ደማቁ የቀብር ሥነ-ሥርዓቴ... || በፋይሰል አሚን || ምርኩዝ 20 || የረመዳን ቀለማት 3 || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

  Рет қаралды 105,698

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#የሩሕ_መስከረም #አዲስ_ነሺዳ #ምርኩዝ_20
opyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 100
@aminatadem9931
@aminatadem9931 10 ай бұрын
ፈይስል አንተ ያሌለህበት ምርኩዝ አያምርም ትችላለህ👍❤
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
የገባዉ ብቻ ፍይሰለን አላማድነቅ ንፉግነት ነዉ አንባቢዎች ሁሌም አሸናፊወች ናቸዉ ሽኩራን ወድማችን ልብ ያለዉ ልብ ይበል !
@user-re1lj8yv3r
@user-re1lj8yv3r 2 жыл бұрын
መድረኩን ጥሩ መልእክት በማስተላለፍ እንጠቀምበት
@semirahassen8150
@semirahassen8150 2 жыл бұрын
tada mn hone
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ዛሬ ገና አየሁት ትልቅ ትምህረት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 2 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም ጓደኞቼ ረመዳን ከሪም ❤️ መልካም የኢባዳ ወረ 🌙
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ty5zc4fd3u
@user-ty5zc4fd3u 2 жыл бұрын
ለመላዉ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለተከበረዉ ለረመዷን ወር እንኳን በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን
@mukeremdegfe9815
@mukeremdegfe9815 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን
@mukeremdegfe9815
@mukeremdegfe9815 2 жыл бұрын
በረመዳን አለም ይለወጣል አስገራሚ ቪዲዮ ለመመልከት ⬇⬇⬇⬇⬇⬇ kzbin.info/www/bejne/ZqK6g4uYj9ZqhJI
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ረመዳን ሙበረክ ሙስሊሞች♥♥
@mesy6975
@mesy6975 2 жыл бұрын
ኢሽአላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲🤲
@user-ty5zc4fd3u
@user-ty5zc4fd3u 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@heriyatakele9608
@heriyatakele9608 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ ማሜ ይገባሀል በጣም ደስ ብሎናል
@amishibrahim6352
@amishibrahim6352 2 жыл бұрын
Mansha allah wandimoche lene mihon Baal faliguliygn bcs le alah biye sila miwadachu walhi
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 2 жыл бұрын
ያጀማአ ለተከበረው ወር እረመዳን እንኳን አደረሳቹ ለመላው የእስልምናተከታዮች ☝☝☝☝☝☝🇸🇳
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Жыл бұрын
ማሻአሏህ እኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረጋችሁ ያለፈዉ አመት ከእናቴጋ ነበርኩ አሁን በስደት አልሀምድሊላህ
@rahamat10smobile23
@rahamat10smobile23 2 жыл бұрын
Ramadan Mubarak
@halimaeman2791
@halimaeman2791 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው👌👍👍👍
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ♥♥♥♥🌙🕌
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
አለሂ የመጠቀምየ የኢበደ ዎረ ይፈቀን ተቀበይ🌙🌙🙏
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
ለምላወ እልም ሙስልሞች እህት ወንድሞች ረመዳን ሙባርክ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳስ ስትሉ አላህ ይጣብቀቹ
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 2 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለ1443 ሸህሩ እሮመዳን እንኳን አደረሳችሁ
@HayaJamal-cn8kj
@HayaJamal-cn8kj Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hayath975
@hayath975 2 жыл бұрын
እስላምነቴኩራቴ አላሀምዱሊላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abintakmale
@abintakmale Жыл бұрын
ስራ አጦችችችችች
@madinajemal2471
@madinajemal2471 2 жыл бұрын
Mashealh mashealh 😍😍😍😍
@HayatMustafa-q4z
@HayatMustafa-q4z Ай бұрын
Ramedankerim
@tube5941
@tube5941 2 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና ተከታዮች መልካም ኢድ አል-ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ 😇
@user-wk6tm9hm4h
@user-wk6tm9hm4h 5 ай бұрын
Mashall❤❤❤❤❤
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
❤🎉ምረጥ ት/ት ነው።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ክክክክ ማሽ አለህ በጠም ደስ ይለል
@user-re4pw7rt5q
@user-re4pw7rt5q 2 жыл бұрын
ረመደን ሙባረክ
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
ዋለይኩም ኧሠለም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@yyyy8919
@yyyy8919 2 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምታምራላቹኡ
@user-kq1yv8nc3m
@user-kq1yv8nc3m 4 ай бұрын
የእዉነትምርኩዝባንተነውየሚያምረውፋይሰል
@swswits3991
@swswits3991 2 жыл бұрын
Mashaalahhhh
@mubem8737
@mubem8737 2 жыл бұрын
Allahn atefarumi baramadan wshiate
@hayathussen1221
@hayathussen1221 2 жыл бұрын
Meshalla fisle allah ytbke
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
እንኮን ለረመዳን ወረ አደረስን የጀሚአ የአላህ ኮሜት ምንም የለ ሲላ ሙስሊሞች ምን ነካን ተው እናበረታታ ተው ግደላችሁም😥😥😥😥
@nasimaagaroh9169
@nasimaagaroh9169 Жыл бұрын
MashaaAllhaa
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ማሜጀግናው አላሀየጠብቅህ
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x 2 жыл бұрын
አላህይሆነንየአላህ
@user-jf3op5it7u
@user-jf3op5it7u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰ ይላል ደም ሰያምሩ
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Mashallha Mashallha,
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረመዳን ሙባረክ
@user-hb9cb5hk2b
@user-hb9cb5hk2b 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm6192
@amaamm6192 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማአላህ
@nannaa2661
@nannaa2661 2 жыл бұрын
እረመዳን ከሪም ውዶቸ
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@GdjgGjhj-yl7gq
@GdjgGjhj-yl7gq Жыл бұрын
ሺኩረን በጣም😅 ሺኩረን ከቲር ብትለው አረበኛው ሞላ ነበእ
@halimah5532
@halimah5532 Жыл бұрын
ማሻላህ
@user-gn3oy9vu8o
@user-gn3oy9vu8o 25 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zahraz729
@zahraz729 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-oq7mi2dy3i
@user-oq7mi2dy3i 2 жыл бұрын
ماشاءلله
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
አለን ያረመዷ
@hawaehetu2595
@hawaehetu2595 2 жыл бұрын
ሱበህንአላህ ትክክክክክል
@gamrishow8167
@gamrishow8167 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀
@saralerago239
@saralerago239 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 2 жыл бұрын
✋✋✋👏👏💚
@user-hc2nc9ph4u
@user-hc2nc9ph4u 8 ай бұрын
👍👍😁
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@zasusu7454
@zasusu7454 2 жыл бұрын
እረመዳን ሙባረክክክ ነው የሚባለው።ሙሰሊሞች እረመዳን ከሪም አይባልም ተው ግን ማፊ ሙክ
@ehgsjeg2296
@ehgsjeg2296 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 2 жыл бұрын
ትንሽ ሞቶ😂😂😂😂😂😂😋😋😋😋
@user-mo7pt3st5n
@user-mo7pt3st5n 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💞💞💞🤣🤣🤣
@ZahraZahra-jb9wx
@ZahraZahra-jb9wx 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-sy4sw5qz3y
@user-sy4sw5qz3y 2 жыл бұрын
ፈሱሊ 😂😂😂እድሜው እረጅም ነው ጅናዛው መጣ 😂😂😂😂😂
@rihanaawol8584
@rihanaawol8584 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ይቅርታ እና እንደዚህ አይነት ጰሁፎች በሸሪአ እንዴት ይታያል የሚያውቅ ካለ?
@zeynyaseid6306
@zeynyaseid6306 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ይቺ ሙዚቃይቱ ባትኖር?!!!
@abdulhakimweliyu3455
@abdulhakimweliyu3455 2 жыл бұрын
አይ ፈይሰል
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Hasab/yaannis kohala dhibeedha kanaaf Barannee malee mandisni maraannee duune jechama mallaszenawii together with Teessuma kurreejilbaatiif biruma lubbuu maqaanis lubbuu human rights activist true democracy love and peace talks with ijaarsa OMN Continues deemsis kurreejilbaatiif
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
ድመትዋን ሙስሊም ነበረች አትለኝም ነበር እዴ ክክክክ😂😅😅😅😂😂😂
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
ፈይሰሎ 😂😂
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 2 жыл бұрын
ክክክክክየዘይትነገር🤔🤔🤔😂😂😂
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
የምር ትምህርት አለው ልብ ላለሠው
@ZahraZahra-jb9wx
@ZahraZahra-jb9wx 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@assenmohammed663
@assenmohammed663 Жыл бұрын
እንደዉ ይሄን ሚንበር እሚባል ስም እናንተ ተጫወታችሁበት
@bethiomu3175
@bethiomu3175 2 жыл бұрын
ሚንድነው እርእሱ ቀልድ
@user-ih4oj8yg2y
@user-ih4oj8yg2y 10 ай бұрын
Masha.allah
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Harkiis diina Hamii ijjis diina hamii gurriis Gaaddisaa waraana dhageeffachuun DrugIlkaaniin international hirriyyaan nafaafi lafee Dubbisi haqa office ijaarsa OMN Continues deemsis kurreejilbaatiif Hamii ijaarsa Obnoxious ciqileen ummataaf kutaa odeeffaannoogurriis
@user-mo7pt3st5n
@user-mo7pt3st5n 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@khedjakasamu6746
@khedjakasamu6746 2 жыл бұрын
KKkkkkkkkkkkkk
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ajaebamustefa4428
@ajaebamustefa4428 2 жыл бұрын
ረመዷን እና ቁርኣን ወይስ ረመዷን እና ነሺዳ❓ (ተሻሽሎ በድጋሚ የቀረበ) 🔸በትዕግስትና በእርጋታ ያንብቡት ከጥንት ጀምሮ ደጋግ ቀደምቶችና አሏህን ፈሪ ዑለማዎች:-ረመዳን ሲገባ ጥቅልል ብለው ወደ ቁርኣን ይዞሩ ነበር ኡመቱንም በዚሁ ይመክሩ ነበር፣ አሁን አሁን ግን በኢስላማዊ ነሺዳና መንዙማ ስም ሰዎችን ከደጋግ ቀደምቶች ፈለግ፣ ከሰላሙ የጀነት ጎዳና የሚጠልፉ፣ የዓሊሞችንና የዲን ሰዎችን ልብስ ለብሰው ወደ ዲን ተጣሪ የሚመስሉ በረመዷን ስም እየነግዱ ሰዎችን ከቁርኣን የሚያርቁና የምእምናንን ቀልብ የሚያደርቁ ሰዎች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል! 💥ረመዷን የቁርኣን ወር መሆኑን ከማወቃቸውና በተደጋጋሚም ከመስማታቸው ጋር አንዴ እንኳ የማያኸትሙ ነገር ግን አዳዲስ የሚታተሙ ነሺዳ፣ መንዙማ፣ የሱዳን፣ የሶማሌና የዓረብኛ ዘፈን እየገዙ የሚያደምጡ አላዋቂዎች እጅግ በጣም ብዙ ናቸው 🔹አሁን አሁን ጭራሽ ይባስ ብለው ታዳጊ ወጣቶችን በጉሩፕና በቡድን እያደረጉ ኢስላማዊ ነሺዳ በሚል ሽፋን (ዘፈን) በየመድረኩ ልክ ዘፋኞች እንደሚሆኑት እየሆኑ ( ጺሙን ላጭቶ ሱሪውን ጎትቶ)የአሏህን እና የመልእክተኛውን ስም ወይም ቁርኣንና ሐዲስ እየጠቀሱ ሲዘፍኑ ማየትና መስማት ጀምረናል❗ 👉🏻ሴቷም ኢስላም በሐያእና ድምጽን በመቀነስ ላይ እንዳላዘዛት ሁሉ ነሺዳና ግጥም እያለች ድምጿን እያስዋበችና እየተቅለሰለሰች የቤተ-ክርስቲያን ዘማሪ/ት ትመስል ድምጿን ለዓለም እየለቀቀች ጌታዋን ታምጻለች❗ ይህም አንሷት ወንጀልን በተላመደ አንደበቷ የቁርኣንና ሐዲስ ጥቅሶችን እየቀነጭበች ትዘፍንባቸዋለች ( ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን) ይህ ተግባሯ አሏህን ከማስደሰት ይልቅ ሸይጧንን የሚያኮራ መሆኑን ዘንግታለች ወይም የጥመት ጎዳና ላይ በርቺ የሚሏት ኢብሊስ የተጫወተባቸው ሀቅን እያወቁ በመደበቃቸውና የዚህችን ምድር ደስታና ተድላ ከጀነት በማስበለጣቸው ምክንያት ለባጢል ዘበኛ የሆኑ ዓሊም እና ዳዒ ተብዬዎችን ተመክታለች❗ እንዲህ ዓይነቱን ዘመን ወለድና የጅህልና ውጤት የሆነን ስራ ለህዝብ የሚያደርሱ ሚዲያዎችም ህዝቡን ከቁርኣን በማራቅና ጊዜና ገንዘቡን በማይረባ ነገር በማቃጠሉ ወንጀል ተጋሪዎችና ተጠያቂዎች ናቸው! ♦ከመቼ ጀምሮ ነው ዘፈን ዒባዳና የዳዕዋ መንገድ የተደረገው?! ♦ለዚህስ ማነው እውቅና የሰጠው?! ♦ማንስ ነው ነሺዳን የዘፈን ምትክ ያደረገው?! 📂("ዘፈን ትቼ ነሺዳ አደምጣለሁ የሚል ሰው ምሳሌው ነጃሳን በሽንት አጥባለሁ እንደሚል ሰው ነው " (ሸይኽ ዶ/ ሳሊሕ አልፈውዛን ) 📚ሸርሕ ኢጛሰቱልለህፋን ⛔እናንተ ሙስሊሞች ሆይ፥ አሏህን ፍሩ ጭቃ ቤት ለማሰራት አናጺና ባለሙያ እንደምታማክሩት ሁሉ የጀነት ቤት ለማግኘት የሚያበቃችሁን እምነትና ዐቂዳችሁን በተመለከተ ሞኞችና ግዴለሾች አትሁኑ 💥ዓይን ፣ጆሮ ልብ ወዘተ አሏህ እናንተ ዘንድ አደራ ያስቀመጣቸው ጊዜያዊ መጠቃቀሚያዎች ናቸው ነገ አሏህ ዘንድ የሚያስጠይቅን ነገር አትስሩባቸው ⛔ነሺዳና መንዙማ ከስሜት ጋር ስለሚሄዱና የካፊሮችን ሙዚቃና ዘፈን ስለሚተኩ ጥሩ ነው እያልክ/ሽ አታድምጥ/ጪ 👉🏻እንደቁርኣን ልብን የሚያረጥብ ነገር በጭራሽ የለም❗ 📂ኢብኑ ተይሚያና ኢብኑል ቀይም የሚከተለውን ብለዋል ("በግጥም/በአንጉርጉሮ ልቤን አረጥባለው ማለት ልብ ላይ የአላህ ውዴታ ያለመኖሩ ምልክት ነው ") ልቡ ላይ የጌታው ትክክለኛ ውዴታ ያለ ሰው ቁርኣንን ትቶ በሰው ንግግር ልቡን ማከም አያስብም 👉🏻ቁርኣን ያላቃነው ምንም አያቃናውም❗ 👉🏻ከቁርኣንና ሐዲስ ውጪ ያሉ ነገሮች በሙሉ ጥመት ናቸው! ጥመትን ማስዋብና የዲን አካል አድርጎ ማሳያት የሸይጣን ስራ ነው! 💥ሙነሺዶች ሆይ:- አላህን ፍሩት በሰጣችሁ ጊዜና ድምጽም ነገ የማያስወቅሳችሁን ነገር ስሩበት በዲን አትነግዱ የወጣቱን ጉልበት በማይረባ ነገር አታቃጥሉት ከቁርኣንም አታርቁት ለዲኑ በትክክለኛው መንገድ የሆነን ነገር ማበርከት ካልቻላችሁ ጥግ ይዛችሁ የግላችሁን ኑሮ ኑሩ ሐላል ከስብ ፈልጋችሁ ነግዱ፣ ዲኑን እየተጻረራችሁ ለዲን እንሰራለን አትበሉ ከምንም በላይ ለናንተ የሚያሰጋኝ ነገር ቢኖር (ሱረቱ ሁድ ቁጥር 18 እና 19 )ላይ የተጠቀሰው ውግዘትና እርግማን እንዳይደርስባችሁ ነው 👉🏻ንቁ/ አዋጅ ❗የአላህ እርግማን በደለኞች ላይ ይሁን እነዚያ ሰዎችን ከአላህ መንገድ የሚያዞሩት ላይ } ሰዎችን ከቁርኣን ማራቅ ከአላህ መንገድ ማረቅ መሆኑ መንም ጥርጥር የለውም 💥ቁርኣና ነሺዳም የአንድ ሙእሚን ልብ ላይ እንደማይሰበሰቡ አዋቂዎች ዘንድ ምንም ጥርጥር የለውም! 🔸የጥንት የጠዋቱን እጅግ ጠቃሚውን"ሺዕር/ የዓረብኛ ግጥም" ከዘመኑ ነሺዳ ጋር የምታመሳስሉና ሺዕር ስለሚቻል ነሺዳም ይቻላል የምትሉ አስተማሪዎች ሆይ፥ የሁለቱን ልዩነት አስተውሉ! የማይመሳሰለውን አታመሳስሉ ሐቅንም ከባጢል ጋር አታቀላቅሉ! በዘመኑ ነሺዳ ዙሪያም ታላላቅ የዲን መሪዎች ምን እንዳሉ ዝቅ ብላችሁ አጥኑ! 🔸አላህ ሁላችንንም ቀናውን መንገድ ይምራን! የሐቅን ውዴታም ይለግሰን! 🔸አሏሁመ ሀል በልለግት አሏሁመ ፈሽሀድ!! ✍ኡስታዝ አሕመድ አደም 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🌐telegram.me/ahmedadem
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ከከከከከከከከ ትንሽ ሞቶ አለለም በትንሽ መሞት አለ ወይ ደመቁ አለለም ሞቶ እየወረ ነዉ አይ ወድም ፈኢሰል ሰልወድ ተስቀኛለህ
@khedjakasamu6746
@khedjakasamu6746 2 жыл бұрын
ትንሽ ሞት
@keriyaasultan2859
@keriyaasultan2859 2 жыл бұрын
😆😆😆
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ሙዚቃ እንደቀልድ ተለመደ ሀይ ባይ ጠፋ ጭራሽ የረመዷን ማድመቂያ ሆነ መሻኢኾቻችን ምነው ዝምታችሁ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
እዛ ሲስሩ ሳይሆን ቪዲወውን ሸር ሲያደርጉ በመሀል እያስገቡ እያቀናበሩት ነው እኛም በማናውቀው መሻይኮቺን እንላለን
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 2 жыл бұрын
ኢማም አህመድ ላይ መቀለድህ ነው? ታገኘዋለህ! እንዲህ ዓይነት አስቀያሚ ፣ አስጠሊታ ፣ ደባሪ ቀልድ በጣም ያስጠላል። አሏህን ልንፈራ ይገባል ።
@mrpagol2918
@mrpagol2918 2 жыл бұрын
አህባሾችመሰሉኝ
@seadakedir9247
@seadakedir9247 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-nd2nw8jc2y
@user-nd2nw8jc2y 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@abditub5288
@abditub5288 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-jg9bo4xf7f
@user-jg9bo4xf7f 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 31 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
0:21
FASH
Рет қаралды 15 МЛН