ለኔ ተዉት ሙሉ ፊልም Lene Tewut full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 584,042

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Full Amharic Film
ለኔ ተዉት ሙሉ ፊልም Lene Tewut full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 542
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰከለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች
@helenmekasha6389
@helenmekasha6389 3 жыл бұрын
Amen
@ሠኢድሠኢድ
@ሠኢድሠኢድ 3 жыл бұрын
Amin
@rekiakedir3127
@rekiakedir3127 3 жыл бұрын
Amin
@kidstmelese5412
@kidstmelese5412 3 жыл бұрын
አሜን
@addisekadir624
@addisekadir624 3 жыл бұрын
አሜን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
በስደት ላይ ያለን ጀግና ሠርቶ አዳሪ ሴቶች ክብር ለኛ ይሁን ሠላማችን ብዝት ይበልልን ክፉ አይንካን ሀሳባችን ተሣክቶ በሀገራችን ገብተን ወልደን የምንስም አላህ ያድርገን አሜን
@reemasfadhehl3692
@reemasfadhehl3692 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amelesuhagos5617
@amelesuhagos5617 3 жыл бұрын
Amen
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jamilaaxaahir727
@jamilaaxaahir727 3 жыл бұрын
Amiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin yaa Rabbii
@hibakalfanthaiba7640
@hibakalfanthaiba7640 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@shaladubai4798
@shaladubai4798 3 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ በሰላም ውለጅ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች❤❤
@ከዲነኝየወሎልጂ
@ከዲነኝየወሎልጂ 3 жыл бұрын
በስላም አላህ ሁለት ያርግሽ ማማየ
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ
@እናቷንናፍቂ
@እናቷንናፍቂ 3 жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
@ሮቤልየሀበሻልጅ
@ሮቤልየሀበሻልጅ 3 жыл бұрын
በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህት
@azebgetach8102
@azebgetach8102 3 жыл бұрын
እመብረሀን ከጎንሽ ትሁን እህቴ በሰላም ተገላገይ
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 3 жыл бұрын
ውይይይ ሸዋፍዬ እንኳን ወደትወናው ተመለስክልን !! ኧረረረረ ኑርልን ማርቲ እያስደመምሽን ነው በርቺ🔥🔥💯
@ሳራየአማኑኤልልጅ
@ሳራየአማኑኤልልጅ 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ይሄንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ጤናቹሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ አንድ ያድርገን ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን እኔ ተመችቶኛል የዚህ አክተር በማይበት ሁሉ ፊልም ላይ በመኖሩ አንኛ እይደኔ የምቶዱት
@salaamkwwt9970
@salaamkwwt9970 3 жыл бұрын
እኔን የናፈቀኝ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ማንበብ የቤታችሁን ችግር ነው ሁሌ የማነበው ኡኡፍፍፍፍ
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 3 жыл бұрын
min tadergiwaleshi
@sifenaddissifenaddis2043
@sifenaddissifenaddis2043 3 жыл бұрын
በጣም ማርያምን ሁሉም የራሱን ብሶት ነው የሚናዘዘው ስለ ፊልሙ ወፍ የለም
@sifenaddissifenaddis2043
@sifenaddissifenaddis2043 3 жыл бұрын
@M R Midia ያው ተደምሬአል ✌️
@kokiloveuti5466
@kokiloveuti5466 3 жыл бұрын
በትክክል
@hanahana3666
@hanahana3666 3 жыл бұрын
አንቺም ችግር አወራሽ ግን እውነትን ነው
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
ቤቲ ሆና የተወነችውን ( ማርታን) በጣም ነው ማደንቃት👍🏽 በተረፈ ጥሩ ፊልም ነው በርቱ💪🏽
@لنلعلهلع
@لنلعلهلع 3 жыл бұрын
ቅቅthe to to ቅቕ ቅthe to t2ቕቅቕto to to ቕቅቕo 2o to the to toto ቅቕቕቕ the
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
አልገባኝም??
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
እኔ በጣም እወዳታለሁ ሀሪፍ ተዋናይ ናት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
@@لنلعلهلع ምን እሚሉት ፅሁፍ ነው ተርጉምልን
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 3 жыл бұрын
እኔም ስወዳት
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
ኧረ የሰሞኑን ፊልሞች አስተማሪ እና አስደሳች ናቸው በጣም አሪፍ ነው በኔ ይሁንባችሁ እዩት👏👏👏👏
@astuesrael897
@astuesrael897 3 жыл бұрын
ንገረኝ 🙏
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
ውይ አጎትየው እደት እዳሳከኝ ከምር በጣም ነው የሳኩት አቦ ይመቻችሁ
@አሐ
@አሐ 3 жыл бұрын
እኔ ሸዋአፈራሁ ያለበትን ምንም ቢሆን ድስት ብዬ ነው የማየው ጎበዝ ሰው እውቀት ሳይሆን ሲተውን አብሮት የተፈጠረ ነው የሚመስለው በርታ በጣም ነው የምትችልበት ሁሉንም የትወና አይነት።
@djjej4519
@djjej4519 3 жыл бұрын
እር በሳቅ ምትኩ ሽወፍራሁየ የኔ አባት በርቱ ምርጥ ፍልም ነው
@astuesrael897
@astuesrael897 3 жыл бұрын
ባህሬን አድንቅክ ነኝ ክፉ አይንካህ 💚💛💔ሁላችሁንም 🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ለኮሜቱ ሁለተኛ ብሆንም ግን ለሀገራችን ፍቅርና ሰላም ያድልልን እያልኩኝ ጥሩ ነገር ይዛችሁ እደመጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ባሁን ሰአት ፊልሙ ሁሉ እየተደጋገመ ሰልችቶናል
@በቃሉሙሉጌታ
@በቃሉሙሉጌታ 3 жыл бұрын
እዚህ ወስጥ በደግነተቹ ብቻ ሰውን ለሚትመርቁት ና መልካም ምኞታችሁን ለምትመኙ ሁሉ እኔም መልካሙንም ሁሉ ተመኘሁላችሁ እናት ሃገራችን ለዘላለም ትኑር
@mimiteshome840
@mimiteshome840 3 жыл бұрын
ሸዋፈርዬ ስወድህ አንተን እያዩ አለመሳቅ አይቻልም
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ቤቲ ሁነሽ የተወንሽው ስወድሽ ትወና ትችያለሽ ደርባባዬ የምትተውኛቸው በሙሉ ስወደው
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Betam
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
ሸዋፍራው ያለበት መቸም ጡሩነው
@kalimola8427
@kalimola8427 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብሶ ሸዋፈራው እንዴት እንዳሳቀኝ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ያገባም አገባ ያጨም አጨ እኔብቻ ቀረሁ መዳምቤት አፍጥጨ ማግባት ያማራችሁ ከሜወዱትጋር
@Beemenet
@Beemenet 3 жыл бұрын
ክክክ አይዞን ለሁሉም ጌታ ግዜ አለው
@Sነኝከወሎ-h4x
@Sነኝከወሎ-h4x 3 жыл бұрын
እኔጋ እንጋባ አሀ ክክክክክክ
@ማህተቤክብሬነዉ
@ማህተቤክብሬነዉ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 አይዞሽ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
@Beemenet
@Beemenet 3 жыл бұрын
@@Sነኝከወሎ-h4x ክክክ
@zenadesa7898
@zenadesa7898 3 жыл бұрын
ሁም ተስተካክሎ አንድ ቀን ታገቤ አለሽ ትወልጃለሽ
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
ሰርጉስ መቼ ነው ያምራል እውነተኛ አፍቃሪ የት ይገኛል ብትሉ ፊልም ላይ ብቻ ነው በርቱ በሌላ እንጠብቃቹሁ አለን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ተረከዝክ እስኪጣመም ስትዞር እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂ሸዋፈራው እኮ ውስጤ ነክ ዋናዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደናቂና ግሩም ሲኒማ ነው ።
@ሁሉአገሬ
@ሁሉአገሬ 3 жыл бұрын
ቤቲ እና አስጨናቂ ስለተገናኛችሁ በጣምነውደስ ያለኝ የኔን ፋቅር ነው ያየሁበት እውነተኛ ፍቅርን ማንም አይለየውም አለቀ
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 3 жыл бұрын
😍😍
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ፊልም ማየት ተዋቹ እንዴ የት አላችሁ ጥሎብኝ ብዙ ኮመይት ከሌለ የማየት ፍላጎት ይቀንሳል
@zedzado5665
@zedzado5665 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ያለበት ፊልም በፍቅር ነው ማየው ይችላል አይገልፀውም
@eskedartam
@eskedartam 3 жыл бұрын
Beautiful acting, script and people
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
ሽዋአፈራው የፊልሙ ድምቀት እድሜህ ይርዘም
@magifikr4063
@magifikr4063 3 жыл бұрын
አይ ሸዋፈራው አንተ ያለህበት ሁሉ ደማቅ 😂👌👍
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 3 жыл бұрын
😂
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ሸዋፈራዉ ከነ አክትህ እኮ ነዉ ዉስጤ ያለኸዉ 😂😂😂😂😂አቦቦቦ ትመቸኛለህ👌👌👌👌👌
@marubalageru3493
@marubalageru3493 3 жыл бұрын
ኮኪየ ደምሪኝ
@tglave5656
@tglave5656 3 жыл бұрын
የቆየ ነው ግን ቆጆ ፊልም ስለሆነ ሁለተኛ አየሁት አይሰለችም ባህሬን እኮ አይጠገብም
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv 3 жыл бұрын
አድስ መስሎኝ
@tglave5656
@tglave5656 3 жыл бұрын
@@RA-xk4lv አይደለም እኔም መስሎኝ ነበር
@ኢፍታህወለተማርያም3
@ኢፍታህወለተማርያም3 3 жыл бұрын
ሀገራችነን ስላም ያድርግልን ህዝባችነም በየቦታው የሚፍስው ደሙ ንፁሁ ወገኔ ፍጣር ይድርስለት
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል በርቱልን
@fantayetesfaw6297
@fantayetesfaw6297 3 жыл бұрын
የሶደሬ ማስታወቂያ ቋቅ 🙄
@sophiamohammed691
@sophiamohammed691 3 жыл бұрын
ስም አድራሻ በነጣ ጀምረናል ቢሉ ጥሩ ነበር
@seblerut2662
@seblerut2662 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ከመሆኑም በላይ የሚወደዱ ተዋናይ ዎች አሉበት እናም ተገምግሞ ማስተካከል ሳይቻል ቀርቶ ቢሆን 1:17 ደቂቃ ለይ ሰብሊ ስሟን የምትረሳበት አጋጣሚ አለ ቢሆንም ምርጥ ፊልም ነው።
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ 3 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥፊልምነው በተለይመጨረሻው ያምራል በምሀልግን ባህሬን ጨጓራየንነበርየላከው ለማንኛውም እናመሠግናለን
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 3 жыл бұрын
ፍቅር አያርጅም ስውነት ቢጃጅም
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 жыл бұрын
ምርጥነው ቤቲን ስወዳት ሸዋፈራው ፈታ ያደርጋኛል ረዥም እድም ይስጥህ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሸዋፈራው በጣም የምወደው የማደቀው አርቴስትነው ዋውውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው
@semsonhaile5293
@semsonhaile5293 3 жыл бұрын
BETALAY YERESA MAKINA AYITO SICHOHI KKKKK
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 3 жыл бұрын
መነዉ እንደኔ የሶደሬ መስታወወቂያ ቋ ቅ የለዉ
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 3 жыл бұрын
ግን አንድ ደስ ያላለኝ ነገር ቢኖር በመስቀላችን ይህን ያህል የተጋነነ ማድረግ አልተመቸኝም
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
👍
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ተዋናዮቹ አድናቂነኚ እነሱያሉበት ሁሉም ያምራል እሲ ልመልከተዉ
@mechegiya4247
@mechegiya4247 3 жыл бұрын
የበርጫ ቃሚው እናት አርቲስት ሙሉ ተሰማን ቁጭ እህቷ ናት መሰለኝ
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
አሪፍ ደሥ ሚል የሚሥቅ የሚያሥተምር ፊልም ነው እናመሠግናለን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ማርቲ ስወድልሽ እኮ ሳቅሽን የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️ደሞ ሲያምርባቹ ከባህሬን ጋ ትወና 👌💝💖💋
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 3 жыл бұрын
ማነው ግን ቤት የምትባለውን ልጅ ማነው እንደኔ የሚወዳት እውነት እኔ በጣም ነው የምወድሽ
@samisami8428
@samisami8428 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ስሉ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት የሚሰጥበት ነው :: መቼም ቶሎ የማይገባችሁ ጉዶች:: ልወልድ ነው ል, ሀገሬ ልገባ ነው,..... ምን እናድርግ?
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
ሰውዬው መኪናውን ሲያየው ድኛለሁ አላለም
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ 3 жыл бұрын
አርቲስት የሚያገቡ ያልታደሉ ናቸው ሲተሻሹ ሲተቃቀፉ እየዋሉ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 Eko
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ብርኮነው
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
መኖ እንዴ እኔ የኮሜንት የመንበቢ ሱስ የለበቻው በለክ አሰውቆ
@የስደትስንቄአርሴምዬ
@የስደትስንቄአርሴምዬ 3 жыл бұрын
እኔ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
እኔኔኔኔ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 жыл бұрын
እሲኪ ማነው የፈርቲ አድነቂ በጠም ነው ሞደት ራጋ የለች ሴት ደስ እለኝል🇪🇹🌹
@Eman-jx6mz
@Eman-jx6mz 3 жыл бұрын
ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት እድኒ የሮጠው ማነው
@fasikayosef7645
@fasikayosef7645 2 жыл бұрын
የመጨረሻ አካባቢ ላይ የትግርኛው የዘፈን ርዕስ ምንድን ነው ወይንም ንገረኝ
@daily-Gurage-Info-Channel
@daily-Gurage-Info-Channel 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው ሁሌም እንደኛ ነህ ።
@zeynebahmed8756
@zeynebahmed8756 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው የሳቅ ምንጪ ምረጥ ፊለም ነው በርቱ
@rihanamulatu7072
@rihanamulatu7072 3 жыл бұрын
Woooooww betam desa yemela darama new yene beselam allha 2 yergashi mar weda sister
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
በጣም ዘነ ያድርገል በርቱ ሁላችሁንም ያምወደችሁ
@redietsherefa411
@redietsherefa411 3 жыл бұрын
ሞዴል ባህሬን ሰሞኑን ደጋግሜ አየሁህ በርታ ወላሂ እወድሀለው
@بدوناسم-م1ظ1ق
@بدوناسم-م1ظ1ق 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በጣም የጣመኝ ፊልም
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 жыл бұрын
ሸዋ ኑርልን ፈጣሪእድሜና ጤና ይስጥህ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
ማርታ ጌታቸው ትችያላሽ ❤
@HassenMoha
@HassenMoha Жыл бұрын
ሽፈራውና ባህሬ ቀጭኑልጅ ደስይላሉ
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 3 жыл бұрын
አረ ሸዋፈራሁ የወንዶችን ጉዳይ ላይ የሰራሀውን ሁሉ ኮፒ እያደረከው እኮ ነው መካሪ አጣህ እኮ
@woinatruewha2261
@woinatruewha2261 3 жыл бұрын
hule negative mehon este sewn maberetatat yelemedeben betam teru new yeseraw hule sewn eyekorekomu wedewala masekeref yiker
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 3 жыл бұрын
እሽ ግን
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@ikainkaa8533
@ikainkaa8533 3 жыл бұрын
ወይኔ የደላላው አንገት ሲያስጨንቅ ይቅር ይበለኝ ባህሪንን እያየውት ነው ድምፁን ስሰማ የነበረው
@astuesrael897
@astuesrael897 3 жыл бұрын
😁😂😂😂
@ቡዜየድንግልማርያምልጆ
@ቡዜየድንግልማርያምልጆ 3 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ የሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ነዉ😭
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Enem
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 жыл бұрын
ሸዋፈራውን የሚወድ አለ እደኔ
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq Ай бұрын
betam desylal🎉🎉
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 3 жыл бұрын
ሽዋ ስላለብቻነው ገብቸ ያየሁት ግን ልጂቷም የማደንቃት ናት ጨዋ ትመስላለች የምትተውናቸው ፊልሞችላይ ሆናነው የምትተውነው። እናመሰግናለን
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 3 жыл бұрын
Abiet shwaferaw you're amazing
@ወሎየነኝነፍጠኛው
@ወሎየነኝነፍጠኛው 3 жыл бұрын
ስለፊልሙ አትኮሙቱም ምድረ ኮልኮሌ እርግዝ ነኝ ሽሮነኝ ምንድነው እምዘላብዱት ስደት ማን አስገደዳችሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው
@fatele7826
@fatele7826 10 ай бұрын
ፍቅር ፍልም ብቻ ውኖ ይቂር
@arsemwadsinbtinte4959
@arsemwadsinbtinte4959 3 жыл бұрын
Yawnt kazye felm bazu nagri nw yatmrkut baxm arif nw hiwtn maninti yasyeli 😘
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 жыл бұрын
የባሕሬን አድናቂ የት ናችሁ
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 3 жыл бұрын
Weyne Shiwaferaw🤴🤴🤴🤴💚💚💛💛
@aawaammaa1717
@aawaammaa1717 3 жыл бұрын
Mamo lela metawekeyaw lela ale yagare sew lemin sile filmu comment atsetum ???
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
Thanks
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 жыл бұрын
wow des yilal fkr ayrejim
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Arif film naew
@hayahalo115
@hayahalo115 3 жыл бұрын
waw betam yimrali
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 жыл бұрын
Wawe des yelal bezaly asetmari new betref Enamsgenaln
@bluesticker3762
@bluesticker3762 3 жыл бұрын
ምፅፅፅ አርቲስት ላገቡት እንዲ ሲተሻሹ እየዋሉ...
@samsam-kj9lq
@samsam-kj9lq 3 жыл бұрын
Arif film new. Gin lemelataew seweya more air time besetute arif neber. He is funny 😆😄
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ
@asterabera5265
@asterabera5265 3 жыл бұрын
Woww seferawu eku yalebat menem aywetaletem sewedhk eku 😍
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ህይወት እንዲህ ናት
@Othman-m3w
@Othman-m3w 3 ай бұрын
ባህሬን❤❤❤❤❤
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 жыл бұрын
አቋረጥናችው አላለም ወዮ በሳቅ ሞትኩ
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Wowo mirt film
@aliyachannel
@aliyachannel 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰብስክራብ ለማኝ ሆነን ክክክ እኔም ግጭኝ ከናተማ አላስም ስወዳቹ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አድርጊያለሁ
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 3 жыл бұрын
ቆይ ስዕለ አድኅኖ ለምንድነዉ እምታስገቡት ፊልማችሁ ላይ አጉል ቦታ አልጋ አካባቢ ልብ ይስጣችሁ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 жыл бұрын
አጎትዩው። እንዴት እንዳሣቀኝ😂😂😂😂😂🙆
@obaidobaid850
@obaidobaid850 3 жыл бұрын
ዋዉደስይላል እዉነተኛፍቅር
@ahmedyousufibrahim980
@ahmedyousufibrahim980 3 жыл бұрын
Please subtitles in English
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው ደሳለኝ ስላለበት ብቻ ተመችቶኛል
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ብትጋጩም የሚሞት የለም😂😂😂
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
መጨረሻላይ.በሳቅ.ሆዴቆሰለ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
Ethiopian 🤲🤲🇪🇹. Ertrean ☦️👋🎤🙏🏻🇪🇹
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
በቃ የአበሻ ፊልም በሙሉ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ። ሲያስጠላ ፣፣፣፣
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 83 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 414 М.
ያላገባው ሙሉ ፊልም - Yalagebahu New Ethiopian Movie 2021
1:43:10
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН