ደካማ መንግስት ያላቸው ጠንካራ ሰዎች አይዝልቁም!| Wealth|

  Рет қаралды 3,370

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@MooleBoochu
@MooleBoochu 39 минут бұрын
ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ❤❤❤❤ በጣም ብዙ ስልጠናና አነቃቂ ንግግር አዳምጫለው የግሩምን ያህል ያስተማረኝ የለም THANKS MAN t
@mussiegebrezgi4529
@mussiegebrezgi4529 11 минут бұрын
100 ፐርሰንት ኮንፊደንስ የሚገርም ብቃት ግሩሜ የጀግና ልጅ ጀግናን ይወልዳል ❤❤❤
@KalabTesfaye-t4b
@KalabTesfaye-t4b 11 минут бұрын
Wawu ✅❤❤❤
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Сағат бұрын
አቤት: እንዴት: እውነት: ተናግርሀል: በእውነት: እንዳት: ያሉ: ስዎች: ያብዛልን:
@amdetsionbehailu8089
@amdetsionbehailu8089 12 минут бұрын
This guy confidence is impressive
@gamachisalemu4God
@gamachisalemu4God 39 минут бұрын
You are such a great guy with a good personality and an international mind; may God bless you abundantly.
@LegeseKebeta
@LegeseKebeta 2 сағат бұрын
ጠንካራ ሰዉ ነዉ ደስ ይላል ለአገር ያለዉ መቆርቆር ደስ ይላል ሙሉ ኮንፊደስ ና ዕዉቀት ያለዉ ሰዉ የዘመኑ ዘመናዊ ኢቶጵያዊው ሰዉ
@fakesmilebad
@fakesmilebad Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 2 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን !!
@dagmawisolomon4664
@dagmawisolomon4664 2 сағат бұрын
አብርሽ ጥሩ ትምህርታዊ interview ነበር 👏 በርታ ። ግሩሜ ጥሩ ሀሳቦችን ሀስተሀል አስተማሪ ነው። አስተማሪም ነው።
@fikirteamante
@fikirteamante 7 сағат бұрын
❤እናመሰግናለን እንደዚህ ሚጠቅሙ ሰዎች አምጡልን በዚህ ሰአት ሚያስፍልገን ቢዝነስ እድገት ለውጥ ነው keep it up 😍 Abresh
@milkiasbelay4424
@milkiasbelay4424 5 сағат бұрын
Interesting ይደገም
@EntuNa-n6s
@EntuNa-n6s 2 сағат бұрын
Wonderful yemir betam jegna sew
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 35 минут бұрын
ካራማራ ወታደር ኦኦኦኦ ስኬትህ ምክንያቱ ገባኝ የጀግና ልኝ በቃ😂😂😂
@MenuhabibElu
@MenuhabibElu Сағат бұрын
100 ፐርሰንት ኮንፊደንስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TofikHamza
@TofikHamza 2 сағат бұрын
ተለያለክ ግሩሜ
@henokDebe
@henokDebe 3 сағат бұрын
Woww thank you abrsh... mr girum he is still young and more matured thank you again.
@edosanegasa8853
@edosanegasa8853 2 сағат бұрын
Betaaam turu new Yetashale podcast new Abrish
@samtamirat
@samtamirat 18 минут бұрын
if i did not change with this interviw i dont know what will thank you Mr girum for this amazing insight ... most of the things you said aligns with my thoughts .. i mean im in the right track ... the only thing left id using the opportunity and i will soon !! thank you abrish for your content keep up.
@HayuKalid
@HayuKalid 2 сағат бұрын
Thanks
@wisdomseeder
@wisdomseeder 2 сағат бұрын
I'm in the same way with you. You are gentle.
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 3 сағат бұрын
ችግራችን ይሄ ነው ከኋላ ያለውን ልፋትን ማን ያያል ለማየትም አይፈልግም !! የምቀኝነት ሴራን መጎንጎን ነው...
@K.T-m4r
@K.T-m4r 2 сағат бұрын
ኦኦኦ አብርሽ አመሰግናለሁ እደዚህ አይነት ሰው ፈልገህ ለተመልካቾቸ ምንሊያስተምርልኝ ይችላል ብለህ ወጠህ ውርደህ ስላቀረብህልን እሚገርመው እኔገበሬነኝ ግን ሁሉም እሚናገረው ነገር እያዳዷን ነገር ወደራሴ ወስጀ ያየሁት እና ግሩሜ አመሰግናለሁ እውቀትህን ሙያህን ሳትሰስት ስላስተማርህን ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@YamTube120
@YamTube120 7 сағат бұрын
ለመፍረድም እስቲ መጀመሪያ ሙሉውን እናዳምጥ😏
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 4 сағат бұрын
እውነት ነው። ሰው ጋብዞ እራሱ የሚያወራ...
@MenuhabibElu
@MenuhabibElu 2 сағат бұрын
እኔ እንኳን አልችልም ልጆቼ ግን እንደ ግሩሜ አይነት አድቬንቼሪየስ(ጀብደኛ) እንዲሆኑ እፈልጋለሁ ምከረኝ እባክህ ሁለት ልጆች አሉኝ
@TadeNews2321
@TadeNews2321 2 сағат бұрын
ለማየት ልወድቅ ነበር
@tofikali9576
@tofikali9576 18 минут бұрын
ጉሩም እንደ አንተ አይነት ምርጥ ሰውች ወጥተው ማውራት ስላልቻሉ የማንም ድንቆሮ በየሚድያው እየመጣ ማሰብ የማንፈልገውን ቆሻሻ አስተሳሰባቸውን ይጥሉብናል እንደዚህ ውየመጣክ እንደዚህ ትምህርት ብትሰጠን ደስ ይለኛል
@AddisGulilat
@AddisGulilat 2 сағат бұрын
በሚድያ ስም የወሰድከውን መሬት መልስ !
@tedaddis8146
@tedaddis8146 3 сағат бұрын
ግሩሜ፡ግሩም፡ጨዋታ፡ነበር፡
@alemberhanu6862
@alemberhanu6862 Сағат бұрын
አብርሽ አዳማጭነትህን አድንቄዋለዉ 😅😅
@helenhaile2205
@helenhaile2205 3 сағат бұрын
እውንት: ብልሀል: ስውን: ጋብዘው:ለተጠያቂው: ግዜ: አለመስጠት: ጠይቀው: ጥያቄውን: እንኳን: ለተጠያቂው: ሀሳባቡን: ለማብራራት: እንኳን: ግዜ: አይስጡም: የሚገርመኝ: ሴቶቹ: ጋዜጠኞች: እንግዳ:ጋብዘው: ሲሽኮረመሙ: እና: የማያስቅ: ነገር: ሲያስቃችው: በጣም: ይደብራሉ:: ከሌሎች: ተማሩ::
@meskisodo7286
@meskisodo7286 7 сағат бұрын
እንደኛ ሰለፍ የሚወጣ የለም ሌሎች አሜሪካ የሚኖሩ አፍሪካውያን መሪዎቻቸው ስላልተበደሉ ነው ሰልፍ የማይወጡት ....... የሚገርም ሀሳብ ሙሉውን አሁን እሰማለሁ
@kirucake5798
@kirucake5798 4 сағат бұрын
ሌላዋ ሆዳም ካድሬ!!! የትኛው የአፍሪካ መሪ ነው ።ሕዝቡ ላይ ጦር አዝምቶ በድሮን የሚጨፈጭፍ???
@kirucake5798
@kirucake5798 4 сағат бұрын
አንተ ስለተመቸህ ሌላው ተመችቶታል ብለህ ታስባለህ! ኢትዮጵያውያን በየአገሩ ሰልፍ የሚወጡበትን ምክንያት ላንተ ላስረዳህ አይደለም ልብህ ያውቀዋል በአቢይ ዘመን ሕዝቡ እየደረሰበት ያለውን ግፍና መከራ ! እሱ ለካድሬዎች አይታያቸም! ይህ የፖለቲካ መድረክ አይደለም!!!
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 42 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Episode 64 - Alireza Eskandari | Boghche CEO
2:56:19
طبقه ۱۶
Рет қаралды 660 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:45:26
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН