አሪፈ አይቸኩልም - Ethiopian Movie Arif Aychekulem - 2018

  Рет қаралды 2,204,453

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Пікірлер: 2 700
@EthioGurshaTube
@EthioGurshaTube 5 жыл бұрын
*እንኳን አደረሳችሁ የመላእክት ደስታቸው የሆነ ጌታን የወለድሽ ሆይ ደስ ይበልሽ የነቢያት ዜናቸው ንጽሕት ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ቢሆን ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ የዓለም የሰው ሁሉ ደስታ የሆነ የመልአኩን ቃል ተቀብለሻልና ደስ ይበልሽ ትለምኝልን ዘንድ ወዳንቺ እናንጋጥጣለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን*
@tsedilove4643
@tsedilove4643 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 5 жыл бұрын
አሜን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-js5xl5br1u
@user-js5xl5br1u 5 жыл бұрын
Amen
@wedihagosrufta4267
@wedihagosrufta4267 5 жыл бұрын
ኤርትራዊነኝ ኣማርኛ ፊልም ማየት በጣም አውዳለው🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ሰላም ለሁላችን ዛሬም ማርያም ኖው ትጠብቃቹ ኣማርኛ ም አየሞኮርኩኖው ይቅርታ።
@abushabush3241
@abushabush3241 5 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን ማር
@erifirst6132
@erifirst6132 5 жыл бұрын
Ayy lehasi
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
Amen gobezi nehi amaregna👌
@wedihagosrufta4267
@wedihagosrufta4267 5 жыл бұрын
@@erifirst6132 ይመስለካ ይኸውን መግለጺኻ ዩ ስለዝጸረፍካኒ ክጸርፈካ ከይትጽበ ዓርኩ
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰችሁ አሜን፫
@astershanbelastershanbel4847
@astershanbelastershanbel4847 5 жыл бұрын
ሆስፒታል ስትገባ ኮሜንት ልሰጥ ነበር ግን ስጨርሰው ደስ ይላል አዎ የታመመ ሁሉ አይሞትም ከፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ምርጥ ፊልም
@user-hp1dn1ts9d
@user-hp1dn1ts9d 5 жыл бұрын
እናት ብቻ ትኑረ አጨክንም እኩ በምን አጀቱ እማየ ኑሪልኘ እሰከምመጣ😢😢😢😢
@rihanaseide1369
@rihanaseide1369 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስደት ላላችሁ ወገኖች የአላህ ሰላምና ጥበቃ አይለያችሁ ገባ ገባ በሉና እንሹፈዉ
@user-rh1xh3lt2u
@user-rh1xh3lt2u 5 жыл бұрын
አሚን
@emebetmohammmed4367
@emebetmohammmed4367 5 жыл бұрын
Ameeñ wùde ❤
@alhiat6945
@alhiat6945 5 жыл бұрын
አሚን ሀባይብ
@user-lr9lm7jy5z
@user-lr9lm7jy5z 5 жыл бұрын
አሚን
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 5 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
የጌታዬ እናት ማርያም የበረከት ምንጭ የሰላም መከራ በዝቶ ተጨንቀናል ድንግል ነይልን ተመጽነና የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእናታችን ጥበቃዋ ምልጃ ረድሬት በረከትዋ አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ik4ux3ov3j
@user-ik4ux3ov3j 5 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ምልጃሽ አይለየኝ Phone Derartu Amen Amen Amen
@muhamad3542
@muhamad3542 5 жыл бұрын
አሳፋሪ የጌታ እናት ስትይ አታፍሪም
@shimelsassefa2825
@shimelsassefa2825 5 жыл бұрын
@@muhamad3542 ewunet ayasafrm. Maferm calebsh anchi eferi. Mariyamn yemitela seyitan bcha newu
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ህይወቴን አቅናልኝ ኡራኤል ከሐጢያት አውጣና ኡራኤል በብርሐን ምራኝ በፅድቅ ጎዳና ፈጥነህ የምትደርስ ኡራኤል ስምህን ለጠራ ኡራኤል ፅዋአ ልቦና ኡራኤል የሠጠህ ለእዝራ
@enmaretube366
@enmaretube366 5 жыл бұрын
Aynaddis edema .
@ethiofunnyvidoesdereje3349
@ethiofunnyvidoesdereje3349 4 жыл бұрын
Wanaw amlak JESUS iyale meleak mawedes min yixeqmal
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@loveisoneamnihop6889
@loveisoneamnihop6889 5 жыл бұрын
ምን አለ ሕይወቱ ሁሉ እንደ አማራኛ ፊልም ቀላል ብሆን ምን አለ❤❤❤ለይክ ግጩኝ በነታቹ ❤❤❤
@user-vg4te6ky1r
@user-vg4te6ky1r 4 жыл бұрын
love is one amni hop ረውይ የትበተደረሰ እደፊልሙ ቢሆን ህይወት
@muhammedabdelila2944
@muhammedabdelila2944 4 жыл бұрын
Ara
@sadiksalya5891
@sadiksalya5891 4 жыл бұрын
Ena finishing beamer
@hffbbn2662
@hffbbn2662 5 жыл бұрын
አቦ ዛሬ ዴሰ ብሎኛል እንካን ዴሰ አለሺ በሉኝ በሰዴት ሰኖር ቤተሰቦቸ ብር የለሺም አጥፈተነዋል ቸግሮን ሲሉ ዛሬ አዳራሺ የሚያክል ቤተ ሰርተውልኝ ክነመሰተዋቱ ዋው ማመን አቃተኝ እዲሜ ለቤተሰብ የምን ፈቅርኛ አሁን አገር መግባት ትችያለሺ አሉኝ ሲልኩልኝ አለቀሰኩ ይህ ሁሉ በማየ ጥንካሬ ነው አማየ ኑሪልኝ
@user-zt7fz3ki7g
@user-zt7fz3ki7g 5 жыл бұрын
Hff Bbn እንኳን ደስ አለሽ ማሬ ሰዉ የልፋቱን ዉጤት ሳያገኝ ደስ ይላል።ጥሩ ቤተሰብ እንድህ ነዉ።
@user-tk7uz7hr8b
@user-tk7uz7hr8b 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት
@hffbbn2662
@hffbbn2662 5 жыл бұрын
@@user-zt7fz3ki7g ተሰፋ ቆርጨ ነበር ግን መታገሰ ጥሩ ነው እንዴዛ እያሉኝ እንካ ብር መላኬን አልተውም ነበር ዛሬ ግን እማየ እኔ በህይወት እያለሁ አይክፋሺም ሰትለኝ ሆዲ ባሰኝ
@melonteklay6763
@melonteklay6763 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እኳን ደስ አለሽ ማር
@user-zt7fz3ki7g
@user-zt7fz3ki7g 5 жыл бұрын
Hff Bbn ማሬ እናት ትኑር ።በዕምነት መላክሽ ዉጤቱ ይህ ነዉ ፈጣሪ ለቤተሠቦችሽ ጤናና ዕድሜ ይስጣቸዉ።
@tutumare2909
@tutumare2909 5 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን በሙሉ
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@wizmesi2592
@wizmesi2592 5 жыл бұрын
amén
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 5 жыл бұрын
አሜን፫
@melatmar8586
@melatmar8586 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ
@firehiwatroag8651
@firehiwatroag8651 5 жыл бұрын
Amen
@user-jx3hy5uv3q
@user-jx3hy5uv3q 5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት አሜን በጣም ደስ ይላል ትምህርት አዘል ነው ብርቱ ያላያችሁ እዩት ምርጥ ፊልም ነው
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
የሄልጅ ምርጥ ምርጥ ካራክተር ነው የሚደርሰው መሀረሜ እሚለው ፊልም ላይ ቆንጆ አርጒ ነው የሰራው
@user-uj9bt3vl8u
@user-uj9bt3vl8u 5 жыл бұрын
በለው ዘንዱሮ የታሰረው ሁሉ ፊልም ተፈታ የኛም ችግር ተፈቶ መቸ ነው እምየ ሀገራችን ላይ ዘና ብትን እምንለው
@user-yd6jb9gf6h
@user-yd6jb9gf6h 5 жыл бұрын
Enam yenafekegn esu nw...ahun ahunma mirrrrrrrrrrr bilinal effff
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
አድቀን ፈጣሪ በፈቀደ ሰአት ማር አብሽር
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 5 жыл бұрын
አድ ቀን ማማዪ
@user-yd6jb9gf6h
@user-yd6jb9gf6h 5 жыл бұрын
Endemihon ema trsfa alen ke egziabhar ga
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ውዶቼ ቸናሌን ሰብስክራይብ በመድራግ ቤተሰብ እነ ትምህርት
@user-zw4pu5zz8f
@user-zw4pu5zz8f 5 жыл бұрын
ማነው ፊልም እያአየ ካሜት ማአንብእብ የሚወድ እ እኔ ውስጤነው
@44mamb70
@44mamb70 5 жыл бұрын
እኔ
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
እኔም ፊልሙን በስርአት አላየውም ማንበብ ነው የምወደው
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 5 жыл бұрын
አኔ አልወድም ለኔ አሜስጡኝም ያስጠላኝ አል ማበብ ክክክ
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 5 жыл бұрын
ፈልም ምስጥ ብለው ሲያዩት ነው ደስ አሜለው
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ሀገር ህክምና ያልተባለበት ፊልም ነው እናመሰግናለን ደስ ይላል
@masiimadii257
@masiimadii257 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk😄😄😄
@user-dh2id5bj6v
@user-dh2id5bj6v 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-pt8ix7wg2x
@user-pt8ix7wg2x 5 жыл бұрын
seble Eyase هههههههههههههه
@user-qz7ch5wk9g
@user-qz7ch5wk9g 3 жыл бұрын
🙄🙄😃😃😃😃🤣🤣
@najat9823
@najat9823 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
ከውንብድና እና ከዝሙት የፀዳ በጣም አሪፍ ፊልም ነው።አንድ ቤት እየኖሩ እንኳን አብረው አልተኙም። የምርም ደራሲው ስለፍቅር ምንነት ገብቶታል። ደራሲ የእውነት ለእግዚአብሔርም ለተመልካቹም ክብር ሰጥተህ እንዲህ አይነት ስርዓት ያለው ከፈጣሪም የማያጋጭ ስራ ሰርተህ ስላቀረብክልን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን።
@metasebiyabehabtu3282
@metasebiyabehabtu3282 Жыл бұрын
😅ቨቨ
@metasebiyabehabtu3282
@metasebiyabehabtu3282 Жыл бұрын
ቨ ቨኧኧኧ
@metasebiyabehabtu3282
@metasebiyabehabtu3282 Жыл бұрын
@metasebiyabehabtu3282
@metasebiyabehabtu3282 Жыл бұрын
ፐፐ
@user-gz1rf2hm2v
@user-gz1rf2hm2v 5 жыл бұрын
ዋውውው የምጠባበቀው ምርጥ ፊልም ሹፉት ጋይስ፡አደኛ ነኝ ደግሞ ላይክ ግጩኝ ይግጭሽ እዳትሉኝ ግን ገና ዛሬ ነው የለመንኩ፡እወዳችዃለው ያገሬ ልጆች
@fasikaf5636
@fasikaf5636 5 жыл бұрын
ዛሬ እኮ ልደቴ ነው like ሰቱኝ እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ
@user-qh9kt9kp1p
@user-qh9kt9kp1p 5 жыл бұрын
ክለ ሰነዋት ኢንቲ ጠይቢን
@davwrld5832
@davwrld5832 5 жыл бұрын
Happy birthday mar
@Samrawit1921
@Samrawit1921 5 жыл бұрын
እንኳን ወደዚች ከንቱ አለም በሰላም ተቀላቀልሽ ቀሪው ዘመንሽ የሰማዩ ጌታ ይባርክልሽ
@mofedakswani1219
@mofedakswani1219 5 жыл бұрын
HBd konjo enkone twldeshi 😍😍😍🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@adisethio1832
@adisethio1832 5 жыл бұрын
Hbd konjo
@ishopnabil6422
@ishopnabil6422 5 жыл бұрын
እዮባ ሥወድህ አንተ ያለህበት ፊልም ሣላይ አላልፈውም
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
እኔም እደዛው እዮብየ እንወድሀለን
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
ለካ እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ነው እኔ ፈልጌ ያጣሁት
@user-ih6xc7uh6k
@user-ih6xc7uh6k 5 жыл бұрын
ክክክክ
@halimamohammed916
@halimamohammed916 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@eshetuuyoutube5291
@eshetuuyoutube5291 5 жыл бұрын
tekekli enma ateweti eko
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 5 жыл бұрын
😂😂
@netsinetsi5374
@netsinetsi5374 5 жыл бұрын
Me Me hhhh.
@fasikaf5636
@fasikaf5636 5 жыл бұрын
እስኪ በነካ እጃቹ ያራዳ ልጅ 4 ልቀቁልን የሚስማማ like አርጉ
@fufuselemon3987
@fufuselemon3987 5 жыл бұрын
😂😂
@fairuzyesabrina1319
@fairuzyesabrina1319 5 жыл бұрын
fasika feleke ልክ ብለሻል እህት እሱንም ይልቀቁልን
@nardosqueenyemaryam4598
@nardosqueenyemaryam4598 5 жыл бұрын
Anelkme😆😆😆😆
@rahimabega1284
@rahimabega1284 5 жыл бұрын
ይስረቁልን
@fairuzyesabrina1319
@fairuzyesabrina1319 5 жыл бұрын
Rahima Bega ያው ኢትዮጽያ እንደሆ ተዘርፉ አልቃለች ምን ቀራት
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
#እናመስግናልን#ዊል #የተዋህዱ ልጅዎች እንኩዋንም አድርሳችሁ ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በዓል ነው #የልባችን መሻት ትፍፅምልን ፫አሜን
@amnatamnat3427
@amnatamnat3427 5 жыл бұрын
Amen
@hanamariyahanamariyam8814
@hanamariyahanamariyam8814 5 жыл бұрын
Amen Be tsilotachewu asebugn Eihetocha Betam Amognal
@temsganamlkey5661
@temsganamlkey5661 5 жыл бұрын
Amen
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫
@tsigehailiye3852
@tsigehailiye3852 5 жыл бұрын
Amen
@lilyyedengllej8154
@lilyyedengllej8154 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ እናቱንና ሀገሩን የናፈቀ በላይክ አሳዩኝ
@sooqusabya6732
@sooqusabya6732 4 жыл бұрын
እእእእእእእእእ
@user-wb2mv8qz7h
@user-wb2mv8qz7h 4 жыл бұрын
እኔአለሁ
@kamileshukira7219
@kamileshukira7219 3 жыл бұрын
Kkkkk
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
እኔ😥
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
እዩባ ስወድህ እድግበል😍😘😘 ሁላችሁንም ኣወዳችኃለሁ ይህየ ቁጭልልጀ መችነዉ የሚወፍረዉ ፡ቢኒየ መሀረቤ ፊልምህን ስወድዉ 😍😘😘
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
ሀናን አፍቅሮ የሚሰራው ልጅ በስንት ጊዜ አየሁት በጣም ምርጥ ልጅ ነው የመጀመሪያው ፊልም ላይ ያየሁት መሀረቤ የሚለው ላይ ነበረ በጣም ሳቂታ ነበረ
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 5 жыл бұрын
betam new yemwedew tefto meta
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ልጅ ነው
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
በጣም ስወደው
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
እሰኪ ሃናን የሚወደ በ like አሳየኝ እመቤቴ ማርያም በያላችሁበት ተጠበቃችሁ👈
@addiskidan5352
@addiskidan5352 5 жыл бұрын
Jon
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 жыл бұрын
Wowww btam des ylal
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ ይህንን ፊልም ግን መተወን አልቻለችም
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ትጠብቀን እ፫አምላክ ሃኒየን እኔ እወዳት አለሁ
@user-vz1ec3ge7w
@user-vz1ec3ge7w 5 жыл бұрын
Amen amen
@aimdrasimdrs9319
@aimdrasimdrs9319 5 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ማር እንደኔ የሚውዳት like
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ደምወዳት
@tig4420
@tig4420 5 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ አንድ ሰው እንኳን አስተያየት አይሰጥም ስትገርሙ ፍልጥ ሁላ አታለቃቅሱ አቦ 😏 ምርጥ ፊልም ነው👌
@hdkjdkh7225
@hdkjdkh7225 3 жыл бұрын
kkkkkk
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
😏😏😏😏😏😏🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
❤❤😂
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
😂😂❤❤❤
@flowerhadraa2258
@flowerhadraa2258 5 жыл бұрын
እስኪ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ነገ ላገባነው አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው
@amenaakemal3744
@amenaakemal3744 5 жыл бұрын
Mebrku Mar gn enen satergn😵
@challengethechallenge3205
@challengethechallenge3205 5 жыл бұрын
Yetesata lebse nw
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
አላህ ሞቅ ደመቅ ያለ ዘውታሪ ትዳር ያድርግልሽ
@soniyabetmohammed3459
@soniyabetmohammed3459 5 жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ ማር አልፍ ምብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ
@user-fk7ec5vf2b
@user-fk7ec5vf2b 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 жыл бұрын
ሀይ የስደት እህቶቸ ትግስቱን ፈጣሪ ይስጠን
@zaharaseid617
@zaharaseid617 5 жыл бұрын
Amen
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
አሜን
@HayatHayat-pq9cc
@HayatHayat-pq9cc 5 жыл бұрын
Ameeeen
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinetseid313
@zinetseid313 5 жыл бұрын
አሚን
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 5 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነጚ ኣማርጛ ፊልም ሂወቴ ነው መልካም የፋሲካ ባል ይሁንላቹ ወዳቹ ኣለው
@wudinehhabtamu4630
@wudinehhabtamu4630 4 жыл бұрын
Ye amerika ena ye esrael bandira adirgo eritrawi negn ere yidebiralsd
@ramaz3196
@ramaz3196 2 жыл бұрын
Amen amen amen yene wud
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
እዮባ እድግ በልልን የኔ ተወዳጅ ፍቅር እኮ ነው 💕💕💕💕💕💕💕🌺💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-lu6ih2nx7w
@user-lu6ih2nx7w 5 жыл бұрын
እንኳን ለእማምላክ ወላድት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል እንድሁም በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታው የቅዱሳን በአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አሜን
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meazi2974
@meazi2974 5 жыл бұрын
Aman aman aman
@edlawetworku2844
@edlawetworku2844 5 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል 19 Amennnn
@seadaseid8005
@seadaseid8005 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልም እያየ ኮመንት የሚያነብ እንዳትበጠረቁ?????
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Eney
@ajumohamed9996
@ajumohamed9996 5 жыл бұрын
ine kkk
@user-cf4to3wj1g
@user-cf4to3wj1g 5 жыл бұрын
@@ajumohamed9996 እኔ ኣለሁት
@genet1914
@genet1914 5 жыл бұрын
እኔ ከፊልሙ ይልቅ ኮመተሮች ናቸው የሚያስቱኝ ፊልሙን እንዴ ሊባ ስረቅ እያረኩ ነዉ የማየው
@helenasheet2287
@helenasheet2287 5 жыл бұрын
እኔ ክክ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
እውነት እዮባ ሲያለቅስ😢 ስቅስቅ ብዬ ነው አብሬው የማለቅሰው ፊቱ እራሱ ሲያሳዝን የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕የኔ ምርጥ እኮ ነው ❤️👈
@nebayotwedeleja2934
@nebayotwedeleja2934 5 жыл бұрын
እውነተኛ ጒደኝነት ማለት እሄነው ።እንዲ አይነት የልብ ጒደኛ ይስጠን ።ካስመሳይ ጒደኛና ካስመሳይ አፍቅምሪ ይሰውራቹ።
@user-de3oo2lj7t
@user-de3oo2lj7t 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@selammedia6923
@selammedia6923 5 жыл бұрын
በለው እዩባ ያልገባበት ፊልም የለምኮ የኔ ምርጥ አክተር ! እዩብን ሚወድ ብቻ ላይክ "
@ferhaumoha2047
@ferhaumoha2047 5 жыл бұрын
Bene weto new😆😆😆 loz
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gKTRlaihi92niKc 💚💛❤️ ጉዞ በላምባዲና | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 🔴▶SUBSCRIBE ◀🔴 PLEASE.
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
እንግድህ ሹፈን እናለቅስ መቸም ከኢትዮጵያ ፊልም ለቅሶ ከህንድ ፊልም ዘፈን አይጠፋውም ብየ ነው::
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@fatmaz8306
@fatmaz8306 5 жыл бұрын
حبشيه وافتخر አራ ሚያስለቅስ ከሆነማ ወደዘ ስደት የስለቀሰኝ አክል ይበቃልል
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 жыл бұрын
ክክክ 👌
@semirfaris2946
@semirfaris2946 5 жыл бұрын
حبشيه وافتخر እሱንስ ማን አሳየን ግን ግን ያለእውቀት ትችት አይከብድም ማለት ሳይገሉ ጎፈሬ ይቅርታ ግን
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@rojaroja5449
@rojaroja5449 5 жыл бұрын
ምነለበት ሰለፊልሙ አሰተያየት ብሰጡ መድረ ሰገጤ ላይክ ትለምናላችዉ ሲያሰጠሉ
@user-nq9dc5ul4l
@user-nq9dc5ul4l 4 жыл бұрын
አቦ በናተሽ የመጬ ተመቸሽኝ ስለ ሲኒማው ላይክ ማረግ እያለባቸው ላይክ ይለምናሉ
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 5 жыл бұрын
ለሁላችሁም እንደዚህ ያለ ፍቅር ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ
@erer7134
@erer7134 5 жыл бұрын
አይ ፍቅርን በፊልም ትዝታን በድሮ ሙዚቃ ኖርኩት
@seadamohammed1002
@seadamohammed1002 5 жыл бұрын
በጣም
@mmmmm7318
@mmmmm7318 5 жыл бұрын
Er Er እኔም
@mohammadhellanidlt2018
@mohammadhellanidlt2018 4 жыл бұрын
Fiqirii
@sadaaa977
@sadaaa977 3 жыл бұрын
አአአአአአ@@seadamohammed1002
@sadaaa977
@sadaaa977 3 жыл бұрын
@@seadamohammed1002 ሠሠሠሠ
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
በህይወትህ ውስጥ መቼም ልታጣቸው ማይገቡ ፫ ነገሮች . . . ፩ . ፍቅር ❤️ ፪ . ፍቅር ❤️ ፫ . ፍቅር ❤️ . . . ፍቅር ካለ ሰላም💝 አለ. . .ሰላም ካለ ጤና💗 አለ. . . ጤና ካለ ደስታ 💖አለ . . . እነዚህን ነገሮች ስታገኝ ህይወትህ ሙሉ ይሆናል፡፡💓 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር!
@mahabubaadem9173
@mahabubaadem9173 5 жыл бұрын
Enat
@user-vo9nt6mu6c
@user-vo9nt6mu6c 5 жыл бұрын
ዳክተር አብይ ውስጤ ነው /hanicho betakikil
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 5 жыл бұрын
እኔ ሰላም ጤና ደስታ አለኝ ማነው የጎደለኝ
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
@@ritakobatii3665 ጥሩ ነው ይጨምርልሽ
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
የኢት ፊልም ሰሪዎች መች ነዉ ለየት ያለ ስራ የምትሰሩት ሁሌም አንድ አይነት ኧረ አይነፋም አስቡበት በተረፈ ስለድካማችሁ እናመሰግናለን !
@arsenalbestfan8859
@arsenalbestfan8859 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፍልም የፍልሙ መጨራሻው ደስስስስስ አለኝ ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች በተለይ ቡሩኬ አንደኛ ነሽ የአራዳ ልጅ ነሽ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@eldanalove5911
@eldanalove5911 5 жыл бұрын
ምርጥ ያገሬ ልጆች ሀገሬ ልገባ እስኪ like ስጡኝ እናተም በሰላም ለእናት ሀገራቹ ያብቃቹ
@hawaahmed9482
@hawaahmed9482 5 жыл бұрын
Melikam guzo yihunilshe yene ehit
@marcyebeyan5116
@marcyebeyan5116 5 жыл бұрын
You are so lucky. I want to go too
@eldanalove5911
@eldanalove5911 5 жыл бұрын
አሜን ማማዬ
@bogekonjoline572
@bogekonjoline572 5 жыл бұрын
Amen
@g.a7502
@g.a7502 5 жыл бұрын
👍
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
ውዶች አሪፍ ፊልም ይመሥላል እህቶቸ የአል እረህማን ጥበቃ አይለያችሁ በዱኒም በአካሬም አላህ አይለየን ከሣቅ ቅጣትም ይጠብቀን ከቤተሠቦቻችንም ጋር አላህ በሠላም ያገናኘን ያረብ አል እረህማን ምን አይሣነውምና
@kedisthelil2805
@kedisthelil2805 5 жыл бұрын
amin amin
@halimayesuf6164
@halimayesuf6164 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ የኔ ውድ ዱአ አድርጊልኝ ባታቂኝም የተጨነኩ የ አኽይራ እህትሽ ነኝ በአላህ ሰግደሽ ዱአ አድርጊልኝ
@hmlove4747
@hmlove4747 5 жыл бұрын
hayat mal hayat mal Leraseshi mal belshi sem tawochalshi enda masfraria
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
keftoh endalay Prine ካፊር የአላህ ሥሚ ሥነሣ ያቃጥላችሁዋል አይደል ምድረ ሠይጣን እና እንዳንች ማር ከፍቶህ እንዳላይ ልሠቀልልህ ማለት ነበረብኝ ወይ ሠገጢት
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
A Baooi እረ ውድ አይዞሽ አላህ ካንች ጋር ይሁን ማር ዱአ አደርግልሻለሁ
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 5 жыл бұрын
ውድ ሃገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አባቴ ተክለ ሃይማኖት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💖💖💖💖💖👏👏👏
@user-mr2rw2lq9g
@user-mr2rw2lq9g 5 жыл бұрын
ከመጀመራው እስከመጨረሻው የማምርም የማስተምርም ነው ሁላችሁንም እግዛብሔር ይስጥልን በጣም ነው እምናመስግነው በዚሁ ቀጥሉበት ንወዳችሃለን
@SaraSara-ow9uf
@SaraSara-ow9uf 5 жыл бұрын
ግቡ አሪ ምሽት እንኳን ለእመቤታን ቅድስት ማርያም ባህል በሰላም አደርሳቹ
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መጣን መጣን
@haiafahd4966
@haiafahd4966 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አድርስን
@hassanserhal2769
@hassanserhal2769 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameenenkun abro aderesan ihite
@user-fk7ec5vf2b
@user-fk7ec5vf2b 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ደስ ከለችሁ ቻናሌን ጎበኙልኝ
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 5 жыл бұрын
ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ፡፡ሰሞኑን የመዳም ስራ አበቃለት የሀገሬ ልጆች እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@addisnone163
@addisnone163 5 жыл бұрын
ፍቅር ያለው እድሀ ቤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርን ለሰጠን
@hachsaid4881
@hachsaid4881 5 жыл бұрын
Big LOVE from Djibouti. hanaan tariq beautiful ❤❤🖤
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሰን እለተ ሰንበት ም ነው ድርብ በአን ሁላችንንም በያለንበት እመብርሀን እጠብቀን በሉ ፈታ እንበል ሰሞኑን የፊልም ዝናብ ነው
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሜን፫
@aynalemmengesha4472
@aynalemmengesha4472 5 жыл бұрын
@@user-uh8mx9qe1r 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😂😂
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እንኳን ለእመታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
@betelhmynatuljiyenatu9888
@betelhmynatuljiyenatu9888 5 жыл бұрын
Waw betam Des yemil
@user-mi3my7en7s
@user-mi3my7en7s 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት አሜን አሜን አሜን
@mhretabgebremariamsssp1935
@mhretabgebremariamsssp1935 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትለምልም ሰላም እና ፍቅር ይብዛልን ከደም መፋሰስ ወደ አንድነት የምንመጣበት ዘመን ያርግልን ፈጣሪ ኢ/ያን ይባርክ
@emanmohammed17
@emanmohammed17 3 жыл бұрын
አሚን
@firdod1648
@firdod1648 5 жыл бұрын
ዋው ፍልም ትልቅ ትምርት ያለው ሲቀጥል ጭፈራ ቤት ሽሻ ቤት ዝላይ የሌለበት ፊልም ስትሰሩ እድህ ትምርት አዘል ፊልም ስሩ ዳሬክተሩ ደራሲው ከልብ እናመሰግናለን !!!
@medumedante5211
@medumedante5211 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለወላዲቷ ለቅድሥት ድንግል ማረያም ወረሀዊ መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሣቹ አደረሠን 🙏❤️
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
ሰላም መሰረት ኩሉ እዩ ሞ ሰላም ንኩለኩም ኣብ ኩሉ ኩርናዓት ዓለም እትርከቡ ኣሕዋት ኢትዮ-ኤረ እንኻዕ ብርሃነ ልደቱ ብሰላም ኣብጽሓና ! 2019 ዓመተ ሰላም >>>>>>>>>>>ፍቅርን >>>>>>>>ራህዋን ቅሳነትን ይኩነልና love you all habesha
@samrawithalefom3913
@samrawithalefom3913 5 жыл бұрын
ኣሜን(3)
@retareta8675
@retareta8675 5 жыл бұрын
Love you too
@retareta8675
@retareta8675 5 жыл бұрын
Amen
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Amen enqan haberu absehna 🙏🙏🏼🙏🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🙏
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 3 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ማን እንደናት ፍቅር በጣም ይለያል ይሄልጅ ሁሌም ሲያፈቅር የእውነት ያፈቀረ አድርጎ ነው የሚሰራው ምንም አያስታውቅም ከልብ ነው የሚሰራው የተሰጠውን ስራ በአግባብ ክውን ክውንን ነው ያደረገው ፍቅር ለአፍቃሪውም ለተፈቃሪውም አንድለይ ሲገናኙ የበለጠ ያምራል ሀገራችንን ሠላም ያድርጋት ፈጣሪ አምላክ
@kingothmanmahmoud5168
@kingothmanmahmoud5168 5 жыл бұрын
The great film full respect Ethiopian people From somalia💜
@arsenal2566
@arsenal2566 5 жыл бұрын
የእዮባ ወዳጅ ነኝ እሱን የምትወዱ ብቻ Like ሳያዩ መኮመት በህግ ቢያስቀጣ አዳሜ እስካሁን ሼቤ ቂልጦ ነበርሽ
@yanaselam485
@yanaselam485 5 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ነው
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4XCgYGjjJeJkMU 💚💛❤️በፍቅር ስም | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 🔴▶SUBSCRIBE ◀🔴 PLEASE.
@maryambdy5905
@maryambdy5905 5 жыл бұрын
ዋው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
በጣም ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ላይክ ግጩኝ የሚል በጣም ለማየት የጓጓኩት ነገር ቢኖር #እናቴን #ልጄን ባሌንና ቤተሰቦቸን ማየት
@zekinaendris7140
@zekinaendris7140 5 жыл бұрын
ወዉዉዉዉ
@hmehamedin6027
@hmehamedin6027 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ያእውነት በጣም ያሚያዝናነ ፊልም ነው ይልማድባቹ በርቱ ግን እናትያዋ ትንሽ አበዙት በቃ ሙጥኝ አሉ
@itech6939
@itech6939 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ስፍ ብዬ ነው ያየውት ፍቅር እንደ ፊልም ቢውን ኑሮ ብዙዎቹ ይታደሉ ነበር
@nasriabdo2620
@nasriabdo2620 3 жыл бұрын
Pour
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 5 жыл бұрын
ጓደኞቼ ብዞቻችን ካለችን ግዜ አጣበን ነውና ፊልም የምናዬው አይታችሁ ስጨርሱ ስለ ፊልሙ ያላችሁን አስተያዬት ብቻ ስጡ እባካችሁ ሌለውን ጣጣ እዘው ለራሳችሁ ተውት ለነሱም ምን ማረግ እንዳለባቸው ኮመንት እናርግላቸው ነገ የተሻለ ነገር መስራት እንዲችሉ ፕሊስ !
@taqwasayed7721
@taqwasayed7721 5 жыл бұрын
.
@user-ug4pq9ru8n
@user-ug4pq9ru8n 5 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሢል ዛሬ እኮ እእመቤታችንን ቅድሥት ድንግል ማሪያም ናት እንኳን አደረሣችሁ
@tenayengusse6608
@tenayengusse6608 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@melatdesta8858
@melatdesta8858 5 жыл бұрын
እኔምለው ግን ለምንድነው የኢትዮጵያ ድራማ ግን ሁሌም ተደጋጋሚ ሚሰራው ድሃ ለድሃ አይፈቃቀርም ያለው ማነው? ሃብታም ልሃብታምስ ሁሌ በሽታ ችግር ምናምን አይሰለችም በፀሎት የምንድን በሽታ ማያቀን ብዙም እንዳለን አትርሱን
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 5 жыл бұрын
እንኳን ለጻዲቁ አባታችን አብነ ተክለሀይማኖት የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችው የጻድቁ ምልጃና ጸሎት አይለየን በስደት ያለንም በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችን ያስገባን አሜን
@richyewkroljrichyewkrolj3294
@richyewkroljrichyewkrolj3294 5 жыл бұрын
amen amen amen mar
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
ያምራል እናመሰግናለን አራዳዎች እግዚአብሄር የኢትዮጵያ አፉ አያሰማን ይብቃችሁ ይበለን
@user-yr8fm4oh8m
@user-yr8fm4oh8m 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳችዉ ለጨንቅ አማላጆ ለድንግል ማሪያም ድንግል ማሪያም በያላችዉበት ሰላማቸዉን ታብዛላችዉ የፍጣሪ ቸረነት ከሁላችን ጋረ የሁን
@weletemareyamaadm7045
@weletemareyamaadm7045 5 жыл бұрын
ፊጣሪ ለሁሎም መልሰ አለዉ amen amen amen
@Amlak_me
@Amlak_me 5 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ነው። መስፍርት የለውም። በፍቅር ሁሉም ይቻላል።የፍቅር ትርጉም አሁን በእውኑ አለም ከምናየው የጠለቀና የረቀቀ ነው።አብዛኛው ሰውም የተረዳው አይመስልም። ለሁሉም ፍቅር ስጥ። ለበሽታም፣ለጠላትም...ለማናቸውም ፍጡር ምክንያቱም ለፍቅር የማይሸነፍና የማይበረከክ ነገር የለም። ፍቅር ሰጥ ፍቅርን ታገኛለክ። ጥሩ ፊልም ነው ተመችቶኛል በርቱ።
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
እርእ ኡውውውውውውው እንበል ተው እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ከኛ ጋ እራቀን ወዶች ተው ተማሩ ሴቶቹም እንማር እኔስ በቅናት አረርኩ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ayantuedae1914
@ayantuedae1914 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 4 жыл бұрын
@@ayantuedae1914 7o
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
አይዛሺ
@user-lv1kt8kg1w
@user-lv1kt8kg1w 3 жыл бұрын
እረበሳቅ ፍቅርን በፊልም ትዝታን በድሮሚዚቃ ብቻሆነ
@msaabamsaaba6638
@msaabamsaaba6638 Жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ😜😜😜😜😜
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሰላምና ጤና ይስጣቹ የድንግል ማርያም ልጅ እባካቹ አባቴ ታሞብኛል ፀልዩልኝ ኣባታችሁን የምትወዱ ፀልዩልኝ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lovesmith9263
@lovesmith9263 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ይማራቸው
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 5 жыл бұрын
@@lovesmith9263 አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
እመአምላክ ትድርሰለት አይዞሸ እህታለም
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 5 жыл бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 5 жыл бұрын
አሜየን አንችንም ይጠብቅሽ
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gKTRlaihi92niKc 💚💛❤️ ጉዞ በላምባዲና | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 🔴▶SUBSCRIBE ◀🔴 PLEASE.
@fevenmedhanie552
@fevenmedhanie552 5 жыл бұрын
amen amen amen
@mimilove7959
@mimilove7959 5 жыл бұрын
Amen
@user-pt8ix7wg2x
@user-pt8ix7wg2x 5 жыл бұрын
Fatema Husen አሚንንንን
@bezaabra9625
@bezaabra9625 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ወርሀዊ በዓል~~~ ደስተኛ የሚያደርጋችሁን እና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ነገር #እመቤቴ ትስጣችሁ በመንገዳችሁ ሁሉ እመብርሃን ከፊት ትቅደም ፀሎታችሁን ትስማችሁ እመቤቴ ሆይ ባንቺ የታመነ ማን አፍሮ ያውቃል #እመቤቴ በያለንበት ትጠብቀን አሜን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ክርስቲ አተዋዋኗ👌👍 አሪፍ ፍልም ነው።
@HabeshaNew
@HabeshaNew 3 жыл бұрын
ya tkkkl
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
አሞኝ ቤቴ ተኝቼ ድብር ብሎኝ ነበር በነፍሴ ደረሳችሁ እናመሰግናለን አራዳ ሙቪ
@user-ef8lc7rr9d
@user-ef8lc7rr9d 5 жыл бұрын
አራዳዎች ዶክተር ሆኑ ተሻለክ
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
@@user-ef8lc7rr9d ፊልሙን እያየው ከረሳሁት ብየ ነው መተኛት ጨነቀኝ ምሞት ይመስለኛል
@mekdiyamula155
@mekdiyamula155 5 жыл бұрын
ብርቅ ነው መሞት
@user-jg2im7bi3p
@user-jg2im7bi3p 5 жыл бұрын
@@mekdiyamula155hahahaha
@user-jg2im7bi3p
@user-jg2im7bi3p 5 жыл бұрын
ለበሽታ እጅ አይሰጥም እርሳው
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 5 жыл бұрын
እኔ ምለው ኮሜንት ላይ ሁሉም የልቡን ነው የሚናገረው ልበል አልኩ ስለ ፊልሙ አስተያየት የለም እኮ ይገርመኛል
@desselove3737
@desselove3737 5 жыл бұрын
በተክክል
@haymanotylak9453
@haymanotylak9453 5 жыл бұрын
Biruk Fikryee ልክብለሀል
@hannahbaby7119
@hannahbaby7119 5 жыл бұрын
አሁን ገና አሪፍ ፊልም አየሁ አረ አንዳንዴ ደህና በሽታ ተመኞ እንዴ ሁልግዜ የጭንቅላት እጢና ካንስረ ብቻ ቶፕ 1 በሚለው አሪፍ ፊልም
@zeyibagashu3655
@zeyibagashu3655 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሀኒቾ እና እዬባ በጣም ነዉ እምወዳችሁ😘😘😘
@neimaahmad506
@neimaahmad506 5 жыл бұрын
ቆይ መቼ ነው ሰለ ፊልሙ የምኮምቱት ኮሜታተሮች, ላይ ግጩኝ ምናምን እረ ይደብራል
@hafizoli6602
@hafizoli6602 5 жыл бұрын
Neima Ahmad sino tirack yigcacew
@user-fx6qz5ll4d
@user-fx6qz5ll4d 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዋ በአል
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hanahana4222
@hanahana4222 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 жыл бұрын
@@user-uh8mx9qe1r Amen Amen Amen
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ፍቅር እኮ ደሀ ቤት ነው ያለው
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
አዎ በትክክል
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
እኛ
@mekyayoutube.9653
@mekyayoutube.9653 2 жыл бұрын
@@abarsheabarshe6538 ኧፓፕፕፖ
@jamelahomar7591
@jamelahomar7591 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደሥ የሚልና አሣዛኝ ም አሥተማሪም ነው እፍፍፍፍፍ በሚወዱትን ሠው መሠቃየት ደሥ ይላል ማጣት ግን ይከብዳል ።
@abdulahmustefa9481
@abdulahmustefa9481 4 жыл бұрын
አዎ
@beekg788
@beekg788 5 жыл бұрын
ይመቻቹሁ ከነ ስማቹሁ አራዳ አራዳ ሲኒማ ሚመቸዉ like ግጭኚ
@dhdssss1322
@dhdssss1322 5 жыл бұрын
እዮብ ወሰጤ ነህ አቦ ለቆምነገር ያብቃህ❤❤❤
@ethiolove9861
@ethiolove9861 5 жыл бұрын
እናመሰግናሐን አራዳዎች ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ሆነ
@efrataefratanegn9574
@efrataefratanegn9574 5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ውንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ
@georgekaddise4563
@georgekaddise4563 5 жыл бұрын
ሁሌ አንዳይነት ታሪክ ሀብታም ደሀ ያፈቅራል ቤተሰብ ጣልቃ ይገባል ከዛ ይጣላሉ መጨረሻ ይታረቃሉ አለቀ መቼ ነው ሌላ ታሪክ ምናየው ውይ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
እውነትም አዲስ ነገር አይሰሩም
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
እስኪ ሌለ ሀሳብ ከላሽ የምጡ
@robeltesfay3994
@robeltesfay3994 5 жыл бұрын
enem endeza yasebku neber sew bcha new miqeyru enji tarikun ayqeyerm ydebral beunet. ezi 3 amet misera 95 percent temesasay new. ke Eritrean wendmachu
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
Wyyy enem esu new yenafekegn ye america film ayche yhen say yaqleshelshegnal
@yihunayalew2700
@yihunayalew2700 5 жыл бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ታሪክ የሚጀምረው ከፍቅር ነው ስለዚህ...
@user-qo8fq3jy7x
@user-qo8fq3jy7x 5 жыл бұрын
ወገኖቸ ማነው እንዴኔ ሀገሩን እናቱን ለማየት ጉጉት ያለ
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
እኔ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 жыл бұрын
እኔ
@saficell9260
@saficell9260 5 жыл бұрын
Ena
@ahlam7328
@ahlam7328 5 жыл бұрын
እኔ
@user-zh7mh3zc3q
@user-zh7mh3zc3q 5 жыл бұрын
Eni አብረን እንዳለን
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን እዉነተኛ ፍቅር የለወ ፊልም ለይ በቻ ነው ሞቴ የራሱኛ እንኳን አደረሳችሁ
@user-dc9kx9ig4w
@user-dc9kx9ig4w 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይህች ናት ሀገሬ ይህች ናት እትዮጵያ በእናታችሁ ላይክ ስጡኝ አትከፍሉበት
@toybamhummdmhummd3487
@toybamhummdmhummd3487 3 жыл бұрын
😘
@user-tl1jb5ll3p
@user-tl1jb5ll3p 5 жыл бұрын
አረ አንበሸበሻችሁን ገባ ገባ በሉ ጋይሶች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ አሜንንን 💗💗💗💗
@fre43
@fre43 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንኳን ደና ቆያችሁኝ ገባ ገባ በሉና አብረን እንሹፈው መልካም ቆይታ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ፊልም ይሰራል ብየ አስቤው አላቅም ነበር ዋውውውውው በጣም ያምራል ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ሀያል ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ያድለን 🙏🙏🙏🙏
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 5 жыл бұрын
አንድም ሰለፊልሙ አስተያየት የሚጽፍ ሰው የለም ሁሉም የራሱ ዝባዝንኬ ብቻ ነው የምታወሩት
@amantsancho2512
@amantsancho2512 5 жыл бұрын
አንድም ስለ ፍልም የምወራ የለም ሁሉም like ይለል ቱ አበስኩ ገበርኩ አትረብም
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
አሪፍፊልምነውየሀናናንአድናቂ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
Aman T sancho hahaha😀😂😂😂mom የምትጠቀማት ንግግር አበስኩ ገበርኩ😀
@amantsancho2512
@amantsancho2512 5 жыл бұрын
+ኢየሱስ ያድናል ስደተኘዋ ነኝ 😢😢
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Aygrmum huley like
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 5 жыл бұрын
ሞኙ ያራዳ ልጅ ልቀቁልን በጣም እናመሰግናለን ሀኒየ ስወድሽ
@user-rg1gv6is4x
@user-rg1gv6is4x 5 жыл бұрын
እውነት ልቀቁልን
@kerojohar2297
@kerojohar2297 5 жыл бұрын
ዝም በየቸው ሲኖ ቶረክ ለይክ ይግጨቸው
@simonbazezow2185
@simonbazezow2185 3 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ስንት
@fatimaahmed1156
@fatimaahmed1156 5 жыл бұрын
ማሬ የኔ ፍቅር በላሽ ወይ ጠጣሽ ወይ አይነፋም ሀሀሀሀሀ የወንዶች ሙድነች
@yonatanberhane9411
@yonatanberhane9411 5 жыл бұрын
i m from Eritrea i love u ethiopian wendmoche and happy New year.
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ደስ ሲል   DES SIL Ethiopian Movie 2018
1:48:39
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 74 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 57 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
የብቻዬ ሙሉ ፊልም  Yebichaye Ethiopian film 2018
1:29:22
Addis Films
Рет қаралды 239 М.
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,7 МЛН
በዛ በክረምት Beza Bekiremt  - Ethiopian Movie 2018
3:49:15
Arada Movies
Рет қаралды 791 М.
ዘመኔ Ethiopian Movie Zemene - 2018 ሙሉፊልም
1:46:06
Arada Movies
Рет қаралды 1,8 МЛН
😾ПОКОРМИ уже кота, бабуля!
1:00
VR Studio
Рет қаралды 2,1 МЛН
Какого года авто в вашей семье? У нас жигули 2020)
0:53
Виталий Смирнов
Рет қаралды 873 М.
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32