ሙስሊም የበላበትን እቃ እንጥል ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 91,495

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 604
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም የዛሬ 11አመት ነው እስልምናን የተቀላቀልኩት ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላ❤❤
@user-nw1xg3gh3t
@user-nw1xg3gh3t Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ኣልሓምዱልላህ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Masalh
@user-ig1zk1up1q
@user-ig1zk1up1q Жыл бұрын
አላህ ያፆናሽ እህቴ
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
አላህ ያበርታሺ ውደ
@Juju-yq3bf
@Juju-yq3bf Жыл бұрын
ያ ጅመአ እኔም እኮ የመጅመሪያ እረመዳኔ ነው 😢 እኔም ወደ እዚህ ብርሀን ከመጣው 3 ወሬ ነው ❤❤❤
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
አሏህያፅናሽ እህት አለም
@user-ps3bf9zh4u
@user-ps3bf9zh4u Жыл бұрын
መሻ አሏህ አሏህ የፂነሺ ውዴ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ፅናቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ አቅሽሪ ፈተና ሊበዛብሽ ይችላል በእምነትሽ እናም በፈተናውም ታገሺ የሚደርስብሽ ፈተና ሁሉ ምንዳ አለው እድለኛ ነሽ አንች እንደተወለደ ህፃን ንፁህ ነሽ ያለፈው ወንጀልሽ ተምሮልሻል
@yusratube7257
@yusratube7257 Жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ብርተቱን ይስጥሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
እኮን መጣሽ አሏህ ያፅናሽ ቁርአንሽን በተቻለሽ ቅሪ
@yerageduale4464
@yerageduale4464 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ረብላ አለሜን እስልምናን ለወፈቀኝ እኔም ከሰለምኩ ረመዳን17አምስት አመቴ ሱም አልሀምዱሊላህ አላህ ወላጆቸንም ሂድያውን ይስጥልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አልሃምዱሊላህ
@yerageduale4464
@yerageduale4464 Жыл бұрын
@@user-ow3fj3dd9k 🌹🌹🌹
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ማሻአላህ አሏህ አክበር አላህ ያፅናሺ ሂዳ ተአላህ ነዉ አላህ ሀሂዳይስጣቸዉ ቤተሰቦችሺን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ያጠንክርሽ ቤተሰቦችሽንም ይወፍቃቸው ያረብ
@yerageduale4464
@yerageduale4464 Жыл бұрын
​@@taybat536 አሚንያረብ
@HubiHubi-lm9tm
@HubiHubi-lm9tm Жыл бұрын
እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኳት😢 እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ከተቀበልኩ ወደ 10 አመት ሆኖኛል አልሃምዱሊላህ ከቤተሰቦቸ ከቅርብም ከሩቅም ዘመዶቸ አንድ እንኳን ሙስሊም የለም ብቻየን ነኝ😢 ቤተሰቦቸ ከሚባለው በላይ እስልምናን ይጠሉታል እኔንም እምነቴንም ከሚባለው በላይ ነው ሚጠሉት ግን ለምን እንደሚጠሉት አያውቁም 😢 ሁሉም ቤተሰቦቸ ጋ ፅብ ነን አሏህ ብቻ ለኔ የወፈቀኝን የኢስላም ብርሃን ለእነሱም ይወፍቃቸው ያረብ ሰለምቴ መሆን የምር ከባድ ነው አላህ ያግዘን በስ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
አብሽሪ ማማ ቤተሰቦቺሽን አላህ ይወፉቃቸው እስልምናን
@feteneabiye5994
@feteneabiye5994 Жыл бұрын
አብሽረየኔእህትእኔምእንዳችነኝአላህቤተስብቻቸንምአላህይውፈቃቸው
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ቤተሰቦችሽን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እህቴ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Жыл бұрын
አብሽር ከምንም በላይ አላህ አለልሽ
@mohaaadanmohaaadan3361
@mohaaadanmohaaadan3361 Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከሠለምኩ 2 አመት ሊሆነኝ ነው እዚ ቦታለይ ኢንሻ አላህ እዚ ቦታለይ ቁጭ ብዬ ታሪኬን አወራለው ኢንሻ አላህ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
❤❤
@chinachina568
@chinachina568 Жыл бұрын
አላህ ያጠክርሽ❤❤
@AbduSultan-oc1ph
@AbduSultan-oc1ph Жыл бұрын
ደሰለል አለህ የፅነሽ❤
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
@@chinachina568 አሚን ❤
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
@@AbduSultan-oc1ph አሚን 😍
@zuzuybakowaleje5700
@zuzuybakowaleje5700 Жыл бұрын
ሶዶ ጉራጌ ለእስልምና ያላቸው ጥላቻ በጣም ከባድ ነው ከዛ ማህበርሰብ ውሰጥ መርጦሽ እስልምናን ለወፍቀሽ አላህ ምሰጋና ይገባው
@user-on1tq9wc1v
@user-on1tq9wc1v Жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክብር እኔም ወደ4ተኛ አመት እያስቆጠርኩ ነው ከሰለምኩ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸን ሂድያ እንድሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ሱብሀንአሏህ ሁለተኛ እኔን አገኜሆት ሆደ ባሻ😥አላህ ያፅናንን ያረብ በራህመቱ "#ፈዒነ ማዓ ልኡስሪ ዪስራ"#ለኔም የመጀመሪያ ምኛቴ ለእናቴ ተስፋ አለኝ በአላህ ራህመት!
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
ገና ላየው እኔ 🥰🥰🌺🌺
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላይ ይወፍቅልሽ ያረብ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
@@user-tg9dd5gh3e የኔ ውድ ማታ ነው ያየሁት ሶፊ በሰርጎ አጠራቅማ ነበር መሰለኝ አጣደፈችን ከረመዳን ስራጋ ከረመዳን ቡሀላ ብትመጣ አሪፍ ነበር
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Жыл бұрын
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን
@hiwet639
@hiwet639 Жыл бұрын
ምነዉ በግድ ልሸፍናት አልሽ
@asma9866
@asma9866 Жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@Ethio7745
@Ethio7745 Жыл бұрын
​@@hiwet639 መሰረት አደለችም በሷ ከፍተው ኘው
@menalhelen664
@menalhelen664 Жыл бұрын
አስልምና ኮ ላወቀዉ የ ህይወት ቅመም ነው..🤍 አልሃምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 1 ዓመት ከ 4ወር ሆኖኛል በጣም ደስተኛ ነኝ.... እስቲ ለ እናቴ ዱአ አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅልሽ አችንም ያፅናሽ
@YasminAbdo-kk9ko
@YasminAbdo-kk9ko 9 ай бұрын
አላህ እስልምናን ይወፍልቅልሽ አሚን
@eriwedi2222
@eriwedi2222 Жыл бұрын
ማሻኣላህ እህቴ ኣላህ መልሶ መላልሶ ያጽናሽ እርግጠኛ ነኝ በሕይወትሽ ስኬታማ ደስተኛ እንደምትሆኝ ወንድምሽ ከኤርትራ ነኝ ❤
@bintseid1800
@bintseid1800 Жыл бұрын
አ ል ሃ ም ዱ ሂ ላ ህ የምትለዋ ቃልኮ ደስስስ ሲል እኔን ብቺ ነው ወይስ እናንተንም?
@hadyaeshetu7681
@hadyaeshetu7681 Жыл бұрын
የኔ ዉዲ አላህ ያበርታሺ ማሻአላህ አይዞሽ በርቺ ግን በጣም ያሥለቅሣል እኩል ነዉ ያለቀሥኩት ወላሂ
@AbduSultan-oc1ph
@AbduSultan-oc1ph Жыл бұрын
እኔም ወለሂ
@djxj2214
@djxj2214 9 ай бұрын
አልኸምዱሊላኽ,ሁሉም,ሠውነው
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ግን ተይቅርታጋር አዳድ የሚረዱ አሉ ተቤተሰብ ተገለዉ የሚነኖሩ አካዉትና ቁጥራቸዉን ብታስቀምጡ የምንችለዉን እንረዳቸዋለን
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ወላህ😢😢
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ልብ ካላችሁ መጨረሻላይ እኮ ቁጥር ታስቀምጣለችም ትናገራለችም በዛ እራሷን ደውላችሁ ማግኝት ትችላላችሁ እህቶቼ❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤ አላህ ዱኒያን ለወደደዉም ላልወደደዉም ይሰጣል እስልምናን ግን ለወደደ ሰው ብቻ ነው የሚሰጠው አልሃምዱሊላህ❤ ምንም ነገር ባይኖረን እስልምናን አላህ ከሰጠን የነብዩ ሙሐመድ ተከታይ ከሆን ከማንም በላይ ሃብታም ነን❤ አልሃምዱሊላህ አላህ እስልምናን ስለሰጠን እህቴ በርቺ ጠንክሪ አላህ ካንቺ ጋር ነው ሶፊ ተናፈቀሽ ነበር😢 ሚንበሮች ቀጥሉበት❤
@fhgfhf-tc4rj
@fhgfhf-tc4rj Жыл бұрын
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
ይህን ብሮግራም በጣም ነው የምወደው የምከታተለው ምክንያቱም እራሴን እድፍትሽ ይረዳኛል
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
የኔ ውድ የአንቺ ደግሞ ተለየብኚ ጥንካሬሽ አላህየ ይጠብቅሽ አብሽሪይ የአለም ሙሥሊሞች አንድ ነን ከጎንሽ ነን በዱአቺን ጠንክሪይ❤❤❤❤❤
@mekibuser9912
@mekibuser9912 Жыл бұрын
አላህ የመራው ማንም አያጠመውም ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
እህቴ አላህ በቅርቢቷም አለም ሆነ በወዲያኛው አለም ምርጥ ኑሮ ያኑርሽ
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 Жыл бұрын
ወላሂ የሚሰልሙ ሰዎች በጣም ጠንካራ ነቸው በድናቸው መሻአላህ አላህ ይገዝሽ ❤እንወድሻለን
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
ዋ ኢስላማ እንዴት የሄ ሁሉ መስሊም እየለ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሲስቃዮ ዝም ብለን እናያለን
@habibasweet722
@habibasweet722 Жыл бұрын
የኔ እህት እኔም ሰለምቴ ነኝ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
የኔ እህት አብሽሪ የዱኒያ ፈተና አላፊ ነው ዋናው የአኼራ ነው እኳን አላህ እስቲቃማውን ሰጠሽ አሁንም አላህ ይስጥሽ ይስጠን
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ማሻላህ ዛሬ ሁለቴ ነዉ ልበል የተለቀቀልን ❤❤
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
የትጠፋሽ እግርሽ እንዴትነው 🥰🥰
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
እህታችን ሀናን አዎን አንቺ ጠንካራ ነሽ። እንዳልሽው ሁሉንም ነገር ለሰው አይነገርም። ሲከፋሽ ሆነ ስትደሰቺ ስጁድ ላይ ሆነሽ እያለቀስሽ ለፈጣሪሽ(( ለአላህ ሱ ወ ))ንገሪው ለችግርሽ ሙሉ መፍትሄ ማግኘት የምትችይው ከአላህ ሱ ወ ብቻ ነው። ስጁድ ላይ ሆነሽ እያለቀስሽ(( አላህን ሱ ወ)) ለምን እንደከፋሽ ንገሪው የምትፈልጊውን ልክ እንደ ህፃልጅ እያለቀስሽ ጠይቂው ((አላህ ሱ ))ወ ዘንድ ለጥያቄሽ ለፍላጎትሽ በመልስ ታገኛለሽ። (( አላህ ሱ ወ )) ይጠብቅሽ። እኛንም አንቺንም መጨረሻችን ((አላህ ሱ ወ ))ያማረ ያድርግልን።።።።፣
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ ጠንካራ ሁኝ ለማንም እዳትበገሪ አላህን ብቻ ይዘሽ ወደፊት አላህ ጥናቱን ብርታቱን ይስጥሽ😢
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልቤ መድትቁ ያርብ ልቤን አተን ለመገዛት ክፈትልኝ
@bouhabdoulsalam
@bouhabdoulsalam Жыл бұрын
most beautiful religion, May Allah bless you everyday sister,
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Жыл бұрын
አስለቀሽኝ የኔቆጆ ስታምሪ ደሞ እንኮንም የኛሆሽልን የኔማር አብሽሩ ሁሉም ያልፍል እስልምናብቻ ካለሁሉም ሙሉነው
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
የአላህ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ አላህ በዲንሽ ላይ ያፅናሽ የጀነት ቆንጆም አላህ ያርግሽ ያርገን😭😭💔☝☝
@shikur4491
@shikur4491 Жыл бұрын
አላህምድሊላህ በጣም ጠንካራ ናቸው ሰለምቴዎች እኔ አንድ ሰለምቴ በተለይ ሴት ብረዳ ደስ ይለኛል
@sitraa1326
@sitraa1326 Жыл бұрын
ሙሚን ላረገን አላህ ምሰጋና ይገባው እሱ እደሚፈልጋቸው ባሮቹ ያርገን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ማሽ አላህ ዛሬ የስካሁኑን ፈንታ ሁሉ ነው የተለቀቀልን
@FathimaFath345-dv6ns
@FathimaFath345-dv6ns Жыл бұрын
አህለን ሶፊዬ ኡፍፍፍ እህታችን አልቅሳ ታስለቅሳለች ሀያቲ አሏህ ፅናቱንና ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
አላሁአክበር አላሁአክበር ወክል ለጠራዉ ሰዉ ለአብዱ ወክል የምሆን ጌታ አልሀምዲልላህ ያአላህ ወደ እስልምና የገቡቱን ሰለምቶችን አንተዉ አጠንክርልን ገና ለምገቡትም ጠንክሮ እንዲ ሄዱ አግዛን ወደ እስልምና ለማምጣት ለምአስቡትንም አንተዉ ቀላል አርግላቸዉ አሚን
@AzizaAbubeker-xi5ed
@AzizaAbubeker-xi5ed Жыл бұрын
Mashallah she is very strong to keep her religion of Islam. She makes me cry
@abdikadirosman9819
@abdikadirosman9819 Жыл бұрын
I felt the same way. Amazing program. Lesson for some of us who were born in Muslim family
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@abdikadirosman9819 ደምሪኛ
@abdikadirosman9819
@abdikadirosman9819 Жыл бұрын
@@fatumawase ok
@ahmedsfg
@ahmedsfg Жыл бұрын
በእውነት አልህን ብቻ ለማምለክ ከልባቸው ፈልገው የሚሰልሙ ሰውች ሸሃዳ ሲቀበሉ የሚሰማቸውን ስሜት ለመግለጽ ያዳግታቸዋል ሚስጥሩ ግን ከአላህ የሆነ የኑር ኢማን ሲሚጎበኛቸው ስለመሆኑ በሱረቱ አንኑር ቁጥር 35 ላይ (نُّورٌ عَلَىٰ نُورٍ ۗ يَهْدِي اللَّهُ لِنُورِهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَيَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ لِلنَّاسِ ۗ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ ‎﴿٣٥﴾)
@amitt244
@amitt244 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ዉዷ እንኳን ብርሀን ወደ ሆነዉ እስልምናችን ተቀላቀልሽ አብሽሪ ፊል ኸይር ማማ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ማሻአለህ ምንኛ መተደል ነዉ አለህን ፈጠሪዉን ፈልጎ እንዲ መሰቀያት እንዴት ደስ ይል 😢እስልምነን መወፈቅ የምር መተደል ነዉ ❤የሰለምቴዎች ጥንከሬ የምር የስቀነኛል ተድለቹ ( አለህ ገር ስትገነኙ )እንዴት ይሁን ሚቀበለቹ ለሱ ብለቹ / እሱን ፈልገቹ ይህን ሁሉ ግፍና መከረ ድሎትን ትተቹ ስቀይን መርጠቹ አንድ አለህን ይዘቹ ምን ይሁን ክፍያቹ የኢለሂ 😢🌹🌹💎
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
ሱብሐናአላህ አላሁ ሱብሐነአሁ ወተአላ የፈለገውን እንዲህ ይመረወል አላሁ ሱብሐናአሁ ወተአላ ፅናቱን ይሰጥሸ (ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ)ሶፊዬ እባካቹሁን ሶፍት ጠረቤዛ ላይ አሰቀምጡ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
አላህ መላ ቤተሰቦችሺን ወቀጥትፕኝው መንገዲ ይምራቸው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ሡበሃን አሏህ እሰልምናን አምረረረው የሚጠሉ ሠዋች ይሠልማሉ #የምትወጃቸወን በሙሉ አሏህ እሰልምናንን ይወፍቅልሸ እህታችን እንደኔ ሆድ ይብሳታል ሰታለቅሰ የኔ ማረረ😢😢😢😢😢 አሏህ ያሰብሸበት ያድረስሸሸሸ# #
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Жыл бұрын
😢😢😢😢 ኡፍፍ የኔ ማርርርር ረበናየ ያፅናሺ ያግዝሺ ያጠንክርሺ አሏህ ሙሉቤተሰብሺን ሂድያይስጥልሺ ሶፍያዬ ናፍቀሺኝ ነበር እህትነቴ❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
እኔ እራሱ መጨረስ አቃተኝ 😢አይዞሽ የኔ እህት ወሏሂ ልቤን ነካሽው
@sgffsq9586
@sgffsq9586 Жыл бұрын
አህለን ቢክ የኔ መንገድ ማአሻአሏህ
@hanan9538
@hanan9538 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪ ጠንካራ ሴት ነሽ እኮ አይዞሽ አለፈ እኮ አሁንም አላህን ይዘሽ ውደፊት እሽ የኔ እህት❤
@kemilnejakemil
@kemilnejakemil Жыл бұрын
አህላን ረመዷን ሙባረክ ❤️❤️❤️👍
@user-rv8hb3vk1y
@user-rv8hb3vk1y 2 ай бұрын
መሸአለህ የኔ ማገድን ቨዩትብ ሚከተተለዉ ሁሉ ወደ ተፋጥሮ ሀይማኖት የተመለሰ ነው ይበልጥ ምከተተለውት ደስ ስሉ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጅዬ❤😭😭አስለቀሺኝ ሙስሊም የበላበት እቃ መጣሉ ይገርማል ሀገራችን ኢትዮጵያ ሙስሊም በጣም ይጠላል ማለት ነው ም
@user-tq1sh6wg1s
@user-tq1sh6wg1s Жыл бұрын
ወደ እስልምና እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ሀይማኖት አላህ ሁል ጊዜ ይባርክሽ☝️♥️🫰💖
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ አላህ ቤተሰብ ችን ቀጥተኝውን ይምራልኝ ያረብ
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 8 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ዉድ እህት ሀናንዬ አብሽርይ ቁርአንንም ለሁላችንም ያግራል ያረብበጣም ጀግና ሴት ነሽ ህልምሽ እዉን ነዉጠነክርይ
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Ай бұрын
አላህ ከዚሂም በላይ ያፅናሽ እህቴ አላህ ስለ ወደ ደቀ ነው የመረጠሽ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ወረቢ እዴት ልጨርሰዉ ያረቢ 😢😢
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ismailezra5808
@ismailezra5808 Жыл бұрын
ጡሩ ንሮ የሚኖር ሰው ነበር ሙስሊም ነው ኣጠገቡ ኣንድ ምስኪን የሁዲ እየለመነ ነብር እና ሙስሊሙ ምን ይላል እቺ ኣዱንያ ለሙስሊሞቹ እስርቤት ናት ኣለ ከዛ የሁዲው ምን ይለዋል እንዴት እነዲዚ ትላለክ ጡሩ ልብስ ለብስክ ሃብታምም ነክ እኔ እየለመንኩኝ ቀዳዳ ልብስም ለብሼ እንደዚም ኣላልኩም ሲለው ሙሲሊሙ ምን ኣላው ኣንተ እንድሁም ፈጣሪህን በደንብ ኣመስግን ኣሁን እየኖርክ ያለሀው ጀነት ነው ከላይ የሚጥብክህ ያለው ግን ሌላ ነው ለኛ ሙስሊሞች ግን የዱንያ የተሰጠን ጸጋ የኣኼራን የጣጥ ጥፍር ኣታሆንም
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
እንዴ(ሙሽሪት)ሶፊ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኃላ ስትመጪ "ዝው !!!"ተብሎ ነው የሚገባው?ስንናፍቅሽ እንደነበር አልተረዳሽልንም ማለት ነው።አጅሬው የኛን ሁሉ ሼር ጠቅልሎ ወሰደው ብለን ብናማ ይፈረድብናል? እንኳን ደህና መጣሽልን!!!
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
😅
@amiinaibraahim
@amiinaibraahim Жыл бұрын
Kkkkk
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sgffsq9586
@sgffsq9586 Жыл бұрын
ያአሏህ ያኡክቲ አብሽሪ ላትብኪ ኢንሻአሏህ ዘይጀዲድ መውለድ
@saralove6759
@saralove6759 Жыл бұрын
አንድቀንጠብቁኝ😊ሀገርስገባ
@Tube-lj7om
@Tube-lj7om Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኔ ወደተፈጠርኩበት እሥልምና ከተመለሥኩ 7አመት ሆኖኛል በጣም ደሥተኛነኝ ❤❤❤
@nesrer
@nesrer Жыл бұрын
ምርጥ የሆና ትዳር አላህ ይስጥሽ ዱዐያነው ጀግና የሆንሽ ሴት ነሽ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
አህለን ሶፊ ሙሽሪት እኳን ደህና መጣሽ ሀናንዬ አላህ በጣም ይወድሻል ወላሂ ይኸን እስልምናን ቀጥተኛውን ምገድ የወፈቀሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
ያረብአላህሆይልቤንእደሰለምቴወችክፍትአርግልኝ
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
@nemaetelhimy7205
@nemaetelhimy7205 Жыл бұрын
البرنامج شيق جدا ونافع الله يسعدكم ويثبتنا واياكم امين
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አብሽር እህት አለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ በርግጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ
@mramta8830
@mramta8830 Жыл бұрын
የሰለማችሁ እህት ናወንድሞች አላህ ያጠንክራችሁ ምንዳችሁ ከፍ ያለ ነው አብሽሩ ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው
@amankedir7470
@amankedir7470 Жыл бұрын
Masha Allah Hananiyye! May Allah sw just succeed you in both world........Migermachu neger belebete newu yemitimesilo!
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አብሺሪ እህታችን አሏህ ሁሌም ጠንካራ ያድርግሺ ያረብ
@saratesfay135
@saratesfay135 Жыл бұрын
Subhanallh Islam is the best way to life’s
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ጀግና ወላሂ እሰልምናን ባወቁት ወላሂ በጭፈን የሚጠሉ ሙሰሌምማለት ደሰታማለትነው
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ በቤቱ ያፅናሽ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሱምያ አብሺሪ አንችዉጋር ነዉ እኩል ያለቀሰኩት አላህ ያጥናሺ አላህ ይጨምርልሺ
@CutenessFUN
@CutenessFUN Жыл бұрын
አላህ ፡ ላሻው ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ሂዳያ ፡ የሚሰጠው ፡ አልሀምዱሊላህ ፡ ሲሰጥ ፡ ጥንካሬውንም ፡ አብሮ ፡ ነው ፡ ሱብሃነላህ!
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳንደህናመጣሺ ወደእስልምና እህታችን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያኔ እህት አይዞሽህ አስለቃሽኝ ሀቢብት አላህ ይጨምርልሽ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሶፊ እስተብሮግራምሺ ናፍቀሺናል እንኳን ደህናመጣሁ የምዳም ቅመሞነኝ
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አሁንም አሏህ ያጠንክርሽ እህቴ
@user-tu9ym7ri6p
@user-tu9ym7ri6p Жыл бұрын
ይግረማል
@beshirhussen
@beshirhussen Жыл бұрын
አላህ የወፈቀዉ በመከራ ወቅት በሶብር ይፈተናል። አላህ ብቻ በቂያችን ነዉ። እንደ አንቺ አላህ ልባችንን ያርጥብልን። ጀግና ነሽ በጥናትሽ ቀጥይ
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 Жыл бұрын
Mashallah Betam des yilall Sofi Enkiwan beselam temelesh tenafikesh neber Allhamdillah
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
የኔውድ አላህ አሳብሽን ያሳካል ያረብ
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እህታችን ማሻአላህ ወደ ድነል እስላም ያመጣሺ አላህ ቤተሰቦችሺንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 ай бұрын
አልህም ዲሊላህ እኳንም የተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደና መጣሽልን ❤
@kedo1418
@kedo1418 Жыл бұрын
ማሸአላህ አንቺንም በመንገዱ ያፀናሸ ቤተሰቦችሸን አላህ የሂዳያ ብራን ይወፈቃቸው አብሸሪ የኔ እህት❤
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Жыл бұрын
አይዞሽ በዲንሽ ጠካራ ሁኚ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@shamsshamsya1542
@shamsshamsya1542 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 Жыл бұрын
ሡባሀናአላህ አላህ አሁንም ፂናቱንይስጥሽ
@kwaa9870
@kwaa9870 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በእስልምና ላይ ያፅናሽ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@jenajena2892
@jenajena2892 Жыл бұрын
አላህ ያበርታሽ ያሰላም❤❤❤
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
ማሻሀ አላህ ቢዬሻለዉ ዉዱዋ እህቴ
@SelhadinMensur-jm7ud
@SelhadinMensur-jm7ud Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ❤❤❤❤
@wyasagemals
@wyasagemals Жыл бұрын
Mashalh I like it!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሰለምቴዎች ወሏሂ ጠንካራ ናቸው አይዞሽ እህቴ እንኳንም አላህ እስልምናን ወፈቀሽ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አይዛሽ
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 Жыл бұрын
❤May Allah be with you my sister JZK Allah kayran
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ነኢመተል ኢስላም 😢😢😢😢😢❤❤❤
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ጀግና ሴት አላህ በጀነት ይካስሽ በዱንያም መሻትሽን ይሙላልሽ
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g Жыл бұрын
مشالله مشالله تبارك الله ❤❤❤❤❤
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 8 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31