እድሜአችንን ገንዘባችንን ጊዜአችንን አባካኝ የሆነመንፈስ

  Рет қаралды 2,805

በኩረ ዘሥላሴ

በኩረ ዘሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@AbrahamAgegnehu
@AbrahamAgegnehu 2 күн бұрын
True
@FarhanFarhan-j4s3s
@FarhanFarhan-j4s3s Күн бұрын
መምህረ ቃለ ህይወት ያሠማልን የምረ እኔ አደዚ ነበረሁ በነተ ትምህረት ብዞ ትምሬለሁ
@user-wm4jy6qe3o
@user-wm4jy6qe3o 10 сағат бұрын
❤❤❤❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 2 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 Күн бұрын
ፈጣሬ ሆይ ስለኔ የተናገርክ ነው የመሰለኝ። አምላኬ ሆይ አስበኝ።
@IgjevjgsuIgdhibduh
@IgjevjgsuIgdhibduh 6 күн бұрын
እኔም 12ክፍል ጨርሼ 5 አመት እቤት ተቀመጥኩ ቆንጆነሽ በየቦታው ሁሉ ግን ለምን አትወጭም እባላለሁ ከቤት ውስጤን ማቀው እኔ ስወጣ አሞኝ እራሴን ሰውነቴ ሁሉ ያቃጥለኛል እራስቼ ምወድቅ ያዞረኛል ነገሮች ለማድረግ ይከብደኛል ከቤት መቀመጤ የተነሳ ሰውነቴ ነጭ መስላልእናቴ ታዝናለች ከቤት ለመውጣት ስሙክር ነገነገ እያልኩ ስነሳ እግሬን እጂን እስረስር አርጉ ያስተኛል ጓደኝቼ ተምረው ሰርተው አግብተው ወለዱ እኔ ከራሴ ገር ተጣልቼ እኖራለሁ ሜረዳኝ ሰው አጣሁ
@Bekuretsihon
@Bekuretsihon 5 күн бұрын
የመምህርን ትምህርት ማዳመጥ ጀምረሀል /ሻል
@mikelegoitom4587
@mikelegoitom4587 2 күн бұрын
የው አሁን እኮ መምህር ተስፋዬ ዘው ብሎ ቤትሽ ዉስጥ ገባ። እያንዳንዷን ትምህርቱን አዳምጪ ከዛ ጠላትን በጾም በጸሎት በስግደት እና በመቁጠርያ በመቀጥቀጥ ከእግርሽ ስር ትጥይዋለሽ። አሁን እግዚአብሔርን ክንድ አድርጎ መውጣት መግባት ነው። በርቺ እግዚአብሔር ደግሞ ካንቺ ጋር ይሁን።
@birhanubassie3814
@birhanubassie3814 2 күн бұрын
ብቻሽን አይደለሽም እህቴ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Күн бұрын
😢😢😢😢😢እኔ አቃተኝ​@@mikelegoitom4587
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Күн бұрын
በፈጣሪ የማይቻል የለም ተግተሽ ጣሪ
@BuzuSame
@BuzuSame 3 сағат бұрын
Ykirta gin mefthewu mndn new
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 9 күн бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️
@MuluMulu-hn3yn
@MuluMulu-hn3yn 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@AjebushSeifu
@AjebushSeifu 7 күн бұрын
❤❤❤
64ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እየተወያየን እንማማር ( 0927 58 0758 )
2:49:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 31 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 104 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН
የ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ከመምህር ተስፋዬ እንግዶች ጋር የቀረበ ዝግጅት
1:09:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 18 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 31 МЛН