ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 1,538,210

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
እንኳን ለሃያሉ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የልባችሁን መሻት መላዕኩ ይፈፅምላችሁ! ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ! ጥበብና ማስተዋል የምትሰጥ ገብርኤል የምስራችን ቃል ሰተኸኛል ለነፍስ መፅናናት ሆነኸኛል አሜን!
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቢኒዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ 5 жыл бұрын
አሜን፣እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ቢኒየ
@አስመሳይሰውጠላሁ
@አስመሳይሰውጠላሁ 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ ውድ ወንድማችን
@emayayeheywetafana8005
@emayayeheywetafana8005 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቢኒዬ
@seblefelekafeleka8439
@seblefelekafeleka8439 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@khyria1890
@khyria1890 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ያየሁ ቀን ልቤ ነው ሚቆስለው በሳቅ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እድሜና ጤና ተመኘሁለት
@najatalahmad475
@najatalahmad475 5 жыл бұрын
አሌክስ በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሀያሉ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ
@yordanosgebreyesus3270
@yordanosgebreyesus3270 5 жыл бұрын
Amen enkan abro adersen marr
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Enkuwan abero aderesen yeamet sew yebeln
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ እኮ ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ በጣም ምወደው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው ሚሰራው ❤️
@mnegn9913
@mnegn9913 5 жыл бұрын
tikikil nesh mare siwodew
@moneyhustlers586
@moneyhustlers586 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆናችሁ በonline እስከ 100000 ብር መስራት ለምትፈልጉ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ kzbin.info/www/bejne/bmrSmmaLYs1-otE
@jkkl5410
@jkkl5410 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
አሌክስ፣ ሰላምዬና አለምሰገድ ያሉበት ፊልም ጥሩ እንደሚሆን የታወቀ ነው። እናት አባት የሚያልፉበት ህይወት በልጅ አእምሮ ላይ የሚፈጥረው ጥሩም ሆነ መጥፎ ስሜት የማይቀር ነው...
@melienatennafaki4635
@melienatennafaki4635 5 жыл бұрын
አለምሰገድን የሚወድ ላይክ ስጡልኝ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
ስሜን የቀማኝ ሰው
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 5 жыл бұрын
ሠላም የአገር ልጆች እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል ክብረበአል አደረሳቸቹ በሥደት ያላቹ እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አሥቡኝ😍 አሞኛል😢😢😢 ፈጣሪ በሠላም ለአገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
የተዋህዱ ~ልጅዎች ~ እንኩዋን አድርሳችሁ ~የአምት ~ስው ይብልን~ ሊቅ መላይክት ቅዱስ ግብር ኤል አሜን ~አሜን አሜን #ዊል
@ሳምርሀንየናቴልጅ
@ሳምርሀንየናቴልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@አይመሬትያለሰውሞልቶለትየ
@አይመሬትያለሰውሞልቶለትየ 5 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ክርስቲያኖች መልሱልኝ በአመት ስንት በዓል ነው ያላችሁ?????? ስድብ ምናምን አኣፈልግም ሁሌም በዓል ስትሉ ስለምሰማ ነው
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ቸነሌን ሰብስክራይብ በመድራግ ቤተሰብ ሁኑኝ
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን 5 жыл бұрын
አሜንንን3
@romans.t7283
@romans.t7283 5 жыл бұрын
አለምስገድን በጣም ነው ምወደው የኔ አደንኝ አሌክስ ምርጥ ሰው እንዲሁም ፊልሙ ዋው ነው እስቲ ፊልሙ እንድኔ የተመቸው ላይክ
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@jonydsita7736
@jonydsita7736 5 жыл бұрын
እኔም በጣም
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 5 жыл бұрын
አለምሰገድን እንደኔ ምወደው ላይክ ያድርገኝ የመጨረሻ ኮማች ነኝ
@ስአዲነኝናፋቂዋ
@ስአዲነኝናፋቂዋ 5 жыл бұрын
ስወደው ከልቤነው
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
ትዙ ስደተኛዋ ውይ ዓለም ሰገድን ስወደው
@WenduBeleteBelete
@WenduBeleteBelete 7 ай бұрын
👌👌
@ፉፊ
@ፉፊ 5 жыл бұрын
ሰላም ፍትህ ለስደተኞች የሚል ላይክ ይግጨኝ እስኪ.ታዳ.ቀስ
@fgdfsdhdgs6348
@fgdfsdhdgs6348 5 жыл бұрын
Fatema Husen ሥደተኛ
@Genettube
@Genettube 5 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያሰብነውን ሁሉ ያሳካልን የልባችንን ፍላጎት ይፈፅምልን።
@workaworka4014
@workaworka4014 5 жыл бұрын
ውድያገሬልጅች ግቡ እብረን እንየው ሰሙኑን በሽበሽ ነው ኑ ጉደኝቼ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
Genet mekbebe ሰላም ነሽ ገኒ ጓደኛዬ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
Genet mekbebe amen konjo
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Amen amen amen enkuwan abro aderesen
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@የቅዱስገብርኤልስጦታቅዱስ
@የቅዱስገብርኤልስጦታቅዱስ 5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ ምርጦቼ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ አመት ተስዬ ነበር ስለቴን ሰምቶ እሱ እንደፈቀደልኝ እሱ የፈቀደልኝ በታ ላይ ነኝ እንደኔ ያሰባቹት ይሙላላቹ🙏🙏🙏🙏💖💖💖
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን ሰማሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን
@timetesgntimesgne4224
@timetesgntimesgne4224 3 жыл бұрын
እስቲ አለምሰገድን የምትወዱ ላይክ በሉኝ
@robsonguta9268
@robsonguta9268 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ለነገሩ አሌክስ እና አለምሰገድ ተገኝተውበት ባያምር ነው ሚገርመው
@fre43
@fre43 5 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ አራዳዎች እንኳን መጣቹልኝ የማየው አጥቼ ስቀዋለል ነበር
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
Aki Vll amen enkuwan abro aderesen
@ማፊማፊ
@ማፊማፊ 5 жыл бұрын
ዛሬ በናታችሁ ላይክ ይገባኛል እስኪ ደስ ይበለኝ በናታችሁ
@davwrld5832
@davwrld5832 5 жыл бұрын
ማሬ ለምንሽ ነው የሚገባሽ
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 5 жыл бұрын
ይህ ላይክ የሚባለው ግን ከመዳም ጭኋት ይከላከላል ወይስ ምድነው ጥቅሙ እኔስ አችን ካስደሰተሽ አደርግልሻለሁ
@ምንግዜምሳንጃው
@ምንግዜምሳንጃው 5 жыл бұрын
ደስ ይበልሽ ላይክ አርጌሻለው
@cell3851
@cell3851 5 жыл бұрын
😤
@ማፊማፊ
@ማፊማፊ 5 жыл бұрын
ውይ የሀገሬ ልጆች ሰላምአችሁ ይብዛልኝ
@ስናይትአማረጓልሽረምድረገ
@ስናይትአማረጓልሽረምድረገ 5 жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል አደረሳቹ።የአመቱ ስው ይበለን አሜን።
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፫
@የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ
@የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ 5 жыл бұрын
Amenn
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@roosroos5362
@roosroos5362 5 жыл бұрын
U
@bayushtsgaye219
@bayushtsgaye219 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@makimak3054
@makimak3054 5 жыл бұрын
ብዙም እንደተወራለት እና በግምት እንደጠበኩት ባይሆንም እምወዳቸውና እማከብራቸው ተዋንያን ስላሉበት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን በርቱልን
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 жыл бұрын
ውውውውይ አለም ሰገድ ችለህበታል 👍👍👍በጣም ያምራል እስቲ አለም ሰገድን የሚወድ ላይኪ ግጭኝ ገናዛሬ ስለምን ነው 😜
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 5 жыл бұрын
ውይ አለም ሰገድና አሌክሶ ዘድሮ ሁለት ፊልም ላይ አብራችሁ አየሁዋችሁ ስወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ አቦ ኑሩበት ማኛወች ❤️😍😘🇪🇹
@የደሴዋአይናፍር
@የደሴዋአይናፍር 5 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር ሰላም ይበልጣልና ለሁላችንም ሰላም ይስጠን😢ሰሞኑን የኩላሊት ኢፌክሽን አለብሽ ተብዬ ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ከጤና በላይ ምንም የለምና ራሰችሁን ጠብቁ 😢 ውሀ በደንብ ጠጡ እኔም ከወር በፊት ጤነኛ ነበርኩ 😢 ክፍ አይንካን በተለይ በሰው ሀገር
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
የኔማር..ይመለሳል.ውሀ.በደንብጠጭ..ፈጣሪ.ካችጋርይሁን
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 5 жыл бұрын
ውሀ በብዛት ጠጭ ሽንት እንዳትቌጥሪ አላህ ያድንሽ ዱአ ም አድርጊ
@amelshat5957
@amelshat5957 5 жыл бұрын
Egzabhar yemarshe Marya
@zeynabbintseidtube5074
@zeynabbintseidtube5074 5 жыл бұрын
Heyati Allah anchi ga yhun ayzoshi whe bedenb techi yshalshal wde
@yordanosmeaza9520
@yordanosmeaza9520 5 жыл бұрын
አዋ
@hajrat-vf4nq
@hajrat-vf4nq 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ከምንም ነገር የጸዳ አንደኛ የሆነ ፊልም አሁን እኔን ያስጠላኝ ፊልም ፓለቲካ የሆነ ነገር ነው ሰለቻችሁን ስለፓለቲካ የምትሰሩ ሰወች ስለዚህ ከቻላችሁ ከዚህ ፊልም ተማሩ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 жыл бұрын
እንደ እኔ የማዳም ጭቅጭቅ የሰለቸው የቁልቢው ገብሬል ያሰብሸውን ያሳካልሸና ከሷ ጭቅጭቅ ይገላግሸ በሉኝ ትናትና ዛሬ መነሳት ሳይሆን ቃላት የለኝም አብዳ ልታሳብደኝ ነው እንኳን ለቁልቢ ገብሬል ንግስ በዓል አደረሳችሁ የኔ ምርጦች አራዳ ሲኒማ ባይኖር ሃዘን ጭንቀት የምንረሳበትን ፊልም ባይኖር እኮ የነማዳም ጭቅጭቅ ጨርቅ ያሰጥል ነበር አራዳ እናመሰግናለን
@frehiwothbtamu4697
@frehiwothbtamu4697 5 жыл бұрын
አንችምአሳብጃት
@weynshetashalew4390
@weynshetashalew4390 5 жыл бұрын
ሁላችንም በስደት ያለን እግዚአብሄር ይገላግለን አይዞሽ የኔ እናት
@bruktesfa2466
@bruktesfa2466 5 жыл бұрын
Hahahahah ahun alabedhum new?yebetshin Gud comment lay kemamtat belay mabed ale?ho...ere adeb gzi betwatu
@zeinabnehme6749
@zeinabnehme6749 5 жыл бұрын
Enama cheguara beshetga. Aderegchye. 😭😭😭😭😭
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 жыл бұрын
Amen yene mar yenem yaw nat egezabher yetebken
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
_እንኳን አደረሰን ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹህ ደግሞ የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው __#አለምሰገድ__ በሳቅ ግደለኝ_
@fikirmakonen236
@fikirmakonen236 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኩዋን ለቅድስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅድስ ገብርኤል ሁላችሁንም የልባችሁን ይፈጽምላችሁ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
አሜን(3)
@egzabeherfkrnew4921
@egzabeherfkrnew4921 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@batebutamar3030
@batebutamar3030 5 жыл бұрын
Amen amen
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መሲነኝየናቷናፋቂ
@መሲነኝየናቷናፋቂ 5 жыл бұрын
Amen3
@econiyazethiopiancool2421
@econiyazethiopiancool2421 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ብዬዋለሁ ከሁሉም from the beginning until the end Cheers Arada..እግዚያብሄር ሁሌም ትክክል ነው በኛ ላይ እሱ አላማ አለው ነገሮች አልሆኑ ሲሉ ለበጎ ነው ተመስገን እንበል:: ኮሜንት የምሰጡ ሰዎች ሁሌም ሳይ ከጥቂቶች በስተቀር ይህ ፌስ ቡክ አይደለም ሁላችሁም ስለየራሳችሁ አትፃፉ ፕሊስ እንሰልጥን ስለ ፊልሙና ስለ ለቀቀልን ብቻ ፃፉ!!!
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 жыл бұрын
አሁን ልተኛ ግማሹ ነጌ ልየው በጥዋት ነው ምነሳው የመዳም ልጆች ላበላ ኡፍ ድክም አለኝ አምላክ በቃ ብሎ ወደ እማማ ሃገራችን ያብቃን እህቶቼ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ማማየ አይዞሽ
@desselove3737
@desselove3737 5 жыл бұрын
አይዞሸ ማረ
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ አይዞሽ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Ayizosh😢😢😢
@edudu9492
@edudu9492 5 жыл бұрын
Amen berch
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
ኣሌክስ እና ኣለምሰገድ ኣልተቻሉም በጣም መሳጭ ድራማ እየሰሩ ነው😍😍😍😍በዛ ላይ ሰላም ቆንጆ ተጨምራበት ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 5 жыл бұрын
ደብሮኝ አድስ ነገር ፍለጋ ስንከራተት ከች አላችሁ ይመቻችሁ አለማየሁ ታደሰ ታላቅ ወንድሜን ስለሚመስል በጣም ነው የምወደው ስራህ ሁሉ ያስቃል ያስተምራል ሁላችሁም ምርጦች
@seadaseid8005
@seadaseid8005 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልም እያየ #ኮመንት የሚያነብ???
@Yohannes555
@Yohannes555 5 жыл бұрын
እንዴ ???
@QwQw-og9hp
@QwQw-og9hp 5 жыл бұрын
እኔ
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@hassanserhal2769
@hassanserhal2769 5 жыл бұрын
Ene
@helenhelen9425
@helenhelen9425 4 жыл бұрын
Ehe ene gn komentu buthu kohone new mayew filmu
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር አለምሰገድ &አለማየሁ ስወዳችሁ ምርጥ አክተሮች ኑሩልን
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 5 жыл бұрын
አለማየው ላተ እንደዜህ አይነት ፊልም አይገባክም የመጀመሪያው ደስ ይላል መጨረሻው ከኢትዮጵያ ባህል የወረደ ለኔ የታየኝ።
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@iloveyoumame5644
@iloveyoumame5644 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የአመት ሰው ይበለን ያሰብነው ይሳካ ስደት ያላችሁ ደግሞ ብሰላም ግቡ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ጤና ይስጥልን ፊልሙ በጣም ደስ ይላል
@ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
@ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 5 жыл бұрын
አሜን፫
@lemlemlemlem5141
@lemlemlemlem5141 5 жыл бұрын
ውድ የ ክርስቶስ ልጆች እንካን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ደሞ ከምኔው ኮመታችሁት ስትገረሙ?
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን 5 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብረኤል አደረሳችሁ ውዶች ኑ እንይ ድንግሉ ፍልም ሸክ ተፍ እያለ መቷል likeእንዳትረሱ
@seadaseid8005
@seadaseid8005 5 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች # ጤና # ፍቅር # ሠላም ያብዛላችሁ::
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 5 жыл бұрын
ዋው ምርጦች ስለሆናችሁ ምርጥ ፊልም ስራችሁ ሁልት አልም ስግዶች ሁሌም አብራችሁ ስሩ ሜስቴን ዳርኮት ፊልም ምርጥነው መጭርሻው አስለቀሰኝ እንጂ ፊልም ሁሉ መጭርሻው ድሞ እንደዚ በፍቅር ቢያልቅ ደሞ የበልጠ ምርጥ ነው
@Tube-eg6xp
@Tube-eg6xp 5 жыл бұрын
በለው ወረደ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
@batyymuyalje1037
@batyymuyalje1037 5 жыл бұрын
እንኮን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላአም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ይባርክልን አሜን
@ሚሒራሚሒራ
@ሚሒራሚሒራ 5 жыл бұрын
Batyymuya Lje እረ ይለቀቅልን አፍጥኑት አሜን አሜን አሜን
@ኡመትመሀመድ
@ኡመትመሀመድ 5 жыл бұрын
እኔ አላምንም የእውነት ተለቀቀ አራዳ ሙቪ እንደስማቹ የገባቹ አራዳ ናቹ አቦ ይመቻቹ
@ማትእብፈቅረነው
@ማትእብፈቅረነው 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሣቹሁ የክረሥትና እምነት ተከታዮች የአመቱ ቅዶሥ ገብረኤል ክብረ በአል አሜን(3)
@natplayz5759
@natplayz5759 5 жыл бұрын
I love Amharic movies. If you love tooo give a like thanks. I wish a happy new year everyone. I am Eritrean but it doesn’t matter where I am from I am in love with Amharic movies and people.
@ባንችአለምሆነ
@ባንችአለምሆነ 5 жыл бұрын
አጆኪ በልዎ እኛምእንወድሀለን
@siscocell9307
@siscocell9307 5 жыл бұрын
love you too
@yonastikabo1192
@yonastikabo1192 5 жыл бұрын
@@ባንችአለምሆነ thanks sister
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
አያነቡም ብለህ ነው በሉበሉ ባማርኛ እዚ ጎረቤት ኤርትራ ምናላት 😏
@seblebrhanu8033
@seblebrhanu8033 5 жыл бұрын
"እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ንግስ ባአል አደረሰን ሁላችንን በያለንበት የሱ ጥበቃው አይለየን።አሜን♡
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
ወላፈኑ የለም ጠፍቷል ነበልባሉ🙏😇 መሀላችን ቆሟል #ገብርኤል ሃያሉ😇 እንኳን ለአመተ ክብሩ የሠላም አደረሰን🙏
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሪልጅ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
@@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
@@genetyearsema8689 የት አካቢነው ያለሽው ማለቴ የጅሩልጅሆሃንሽ ብዬነው
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
@@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩልጅ ሰንከታ አርሴማ
@unouno2927
@unouno2927 5 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል አደርሳችሁ የክርሞ ሰው ብሎን የዛሬ አመት በቤቱ ለማክበር ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Amen
@emutube5285
@emutube5285 5 жыл бұрын
ኧረ ሰሞኑን በፊልም ብዛት ገደላችሁን እኮ…… ይህን ፊልም ጌታን ከ 3 አመት በኋላ ነበር የጠበኩት በዚህ ፍጥነት ስለለቀቃችሁልን #Arada_Movies1 በጣም እናመሰግናለን
@ejgneshadino4944
@ejgneshadino4944 5 жыл бұрын
ወይ አልም ሰገድ እንደው ምን ላድርግህ ኡፍፍፍፍፍፍ ስወድህ በተረፈ ሀሪፍ ነው ግን ሰሞኑን በሰላም ነው አበሸበሻችሁን እኮ
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
፨፨ አንቺ ባትኖሪልኝ፨፨ የመኖሬ ትርጉም ቅኔው ሲጠፋብኝ የህይወቴ መፅሐፍ ገፁ ሲምታታብኝ የኔነቴ ዋጋ ባዶ ሲሆንብኝ የሀጢያት ሐረግ ሲንጠላጠልብኝ ሙቼ መራመዴ ለኔ ሲታወቀኝ ምን ይውጠኝ ነበር አንቺ ባትኖሪልኝ አልቅሼ ስነግርሽ አለሁሽ ባትዪኝ የመዳንን መድህን ልዑል ባትወልጂልኝ በምልጃ ፀሎትሽ ቤቴ ባይሞላልኝ በይቅር ባይነትሽ ኑሮ ባይቀናልኝ ማን ያስበኝ ነበር አንቺ ባታስቢኝ ሀጥያት ተፀይፈሽ ፊት ያላዞርሽብኝ ብርሀንን ወልደሽ ፀሀይ የሆንሽልኝ ለውለታሽ ገላጭ ምንም ቃላት የለኝ አማላጇ እናቴ ሁሌም ክበሪልኝ ድንግል እመቤቴ ከፍ ከፍ በይልኝ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
amen
@santacruse6655
@santacruse6655 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!!
@ለእኔስእናቴማርያምናትከመ
@ለእኔስእናቴማርያምናትከመ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር እና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
@allahkerim317
@allahkerim317 5 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@mugudipatrick8492
@mugudipatrick8492 4 жыл бұрын
amen amen amen
@abdallamohammed1626
@abdallamohammed1626 5 жыл бұрын
Love you Ethiopian people am from Eritrea
@beebaseid3680
@beebaseid3680 5 жыл бұрын
We love you too from adiss 😘
@selamambachwaebchwemasfne5347
@selamambachwaebchwemasfne5347 5 жыл бұрын
Kana
@selamambachwaebchwemasfne5347
@selamambachwaebchwemasfne5347 5 жыл бұрын
Emere
@selamambachwaebchwemasfne5347
@selamambachwaebchwemasfne5347 5 жыл бұрын
Aertan
@fakiyajamal6948
@fakiyajamal6948 5 жыл бұрын
Love you more 😘
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በጭንቀቴ በሀዘኔ በህመሜ በብቸኝነቴ በችግሬ ሁሉ በምልጃህ ደግፈኝ !!
@yeedengelleji6234
@yeedengelleji6234 5 жыл бұрын
አሜን
@የማርያምልጅአፀደማርያም
@የማርያምልጅአፀደማርያም 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netyxudy1013
@netyxudy1013 5 жыл бұрын
amne amne amne
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ድንግሎች ቸነሌን ሰብስክራይብ አድርጉ
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tu7301
@tu7301 5 жыл бұрын
153ኬመት ወይፍጥነት እናቱ የናፈቀቹዉ ላይክ በናት እሚጨክን የለምመሺም
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 5 жыл бұрын
ክክክክ
@missazmera6457
@missazmera6457 5 жыл бұрын
ሰላምዬ ዋውውው አረፊ ነው በርቱ
@idependongod8638
@idependongod8638 5 жыл бұрын
ምን አለበት ሁሉም የሚያፈቅረውን ቢያገኝ. 😏😒😏😒 😘😍
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Hanna TAMRAT aye esti tayegi 😌😌alame salame tehoni nabare. 😥😥😥😥
@lovehayat468
@lovehayat468 5 жыл бұрын
tikikile nesh marr
@جمالالهاشل
@جمالالهاشل 5 жыл бұрын
ላይክ
@ህይወትህይወት-ኸ7ኸ
@ህይወትህይወት-ኸ7ኸ 5 жыл бұрын
uufff kelal 😢
@ashaahhsa9813
@ashaahhsa9813 4 жыл бұрын
ትክክል
@سعيدعلي-ش4ح
@سعيدعلي-ش4ح 28 күн бұрын
ልቤቆሰለ በሳቅ😅😅አለም ሰገድ በጣም ነዉ የምወድህ ፊልሞችህ በሙሉ ይመቹኛል😊😊
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
የጠላሽ ይጠላ😊ምርጥ ተዋናይ#ሰላምዬ የኔ 1ኛ❤👌
@samrawithalefom3913
@samrawithalefom3913 5 жыл бұрын
@handeercel6848
@handeercel6848 5 жыл бұрын
Susu me to mar selamyon lenem mrt nat💖
@asyaaumor5124
@asyaaumor5124 5 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 5 жыл бұрын
በሰውነቷ ማንም አይጠላልት በስነምግባርዋ እንጂ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
አቤት አለምሰገድ ሲችልበት እኮ ትወናዉን 😍😍 ድንግሉ እንኳን የሰዉ የመሬትም ድንግል የለም በአሁኑ ጊዜ 😂😂😀😀
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 жыл бұрын
እኔ በሳቅ ልምት ነው
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ስወደው እኮ ብታይ የሡን ፊልም በፍቅር
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
Worse reason objects percent be HNoMS seem pursuit
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
@@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 😂😂😂😀😀
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ lemen
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እናተ ፊልም ሊወረስ ነው ተባለ እዴ ሰሞኑን ለኔማ ተመቸኝ በሉ በዛውም አዋጅ ንገሩልኝ ለኔ መሰል የፊልም አፍቃሪ እና ሀገር ወዳድ
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
Ahun beka ye arada lij 4 bicha new yekeren
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
Benatachu tebaberun ene Bayo Bayo
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
Asmeselut eko
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@eneyefiqrtwilidnegni9874 አዘነቡት እጅ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@danieleyob5296 አብሽር በቅርቡ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
*አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@هشكبشك-ل6ن
@هشكبشك-ل6ن 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ያለበት ፍልም በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ አርቲሰት 👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋💋🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭❤️🤭🤭❤️
@የማርያምልጅየማርያምልጅየ
@የማርያምልጅየማርያምልጅየ 5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹሁ በስግደት ያላቹ እህት ወንድሞቺ ቅዱሱ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen enkuwan abero adersen
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
አለማየሁ ሰላም አለም ሰግድ ብርቱ በጎጎት ስጠብቃችሁ ነበር 😘😘😘
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 жыл бұрын
#ዘረኛ የልሆናችሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ😎 #ዘረኞች አትንኩኝ የናንተን ላይክ አልፈልግም😡😠
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን 5 жыл бұрын
ዘር ለገበሬ ብቻ ነው ዘር የሚቆጥር ጅል ነው
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 5 жыл бұрын
ስንት ነው የምገበዉ?
@beimnetbuba4016
@beimnetbuba4016 5 жыл бұрын
Ene aydelehum
@ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ
@ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ 5 жыл бұрын
አቤ ማኛው እኔ አደለሁም
@merhawimerhawi9065
@merhawimerhawi9065 5 жыл бұрын
እኔ እንኻን ኣማርኛ በደንብ ፅፌ ኣልችልም ግን ፍልሙ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጠና ይስጣጩ ለሁላቹም ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@ሚልካብርሃነክርስትያ-ሸ5ወ
@ሚልካብርሃነክርስትያ-ሸ5ወ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኣብዛኛው የኢትዮ ፊልም እኮ ከቤተሰብ ጋር ሆነህ ማየት ኣይቻልም ያስጠላል ንግግራቸው ጭፈራ ቤቱ ኣለባበሳቸው ምኑ ምኑ ኣቤት ሲያሳቅቅ። ድራማ የጋህዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው ይሉናል እኔ ግን ብዙ ድራማ ኣይቻለው በድራማው እራሴን ማግኘት ይቅርና የማውቀ ሰው ማህበረሰብም የሚወክል ኣላየሁም ኩድራማዎቻችን ምንም የምትማረው ትምህርት የለም ምናለ ደህና እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ብትሰሩልን ኣይይይይ። ሰዎስታቹ ግን የምወዳቹ ምርጥ ተዋንያን ናቹ።
@martimarti6047
@martimarti6047 5 жыл бұрын
ወይ ኮሜንታተሮች በቃ ስለ ፊልሙ እሚያወራ ጠፋኮ ስትገርሙ ላይክ ኮሜንት አማረኝ ማዳም ውይይይይ ስትሰለቹ
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 5 жыл бұрын
ለሰላም ተስፍየ የሚወድ ላይክ ያድርገኝ ሰላመይ ናፍቀሽኝ ነበር
@yeshiweloyewu8698
@yeshiweloyewu8698 5 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለ ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን እረ በነካካ እጃችሁ ትህትናን ልቀቁልን
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
እዴእ አለም ሰገድና ሰላም ተስፋየ ብዙ ፍልም አብረው ሰርተዋል በላቸውም ዋና አክተር ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ ገብርኤል ይመጣን እሳቱ ሊያጠፋ አብሳሪው ገብርኤል አባቴ ስደተኖች ልጆችህን በሰው ሀገር ጠብቀን ድግሉን እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ባሁን ጊዜ አይደለም የሰው ድንግል የእንሰሳት ድንግል የለም በዚች አለም
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
አረ በስመአብ! አለ እዬብ ዳዊት😆 ድንግሉን እስከነብሱ 😱 አራዳወች እናመሰግናለን 👌 ተዋኞቹ ውስጤ ናቸው😍
@ትጂኢትዮጲያዊት
@ትጂኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
Are besmeam mndnew Lenem temechechin benatsh
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
@@ትጂኢትዮጲያዊት Awkishalew libel .
@ትጂኢትዮጲያዊት
@ትጂኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
@@danieleyob5296 awo
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
@@ትጂኢትዮጲያዊት yemir Yet new baksh
@semeranyurye1946
@semeranyurye1946 5 жыл бұрын
እረ ሰሞኑን ፊልም በፊልም አደረጋችሁን እኔማ ተጨናነኩ ሆ ለኛም እዘኑልን መቸም እኛ ባኑኖር ተመልካች አተገኙምነበር እድሜ ላረብሀገር ሴት
@mesketessema3870
@mesketessema3870 5 жыл бұрын
Semera Nyurye እውነትሽነው የኔቆንጆ
@IbrahimBareka
@IbrahimBareka 5 күн бұрын
Are Tewe
@IbrahimBareka
@IbrahimBareka 5 күн бұрын
Are Tewe
@ቤዛሙሉ
@ቤዛሙሉ 5 жыл бұрын
ሰመኝው የነበር ፊልም ዋውውው ላይክ!!!እኔም ድግል ነኝ!!!
@fanaycallruba1926
@fanaycallruba1926 5 жыл бұрын
አሪፍነው ፊልም ነው
@fanaycallruba1926
@fanaycallruba1926 5 жыл бұрын
እስይ ስለቴ ሰመረ ክክክክክክክ
@ቤዛሙሉ
@ቤዛሙሉ 5 жыл бұрын
ሰለምኑ የሰመርልሽ
@ethiopiaweit2838
@ethiopiaweit2838 5 жыл бұрын
ከፊልሙ ይበልጥ የናተ ኮሜንት ያስቃል ገና ፊልሙን ሳልጀምር የናንተን ኮሜንት በማንበብ ያለችኝን ሰአት ገደልኳት እኮ ሆ
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 5 жыл бұрын
Alemseged kelbu lj eko new, adiss yewetut huletum filmochu yamralu. ye Alemayehum mrit adnakiw negn. Alemseged ena Alemayehun miwed like yarg
@سبحااللهالحمداللهلاإلاإلااللها
@سبحااللهالحمداللهلاإلاإلااللها 5 жыл бұрын
አቤት ኮሜንቶች ውውስ ጤጤጤጤጤጤጤጤጤ ናቹህ ይመቻቹህ 👍👍
@wissamasmar6200
@wissamasmar6200 5 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን ፊልሞቹን እያየን ብርዱን እየረሳን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው እናመሰግናለን አራዳ ትዩብ እውነትም አራዳ
@ቲጂየማርያምልጅየማርያምል
@ቲጂየማርያምልጅየማርያምል 5 жыл бұрын
ወይኔ ስላም ተቀይራለች አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ የኛ ምርጦች
@eman8597
@eman8597 5 жыл бұрын
የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በተለይ አለም ሰገድ አለማየሁ ሰላም በጣም ነው የምወዳችሁ አለምሰገድ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው ፊልሙም አስተማሪነው በሳቅ ነው የጨረስኩት
@tggaltigray9566
@tggaltigray9566 5 жыл бұрын
አንዴ ዛሬ ስቄ አላቅም ዘለአለም ምርጥ ነህ አለማዮ ሰሉየይ ከውስጤ ነው የምወድሽ
@miliant970
@miliant970 5 жыл бұрын
🇪🇷nice movie but i can't understand Amharic language much 🌹✌i love u all Ethiopia ppl
@reemrami2792
@reemrami2792 5 жыл бұрын
Ela 1 tube i can tell you are we’re I’m leaving
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
Milina Allen We love you too
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
Milina Allen Sakt ika wey iki elekum aleku Kanka zeytikieli tekoynkas abeyan iyu nice dyu worrst film mukanu tfeltyo
@reemrami2792
@reemrami2792 5 жыл бұрын
Daniel Eyob from Germany 🇩🇪
@danieleyob5296
@danieleyob5296 5 жыл бұрын
@@reemrami2792 entay what do you mean
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
*የልጅነት ፍቅሬ ትዝ አለችን የልጅነት ፍቅሬ ወደነው ያለሽው😭*
@__-517
@__-517 5 жыл бұрын
እዚ ነኝ ውዴ
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
@@__-517 😀😀
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 5 жыл бұрын
የልጅነት ፈቅርኛችሁን ታስታውሳላችሁ እንዴ 😂😂😂
@__-517
@__-517 5 жыл бұрын
@@EthioNas 💚💛❤
@teshome77
@teshome77 5 жыл бұрын
I admire Alemseged a lot. He's probably the best actor in Ethiopia.
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
ዓለም ሰገድ የሌለበት ፊልም ማየት ያስጠላኛል ውይ በጣም ነው ምወድህ
@አቢነኝየባባእናት
@አቢነኝየባባእናት 5 жыл бұрын
ዋውውውው ብለናል በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም አርፍ ነው እኛም አገር ስንገባ የማዳም ከነ ምናምንቴዋ ፍልም ለመስራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል በቅርብ ቀን ይጠብቁ ኸሯሯሯሯሯሯሯ
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም
@ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም 5 жыл бұрын
አውቄ ነው እሺ ያስቀድምኩችሁ እንጂህ 1ኛ ነበርኩ ለማንኛውም የወንድ ልጅ እናት ነኝ ላይክ ግጩኝ ልጄን እንድ ድርላችሁ😀😀
@bruktesfa2466
@bruktesfa2466 5 жыл бұрын
ፍሪታ ነኝ የባቢ እናት ere Adeb gzi! Yebetshin gud ezaw..enkuan lij dstm yelesh! Degmo kenoresh erfff blesh asadgi .eh? Mndnew endih menkelkel comment lay.. kelkala
@ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም
@ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም 5 жыл бұрын
Bruk Tesfa ምን አገባክ ? የወለድኩት እኔ
@abebatilahun1362
@abebatilahun1362 5 жыл бұрын
ዋው ድንግሎች እንኳን ሰላም መጣችሁ
@mesilove441
@mesilove441 5 жыл бұрын
አቦ ደስ የሚል ፊልም ነው ያላያቹ እዩት የአለም ዘገድ እና የአሌክስ አድናቂ.....👍👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏
@እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ 5 жыл бұрын
ሶደሬወች በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በእውነት
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
*ውይ አለም ሰገድ ምርጥ አርቲስት 👌👌👌*
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 5 жыл бұрын
ያዝናናል ያስተምራል ያስቃል ምንም አይወጣለትም!
@mesimesi2532
@mesimesi2532 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@aminaendris7748
@aminaendris7748 5 жыл бұрын
አሌክስ አለምሰገድ ከምር በጣም ነው ምወዳችሁ ምንጊዜም ምርጦች ናችሁ ለኔ አለምሰገድ እባክህ ሁሌም ስለ አንደ አይነት ነገር አተውን ሌላም ሌላም ሞክር በሌላም more bakeh ደስ ይለኛል ሲቀጥል መች ነው ግን የኛ ፊልሞች ለየት ባለ መልኩ ተሰርተው የምናየው ሁሌም ሰአንድ ነገር ደግምም ቅርፃውን ጭፈራ ቤት ስታረጉት በአሪፍ ሙዚቃ እና ዳንስ አርጉት እናንተም በደብ ጨፍሩ ጭፈራ ቤት እኮ እራሱ ስሜት አለው እንድንጨፍር ይገፋፋል so ኧረ ..... በተረፈ አሪፍ ነው አሌክስ አለምሰገድ ውድድድድድድድድ ነው።ማረጋችሁ ♥♥ በአካል አንድ ቀን እንደማያችሁ ተስፋ አለኝ ♥♥
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 5 жыл бұрын
ዋውውውው ድንግሉ እኔም ድንግል ነበርኩ ግን ከቅርብ ግዜ በፊት በእንቅልፍ ብዛት ማን እንደወሰደው ጠፋብኝ በጣም ተናድጃለሁ
@shihabahmed199
@shihabahmed199 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 5 жыл бұрын
@@shihabahmed199 እንዴይይይይይ ምን ያስቃል እኔ በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ እያልኩ ነው
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ ድግሉ ተለቋል ዉድያገሬልጆች ገባ ገባ በሉ 😜👐👍
@abeersaif9844
@abeersaif9844 5 жыл бұрын
አላመንኩም ነበር አሌክስና አለም ሠገድን፡እስካይ ድረስ በስንት ጊዜ ለቀቁት እስይ
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
😂😂😂እዉነት ነዉ አልታመን አሉአደል
@abeersaif9844
@abeersaif9844 5 жыл бұрын
@@Tube-rb4vc አወን
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
ሁለቱን alexochi ሚያደንቅ ብቻ በላይክ አብረን እንደሆንን ይንገረኝ ለኔ ውስጤ ናቼው
@kalikedanimakoninkalekedan6067
@kalikedanimakoninkalekedan6067 5 жыл бұрын
Aneta damo lane weste nahe
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
@@kalikedanimakoninkalekedan6067 ymechish yene konjyewa ethiopiyawit ehte
@kalikedanimakoninkalekedan6067
@kalikedanimakoninkalekedan6067 5 жыл бұрын
@@yoni4926 ,anetam mecete yebaleke meretye habasha
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qnramZWGiLCFg5I
@Eነኝየረሱልወዳጅ
@Eነኝየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ወላህ በሳቅ😂😂😂😂ቤተሰብ ደና ናቸዉ አላለም
@salamsalame9910
@salamsalame9910 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አለምሰገድዬ 😂😂በሳቅ ገደለኝ ሁላቹንም ውድድ
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
አረበሳቅ የማልቅሱነገር😂😂😁
@admassasefa3747
@admassasefa3747 5 жыл бұрын
I really appreciate & love Alemseged! He is awesome!!!
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
*አስቲ እንደኔ ድንግል የሆናችሁ ላይክ😀*
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 5 жыл бұрын
wallo app እእእእ ልትቆፍር ፈለክ አንናገርም አባቱ
@ehitemariamkassahun9799
@ehitemariamkassahun9799 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@سبحااللهالحمداللهلاإلاإلااللها
@سبحااللهالحمداللهلاإلاإلااللها 5 жыл бұрын
@@zainabahassa8604 😃😃😃😃😃
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእ
@bintnuru9468
@bintnuru9468 5 жыл бұрын
kkkk lijhhe tada keyet meta
@hadnetmediea783
@hadnetmediea783 5 жыл бұрын
መጨረሻላይ በጣም ያስቃል ደስ የሚል ፊልም
@samueltsegay6541
@samueltsegay6541 3 жыл бұрын
Endeee
ህያብ ሙሉ ፊልም Hiyab full Ethiopian film 2022
1:38:19
Sodere TV
Рет қаралды 339 М.
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 584 М.
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
AmharicTV
Рет қаралды 282 М.
Bezimeta (Ethiopian movie 2017)
1:34:39
Addis Films
Рет қаралды 524 М.
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 757 М.
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
አሪፈ አይቸኩልም - Ethiopian Movie Arif Aychekulem - 2018
1:48:25