለሁት ድልቨሪ አለሽ ወይ እንደት ላግኝሽ ውዴ
@rahatube1307
6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሀቢበቲ 🎉 አለኝ ሁሉም ቦታ
@zuzulove1288
6 ай бұрын
እደለበሸው ኒቃብ ሳኡዲ ካለ ጠቁሚኝ ሁቢ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
6 ай бұрын
እኔ፣12አመቴ፣ለናቴ፣አንድነኝ፣እድሜየ፣33፣😭😭😭😭😭😭😭😭
@jamiendris9454
6 ай бұрын
አብሸሪ አሏህ ኸይሩ ይመርጥልናል አሏህ ኸይሩን ይምረጥልን አብሸሪ ሁላችንም ዉሰጣችን ደክሞናል አከሏህ ተሥፋ አልቆረጥንም
@ፍቅርነኝለውደዲኩት
6 ай бұрын
እኔም አሰራሁለት አመቶ 12 በሰደት አባቴን አጣሁ
@Sadaa-sc4yc
6 ай бұрын
ممكن تعطيني رقمك
@مريممريم-ب9ص1و
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@lrhamutAll
6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አሲሁሉምለበጎነው
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ምገድ መቀያየሩ አሰልችቶናል ብቻ አላህ አኬራችንን ያሳምርልን ዱኒያ ምንም አይደለም
@SeidTeka
2 ай бұрын
ሀላሌ
@SeidTeka
2 ай бұрын
ሀላሊብኮኔድሥየለኝነበር
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
@@SeidTeka እኔነው
@SeidTeka
2 ай бұрын
ሥልክሸንላኪልኝ
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
በሰላም ፈልገሽኝ ነው እህቴ@@SeidTeka
@balyaalwaked5776
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
12:46
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
RAHA tube
Рет қаралды 7 М.
18:23
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
RAHA tube
Рет қаралды 19 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
32:28
ስሜት ላይ ከሚጥሉን 3 ነገሮች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 14 М.
1:16:31
ብዙ ትዳሮችን የበጠበጠችዉ አንዲት ወረቀት ናት !! #marriage #ትዳር #law #ethiopia #ባል #ሚስት @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 37 М.
9:40
🛑ሰለምቴነኝ ስለው ቦለከኝ😱የጥላቻ ጥግ#ቁርአን #love
Hananሀናን tube
Рет қаралды 404
1:06:55
መሸሽ ያለብንና አብረን መጠመድ የሌለብን ሰዎች - Appeal for Purity
Appeal for Purity
Рет қаралды 5 М.
12:36
#ሀዘን #ጊዜ #ከሰጡት #ይቀላል #ብቁነት #የጥንካሬ #መገለጫ #አንች ነሽ
RAHA tube
Рет қаралды 4 М.
23:05
ዛሬ የቅመሜ ቀን አይደለም | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 15 М.
48:01
QISADA MUSFIR OO YAAB IYO AMAKAAG BADAN!!@sawdamqaalib
Sawda Qaalib
Рет қаралды 45 М.
13:09
#ለማግባት #እጅግ #ፈራሁ #የሚሰማው #ሁሉ #ያስፈራል
RAHA tube
Рет қаралды 1,9 М.
7:47
✳️ጉድ ረኺበ! ጓል 70 ዓመት ሽወደናዊት ዓሚጽኒ ኢላ ከሲሳትኒ #እንታይ_ትመኽሩኒ
Mahustar
Рет қаралды 14 М.
11:54
#ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዴት ትረችዋለሽ #ውጭ ባልሽ በፍፁም #ሌላ #እንዳያስብ ማረግ ትችያለሽ #like ##share
RAHA tube
Рет қаралды 13 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН