“ዕድሜዬ ቢገፋም ለፈተና አልተበገርኩም!” || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 30,548

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 244
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
የአላህ እማየዋ መብቃቃታቸው ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ለአንቱ ሂድያ የሰጠ አላህየ ለእህቴም ሂድያ ስጥልኝ❤
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አሚንንንንንን❤
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
ያረብ አሏህ ይወፍቃት ❤ ኢንሻ አሏህ አላህየ ማማረሬ ሳይሆን እየለመኩህ ነው
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አሚንንን ለኔም ለእናቴ😥
@MisbahHussen-in2nw
@MisbahHussen-in2nw Жыл бұрын
amin amin
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ሙስሊም ስትሆን ደስተኛ ነህ በቃ ። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ 💐💐
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ሠለምቴወች ታድላችሁ ፅናታችሁ መታደል ነው❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@yerageduale4464
@yerageduale4464 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፅናታችን አላህ ሱብሀነ ወተአላነው
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Жыл бұрын
​@@yerageduale4464 ማሻአላህ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yerageduale4464
@yerageduale4464 Жыл бұрын
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 💐💐💐💐😘
@amusha2798
@amusha2798 Жыл бұрын
እማኮ 😍😍 ወላሂ ንግግራቸው ልብ ውስጥ ነው የሚቀረው አላህ ሀሳባቸውን ይሙላላቸው😍😍
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
ሚንበሮች ቀርፃችሁ አስቀምጣችሁ ከርማችሁ መሰለኝ በተከታታኝ ቀን ለቀቃችሁት. እናታችን እንኳን አላህ መረጠወት በስልምናወ ያጥናወት ያረብ
@sumeya8365
@sumeya8365 Жыл бұрын
እኔም እያስብኩኝነበር ባለፈው የቱበሮች ሲያመጡቸው አይቸለሁ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
የኢንተርኔት ችግር ነው እንጂ ፕሮግራሙ በቴሌቪዥን ቅዳሜ ሁሌም ይተላለፋል
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
እኔም እያልሁ ነው
@seidatube419
@seidatube419 Жыл бұрын
የሆነ ችግር ባይኖር አያስቀምጡትም ነበር ያጠራቸዉ ነገር ይኖራል ብየ አሰብኩ
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
የኔናት ወላሂ ተመስጨነው ያዳመጥኩወት አሏህ የተመኙትን የአሏህንቤት የሚጎበኙ ያድርገወት ያረብ
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ኣሜን እንሻኣላህ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ትዩብ ለኒህ እናት ብዙ አድርገካል ጀዛካላህ ኽይር እማማ ከድጃ እረጅም እድሜ ይስጦት ያገልቢ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o Жыл бұрын
ሱበሀነክ ያረብ አላህ የሚወደውን ያቀናል ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን በስልምና ኑረን ብስልምና የምንሞት ያድርገን አሚን ያረብ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ያረብ የልብወን መሻት አላህ ይሙላለወት
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ሶፎ የኛ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ❤
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ይች ሴትዬ ጀግና ነወት እማማ ኸድጃ መሠሉኝ ዶክተር ዘይኔ ብዙ ግዜ አቅረበዋቸው ነበር ❤
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እማማ ኸድጃ አይደሉም እኙህ እናታችን ሌላው ሰለምቴ ናቸው❤❤❤
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w Жыл бұрын
አው እማማ ከድጃ ናቸው ዶክተር ዘይኔ ቡዙ ግዜ ይዘይራቸዋል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Pleases Sofia can pout mom kedgi phone number please
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤እንካን ወደ ተፈጥረሽበት ሀይማኖት መጣሽልን❤ አልሀምዱሊላ ❤
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ቃጥባሬ /ደገር / ባሌ/ደባት የሚባል የለም/ ከፈለጋችሁ ሀጂ ሂዱ ኡምራ🕋
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ወደ ሀቅ አላህ አመጣወት
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ራጅም እድሜ ይስጣቹ ❤❤
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እማማ ከድጃ ስወደወትኮ አላህ ረጂም እድሜ ያኑረወት ከአፍያ ጋር
@ahmedabdullah6181
@ahmedabdullah6181 Жыл бұрын
ከሰለምቴነታቸው በተጨማሪ ያላቸው ያማረ ትህትና፣የመብቃቃት ባህሪይ፣የደረሰባቸው ችግር ለአላህ እንጂ ለሰው ተንትኖ የመናገር ፍላጎት የሌላቸው መሆኑ፣እማማ አላህ እድሜውን ያርዝመው።
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
የኔ እናት ለእሥልምና ቃላት አተው ይቅረብን ብዙ አወራን አሉ ሚሥኪን እጥረ እረጥ ያሉ መልሥአላህ እረጂም እድሜ ጤና ይሥጥልኝ ያረብ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል❤ አላህ ወዶ እስልምናን ስለሰጦት አልሃምዱሊላህ❤ የእኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ሚንበሮች እናመሰግናለን❤ የቀሩት ፕሮግራምም ይለቀቅ በተለይ ከሚስ ሚሽት ናፈቀን😢
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የበለጠ ያጥናቹ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ያረቢ ❤❤❤❤❤
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z Жыл бұрын
ቃጥባሬ የምለው ብትቆርጡት ምን አለባት ቃጥባሬ የሽርክ መናሃርያ ነው 😢 እናታችን አሏህ የፅኖት አለሁአክባር
@user-fg8nj2cy7w
@user-fg8nj2cy7w Жыл бұрын
ትክክል መቆረጥ ነበረበት
@amusha2798
@amusha2798 Жыл бұрын
ለምን ይቆረጣል ታሪክ እኮ ነው እንዴ ሰዎች ምን እየሆናችሁ ነው የሰለሙበትን ቦታ እና እንዴት እንደሰለሙ እኮ ነው የተናገሩት... ምናለ እንከን ፈላጊ ባንሆን ወገን አላህ ይስቱር😏
@zekiyanesera1592
@zekiyanesera1592 Жыл бұрын
​@@amusha2798 ልክ ናት ወልካፋ ቃጥባሬ እና ፅድቅ ነው እንዴ
@amusha2798
@amusha2798 Жыл бұрын
@@zekiyanesera1592 አላህን ፍሪ ሴትዮዋ የተናገረችው እኮ የሰለምኩት ቃጥባሬ ሄጄ ነው ብላ ነው። እዛ ከሆነ ታድያ እናንተ ቤት ነው ትበላችሁ እንዴ? ሄዳችሁ ዘይሩ አላለችም እኮ... ከመናገራችሁ በፊት አዳምጡ እስኪ 😏😏
@habibmd-xi8vs
@habibmd-xi8vs Жыл бұрын
ትክክል
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ማሻአላህ እማማ ከድጃ ዶክተር ዘይኔ ነው ያስተዋወቀን
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
ደስ የምት ሴትዮ ማሻአላህ አነጋገሯ በጣም ደስስስ ትላለች እስልምናን የኖረችበት ነው የምትመስለው
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
አሏህ እረጂምእዴሜ ከጤናጋ ይስጠወትያርብ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ማሽ አለ እማማ ኽድጀ ከዚ በፍትም በዶ. ዘይኔ ዩቱብ አይቼዋለሁ አጀእብ ኖት
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
እማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አላህ ያጠክርሁ❤❤❤❤❤
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ እናት አላህ እድሜውን እጨምሩልህ እንሻአላህ አላህያሰቡኩትን ያሳኩልህ አሚንን ያረብ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈
@khadijahummmuhammad4573
@khadijahummmuhammad4573 Жыл бұрын
Ya Allah guide my mum and my dad like you guided this beautiful lady 😢 guide my whole family ya Rabb! Ameen!
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ🇪🇹እማማዬ አላህ ይጣብቅሽ ምርጥ ጀግነ ጎባዝ በርች✅አብሽሪ እኛ ልጆችሽ ነን አሚን ያረብ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
እማ ኸዲይጃ እንባ በቁንጬ እየወረደ ነው የሰማሁት የኔንም እናት ሂዲያውን ቢሰጣት ያረብ ተስፋ አልቆርጥም ትመጣለች በአሏህ ፍቃድ😥እማ ኸዲይጃ አሏህ ይጠብቆት ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ግን ቓጥባሪ ሲሉ ሰምቻለሁና ተውብቱ ቓጥባሪዎች መንገድ ይስታሉ አሏህ ይምራቸው በራህመቱ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እናተችን አላህ የቆዮት ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ ይስጦት ማሻ አላህ
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
ወሏሂ የሰለምቴወች ጥንክርና አጅብነው
@MdMd-sl8rh
@MdMd-sl8rh Жыл бұрын
ሱበሀናላህ ማሻአላሂ ወላሂ ደሰሰሰሰትሉ አላህ እድሜወን ያርዝማው እማ ማ አልሃምዱሊላህ አለኒእመትል ኢሰላም
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
አሚንንንንን ያርብ አለህ ይጠብቆት አሚንንንንንን ያርብ😢
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
አላህ እርሜ እና ጤና ይስጥወት የኔናት
@user-cb1og1nl2f
@user-cb1og1nl2f Жыл бұрын
ሱበሀነአላህ😢😢 እውነትነው አይደለምእኛ ውዱ ነብያችን ብዙተደርገዋ 😢😢😢
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል 🥰🥰🥰
@taad4545
@taad4545 Жыл бұрын
አሏህ በድናችሁ ያጥናችሁ ያጥናን ያረብ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ሡለሏህ አለሂ ወሠለም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት እማማ ማሻ አላህ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አረጅም እድሜ ይጣችሁ ያረብ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አንደበት እማማዬ እናቴን ይመሥላሉ ውድድድድ ነው የማደርጎት ሚበሮች ግን አናዳችሁኛል ዩቱዩብ ላይ ጥፍት ብላችሁ ስንት ፕሮግራም አስመልጣችሁናል መቼም በናንተ የሚጨክን አንጀት የለንም አፉ ብለናችኋል ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ ዋዋዋዌ ትጠፉና
@keriryahmad5754
@keriryahmad5754 Жыл бұрын
😊አልሃምዱሊላህ
@imanmohamed5012
@imanmohamed5012 Жыл бұрын
She is the cutest thing ever, she is joy itself Allahuma barik.
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
አላሁመ አሚን እማማ🤲🤲🤲
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
መሸአላህ አላህ በስልምና አኑሮን በስልምና ይደለን ያረብ እማየ እረጂም እድሜ አላህ ይስጠወት❤❤❤❤❤🌹
@Hayat-bc1bw
@Hayat-bc1bw Жыл бұрын
አላህ ያፅናቹ ❤🕋😍🕌
@kaderlalu1408
@kaderlalu1408 Жыл бұрын
ሰፈ አለሀ የክብረሸ አለሀ ሰለህ ልጅ የሰጥሸ
@hulegebtube6089
@hulegebtube6089 Жыл бұрын
ማሻአላህ እናታችን አላህ ይጨምሪለወት ኢማነውን ሙሉያርግለወት
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ፅናታቸው 😥
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 Жыл бұрын
ሡብሀናአላህ ይገሪማል
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 Жыл бұрын
ሱበሐን አላህ ለፈለገው ይሰጣል ለፈለገው ይከለክላል እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅሺ እህቴ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
ማሻላህ እማየ ረጅም ሀያት ሰላምቴወች ስወዳቹሁ ሶብራቹሁ ማሻላህ ነዉ ❤❤❤
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ሽሮዬ እኛም እንወዳችሇለን መስሊም እህት ወንድም ናችሁ ከኛ በላይ አሏህ ይውደዳችሁ/ይውደደን
@smeratube6707
@smeratube6707 Жыл бұрын
Alhamdulilah ❤
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Жыл бұрын
Mashaa Allah tabaraka Allah
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
የኔ እናት አቡሽሪ❤
@user-if8cw5qq9u
@user-if8cw5qq9u Жыл бұрын
ስጠብቃቸው ነበር። ትሪለሩን አይቼ ሙሉውን ስፈልግ ነበር
@user-ps2tj8kt8j
@user-ps2tj8kt8j Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-yr8qq8fr8x
@user-yr8qq8fr8x Жыл бұрын
የኔናት😢❤❤❤
@chgd1939
@chgd1939 Жыл бұрын
አልሀምዱሪላ ❤❤❤
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ እናት አላህ ጥንካሬ ይጥዋት ረጅም እድሜ ይስጦት አቤት መታደል ከኩፍርና ወደ ኢማን መምጣት
@husniaabduselam5675
@husniaabduselam5675 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ኒያቸውን ይሙላ እንዲህ አይነት ተወኩል ይወፍቀን
@user-fq9ut2ih7e
@user-fq9ut2ih7e Жыл бұрын
Masha Allah yane Enat❤❤ Allah yitbkot
@user-bo2vu2xt7p
@user-bo2vu2xt7p Жыл бұрын
Mashaaaa.allhaaaaa Allhaaa xiinakariwunii yiisiitoti mashaaaaa.allhaaaa
@naimamuhamad-1682
@naimamuhamad-1682 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሀ ዬጡበቃቹ❤❤
@rukiyasulti4598
@rukiyasulti4598 Жыл бұрын
Maasha Allhaa maasha Allhaa maasha Allhaa maasha Allhaa maasha Allhaa
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Жыл бұрын
ወላሂ አስለቀሱኝ ስለ አላህ ያላቸሁ መረዳት እኛንም በዲናችን ያፅናን 🤲🤲
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ወላሂ እሥልምና ሠላም ነው አላህየ ጤና አፊያ ይሥጥልን❤❤❤❤
@gggcbbb1773
@gggcbbb1773 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ
@rahimamastfa5831
@rahimamastfa5831 Жыл бұрын
ማሻላ
@ayandaud5080
@ayandaud5080 Жыл бұрын
MashaAllah
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
ጣቅባሪ😂😂😂 አላህ እረጁም እርምየ ይስጣችሁ እማ🎉🎉🎉አሚንንንንንያረብ🎉🎉🎉
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
😊አሚን
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
ማሽአላህ ማዘር አላህ ይጨምርልወ አልሀምድሊላህ❤️
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
❤❤
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Жыл бұрын
መሻ አላህ ❤❤❤ ማማ ኸድጃ ❤❤❤ አላህ ለእኛም ለእናንተም ፅናቱን ይስጠን
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 Жыл бұрын
Subhaanallah በ ዱዓ ላይ ያላቸው መተማመን ያኮራል:::
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እደት ደስ ይላን
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын
አህለንእማማከድጃ አላህእርጀምእድሚ አሚን
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ጀግናእናት
@halimagessi1357
@halimagessi1357 Жыл бұрын
መሻላህ መሻላህ በጣም ደሰ ይላል
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
ኢነት ኡከን አለሀ አደለሺ መሸሀለ ሶፊ በሪቺ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
ማሻ አለህ በጣም ይገርምል በአለህ የለችው መዎከል
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
ማሻአላይ እማማ ከዲጃ
@z.d7914
@z.d7914 8 ай бұрын
የኔ እናት ታድለው መሻአላህ
@hayatjemal6242
@hayatjemal6242 Жыл бұрын
Mashallah yene Jegna Enat Allah Subhanhu Wetala yasebuoten yaskalachow Haji madereg yifeligalu Allah yasakalachow AMIN .
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@munalove8143
@munalove8143 Жыл бұрын
እማ ከድጃ ማሻአላህ አላህ ካሠብት በላይ ይጨምርሎት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
የኔ ናት ክነው ዱንያሁሉንምይውሰዱት የጀነትቤት ካአሏህጋር መገናኝት ሳንነር ያስገኝንጊታ አሏህን ማምለክ የፈጠረንንሁሉነገር
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
ያኔ እነት አላህ ያታማኙትን ያሰካለቸዉ ያራቢ እኔ ሁሌ ያዶክቶር ዛይኔ ዩቱቢ ስያያቻዉ አያቴን ይማስለሉ አያቴ በህዬት የለችም አላህ ይዘንላት ሁሌ ነዉ ስያያይ አያቴ ትዚ ትላሌች የሰራቢ
@z.d7914
@z.d7914 8 ай бұрын
አብሬ ሆኛ ብጦራቸው ደስ ይለኝ ነበር ብችል ወላሂ ጣፋጭ የሆኑ ሴቲየ
@merimseid2478
@merimseid2478 Жыл бұрын
Allahu akber masha allah ❤❤❤❤❤
@halima3605
@halima3605 Жыл бұрын
Mashaallaa Mashaallaa Tabarakaallaa Tabarakaallaa
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አለሚን ሶፊ የኔ ጀግን አላህ ይጠብቀሸ እማ አላህ ረጀሜ እዴሜና ጤና ይሰጥችሁ የእናት ኢንሻ አላህ
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h Жыл бұрын
አሕለን እማማ ከድጃ የዶክተር ዘይኔ ወዳጅ
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ኸድጃ የሚለው እርሳቸውን ነውደ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ክክክክ
@user-nx3ex9ns9h
@user-nx3ex9ns9h Жыл бұрын
እናመሠግናለን የሥተዛሬዉን ቀዳ ነዉ በርቱልን እናታችን አላሕ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@shggggff9573
@shggggff9573 Жыл бұрын
MashaAlaha ❤️
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 909 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 909 М.