ድንግል.. መቼ ይጀምራል? . ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ክፍል 2| Seifu on EBS

  Рет қаралды 429,633

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

መቼ ይጀምራል ድንግል ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም ሰውመሆን ሲኒማቶግራፈርና ዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 826
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 3 ай бұрын
ክብር ለአማራ ህዝብ! The true definition of human! ሁሌም ነው የሚያስደምመኝ የአማሮች ስነልቦና! I wish I was Amhara! Great people! ሰው ኣክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ስለሆኑ ነው የተሳካልህ period!
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 3 ай бұрын
💯 🙏
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
ሌላውሳ?
@almazmelesse5603
@almazmelesse5603 3 ай бұрын
Wushetam
@Mitewab
@Mitewab 3 ай бұрын
@@yohan7782 ሌላውንም የሚያውቀው ይመስክርለት። የሚያውቀውን ነው የመሰከረው። ሁሉም ማህበረሰብ እንደ ነባራዊ ሁኔታው የራሱ መገለጫ አለው እንከባበር እና ሁሉም ራሱን አክብሮ ይኑር።
@biruktib4689
@biruktib4689 3 ай бұрын
Exactly 👌
@dagnachewmengstietefera1316
@dagnachewmengstietefera1316 3 ай бұрын
ደጉ , ጨዋው , ጀግናው , ጥበብ , እውቀት , ባለ ታሪክ ጎጃም ህዝብ ይለያል እኮ !!! ክብር ይገባሀል
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
በጣም ከዛም በላይ ሁሉ ያደላት አገር ❤❤❤❤
@ባመሰግንአልጠግብም
@ባመሰግንአልጠግብም Ай бұрын
እኮ ❤❤❤
@EthiopiaFirst_1888
@EthiopiaFirst_1888 3 ай бұрын
እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ ሳድግ ስለወገኔ ምንም ነገር ሳላውቅ ነው ያደኩት እድሜ ለፋኖ አሁን ማንነቴን እንዳውቅ አድርጎኛል አሁን ከኔ በላይ አማራ የለም በእውነት አማራነት ልዩ ነው ወገኔን ባህሉን ሳላይ ኑሮውን ሳላይ ከሀገር መውጣቴ ቆጨኛል አገር ሰላም ይሁንልን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን አማራ ሰላም ይሁን መከራው ይብቃው እኛም የትም ዓለም ያለን ተሰባስበን ወገናችንን እናግዝ
@meseretkebede3368
@meseretkebede3368 3 ай бұрын
@@EthiopiaFirst_1888 እኔ ራሱ እድሜ ለፋኖ ከተኛንበት አነቃን
@yohannesdemeke4275
@yohannesdemeke4275 3 ай бұрын
እኔም እንዳንተ ሳላውቀው ማንነቴን ከሀገር ወጥቻለሁ ክብር ውድ ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ለመላው የአማራ ፋኖዎች ይሁን​@@meseretkebede3368
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 3 ай бұрын
ነቅተህ ምን አመጣህ ወሬኛ ሁሉ ።እኔም አማራ ነኝ ግን አፌን አልከፍትም ። አማራነትን ማንም መርጦ አልተፈጠረም ። ስው መሆኔበቂነው። እየወጣችሁ ነውን ተነቃቃን እያላችሁ አስፈጃችሁን ።
@EthiopiaFirst_1888
@EthiopiaFirst_1888 3 ай бұрын
@@meseretkebede3368 በደምብ እንዲ ካልተሰባሰብን እንዲ ካልሆነ አንደመጥም አማራ ሌ ኢትዮጵያ ሲል እንጂ ሀገር ቢሆን እንኩአን ለራሱ ለ አፍሪካ ይተርፋል
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@meseretkebede3368 እንደበሬ ሽንት በየቦታው አግድም ሽር ስለምትሉ ነው ምንም ማታቁት ስለማንነታችሁ
@abiotyinager635
@abiotyinager635 3 ай бұрын
ሰውመሆን ይስማው ወሬህ እራሱ ለዛ ያለው የማይጠገብ ነው!! big respect
@SintuAlemu
@SintuAlemu 3 ай бұрын
@@abiotyinager635 በትክክል
@agumasbeyene7807
@agumasbeyene7807 3 ай бұрын
@@abiotyinager635 meydenke lije ba fetary seme
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 3 ай бұрын
የኔዋ ጎጃም የጥበብ ሀገሯ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰው መሆን ይስማው በርታ ጥበብን እያወጣሃት ነው።
@tewodrosguay6607
@tewodrosguay6607 3 ай бұрын
እጅህ ይባረክ የኢትዮጵያዊነት ጥበብ ባንተ አየናት፤በነካ እጂህ የዓድዋ ድል ይሰራልን የምትሉ እስኪ በላይክ እንያቹ!!!
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 3 ай бұрын
አማራን የወለደች ማህፀን ትባረክ !!!!!!!!
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 3 ай бұрын
ንቁ ህዝብ ትሁት ህዝብ ላመኑበት ነገር ዓላማቸው ን የሚያሳኩ ህዝቦች ጠንካሮች ናቸው በባህሉ መሰራቱ ኢትዮጵያዊ ቀለምን ያየንበት ከሰለቸን ዘመናዊነት የፀዳ ፊልም ነው ዳይሬክተሩ ግን ጀግና ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ ፍቅር እስከመቃብርን በዚህ መልኩ ተሰርቶ በማየቴ እግዚአብሔርን በጣም ነው የማመሰግነው:: መቼም አንተ ሰው እግዚአብሔር አሁንም ስለኢትዮዽያ ብዙ እንድትሰራ ያብቃህ :: እህታችን አባባልሽ ወርቅ ነው" የራሳችንን ከሰራን ድንቅ ስራ ነው:: ያልሽው::
@AbelTesfa-zx1jm
@AbelTesfa-zx1jm 3 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ለሃሜት እንኳን አይመችም አባስችሁታል ግን የሞራል ልእልናውን😮 በጦርነት ጊዜ ላይ ሆኖ እንኳን ይህን የመሰለ ስራ እንዲሰሩ መፍቀድ ብቻ ሳይሆን በመሳተፍ በመደገፍ እንዲሳካ ማድረግ😊 እኔ በጣም ክብር አልኝ ❤
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ አባቶች እውነተኞቹ ፈጣሪ ያቆያችሁ በረከታችሁ ይደርብን። የእናንተ እውቀት ለቤተክርስቲያን ያላችሁ ቀናኢነት ያስደንቀኛል።
@amareSisay-wq5yu
@amareSisay-wq5yu 3 ай бұрын
እውነትም ሠው መሆን 🤔 ድንቅ ኢንተርቪው አየን እርጋታ ያለው ለሚያደርገው ምክንያት ያለው ምርጥ ሠው 🙏🙏🙏 አከብርሀለሁ ፈጣሪ ያግዝህ አሁንም 🙏🙏🙏
@Mitewab
@Mitewab 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጎጃም ባለ ሀገር መሆኑን ተረድታችሁ በመመስከራችሁ። ገዳማት አድባራቱ አገሬው በሞላ ያለ ሀበሳው ተጨፍጭፎ ተጨፍጭፎ አልበቃ ብሏቸው አሁንም በግልጽ በዘመናዊ ድሮን ለመጨፍጨፍ እየፎከረባቸው ነው። በፍቅር አምላክ እንበል!!!
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 3 ай бұрын
በእውነት ሰው ይስማው. ይሄን ታላቅ ታሪክ ወደ ፊልም መቀየርህ በጣም ጀግና ሰው ነህ ክብር ይገባሀል 😇🙏🏻
@amirdinku3926
@amirdinku3926 3 ай бұрын
Filmu tegmre ende mech alke 😏
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 3 ай бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ከቀረፃው ጀርባ ያለዉ ታሪክ እጅግ መሰጠኝ ምነው እዛ ኑሬ ባየሁት ያስብላል።❤❤❤❤
@ferahiwetayaliwu5
@ferahiwetayaliwu5 3 ай бұрын
እጅግ በጣም
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 3 ай бұрын
አማራ እኳ በአለም ላይካል ድቅህዝቦቺ አሉ ከሚባል ህዝብ አዱ አማራነው አላህ አገራቺንንም ሰላም ያድግልን ድቅነታቺንም ይቀጥላል ድል ለተገፋው ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@makimaki4202
@makimaki4202 3 ай бұрын
ሶሚክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤እርጋታህ አገላለፅ ትህትና ህዝቡን በዚህ ልክ መረዳትህ የሚገርም ነዉ!!የጀመርከዉን አምላክ ያሳካልህ
@birhanugelagay5521
@birhanugelagay5521 3 ай бұрын
ጎጃም የጥበበኞች ሀገር ብቻ አይደለም ። በኢትዮጵያ ታሪክ ገበሬወች ለነፃነታቸው በመዋደቅም እሚስተካከለው የለም ። የጎጃም ገበሬወች አመፅን በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመነጨመንግስት እንዲሁም በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ሀገሩን ነፃ ለማውጣት ያደረገው ተጋድሎም የሚገርም ነበር ጎጃም ብቻውን 83,000 የገበሬ ጦር ለ 5 አመታት የህል ጣሊያንን መግቢያ አሳጥቶ አሸንፎታል ። አሁንም ይህን ደመኛ ስርአት ነቅሎ ለመጣል የሚያደርገው ተጋድሎ ለታሪክ ፀሀፊወች እንተወው ። ጎጃም ❤❤❤
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
❤❤😢
@BezaSweety-j6p
@BezaSweety-j6p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
ጎጃም ይለያል ታሪኳን የማያቁ ሳያቁ የሚቃዡ ታሪክ ይመርምሩ ጎጃም ጎጃም ጎጃም ልዩ ልዩ የሚለው ቃል ያሳታል ለጎጃም❤❤❤❤❤❤❤
@JhonYuhnis
@JhonYuhnis 3 ай бұрын
ለ ፋኖዎችም ምስጋና ይገባቸዋል
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 3 ай бұрын
ጎጃም የኢትዮጵያ ኩራት ነው ጥበብ የሞላባት በውነት ፈጣሪ ሰላም ፍቅርን ይመልስልን አሜን
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 3 ай бұрын
Gojam. ኢትዮጵያ ንፁህ ህዝብ ጀግና ህዝብ የ ሃይማኖት ህዝብ ለ ቃሉ ታማኝ የሆነ ህዝብ ..❤❤❤❤
@TheHolybible8
@TheHolybible8 3 ай бұрын
🙏
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
ለዚህ ጀግና ሰው አስተያየት የለኝም እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@EmutiEmuti-t2w
@EmutiEmuti-t2w 3 ай бұрын
አማራዬ የኔ ባለ ጥበብ ህዝብ❤
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
😢❤❤❤
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 3 ай бұрын
ሶሚክ ድንቅ ሰው የጎጃምን እምነት፣ ባህል ፣ወግ በሚገባ ለአለም ስላሳየህ ክብር ይገባሀል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@emuyegedefawu8070
@emuyegedefawu8070 3 ай бұрын
የኔ ጎጃም ህዝብ ይለያል እኮ ማርያምን 😢እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን መልስልን
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 3 ай бұрын
እኔ በሂወቴ ላያቸው የምፈልጋቸዉ ቦታዎች ጎንደር እና ጎጃም በእዉነት በጣጣጣጣም ነዉ የምወዳቸዉ እኔ ክልሌ ትግሬ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ❤❤😊😊😊😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teferaworku8842
@teferaworku8842 3 ай бұрын
@@Meron-ry5uiጎንደርን ያላየ ሰው የተበደለ ሰው ነው።
@biruktib4689
@biruktib4689 3 ай бұрын
Amhara bemilewu yistkakel❤
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 ай бұрын
Gabzuun esti​@@teferaworku8842
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
እነ ጎጤ አማራ አንገቱ አንድ ነው ።።።
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 ай бұрын
ዳይሬክተር ሰወ መሆን እናመሰግናለን !!! ግሩም ጥበብ ነው ካስት የሆኑት ራሱ ቃል የለኝም በጣም ራስን ሆነው የተወኑት በዛብህን አቅርቡልን እንጠብቃለን ልቀቁልን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
የአማራ ህዝብ አሁን ያለበት ስቃይ አይገባውም ነበር ጥበብን ባህልን ሰው መሆንን ላስተማረ ህዝብ ወርቅ ላበደረ መዳብ ሆነና ምን ዋጋ አለው የኔ ደግ ህዝብ በጨለማ ውስጥም ታበራለህ አማራዬ❤❤❤❤
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 ай бұрын
እሳት አመድ ወለደ አሉ አባቶች። እነዚያ አባቶች በነበሩበት አካበቢ እነዚህ ዝቃጮች ፣የታሪክ አተላዎች ተወለዱ።
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 ай бұрын
እሳት አመድ ወለደ አሉ አባቶች። እነዚያ አባቶች በነበሩበት አካበቢ እነዚህ ዝቃጮች ፣የታሪክ አተላዎች ተወለዱ።
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
በጣም ኣማራየ ❤❤😢
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 2 ай бұрын
በጣም ይሄን ህዝብ ነው ካላጠፋነው ብለው አዴ በድሮን አዴ በጥይት በከራ የሚያበሉት 😢😢😢😢😢😢😢
@ManayeshAyalew
@ManayeshAyalew 3 ай бұрын
ጎጃም የጥበብ ፣ የፍቅር፣ የሐይማኖት፣ ደግነት፣ እንግዳ ተቀባይ፣ ጨዋው ፣ ጀግና ፣ ባለ ጥበብ ባለ እውቀት ባለ ታሪክ ምንም ቢሰራ የሚያምርበት ጀግና ። ክብር ለጎጃም
@TheHolybible8
@TheHolybible8 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 3 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለዉም ግን ዘንዶዉ አፉን ከፍትዋል እንዳይዋጥ መፀለይ ነዉ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
ጎጃም ምድር ገነት የምትባለው በምክንያት ነው ❤❤❤❤❤
@yeshimebetadamu9603
@yeshimebetadamu9603 3 ай бұрын
@@YordanosUtopia
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 ай бұрын
ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ሶሚክንና መሲን ስላቀረብክልን ቀርቱ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱልን ።ሰው መሆን ህፃን ራሄልን ለማስተማር ከዘጌ አዲስአበባ ስላመጣሀት እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ ጥሩ ምሳሌ ነህ እጂግ ባለቤትህን እና አንተን አመሰግናችኋለሁ
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 3 ай бұрын
ሶሚክዬ የሰራኸው የነካኸው ነገር ሁሉ ይባረክልህ ግን ይሄ እንዲሳካ ለፈቀዱልህ አባቶች እና ቤተክርስቲያንን ማመስገን ነበረብህ ወደፊት እንዳትረሳ ከአክብሮት ጋር❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 3 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ የዋህ የኔ ምሁር የኔ ሰው ወዳድህዝብ ባለ ቅኔ ባለ ጥበብ ቀጥሉልን ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 ай бұрын
የደራሲ ሀዲስ አለምአየሁ ነብስ ትመርቅሀለች! ፍቅር እስከ መቃብርን በልቡ አትሞ ለሚኖረው የጎጃም ሕዝብ ቃላት የለኝም! በዓይኔ ባያቸው ብዬ ስመኛቸው የኖርኩትን ገፀ- ባህርያት ይዘህ ለመጣህልን ታላቅ የጥበብ ባለሙያ ስው መሆን ምስጋናዬ ከብዙ ማይልስ ርቀት ይድረስህ ...... ደግሜ እልሀለሁ፣ የደራሲ ሀዲስ አለምአየሁ ነብስ ትመርቅሀለች!
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 3 ай бұрын
አማራ ደጉ ህዝብ አማራ ጨዋው ህዝብ አማራ ጀግናው ህዝብ ባለ ጥበብ ባለ እውቀት ባለ ታሪክ አማራ ህዝብ ምንም ቢሰራ የሚያምርበት ጀግና ህዝብ ። ❤❤❤❤ ክብር ለአማራ ህዝብ 😊😊😊
@th-ef6me
@th-ef6me 3 ай бұрын
አንተ እንዳልከው ቢሆን የአማራ ህዝብ መች ኢትዬጵያ ህዝብ እዚህ ድህነት ይወድቅ ነበር
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 3 ай бұрын
@@th-ef6me ምክንያቱም እንዳንተ አይነት በድንቁርና ውስጥ ያሉ ሰዎች አንቀው ይዘውት እና በዘረኝነት በምቀኝነት በክፋት በጥላቻ አጥረው ይዘውት ስላሉ ነዋ ። እንጂማ እኮ ይህው ይሄ ፕሮግራም ብቻ የአማራን ጀግንነት እውቀት ጥበብ እያሳየን ነው።
@th-ef6me
@th-ef6me 3 ай бұрын
ካልደፈረሰ አይጠራም : ደም ካልፈሰሰ አብዬት አይጠራም እያለ የኢትዬጵያ እናቶች የሀዘን ማቅ ያስለበሰ የአማራ በሆይታና የጭሆት የሰከረ አይምሮ መሆኑ እንዴት ዘነጋሀው
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 3 ай бұрын
@@th-ef6me እሱን እኔ አላውቅም ወይም አልደረስኩበትም ። በእርግጥ የማውቀው ነገር ዘረኛ በጥላቻ የሰከርፕ በምቀኝነት ያበደ አራጅ ደፋሪ ጨፍጫፊ ፋሽስት የሆነ ጨካኝ መንግስት በየተራ እየጨረሰን መሆኑን ነው።
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 3 ай бұрын
@@th-ef6me awe ahunim kalideferes ayiteram esun enasayachulen kebitoch
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
ሦሚክዬ የድንግል ማርያም ልጅትጠብቅህ ከዚም በላይ ጥበብን ይጨምርልክ የአማራ ህዝብ ደሞ ልዩ እንደሆነ የኖረበት ያቀዋል❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 3 ай бұрын
ከፊልሙ ጀርባ ያለው ታሪካቹ እራሱ አሪፍ ፊልም ይወጠዋል እውነት ተመስጬ ነው ሳዳምጣቹ ነበር
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
Hawi የኦሮሞዋ ልጅ architecture ግን ልትደነቅ ይገባል አማራ ክልል መሄድዋ
@kiya9587
@kiya9587 3 ай бұрын
@@nunu7353 ምነው አማራ ክልል ከኢትዮጵያ ውጪ ነው እንዴ ?
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@kiya9587 ነው አ ግን ኦሮሞ ጠል ስለሆነ አካብቢው::
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@kiya9587 የኛ ሰው ወደዛ ድሮም ሰለማይሄድ
@MathewosBizuneh
@MathewosBizuneh Ай бұрын
በእውነት ጎጀም ድንቅ ነው በጦርነት ውስጥ የሄንን የመሰለ ፍቅር መለገስ ከጥበብም በላይ ነው አንድ ሰው እንኳን ሳይጎደ በፍቅር ውሎ መግበታቸው እፅብ ድንቅ ህዝብ ያስብላቸዋል እውነትም አማራ
@HananMom-u7j
@HananMom-u7j 3 ай бұрын
ሰዉመሆን እናት በጣም ጥበበኛ ናችዉ ሰም እና ተግባር woww no comment
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
"ሰው መሆን" what a name! You're visionary. Now I know the significance of the great novel. It showcases culture, traditions,family, history, and above all, how the tewahedo church is the backbone of society, moral and EDUCATION. ቅኔ: ጥበብ: ማንነት::
@ስናይት-ሰ8ጸ
@ስናይት-ሰ8ጸ 3 ай бұрын
እኔ አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ውድነሽም በጣም ጀግናነሽ አስለቅሰሽኛል እናም የተቋረጠውን ልቀቁልን እናመሰግናለን
@meseretmekonnen6993
@meseretmekonnen6993 3 ай бұрын
በእዉነት ሶሚክ እናመሰግናለን ግን የጎጃም ህዝብ በጣም ሰዉ አክባሪ ..... ብቻ አርት የሆነ ሀገር🙏🙏
@kitelentertainment650
@kitelentertainment650 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሠራችሁት፤ በነገራችን ላይ ሁሉም ውብ ሆኖ ሳለ የፊታውራሪ ካስት ግን ጥሩ አልነበረም። ኤኒዌይ ትልቅ ሥራ ነው ክብር ለጠቢባኑ ጎጃሞች።
@GeremewTekle
@GeremewTekle 3 ай бұрын
ሰውመሆን የእውነት ሰው ነህ፤ክብር ያለህ። ተባረክ።
@kalkidankinfemichaeldejene4988
@kalkidankinfemichaeldejene4988 3 ай бұрын
This is the Ethiopian Orthodox Church ❤️❤️❤️. For those who are criticized and want to bring the church down, it's important to let them know.
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
Who needs their validation. Most of them are ignorant & worship others without knowing themselves. You don't hear Protestants criticizing historic Catholic church, but ours are ባለጌ ሰብሰብ
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 3 ай бұрын
እናት ተዋህዶ የሊቃውንት መፈለቂያ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ❤
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 3 ай бұрын
ሶሚክ እግዚያብሔር በጥበብ ባርኮሀል አሁንም ይጨምርልክ ትለያለክ 🥰🥰
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሶሚክ የአንተ ስራ የገጠር ካራክተር በትክክለኛው የአካባቢው ነዋሪ መሰራት እንዳለበት ለሌሎች ትምህርት ይሆናል። የገጠር ሰው እንደ ከተሜ የከተማ ሰው እንደ ገጠር ሰው ሆኖ መስራት ምንም አይስብም አርቲፊሻል ነው።
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 3 ай бұрын
መሲ ድንቅ ሰው ነሽ በርች ሰው መሆን አንተን ለመግለፅም ሆነ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልህ ወደር የለህ ብዬሀለው
@nebatube3260
@nebatube3260 3 ай бұрын
ሶሚክ ተባረክ በእውነት የሚገርም አገላለፅ እውቀትህም ይገርማል 🙏🙏🙏
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 3 ай бұрын
ወይ በውነት አገላለፅህ ጥዑም ነው በውነት ሀገሪ የጥበብ ምጭናት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በውነት
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 3 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ከመፅሃፍ ውስጥ ያለ ንፁህ ነፍስ ነው።
@SaraNitsuh
@SaraNitsuh 3 ай бұрын
ገጃም የኔ ደርባባ እንኳንም ተወለድኩብሽ🎉🎉🎉❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 ай бұрын
ጎጃም ሰፈር ላይ ሰብሰብ ብለው ሲጫወቱ እንኳ ፊልም ነው የሚመስል የኔ ወርቅ ሀገር የኔ ወርቅ ህዝብ ❤❤
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 3 ай бұрын
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ በጣም እውነት ነው
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
በትክክል እፍ ጎጃም❤❤❤
@ባመሰግንአልጠግብም
@ባመሰግንአልጠግብም Ай бұрын
@antenehcherie2981
@antenehcherie2981 3 ай бұрын
አ ማ ራ ❤ ጥበበኛ፣ ጀግና፣ ሩህሩህ፣ ሀገር ወዳድ፣ ታታሪ፣ ሐይማኖተኛ፣ ኩሩ፣ ጨዋ...💙
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 3 ай бұрын
ሰዉ መሆን ይስማዉ በአባቶችህ ፈንታ አንተ ተወለድክ ምንም አልልህም ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብህ ደራሲዉ ሃዲስ አለማየሁ ነብሱን ይማረዉ
@DagemAbera-hl2ze
@DagemAbera-hl2ze 3 ай бұрын
ጎጃም እኮ ማር ነው ማሪያምን ❤❤❤👌👌👌
@nebiyatmuche6238
@nebiyatmuche6238 3 ай бұрын
ሰዉ መሆን በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ክፉአይንካህ ወንድሜ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
ጥበበኛ በእውቀት የሚመላለስ ስርአት የሞራል ልዕልና ህዝባችን ገራሚ ነው❤ ይህንን የሞራል ልዕልና ያስያዘች ቅድስት ቤተክርስቲያን 🙏
@asefa_eshete
@asefa_eshete 3 ай бұрын
ሰው መሆን እውነትም ሰው መሆን። ❤ በእውነት ፈጣሪ ቅንነትህን አይቶ ይህ የተገፋ ሕዝብ ነፃ የሚወጣበት ጊዜ ያምጣልን 🙏
@መሢ
@መሢ 3 ай бұрын
❤ነፃነቱን መልሱልን አማራ ነፃነት ናፍቆታል።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
ሲዘፈንምኮ ጎጃም ጥበበኛው ጎጃም አመለኛው ይባላል ለዛነው የተዋጣው❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
ጎጃም ምድር ገነት ሌላ ቃል አይገልፃትም❤❤❤❤❤
@AsferawAdmasu
@AsferawAdmasu 3 ай бұрын
ክብር ለክቡር ሀዲስ አለማየሁ በመቀጠልም ከመፅሀፍ አልፎ በፊልም እንዲቀርብ ሀሳቡን ያቀረባችሁና ይሄን ድራማ በመስራት የተሳተፋችሁ እንዲሁም ሩህሩሁንና ሰው አክባሪውን የጎጃም ህዝብ አኗኗርና ደግነት ለአለም ያስተዋወቃችሁ በሙሉ ፈጣሪ ያክብራችሁ❤❤❤❤❤
@MariyYkidanleji
@MariyYkidanleji 3 ай бұрын
ጎጃሜወች ድርሰት ትወና የአኗኗር ዘይቢያቸዉ ራሱ ፌልም ነዉ እሚመስል ከፍጣሪ የተቸርዉ ህዝብ ነዉ ጎጃም በአጠቃላይ በማንኛዉም ስራ አስገባዉ በአንዴ ነዉ እሚገባቸዉ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ጀግንነት ብትል አራሽ ቀዳሽ ተኳሸ ጥበብ እር ምኑን ልግለፅ ጎጃም በተግባር ያምናል በባዶ ጉራ አይመቸዉም ፍቅር ከሰጠኸዉ ፍቅር ነዉ ከነካኸዉ ደሞ መቸም አይፉታህም
@keralem
@keralem 3 ай бұрын
ከዚህ ህዝብ ስለተፈጠርሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AyYeshiwas
@AyYeshiwas 3 ай бұрын
እውነት ብለሃል 🙏🙏🙏
@fikrubeza
@fikrubeza 3 ай бұрын
I am proud of being Amhara❤ and also being an Ethiopian, see! this is how we lived, we loved others without precondition, this is the peak of humanity. ❤❤❤❤❤❤❤
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 3 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ለሃገሬ ያብቃኝ ጎጃምን በደብ ነው ማየት እምፈልገው❤ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ስራ ስላበረከታችሁልን
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 3 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከላይ ይክፈላችሁ በእዉነት
@AmehaMamo
@AmehaMamo 3 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የሚባለው❤
@sarabya4574
@sarabya4574 3 ай бұрын
ብዙሰው ፊልም ጀምሮ ያቆማል ሶሜክ ግን ተባረክልኝ ትለያለህ
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 3 ай бұрын
ጎጃም ጥበበኛው❤❤❤
@Kidusyoseph-m5f
@Kidusyoseph-m5f 3 ай бұрын
💪🏾💯🔥🪖🇪🇹
@mekde-k5h
@mekde-k5h 3 ай бұрын
በዛቡህ ተዋናይ ሳይሆን ነዉ እንደዛ ምርጥ አርጎ የተወነዉ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ❤😢
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ደሰ የሚል አገላለጥ ነው ገና ፊልሙን አላየውትም አየዋለው እሰኪ አገላለጣችሀየተመቸኝ ለምለሙ ጎጃም ውብና የጥበብ ሰው ነው ህዝቡ በሙሉ
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 3 ай бұрын
የምታበሩት እደጧፍ ጫቅማ ነው የሜባለው የኔ ምድረገነት ሀገር ጎጃምዬ 😍😘💙😘😍
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@pawi14
@pawi14 3 ай бұрын
ሶሚክ በጣም ነው የምወድህ በኛ ትውልድ መፈጠርህ ባጣም እድለኛ ነን ክበረልኝ ሰርፕራይዝ ነው ያረከን በናትህ ካስቻለው ጋር ስለ ሸዋ የሚደንቅ ስራ ስራልን የዛን ህዝብ ታሪክ እባክህ ሳይጠፋ ታደገው ወዳጅህ ነኝ አደራ ቃል ግባልን ለሸዋ አትርፍልን እባክህ እባክህ እባክህ
@FikreteAbebe-q1e
@FikreteAbebe-q1e 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ሙሉ ጎጃምን ስላስመሰገንህልን ።
@mesenbeteme9442
@mesenbeteme9442 3 ай бұрын
ያ ደጉ ጐጃሜ የዋህ ❤❤❤
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 3 ай бұрын
የኔዋ ጎጃም እናታለም ተኮትኩቸ ያደግሁብሽ❤❤❤😊
@GenteSofe
@GenteSofe 3 ай бұрын
ይገርማል የጎጃም ሰዉ ሁሉም ጥበበኛ ነዉ የገጠሮቹ ይገርማሉ❤❤
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H 3 ай бұрын
Not only ጥበብ ጀግንነትም የራሱ ነው።
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 3 ай бұрын
ህዝባችንን ለማጥፋት በሰማይ በምድርም ብዘመትም አታሸንፉንም!! ድል ለፋኖ!!
@YimegnushalAsfaw
@YimegnushalAsfaw 3 ай бұрын
ጎጄም በመወለዴ፣ዲማ ጊዮርጊስ ድጓ በመማሬ፣ከሃምሳአመት በፊት ዲማጠየነበርሂበትን ትዝታዉ ኩልልልልብሎ መጣብኝ እድሜ ደጉ።
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 3 ай бұрын
ውስጤ የቀር ታሪክ ።የ አማራ ህዝብ ምን ይወጣዋል ታሪክም ጥበብም ሚፈልቅበት ይመስለኛል ሳስበው❤
@mariouset142
@mariouset142 2 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅህ እውነትም ሰው መሆን እረጋታህ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ❤❤❤❤
@Sebel21
@Sebel21 3 ай бұрын
ሶሚክ መስኪ እናመሰግናለን ውቧን ኢትዮጵያን ስላሳያቹን በርቱልን እድሜ ከጤና ያድልልን ሴፋችንም ኑርልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@yelemale-mn7ol
@yelemale-mn7ol 3 ай бұрын
መጠርጠሩስ ጎጃም እኮ ነው!!! ኧሯ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 3 ай бұрын
🤗🤗
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 3 ай бұрын
የኔአማራ፡ምርጥ፡ጥበበኛውና፡የዋሁ፡ህዝብ፡ሠላምህን፡ይመልሥልኝ፡ጎጀ፡ጥበበኛው❤❤❤❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 ай бұрын
ሶሚክ ይችላል ሁሌም እንዳስደመመን ነው እጅግ አስገራሚ ትወና ብቃት አይተናል መስኪ ትክክለኛ ውበት ደምግባት ስነስረአት አይተናል ❤ከምንም በላይ እምነታችንን ኦርቶዶክስን አይተናል ለብዙዎች መማርያም ይሆናል ሶሚክ እናመሰግናለን🙏❤🥰በርታ👌
@TheHolybible8
@TheHolybible8 3 ай бұрын
ጎጃም የሀይማኖት የጥበብ የእውቀት የደግነት እንግዳ ተቀባይ ጨዋ የጀግኖች ሀገር የኢትዮጵያ ኩራት ሰላማችሁ ይመለስ🙏 ሰውመሆኔ ተባረክልን የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
ጥበብ ቦታዋን አገኘች ❤❤❤ ጎጀዋ ❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 ай бұрын
እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተማሪዎች ድንግል ናቸው ዘጠና በመቶው ሁሉም አብነት ተማሪዎች ድንግል ናቸው
@Danadama123
@Danadama123 3 ай бұрын
ዲያቆን የግድ ድንግል መሆን አለበት እኮ
@YordanosWondesen
@YordanosWondesen 3 ай бұрын
ሁሉም ዲያቆናት ድንግል ናቸው በሚለው ይስተካከል ከመሀል የዋሸ ድንግል ሳይሆን ነኝ ያለካለ ቅጣቱ ከእግዚአብሔር ነው።ሁሉም ዲያቆን ድንግል ነው ድንግልናቸውን ጠብቀው በድቁናቸው መከተል ቢፈልጉ ወይም ከፍብለው ካህን (ቄስ) መሆን ከፈለጉ በህይወታቸው 1ሴት ብቻነው ሚያገቡት ታዲያ የሚያገባትም ሴት እንደነሱድንግል መሆን አለባት።☦️🙏
@birkete22
@birkete22 3 ай бұрын
የሰብለአባት ድምፃቸው ቶን የድምፃቸው ቀለም ወደደብብ ይሄዳል የጎጃም ቅላፄ ትክክለኛ ድምፅአይመጣም እንደ ሁለተኛ ተናጋሪነው አያቦጋለ ድምፃቸው ትክክለኛ ቶን ነው❤
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 3 ай бұрын
በዛብህ እና ሰብለወንጌል ይቅረቡልን❤❤❤
@PrinceTemudan
@PrinceTemudan 3 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ይለያል ባህልን ያዋጀ ፊልም በርታልን❤❤❤
@Amarchi-qq1tf
@Amarchi-qq1tf 3 ай бұрын
ላይክ አድርጉኝ በሞት ደስ ይበለኝ
@shwithaile3179
@shwithaile3179 3 ай бұрын
ለዘለዓለም ደስ ይበልህ/ሽ
@Amarchi-qq1tf
@Amarchi-qq1tf 3 ай бұрын
@@shwithaile3179 አሜን እማዬ 🥰
@EkuTuyub
@EkuTuyub 3 ай бұрын
ደስይበልሺማሬ❤
@ComCell-xt7hq
@ComCell-xt7hq 3 ай бұрын
ere atmuche sis
@btbt4487
@btbt4487 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@አልሚነኝጎንደሬዋ
@አልሚነኝጎንደሬዋ 3 ай бұрын
እንዲቀጥል ይሔ የሚገርም እውነተኛ ያደግንበት ማንነት እመብርሃን ይርዳን
@AaaSss-rv9wm
@AaaSss-rv9wm 3 ай бұрын
የጎጃም ህዝብ እኮ ይለያል ወርቅ የሆነ ህዝብ ነው ❤❤❤❤❤👑👑👑👑
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 3 ай бұрын
ይህን የመሰለ ደስ የሚል ድራማ እና አዝናኝ ስለአመጣህልን እናመሰግናለን ሶሚክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
እንዲህ የተለፋበትን ከተለቀቀ በሁዋላ በጣም በጥብቅ ህግ ውስጥ ማለፍ አለበት ሌቦች መልሰው ፖስት እዳያደርጉት :: የፖሰተ ሰው እኔም ብሆን ሪፖርት አድርጎ ዩቲዩቡን ማዘጋት የኛ ሀላፊነት ነው::
@tibkatolla2829
@tibkatolla2829 3 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያንም መድኋኒትአለም ሰላሟን ይመልስ ይጠበቅልን ያብዛልንም አሜን🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
እንዲያው ይሄ ድራማ እንዲለቀቅ እግዚአብሔር ይርዳን ::
@AgerFuj
@AgerFuj 3 ай бұрын
ፐ ለዚህ ስራ ፐ እሚል ቃል ባይኖር ምን ቃል እጠቀም ነበር ዋው የምር ሌላ እምለው የለኝም ትለያላችሁ እግዚያብሔር ፍፃሜውን ያሳርላችሁ ተባረኩ🙏🙏 ሀገሬ ጥበበኛዋ ድንቅ ተፈጥሮ👏👏👏👏👏👏
@AbelTesfa-zx1jm
@AbelTesfa-zx1jm 3 ай бұрын
@@AgerFuj ፐ በ ፓ ብታስተካክላት ፓ ፓ ፓ ABDን አልሰማከውም
@AgerFuj
@AgerFuj 3 ай бұрын
@@AbelTesfa-zx1jmABD ምን አለ አልሰማሁትም?
@AbelTesfa-zx1jm
@AbelTesfa-zx1jm 3 ай бұрын
@@AgerFuj ፓ ፓ ፓ አለ😆
@AgerFuj
@AgerFuj 3 ай бұрын
@@AbelTesfa-zx1jm kkk እሱ በኮልታፋ አፉ አባቱን እየተጣራ ነው
@ስናይት-ሰ8ጸ
@ስናይት-ሰ8ጸ 3 ай бұрын
​@@AgerFuj😊😅😅😅😅
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 3 ай бұрын
ሰውመሆን በእውነት ኢትዮጵያን ያነበብክ የተረዳህ ተፈጥሮን በምን አይነት የጥበብ መነፅር አጉልተህ ማውጣት የምትችል ድንቅ የጥበብ ባለውያ ነህ፣ በእውነት የጥበብ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ አገርህንና ህዝብህን የምታገለግል ያድርግህ ክብር አለኝ ላንተ! ጎጃምን ደግሞ በልኩ ነው የገለፅከው፣ያ ህዝብ ጦርነት አይገባውም ነበር፡፡
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 3 ай бұрын
ጎጄዋ የኔ ምድረ ገነት ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን ናፈቀኝ
@AyYeshiwas
@AyYeshiwas 3 ай бұрын
አሜን
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 2,5 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 398 М.