KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
صينية كرات البطاطس بالدجاج وجبة سهلة وسريعة لمحبي البطاطس واكيد الطعم لذاااذة
8:29
ድቡልቡል ድንች በጣጥ ኩራ ለእራት
16:47
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
Это было очень близко...
00:10
ድንች ድብልቡል በስጋ(ኩራት በጣጥስ ሲኒያ)ዋውነው ሞክሩት
Рет қаралды 762
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4 М.
Samira Butajira tube
Күн бұрын
Пікірлер: 40
@zemzemali6970
Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው ድንች ድቡልቡል በጣም ለሰውነት ጥሩ ነው ግን ያወፍራል ድንች እና ሙያ አስተማርሽን ውደ ጎበዝ ልጂ ነሽልኝ በርች አገራችንንም ሰላም ያርግልን ለሁላችንም ውደ
@seblegeto851
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እህት እክን በሠላም መጣሽ ዋዉዉዉዉ ሢታይ ያምራል ሰርተን እንሙክረዋለን እጀሽ ይባረክ አሪፍ ትምት ነዉ ቀጢይበት ባዲስ ቪዲዮ እንገናኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ርግልን 🥰🥰
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እህተችን እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ቆንጆ የድንች አሰራር ነው ማሻ አላህ በርቺልን በላ ሞያ ሁሌም ቭድዮችሽን በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@mesitube8396
Жыл бұрын
ሰላም ላችይሁን እንኳን ደህናመጣሽ አለን እግዚያብሔር ይመስገን ዋውው የኔ ባለሙያጠሰሚራየ ጥሩ ስራነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም ቆጃነው ቀጥይበት አሰራርሽ ለራሱ ደስይላል ካች ብዙእጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@honeytube914
Жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የአሳየሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በሌላ በአዲስ ቪዲዬ እጠብቅሽ አለን በረችልን ❤❤❤
@emuferahtube
Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአላህ ተባረክ አላህ ዋውውውውውውውውውውው በጣም አረፍ እና ደስ የሚል ግዜ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ❤❤❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ያምጣልኝ
@-mekiyatube
Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሠሙየ ማሻአላህ በርቺ ጥሩ አሰራር እናመሠግናለን ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ረበና😢
@betietomedia7778
Жыл бұрын
ስላም ስላም ስሞዬዬዬ ስላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ስላም መጣሺልኝ ደስ የሚል አስራር ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገራችን ስላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤️
@aishaapchanal6083
Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ ወድ መሻ አልላህ ሙያ ሲለካ ብየሻለው ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እንደማይሺ ተስፋ አለኝ ባለሺበት አልላህ ይጠብቅሺ ውዴ ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@faiza5
Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን መሀረበን ሰምረ መሸ አለህ በጠም አሪፊ ነው በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁንንን
@sususeltetube
Жыл бұрын
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ወሰለን ሰሚራ ኡኳን ደና መጠሽ ዋዉዉዉ መአሸአለህህህ ያኔ በለ ሙያዬ ኢጅሽ ይበረክ አቦ መአሸአለህ ዉዴዴ
@ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ
Жыл бұрын
ሰላም እንኴን ሰላም መጣሽ ስሚራየ ዋው ምግብ ብሎ ዝም ነው የኔ ባለሙያ በይ ሲዴርስ እመጣለሁ አቀራርብሽ ብቻ እ እናመስግናለን ❤
@Tsehay1261
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብ ዛ እንዲሁም የዚህ ቤት ታዳሚወች ሠላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሀገር ሠላም ስትሆን ነው እኛሞ ሀገር አለን ብለን የምንገበው💐
@mebrat_media
Жыл бұрын
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረፍ ቆይታ ነበር በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን የኔውድ እንደትነሽ ከኔ አልሀምዱሊላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናማ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኡምሪ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@meazitube269
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋውው ባለሙያ እጀሽ ይባረክ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እና መስግናለን ውዴ መልካም ቀን
@emuheydar2503
Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን እህት ወንድሞቼ ወድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ❤
@hiba-wk4oz
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ቆጆ አሰራር ነው በርች ተበራች
@UmYosefYouTube
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እንክዋን ደህና መጣሽ የእኔ መልካም ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ የእኛ ባለሞያ❤❤❤❤❤
@ቅመምበላይቱዩብ
Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረመቶላ ወበረካቱ መሻላህ ተባረክ አላህ እናመሰግናለን እጅሺ ይባረክ ያሳየሺን ሙያ ዋዉነዉ በጣም ያምራን
@hayuti_819
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውደ ማሻአላህ እደት የሚምረ አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
@erhmettubeh
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ዉድ የተክበራችሁ የሀገሬጆች ሠላምችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ብያለሁ ሰሙዬ የኔባለሙያ🌹🌹🌹
@ARITi01
Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህነቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ጠና ይስጠልኝ ማሻ አላህ እጀሽ ይባረክ እተሰለም በርች ደስ ይላል ወደ
@ergochanel
Жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤ሀሪፍ አስራር ነው እናመሠግናለን
@tita3807
Жыл бұрын
አህለን ዉዴ ማአሻአላህ አሪፍ ነዉ ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ 🤣🤣🤣 የኔ ዉድ ቆንጆ ነዉ ዋውውውው
@kana6806wertyu
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን በሰላም መጣሽ እጂሽን ይባርከዉ አሪፍ ምግብ አሰራር ነዉ የዉነት እኔ የመጄመርያ ግዜ መሪ ዬቴ ነዉ ግን በቃ ለመስራተሰ ወስኛለሁ ሳዬዉ እደሚጣፍጥ እርግጠኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታስተላልፋልን መልካም አስተማሪ ነገሮች ከልብ ነዉ የምናመሰግንሽ
@zuzutube450
Жыл бұрын
ወአሊይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ እህት አላህ ይጨምርልሽ ደስ ይላል ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@GetiTube
Жыл бұрын
Naagenyi fi jaalalii karaa waqayo sif yaa baayatu bagaa nagga dhuftee woo wantaa kana baayee tokkon jaladhaa galatomi wan shate nuuf gotef nus hojane nyanaa galatomi wan share gotef yadadhe jiraa
@samrawitworku7656
Жыл бұрын
ሰሚራየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሚያ በጣም ነው እሚያምረው ስንያ በጣጠስ እምወደው ምግብ ነው አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል ዋው ብያለሁ ጀግና ልጂ በርችልኝ ካንች ብዙ ነገር እንማራለን የኔ ውዲ ባለሙያ አገራችን ስንገባ እንሰራለን እንደዚህ እሽ እና የመዳም ቅመሞች ይሄን ምግብ ሁላችሁም ሰሚራን አይታችሁ እየሰራችሁ ብሉልኝ በጣም ነው እሚጥመው እሽ ቅዲስት አገራችን ኢትዮጺያን ሰላም ይርቅልን
@ZD-pc6nf
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለንሰሙዬ ማሻአላ የኔባለሙያ ቀጥይቀት
@አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህልይ ሱሱዬ እንኮደህናመጣሺ መሻአላህ ባለሙያነሺ ሴትነት ሲለካ በተግባርነዉ ልካ ይሉሀል ሱሱ ቤትነዉ በርቺልኚ ባለሙያ መልካም እዲል ሸጋዋ
@hayatuu
Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ ባለሞያ ነሸ
@ZuzuBati-ዙዙባቲ
Жыл бұрын
Aselamu aleyakum wurehamatullahi wubrekatuhu Alhadulillah selameshi yebazeh harif aserare new barechi wudajewalehu betam yemawuduti megab new le arebochi allah yegazeshi
@hlimaamanyoutube6641
4 ай бұрын
Asallmalykum Warhimatullh wabrkatu🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹
@ሰላምፈቅር
Жыл бұрын
የኔውድ ዋው በጣም ያምራል
@Arsamatube
Жыл бұрын
Wooooow wudeee❤❤❤❤
@ኡሙዚክራ
Жыл бұрын
Samira aselamalyekum werhmetulah weberkatu yene balmuya mashsla hetf aserare new yasayeshn yene wuda esky bemdam kushna emokerwalehu tebarekleg mamsy belfya ageracecenm selsm yadergeln yareeb
@tube-ev4gi
Жыл бұрын
ሠላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ እንኳንምደናመጣሺ ማሻአላሕተባረክአላሕ እወነትበጣምደስየሚልአሰራረነዉ እጂሺይባረክ እወነትእወቀትንማጋራትመልካምነትነዉ ሠላምፍቅርአንድነት መተሣሠብመረዳዳትን መተዛዘንንለሀገራችንይሒን
@EthiosalemChannel
Жыл бұрын
Salem salem biyalew enkuwan Dana matesh ehitachin salemish yibzalin wowww betam qonjo aserar new ejish yibarak berchi inamasaginalen
@Haadha.naanaat
Жыл бұрын
Salam wud ihitachin unkuwan salam matash wow wow barchi arif naw fatari baleshibat yitabikush sila nabaren koyita batam arif nabar inamasaginale agarachinin salam fukir yargilin
8:29
صينية كرات البطاطس بالدجاج وجبة سهلة وسريعة لمحبي البطاطس واكيد الطعم لذاااذة
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 2,1 МЛН
16:47
ድቡልቡል ድንች በጣጥ ኩራ ለእራት
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 45 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 37 МЛН
00:28
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
Cosmo Guy
Рет қаралды 17 МЛН
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
18:23
❗️Attention! Very tasty chicken liver! 💯 I've been cooking it like this for 20 years
Huhn und Gemüse
Рет қаралды 716 М.
6:00
كرات البطاطس بالصلصه البيضه وصفه رهيبه ... Potato balls with white sauce
اطيب الوصفات ymiii
Рет қаралды 1,6 МЛН
15:00
ጮርናቄ አሰራር
Yini he what
Рет қаралды 150
13:23
📌እንጀራ አላማረልኝም ማለት ቀረ 👏 በውጪም ያላችሁ ሞክሩት በዚህ መንገድ የተዋጣለት ልስልስ ዝንክት ያለ እንጀራ ❗️Ethiopian food❗️
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 239 М.
17:08
#ከሳውድ አረብያ ካመታት በፌት ያመጣሁአቸው እቃዎች ዛሬ ገና አወጣሁአቸው #yetnbi tube#fasika tube
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Рет қаралды 64 М.
8:04
“ዶ/ር ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም ”| ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በምክርቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር | Ethiopia | Addis Abeba
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
Рет қаралды 74 М.
10:21
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 71 М.
33:59
I found this recipe in a German magazine from the 60s!🔝The best dinner I've ever cooked!
Delicious and simple meals
Рет қаралды 1,9 МЛН
5:34
😂በሳቅ እንጀራዬ-☺️ዛሬ የጋገርኩት እንጀራ ተጋበዙልኝ-ክብር እናቶች ለእህቶች My Vlog With Making "እንጀራ"#እንጀራ #ምግብአሰራር #ነጃህ_ሚዲያ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 76 М.
3:27
የድንች ቦል በዶሮና በክሬም (ኩራት በጣጠስ ብልክሬም)
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 16 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 37 МЛН