እድሜ ላንቺ ሙሉ ፊልም Edme Lanchi full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 426,310

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

እድሜ ላንቺ ሙሉ ፊልም Edme Lanchi full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 168
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
ይህወፈራምልጅ ደስየሚለዉ እደኔ😀😍
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 11 ай бұрын
Yab Yana wde
@user-li4fv6ok3k
@user-li4fv6ok3k 6 ай бұрын
እኔ
@diboragetnet4737
@diboragetnet4737 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም ከ አሜን ጋር ሚሰራው ልጅ ስወደው 😍
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w Жыл бұрын
ይቺ ትንሸ ልጅ ፌልሙን እንደ ቅመም ታጣፍጠዋለች እንዴት እንደምወድሸ
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 11 ай бұрын
Wey awo wda batam batam ❤❤❤❤❤ love nat
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔ ማር እድግ በይ ያለሽ ብቃት ይገርመኛል ስወድሽ😘😘😘😘
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
😘😘😘😘👌👍
@berhanemeskeldegu238
@berhanemeskeldegu238 Жыл бұрын
ማክቤልየ ስታድጊ...
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ማሥታወቂያውን ሳይ ነበረ የከረምኩት እንኳን መጣችሁልን 😍 ጓደኝነት ከምንም በላይ ነው 👍
@makkyksa1764
@makkyksa1764 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ እስራኞች
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ፊልሙን ልየውና እኮምታለው በዛ ምርጥና የእውነቱን አኗኗር በሚያሣየን በገጠር ድራማዎች ተጠምጀ ፊልም ካየው ቆየው የፊልሙም እይታ እየቀነሠ ነው በርቱ
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Жыл бұрын
በመጨረሻው ዓለም ፍሬውን ለመሰብሰብ በዱንያ ላይ መልካምነትን ዝራ አንድ ቀን እንሄዳለን ስራወቻችን ይቀራሉ ...
@user-sg5zu2xm2m
@user-sg5zu2xm2m Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ጓደኝነት ማለት ይሄ ነው❤🌹
@zdgt130
@zdgt130 Жыл бұрын
ወይኔ ገራሚ ፊልም በእውነት የምትለዎ ቃልማ አሳምራዎለች በርቱ
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
Wow betam das yelal 💕 ❤️ ❤️
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
ይች ሴትዬ አሁን እድህ ያማራች በወጣትነቷ እንደት ትሆን ነበር አቤት ቁጅና ማዘርዬ 😍😍😍 ደሞ አክስቴን ትመስልኝ አለሽ😢💓
@haniijemali
@haniijemali Жыл бұрын
ጓደኝነት ከምንም በላይ ነው በዚህ አምናለው ደግሞ በጣም ምርጥጥጥጥጥጥጥጥጥ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም እውነት ተመቸኝ ናፍቅዬ ለካ እንዲህ ተጠውኛለሽ በርቺ ማክዬ የልጅ ቅመም ያቡዬ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው 🙏🥰
@rnxtube3331
@rnxtube3331 Жыл бұрын
Smart yhone film😘🥰
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@berhanemeskeldegu238
@berhanemeskeldegu238 Жыл бұрын
good film,
@aseterhayila4130
@aseterhayila4130 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰
@danudanu6191
@danudanu6191 Жыл бұрын
Wow wow in masagenalen bartulinii
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ጓደኝነት ከምንም በላይ ነዉ❤👍 በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ 👍💚💛❤ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤
@user-il4tc3yt5n
@user-il4tc3yt5n Жыл бұрын
ዋው በፍቅር ያየውት ቀጥሉበት ምርጥዬ ነው
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 Жыл бұрын
እረ ወየውውውውወ በሳቅ ጨረስኩት ወላሂ ደስየሚል ፊልም ነው በረቱ
@cuteborse6904
@cuteborse6904 Жыл бұрын
Wow baxame dasi yemele fileme nwe
@getfanmedia
@getfanmedia Жыл бұрын
great
@abdulhabib5446
@abdulhabib5446 Жыл бұрын
Saket film
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
ያምራል ❤❤❤❤
@btmedia167
@btmedia167 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍህት ጠይቁ ወገኖቼ😢
@tigistasnake3406
@tigistasnake3406 Жыл бұрын
Awe ፍትህ ለወገኖቻችን
@zemasgezahegne7933
@zemasgezahegne7933 Жыл бұрын
ጓደኝነት ከምንም በላይ ነው ❤️ ምርጥ የቅብር ፊልም ያላያቹ አሁኑኑ እዩት👏
@hak.d2211
@hak.d2211 8 ай бұрын
Yabsera❤ abolu ❤ mak❤
@saifulrana5749
@saifulrana5749 8 ай бұрын
አፖሉ🙌ሲያምር❤❤❤😁😁😘😘😘😘😘
@tarictube2586
@tarictube2586 Жыл бұрын
ያምራል
@dawitwallelgn5254
@dawitwallelgn5254 Жыл бұрын
Abo yemechachihu,betam arif 🎬
@yabtsegadaniel5713
@yabtsegadaniel5713 Жыл бұрын
The best move
@rihanakasahun9241
@rihanakasahun9241 Жыл бұрын
betam new miwedat echin enat
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ ግን
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын
ጓድኝነት ከምንም በላይ ነው🥰😄ደስስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን🥰🥰🥰
@alazarbiniyam445
@alazarbiniyam445 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤love drama
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
በጣም ያምገርም ፊልም ነው ጣፈጭ እና እማማ እድሜትን ያርዚሞ
@hak.d2211
@hak.d2211 8 ай бұрын
Mather betam new yemtmchegi Arad ekonchi
@Hammare-tc6jp
@Hammare-tc6jp 3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ማሚዬ..ስችይበት..ስወድሽ
@shegamuhabaw6472
@shegamuhabaw6472 Жыл бұрын
yene qas fit alalum mazeroa 🤣🤣🤣🤣💛yimechish mazereye 💛Emigerem film new thanks👍👍👍👍👍👍
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
እናት 😭😭😭😭
@S.R.M_Film-Prodacthion
@S.R.M_Film-Prodacthion Жыл бұрын
Wow
@mimi-no1se
@mimi-no1se Жыл бұрын
❤️ ❤️
@muluwakeshem9172
@muluwakeshem9172 Жыл бұрын
ጣፋጭየ የኔ ዉድ ናፍቆት በርች
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
የኔ ውዶች
@Daily_virals_shorts
@Daily_virals_shorts Жыл бұрын
Echi kememe yehonchi lej🔥
@mdkrr7821
@mdkrr7821 Жыл бұрын
ከኢቫና ጋር ቲክቶክ ምሰራዋ ናት ፍቅር ትመስላለች
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
ናትኮ
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 Жыл бұрын
Wey echi lej sewdat eko sew aydeg aybalm gin endalch ke en lezewa betkr des yelgal ❤❤❤❤❤❤❤😄😄😄😄
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
የኔ ወዶች
@sisaymisganaw
@sisaymisganaw Жыл бұрын
wedjewalehu dese yell betam maki dgmo altechalesshm betam chemereshal berchilgn yea ambesa
@hanalove3067
@hanalove3067 Жыл бұрын
ናፍቆቴ ስላለሽብ በጣም ደስ ይላል
@hayat7487
@hayat7487 Жыл бұрын
Hi
@hanalove3067
@hanalove3067 Жыл бұрын
@@hayat7487 Hi
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ልቀቁልን ስንወዳቹህ
@fggh1943
@fggh1943 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ማክቤልየ የኔ ቀመም ወድሻለሁ🥰ጌታን
@user-kw9dn8vu2b
@user-kw9dn8vu2b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
ትንሿን ለምን ሌብነት ካላክተር ይሰጣታል እህ ይደብራል ሁሉም በእድሜው ነው መሰጠት ያለበት
@kenadiberhanu6128
@kenadiberhanu6128 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@raheemarah193
@raheemarah193 Жыл бұрын
ጨሪፍ ነ ዉ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ፍቅር እና አፕሎ መፋቀር ነበረባቸዉ ቶሎ ጨረሳችሁት
@ubahreshid2375
@ubahreshid2375 Жыл бұрын
Er part 2 plies yeqetl
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 Жыл бұрын
ትንሹ ማንደላ በጣም ትመቸኛለሽ 😂❤
@MsMfers
@MsMfers 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 Жыл бұрын
ወፍራሙና አሜንዬ ትንሻ ሲመቹኝ።
@muckettshay7790
@muckettshay7790 Жыл бұрын
❤❤
@toybaassfa4048
@toybaassfa4048 Жыл бұрын
ዎው😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-li4fv6ok3k
@user-li4fv6ok3k 6 ай бұрын
ፊልም ከማየቱ በፊት እደኔ ኮሜት እሜነባለ ኮሜትላይ ቆጆነዉ ካላሉ አላይም
@saragatchew4491
@saragatchew4491 Жыл бұрын
አሜንየ የኔ ቅመም ድምቀት እኮ ናት
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 2 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊❤❤🎉
@nardostsdesse354
@nardostsdesse354 Жыл бұрын
bab Yewnat leba.mehonken Ene Awekalehu
@-mj8cn
@-mj8cn Жыл бұрын
እማማ እናቴን ቁርጥ ነው መልኳ ሁሉ ይገርማል እናቴን ያስታውሱኛል😌
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
ሲያምሩ አይ አሜን
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
እማ ሲል. እንዴት እንጀት እንደሚበላ
@febenanargae6320
@febenanargae6320 5 ай бұрын
አው
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ Comment ላይ የሚያፈጠው እቺን እናት ስወዳት ❤️ ገራሚ ፊልም ነዉ
@tesfumitu4681
@tesfumitu4681 Жыл бұрын
Ena endawum coment kalayu film alayim coment gn mesaf alodm
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
Wow wow wow ❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@wondemuabebe4611
@wondemuabebe4611 Жыл бұрын
@@tesfumitu4681 እኔ
@hbhhh3049
@hbhhh3049 Жыл бұрын
צ
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
አጀማመሩ አስተማሪ ይመስላል ግን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አጨራረሱስ ጌዜየን ከማጠፋ እድወው ይመቻል ልየው ወይስ
@abdusalaammahammed9536
@abdusalaammahammed9536 Жыл бұрын
Ahmedabad
@abitihamyisiahaki1196
@abitihamyisiahaki1196 Жыл бұрын
ህጻኗ እንደ እድሜዋ ልክ ብትሆን
@asteranja7190
@asteranja7190 Жыл бұрын
Abo yimechachuew
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍😍😍😃😃😃😃😃
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ወይ እናት መከራሽ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አብሉ ሲያምር ቆጂየ ነዉ
@yalewjemberu6821
@yalewjemberu6821 Жыл бұрын
Betam yemiyastela film ende ahunochu ye amarigna filmoch. Nonsense new betam...ye filmu hasab yemayreba tiwenaw yemayreba...yasaznal...please filmu lay atkeldubet...
@mesaydiriba-hh7ic
@mesaydiriba-hh7ic 3 ай бұрын
የሆነ ቦታ ላይ" ከ አንዱ state ወደ ሌላ state" ትላለች ካናዳ ዉስጥ አይደል እንዴ ያለችዉ??? ለ ደራሲዉ province እንጂ state የለም በሉልኝ
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Жыл бұрын
የጀገጀ❤
@JifarisakOfficialNashida
@JifarisakOfficialNashida Жыл бұрын
Way Aguwagul ina bub😁😁😁😁
@hassanmohammed5702
@hassanmohammed5702 Жыл бұрын
ያበደ አሰራረቅ አባቴ 😂😂😂😂😂
@melatjafar8983
@melatjafar8983 Жыл бұрын
Filmu betam arfnew Gen filmu tntletle endene hasab Le APELU Ye Feker ayen nebrat slezh be Filmu mehereha akababi megeb eyeblu malek alnbrbtm maletm Filmu malek yenebrbt Feker Le Aplu yalaten semet eye tnagreh setekakfu malek nebrbt
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
የኢቫ ጓደኛ ምርጥ ነሽ በጣም
@amansyum3478
@amansyum3478 Жыл бұрын
ምችት ይበላቹሁ
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 Жыл бұрын
ዶጮ አደክ የኔ ወፍራም
@yosefmersha5233
@yosefmersha5233 Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን ስልካቸው ተሰርቆ ነበር ግን ሲደዋወሉበት ነበር
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
👍 👍 👍 👍 👌👌👌👌💖💖💖💖💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
@yabuesa4343
@yabuesa4343 Жыл бұрын
ለምንድን ነው የማይወርደው
@eshetukabeto2700
@eshetukabeto2700 Жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላችዉ በተለይ ትንሿ ልጄን ስለምትመስይ አንቺ የምትሰሪበት ፊልም አያልፈኝም ደሞ ስትኮላተፊ ዋዉ!!!
@yonasmelese9729
@yonasmelese9729 Жыл бұрын
Be Tv lemen akomachu???
@amaolalshary6814
@amaolalshary6814 Жыл бұрын
kkkkkkkk👌👌👌👌💗
@LeyanYakob-qn9ns
@LeyanYakob-qn9ns Жыл бұрын
0.
@mohammedredi1870
@mohammedredi1870 Жыл бұрын
MmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmAram
@seleshitesema1851
@seleshitesema1851 Жыл бұрын
gilagiloch asedabiwoch
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ኮሜንት አይቸ ጥሩ ነው ታላሉቀንጠስነው
@habeshaw50
@habeshaw50 Жыл бұрын
ልክ እደኔ መጀመሪያ ኮሜት ነው እማየው
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 34 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
አራድዬ ሙሉ ፊልም - Aradeye Full Ethiopian Movie 2023
1:31:12
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 44 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 44 МЛН