ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | ምክሖን ለደናግል - ግጥሙ በጃን ያሬድ ለልደት በዓል እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ

  Рет қаралды 175,003

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 Ай бұрын
አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Ай бұрын
አይዞህ ሁሉ ያልፋል እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ኑ ወደ እኔ አይደለ ደሞ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አምላካችን ማንን ትቶ ያውቃል
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
እናንተ ሸክማቹ የከበዳቹ ወደ እኔ ኑ የ እኔም አሳርፋችኃለሁ ያለን የአምላካችን ቃል የታመነ ነው ::አይዞክ ወንድማችን መድኃኔዓለም ክርስቶሥ አለ ሁሌም ከጎንህ እናቱ እናታችን አለች ከጎንህ ቅዱሳን መላእክት በጥበቃቸው አሉ ከጎንህ ፃድቃን ሰማእታት አሉ አረ ደስ ይበልህ 😊 በሁሉም አመስግኑ ይላል ቃሉ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@adiss9436
@adiss9436 Ай бұрын
Ayzeon wendme...enem endatew keftogal...mewetat kemalchelebet neger west nw yegegebahut mn endemarg alakem😢
@H-mn3nr
@H-mn3nr Ай бұрын
ayzok Egziabher ale. hulun esu yastekakilal
@dawetyerdawmetku1535
@dawetyerdawmetku1535 Ай бұрын
እኛ ክርስቲያኖች ከአንተ ጋር ነን በርታ
@Lonhabsha
@Lonhabsha Ай бұрын
እባካችሁ በዚህም አመት የጥበብ ሰዎች መጡ፣ ሰብዕዎ ለአምላክነ፣ ወዳንቺ የመጣው የሚሉትን መዝሙሮች እንዘምራቸው🙏🙏🙏
@dagmawitf4382
@dagmawitf4382 Ай бұрын
@medimeduu2276
@medimeduu2276 Ай бұрын
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ሞተዋል ሲሉን በዝተን አለን በ እግዚአብሄር ሁሉን ዐልፈን የሚለውን መዝሙር ብታስጠኑ እና ብንዘምረው ጊዜውን የሚገልፅመዝሙር ይመስለኛል
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው ወላዲተ አምላክን ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ አይገባኝም ይላል :: ቅድስት ኤልሳቤጥ በእርስዋ ላይ ያደረ መንፈሰ ቅዱሥ በሁላችን ይደር አሜን በቸርነቱ ከበረከትዋ ያሳትፈን በሁላችን አሜን ይሁን::
@AdancheselamZewdu
@AdancheselamZewdu Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል በጣም የምወደው ዝማሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ላይ ነበር እና የማን ዝማሬ እንደሆነ አላውቅም ነበር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ደካማ ነኝ ምግባር የጎደለኝ ልጅሽን ባርኪኝ ወደኔ ልትመጪ አይገባሽም 😢😢😢
@rob21112
@rob21112 Ай бұрын
Galatee famaadhaa amaa baraabaraatteeገለቴ ፈማዳ አማ በራበራቴ ዲ/ን ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ bikatet!
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 Ай бұрын
በጣም የምወደው ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@wondemabebaw7574
@wondemabebaw7574 6 күн бұрын
ልክ የሉቃስ ወንጌልን እያነበብኩ እንደሆነ ነው እየተሰማኝ ያለው።
@weleteslase
@weleteslase Ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ስርዓት ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ዝማረወች ስለምታቀርበልን የአገልግሎታችሁን ፍፃሜ እግዚአብሔር ያሳምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutyohannes1504
@sirgutyohannes1504 25 күн бұрын
እመቤቴ ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል❤❤❤❤❤❤
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@BruktaytTekle
@BruktaytTekle 26 күн бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር በስመአብ❤❤❤🎉🎉🎉 😢😢😢😊😊😊
@yoakinabebe
@yoakinabebe Ай бұрын
bxam mewedew mezmure zmare melaktn yasemaln 🥰🥰🥰🥰
@RealTechInfo-lp6xe
@RealTechInfo-lp6xe Ай бұрын
"ወዳንቺ የመጣው" እና "የጥበብ ሰዎች መጡ" የሚሉት ዝማሬዎች ድጋሚ ይጠኑ። የሚስማማ አለ?
@Hela-Tube
@Hela-Tube 22 күн бұрын
"ድንግል ሆይ" ልዩ መዝሙር እኮ ነው
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤❤
@manale5257
@manale5257 Ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 Ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@GirumAsrat-q5z
@GirumAsrat-q5z Ай бұрын
Zmare melaekten yasemalen❤❤❤
@dagmawitf4382
@dagmawitf4382 17 күн бұрын
My favorite ❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
This is my first time hearing this beautiful song 🥰🥰🥰 you are really enriching our spiritual song playlist so thank you 🙏❤️🙏 Indeed what humbling experience 🙇‍♀️ it will be for our beloved Mother with her adorable Child to visit us sinners on the blessed evening we are looking forward 🥺🥺🥺
@EnkumariamDaniel-m7u
@EnkumariamDaniel-m7u Ай бұрын
#ዘንድሮስ_አልቀርም
@AbenetSisay
@AbenetSisay 27 күн бұрын
Amen Zimare Melaket Yasemalin
@menberemichael8147
@menberemichael8147 20 күн бұрын
Amen
@amyafomiya4374
@amyafomiya4374 Ай бұрын
እባካችሁ የምርትነሽ ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፅጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽው እፅብ የአለምን ቤዛ የሚለውን ቢዘመር እባካችሁ
@sibumulu1251
@sibumulu1251 2 күн бұрын
@AshenafiIffa
@AshenafiIffa 29 күн бұрын
ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎድለኛል /2/ አዝ ወደ ተራራማው ይሁዳ ከተማ ፈጥነሽ ስትመጪ ድምፅሽ የተሰማ የኤልሳቤጥ ዘመድ የዘካርያስ ድምፅሽን አሰሚኝ ባንቺ ልቀደስ አዝ በማኀፀንሽ ይዘሽ የሰማይ እንግዳ አንዴት ትመጫለሽ ከታናሽዋ ጓዳ እንዴት ልቀበልሽ አምላኬን ይዘሽ መንፈስ ቤቴን ሞላው ሲሰማ ድሞፅሽ አዝ በሥጋዊ ሳይሆን በመንፈስ ዓይኖቼ ለማየት እሻለሁ ከልቤ ጓጉቼ ሥራዬ የከፋ መሆኑን አውቃለሁ ድምፅሽን ለመስማት እጅግ እፈራለሁ አዝ አንቺ ቡርክት ነሽ ቡሩክ ያንቺ ፍሬ ላመንሽዋ ብፅዕት ትዘምር ከንፈሬ ፅንሱን ደስ አሰኘ የድምፅሽ ሰላምታ ለዚህ ታላቅ ነገር ይገባል እልልታ አዝ በሁሉ የሞላው ዘፋኑ ቢያደርግሽ የመላእክት መዝሙር ተሰማ ከሆድሽ ሁለተኛ ሰማይ ድንግል ማርያም ባንቺ ድንቅ አድርጓል መድኀኔዓለም
@Hanokgobena
@Hanokgobena Ай бұрын
ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ❤ የሚለው መዝሙር ለ27/4/2017 ቢዘመር
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@megnotdemeka1436
@megnotdemeka1436 Ай бұрын
❤❤❤❤
@salometamene1808
@salometamene1808 Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@dagmawisolomon6971
@dagmawisolomon6971 Ай бұрын
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@anchinalugeta592
@anchinalugeta592 Ай бұрын
ሰብዕዎ የሚለዉ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KehaliwAyanaw
@KehaliwAyanaw Ай бұрын
Pls lyrics
@mahlettademe6703
@mahlettademe6703 Ай бұрын
ድንግል ሆይ ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል እመቤት ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል ወደ ተራራማው ይሁዳ ከተማ ፈጥነሽ ስትመጪ ድምፅሽ የተሰማ የኤልሳቤጥ ዘመድ የዘካርያስ ድምፅሽን አሰሚኝ ባንቺ ልቀደስ በማኅፀንሽ ይዘሽ የሰማይ እንግዳ እንዴት ትመጫለሽ ከታናሽዋ ጓዳ እንዴት ልቀበልሽ አምላኬን ይዘሽ መንፈስ ቤቴን ሞላው ሲሰማ ድምፅሽ በሥጋዊ ሳይሆን በመንፈስ ዓይኖቼ ለማየት እሻለሁ ከልቤ ጓጉቼ ሥራዬ የከፋ መሆኑን አውቃለሁ ድምፅሽን ለመስማት እጅግ እፈራለሁ አንቺ ቡርክት ነሽ ቡሩክ ያንቺ ፍሬ ላመንሽዋ ብፅዕት ትዘምር ከንፈሬ ፅንሱን ደስ አሰኘ የድምፅሽ ሰላምታ ለዚህ ታላቅ ነገር ይገባል እልልታ በሁሉ የሞላው ዙፋኑ ቢያረፍሽ የመላእክት መዝሙር ተሰማ ከሆድሽ ሁለተኛ ሰማይ ድንግል ማርያም ባንቺ ድንቅ አድርጓል መድኃኔዓለም
@Mekdesu
@Mekdesu Ай бұрын
ጎጃም ሁኘ ከዝማርያችሁ ብርቅም ልቤ ግን "ከነድካምህ ድንግል ከነልጇ ልትባርክህ ትገኛለችና ዘይትህን ሞልተህ ሙሽራውን ተገናኝ"የሚል መንፈስ በውስጤ ይመላለሳል። ምን ተሻለኝ? ድንግል ሆይ እንዳስብ ብቻ ሳይሆን ልቤ እንዲነሳሳ እግሬም ወደ ደጅሽ በፈገግታ እንዲራመድ የጎደለብኝን ሙይልኝና እኔም ከሚዜዎቹ እንዳንዱ ልሁን? እንድገኝ ፀልዩልኝ! እንድገኝ ብቻ ሳይሆን ባልገኝም ክርስትያን እንዲያደርገኝ ፀልዩልኝ። ሰላም ለኢትዮጵያ፣ሰላም ለምድራችን
@sibumulu1251
@sibumulu1251 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sibumulu1251
@sibumulu1251 2 күн бұрын
@alambelaye
@alambelaye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sibumulu1251
@sibumulu1251 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mememasarat8835
@mememasarat8835 Ай бұрын
❤❤❤
@MahletKindu
@MahletKindu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН