No video

ድንግል ማርያም የውርስ ኃጢአት አለባት ወይስ የለባትም? | የመምህራኑ ፍጥጫ! | Haleta tv

  Рет қаралды 56,077

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

7 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 705
@user-zd5vo1rt1x
@user-zd5vo1rt1x 7 ай бұрын
የተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ በመሆኔ ዘወትር እግዚአብሔርን አመሰግነዋለዉ።
@sitotatilahun5434
@sitotatilahun5434 7 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መምህር ስሙር አላምረው ክብር ይስጥልኝ የነጠረ ኦርቶዶክሳዊ ዕይታን ስላሳየኸን እናመሰግንሃለን በማይመስል ፅንፍ ላሉም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ማስተዋሉን ያድልልን❤❤❤
@user-hh2qr9ej8q
@user-hh2qr9ej8q 7 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው(መምህር) ቃለ ሕይወት ያስማዐይከ
@bereketkelemu7443
@bereketkelemu7443 6 ай бұрын
አቶ ግዛቸው ግን በጣም እድለኛ ነህ ካወክበት። በደንብ ነው የተማርከው። ታናሽ ታላቁን ሲያስተምር እንዴት ደስ ይላል። መምህር ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አቶ ግዛቸው እባክዎትን ለሌላ ግዜ የእራስዎት እውቀት እና ጥበብን ይዘው ይከራከሩ።
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ደስ የሚል ማብራሪያ
@marianagirma326
@marianagirma326 7 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 7 ай бұрын
መምህር ስሙር የአገልግሎት ዘመንወ ይባረክ
@cherryfikir7191
@cherryfikir7191 7 ай бұрын
ምን አይነት ጭንቅላት ነው Genius,confidence,Prof evidence ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን
@user-kq6bu5pe8m
@user-kq6bu5pe8m 7 ай бұрын
እኔ ኘሮቴስታት ነኝ ። ይህ የኦርቶዶክስ መምህር እውነት ብርሃን ናቸው። ለ ።14 ዓመት የ ጨለማ ጉዞዬን አበሩልኝ። በእውነት ለመናገር 95% ወንጌላዊ እንደ እኔ ምናልባትም ከኔ የባሰ። ኦርቶዶክስ አሁን 15 ሚሊየን የጠፋነውን ለመቀበል መዘጋጀት አለባት።haleta ቃላት የለኝም።
@YsreshKerga
@YsreshKerga 7 ай бұрын
በ45ደቂቃ ውይይት ብርሃን ሆኑልኝ ስትይ አታፍሪም ?ስሜታዊ አትሁኝ ። ውሸትም ሀጥያት ነው ። ያልሆንሽውን ነበርኩ አትበይ።
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 7 ай бұрын
ውሸቷን ነው​@@YsreshKerga
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አስተምሮቷ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ናት ሁሌም ተሀድሶ ያስፈልጋታል
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 7 ай бұрын
የተሀድሶ መጨረሻ ፓጋኒዝም ነው ኦርቶዶክስ አትታደስም!!! ይናፍቃችኋል!!!​@@kalkidanmesfin-uu5co
@abulolakew2852
@abulolakew2852 7 ай бұрын
The Orthdox Church is one that preserved a it passed down the Bible way before the Reformers received it.
@rahelzsealitemehret6970
@rahelzsealitemehret6970 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስሙር❤❤❤
@user-qn6ed5bz4j
@user-qn6ed5bz4j 7 ай бұрын
መምህር ሊቀ ሊቃውን ቃለ ህይወት ያሰማለን። መልካም ውይይት ነው። ሁላችሁንም እናመሰግናለን ረጋ ያላችሁ ናችሁ። የተረዳነውን ተረድተናል። እውነትን ለማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ ጠቃሚ ውይይት ነው
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 7 ай бұрын
ይህንን ዝግጅት የምታዘጋጅልን ተባረክ ተማርንበት ኦርቶዶክስ መልስ አላት የሚባለውን አየንበትተባረክ
@meketetilahun6199
@meketetilahun6199 6 ай бұрын
እመቤቴ የጌታየ እናት ሁሌም እወድሻለሁ
@BamlakYitayal-dx2pr
@BamlakYitayal-dx2pr 7 ай бұрын
በ እውነት ተዋህዶ እንደ እነ ባስልዮስ : ቄርሎስ ድል እሚመቱ ሊቃውንት አላት
@lemlemtsifete1241
@lemlemtsifete1241 7 ай бұрын
መምህር ስሙር ተባረክ እውነት በሚገባኝ መልኩ ነው ያስረዳሔው እና ተባረክ
@user-rb8bg9md3t
@user-rb8bg9md3t 7 ай бұрын
አንድ ሰው ቤተ እምነቱን ወክሉ እስከ መጣ ድረስ የራሱን የሆነ አስተምሮ ማቅረብ እንጂ የማያምንበትን የሌላ በቴ እምነት የማይቀበለውን እንደ መረጃ አርጉ ማቅረብ ማለት የራሱ የህነ ትምህርት እንደ ሌለው ያሳይል ። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
መናፉቁ እኮ ልቃዉንቱ ይላል አስር ግዜ ግን እኮ አያምንባቸዉም
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 7 ай бұрын
ቀላል ታምንበታለህ ወይ ሲባል በሊቃውንት አይ ከፍዬ ነው እማምንበት ብሎ እረፍ ከፍሎማመን ጉዶሎነትን ያመለክታል
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 7 ай бұрын
ድንግል እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንፅይት ብርት ውድስት እግዚአብሔር ይስቀረልን ንፁህት ጥንተ አብሶ የሌለባት እናታችን 🙏🙏🙏ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተባረከች ትውልድ ሁሉ ብፅይት የሚሎት የጌታዬ እናት💞💞💞
@gizattefera3696
@gizattefera3696 7 ай бұрын
መምህራችን መምህር ስሙር ቃለህይወት ያሰማልን!
@user-ni5tl5fz2n
@user-ni5tl5fz2n 7 ай бұрын
መምህር ስሙር ዕንቁዋችን ተባረክልን
@tsigesitotaw810
@tsigesitotaw810 7 ай бұрын
አቤት የኦርቶዶክስ ሊቃውንት 🥰🥰 Proud to be Orthodoxxxxxxx 😎😎
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 7 ай бұрын
ተረት ብቻ😂😂
@danielzewdie1732
@danielzewdie1732 6 ай бұрын
@@kalkidanmesfin-uu5co Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16 26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
@AfroEyob
@AfroEyob 2 ай бұрын
@@kalkidanmesfin-uu5co hulum ngr teret memeslw hesan lij nw
@yitagesushimeles
@yitagesushimeles 7 ай бұрын
መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
መናፍቃን ስለወንጌል ምንም አያውቁም በደመነብስ ነው የሚያወሩት
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 7 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አንተ ማህተብህን በዚህ እድሜህ በጠስከዉ እርሱ ልብ ይስጥህ
@amirsad4113
@amirsad4113 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆንም የኦርቶዶክሱ መምህር አረዳድ ሚገርም ነው ያኛው ሰውየው ግብ ስለ ራሱ እውነት ነው ሚያወራው ወይስ ስለ ተለያዩ መምህራን ሃሳብ🤔 ማለቴ እሱን ምን አገባው የራሱን እውነት ሚያምነውን ለምን በማስረጃ አይሞግትም በዚህ ፕሮግራሞች ላይ የማያቸው ውይይቶች ኦርቶዶክስ እንድሆን እያስገደዱኝ ነው ጌታን
@user-pj1uy9xs4l
@user-pj1uy9xs4l 7 ай бұрын
Wde....orthodox sitatat yelabatim igna yeteredanbet menged sitat sile hone inji..... orthodox hugne.....ke protestant ye faranjoch filsifina wuchi
@Abel377
@Abel377 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቤትህ ነው ። ሁልጊዜም ያንተን መምጣትና የጠራውን የክርስትና የዶግማ ትምህርት እንድትከታተል ምኞቴ ነው።
@wendafrashesime4547
@wendafrashesime4547 7 ай бұрын
Egziabhare yerdahe
@user-pb6ql2qp9q
@user-pb6ql2qp9q 7 ай бұрын
ልክ ነህ አግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ መንገድ ይምራህ⛪️
@bettykifle2812
@bettykifle2812 7 ай бұрын
እባክህን ኦርቶዶክስን በተከታዮቿ አትመዝናት እኛ ባለማወቃችንም ባለመታመናችንም ሀይማኖታችንን እዚህ ለመድረሷ ምክንያት ነን። የእውነት ጌታን ለማወቅና ለማምለክ ፍጹም ንጽህት ናት። ባትመለስ እንኳ መሰረተ እምነቷን ለመረዳት ሞክር እግዚአብሔርም ይረዳሀል።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ መምህር ተሀድሶዎች ፈጣሪ አይናችሁን ያበራ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretyigletu9958
@meseretyigletu9958 7 ай бұрын
i really love this program ...am proud of my ethiopian orthodox tewohedo church ⛪️
@hiruttsigab9274
@hiruttsigab9274 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እመቤታችኝ የተመሰገነች ትሁን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 7 ай бұрын
Eyesus Kirstos Yadenal❤️
@adilalaabay1571
@adilalaabay1571 7 ай бұрын
​@@kukukuku5502 awo yadenal Ena ayedanem man alek Men ende ebd zem belek bechashn techoyalesh
@dafna4027
@dafna4027 7 ай бұрын
​@@adilalaabay1571አሜን በለሽ ተይው እሄ እውነት ነው ትችት አይደለም ሀሳብሽን የምያፈርስ ነገር አልተፃፈም።
@zemariam19
@zemariam19 7 ай бұрын
አሜን እህታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማመስገን እና እናቴ ብሎ ለመጥራት ትውልድ መሆን ይጠይቃል ዮሐንስን ማወቅ ይጠይቃል
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 7 ай бұрын
እመ አምላክ ድንግል ማርያም ቅድስት ውድስት ንጽህት ናት ❤❤❤❤❤
@TesfahunMekonen
@TesfahunMekonen 7 ай бұрын
It's a blessing to see people who are voluntarily open their heart to discussion. I respected all of you. And I appreciated what you are doing.
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 1-9 የሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኑሮ እንደ ሶዶም እና ጎሞራ በመሰልን ነበር ❤❤ ያች ዘር እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
የማርያም የዘር ሃረጎች እንዳለ ሃጥያት ኖሮባቸው እንዴት ነው ማርያም ላይ ስትደርስ የለባትም የምትለው? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር ነው
@dafna4027
@dafna4027 7 ай бұрын
የምወረስ ሀጢያት የለባቸውም ።​@@dagi6055
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
@@dagi6055 እየመረረህ ዋጠዉ ለኢሳያስ ያች ዘር ማናት ብለህ ጠይቀዉ እመቤታችን በስጋም በነፍስ ንፂህት ናት እኔ እኮ ግርም የምለኝ ህዳቹ እመቤታችን ላይ አፋቹ ምንትከፉቱ ነዉ በአቅማቹ ተናገሩ ቃላወቃቹ ዝም በሉ ዝምታ ለማን ጎዳ ከጌታ ጋር አትጣሉ ማንም እናቱ ስቃለል አይወድም ስለዝህ የሰማይ እርስት እንዳታጡ አስተዉሉ ተጠንቀቁ
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 7 ай бұрын
እንኳን እሷ ማንም ላይ አልነበረም አዎ የህሊና ድቀት ሞት ወደ ምድር ገብቶል እንጂ ጥንተ አብሷ የሀጥያት ውርስ ሚባል ነገር የለም!!!
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 7 ай бұрын
የተስፋው ዘር ጌታ ኢየሱስ ነው ለዓለሙ ሁሉ መድሃኒት የሆነው ❤🙏
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 7 ай бұрын
ሰለመድርኩ ትልቅ አክብሮት አለኝ የተወያዮች ጭዋነትም አደንቃለሁ ወላድተ አምላክ ጥንተ አብሶ (የውርስ ሓጥአት )አለባት የምለው ወንድም ልያስተላልፈው የፈለገ ትልቅ ግን ስሑት ትምህርት አለ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ እነዚህ ሁለት አንፃር የሆኑ አመለካከቶች እንዳሉ አድርጎ ስእል ለመፍጠር ደጋግሞ ጥረዋል። በሎጅግ ራሱ የማስኬድ በአንድ እምነት ውስጥ ውስጥ ሁለት አንፃር የሆኑ እሳቤዎች ልኖሩ አይችሉም በዚህ አዝኘበታለሁ። እኔ አላት ብየ አምናለሁ ማስረጃየ ብሎ ብያቀርብ መብቱ ነው እንዴት ነው የምታመልኩት ? ሳይል እንዲህ ነው የምታመልኩት ማለት ከፕሮተስትታንት ዓለም የምጠላው ክፍል ነው። መምህር ስሙር እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 7 ай бұрын
ምን ምን አለ ማርያም ለቀቅ ብታረጉዋት ይችን ቅድስት ድንግል ድንቅን የአምላክ እናትን በዚህ ድፍረት ማርያምን ሀጥያተኛ ነበረች ብሎ ለክርክር መምጣት ያስገርፋል መጣሁ ጅራፌን ይዜ። ጠብቁኝ
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 7 ай бұрын
ለሴጣን "በሴቲቶ እና በአንተ መካከል ጠላትነት አረጋለው" እግዚአብሔር እንዲ አለው።። እና ቃሉ መፈፀሚያ ናቸው😅
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
@@nardosashebr4137 ለሴጣን ብለህ/ሽ የተባለውን ለሰው ምነው አደረግሽው?
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል " ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል" ሮሜ 3:23። ኢየሱስ ክርስቶስ በ 33 አመቱ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ መስዋት እስከሆነበት ጊዜ ድረስ በሰው ዘር ላይ የአዳም የውርስ ሃጥያት ነበር ይህም በሰውና በእግዚአብሔር መሃከል የጥል ግርግዳ ሆኖ ነበር ክርስቶስ በደሙ ግርግዳውን አፈረሰው እንጂ። የግብር ሃጥያትን በተመለከተ ሮሜ 3 ላይ በግልፅ ተቀምጧል "ልዩነት የለምና ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷልና..." ታዲያ ማርያም ሰው አይደለችምን? ይህ የሮሜ መልክት እሷን አይመለከታትምን? የክርስቶስ መስቀል ላይ መሞቱ ለማርያም ምንም ትርጉም አልነበረውምን?
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 7 ай бұрын
@@dagi6055 እናንተ ሴጣንን አታስንቁ እንዴ😉😉
@Sillasie-neamin
@Sillasie-neamin Ай бұрын
@@dagi6055 ይገርማል አይን አላቸው አያዩም ፣ ጆሮ አላቸው አይሰሙም አንሁን ወገን ሉቃ 2/1 "በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከ አውግስጦስ ቄሳር ትዕዛዝ ወጣች " የሚለውንስ ለምን አትጠቅስም አውግስጦስ የማን ሀገረ መንግስት አስተዳዳሪ ነው አለም ሁሉ ለምን አለ? በምስራቅ ያለች የ ኢየሩሳለም አይደለምን? እመቤታችን ስትባል ለምን አይናቺሁ ይቀላል ከዚህ ይጠብቀን አይነ ልቡናችንን ያብራልን። ዘፍ 6/9 "ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ " ይንንም አገናዝብ/ቢ ወንድሜ/እህቴ።
@behemoteunited2957
@behemoteunited2957 7 ай бұрын
ፕሮቲስንታንት ትህትናን ውይይትን ኑና ከሀሌታ ተማሩ ሀሌታ በርቱልን ሰው እንዲህ ስወያይ ደስ ይላል!!!!
@user-el3ho6gu2w
@user-el3ho6gu2w 7 ай бұрын
“መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።” - ሉቃስ 1፥28 ☝️መምህር ስሙር በእውነት ቃሉ ከሴቶች የተለየሽ ይላል..?!!
@feleke2284
@feleke2284 7 ай бұрын
ፊደል ይገላል ትርጓሜ ይህወት ይሰጣል ። ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ መንገድ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@user-zd5vo1rt1x
@user-zd5vo1rt1x 7 ай бұрын
እመቤታችንኮ ለአምላክ የተመቸ እንዲሁም የተወደደ ነፃ ፈቃድ ነበራት ። ሥሉስ ቅዱሰ ለአዳም አባታችን የገባዉን ቃል ኪዳን የፈፀመዉም የተወደደ ንጽሕናዋን በመዉደድ ነፃ ፈቃድዋን በመምረጡ ነዉ።
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 7 ай бұрын
አቤት ትህትና የኦርቶዶክስ ልጅ መታደል ነዉ እመብርሃን እናቴ በልጇ ፊት ትመስክርል ወንድሜ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yemeru9732
@yemeru9732 7 ай бұрын
ሀሌታዎች በጣም ድንቅ ባህልን ( ሰላማዊ የሃሳብ ሙግት) እየፈጠራችሁ ነው ። በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 7 ай бұрын
እሷ የተለየች አይደለችም ያለው ፕሮቲንስታንቱ የተለየችማ ሁና ነው አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ብሉ ያላት መላእኩ።
@EthioUtube20
@EthioUtube20 6 ай бұрын
የተባረክሽ ነሽ ማለት ከ ውርስ ሀፂያት ነፃ ነሽ ማለት አደለም::
@OromayOromay
@OromayOromay 2 ай бұрын
​​የተባረክሽ ነሽ ማለት በናንተ ቤት ትርጉሙ ምንድነው?
@yonasyonas7997
@yonasyonas7997 7 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ባይሆን በቀጣይ ክፍል ሊቃውንት ስለጻፉት....በተለይ አስሬ ሀይማኖተ አበው እያለ ሰለ ነበር በደንብ ለማጥራት በዚህ ጉዳይ ሊቃውንት የጻፏቸውን ማብራሪያ ቢሰጥባቸው ።በቀጣይ ክፍል ይህን ብታቀርቡ ሀሌታዎችን እጠይቃለሁ።
@zemariam19
@zemariam19 7 ай бұрын
ለምን ሀሌታ መካነ ኢየሱስ ከ ሙሉ ወንጌል በነገረ ድህነት ላይ ብታከራክራቸው ደስ ይለናል please
@ZaselasseBikila
@ZaselasseBikila 7 ай бұрын
ይመች ምርጥ ሀሳብ ነው😂❤🎉
@tsegawminyilshewa2052
@tsegawminyilshewa2052 7 ай бұрын
Tekekel
@Abenezer_Sh_Dh
@Abenezer_Sh_Dh 5 ай бұрын
የጎጃም ሲኖዶስ ከትግራዩ ሲኖዶስ ጋር አገናኝቶ ቢያከራክርልን እጅግ ደስ ይለናል! 🙏
@TheKf320
@TheKf320 3 ай бұрын
"የጎጃም ሲኖዶስ" ብሎ እራሱን የሚጠራ አካል ስለመኖሩ አላውቅም። ቅባቶችን ለማለት ካልሆነ በስተቀር። እራሱን 'የትግራይ ሲኖዶስ" የሚል አካል አለ። ይህ ልዩነት ግን የፖለቲካ መሆኑ እየታወቀ የሃይማኖት ልዩነት ሳይኖራቸው በምን መሠረታዊ የመከራከሪያ ዐውድ ነው ለክርክር የሚቀርቡት? ​@@Abenezer_Sh_Dh
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርሃን ይግለፀልህ ወንድማችን በርታልን
@mulualemchikuala1731
@mulualemchikuala1731 6 ай бұрын
አንደኛ መልአኩ የተባረክሽ ነሽ ሲላት ገና በማኅጸን ሳትጸንሰው ነው። ይህም አስቀድሞ የነጻች መሆኑን ያሳያል። ሰዎች ጸጋቸው ተገፉ ወድቀው ሳለ፤ ገና ሳትጸንሰው ቅዱስ ገብርኤል ጸጋን የተመላሽ ሆይ ብሏታል። መምህራችን ይህን ሁሉ ማስረዳት ነበረበት። የማስረዳት ብልጠት ይጎልበታል።
@yonasasfaw8656
@yonasasfaw8656 2 күн бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፀጋውንና እውቀቱን ያበዛልህ እመቤቴ ማርያም በጥላዋ ትክልልህ እመቤቴ በፍፁም ሀጥያት የለባትም
@mulugetamersha7617
@mulugetamersha7617 7 ай бұрын
መምህራችን ስሙር እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አምላክ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 7 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ የተወገዘ ነው የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ነው ብለህ መከራከር አትችልም። በተረፈ ውይይቱ በጣም አሪፍ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኩል የመጣው መምህር 90% ስጥቼዋለሁ በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልንእንኳን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩ።❤❤❤ ሀሌታ ሚዲያ እናመሰግናለን ። በክፍል ማድረግ እንጂ ጀምራችሁ ማቆም የለባችሁም...............
@OneDay1say1
@OneDay1say1 6 ай бұрын
ተሃድሶና ነቀዝ አንድ ናቸው በእነ ሊቀ ሊቃውንት መ/ር ስሙር ቃለ እግዚአብሔር መድኃኒትነት መታከም አልያም እንዲህ ባዶ ማድረግና ደረቅ እንጨት ማድረግ ይገባል መምህራችን ክብር ጨምሮ ይስጥልን
@yeshiabera6303
@yeshiabera6303 7 ай бұрын
ድንግል ማርያምን ለመክሥ ምክንያት የሚፈላልጉ መናፍቃን እግዚአብሄርን ይገፅሳችሁ ንሥር መምሕሕራች ነጥቡን ፀጋዉን ይጨምርልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 7 ай бұрын
Eske Alem Fistamea Aganent Emebetachen Endeasadedat Yenoral ,Wede Teleku Aswerwerawalech Ena..... Emebeta kibresh BeAlemu hulu kefe Yebelena 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@betylemma1051
@betylemma1051 7 ай бұрын
Orthodox is full of knowledge, full of wisdom. We are the one who don't know, the religion has answer for all your questions. Come !
@KirosMehari
@KirosMehari 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊነት ይለምልም! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-ni5tl5fz2n
@user-ni5tl5fz2n 7 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ፕሮቴስታንቶች ማርያም ሞተችን ያምናሉ መነሳቷን ግን አይቀበሉም።ሞተችን ከየት አንብበው አመኑ????
@Godissogood2me
@Godissogood2me 7 ай бұрын
ግን የጌታችን እናት ሰው ናት,መልአክ ናት ወይስ አምላክ ናት? ደግሞ እንዳትሳደቡ ከቻላችሁ በጨዋነት መልሱልኝ
@dafna4027
@dafna4027 7 ай бұрын
​@@Godissogood2meሰው ናት።
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 7 ай бұрын
ሰው ሆኖ ሞቶ ተነስቶ ያረገ አላየንም ሞቶ የተነሳውም አላዛር ድጋሜ ሞቷል ማርያምም ሞታለች ጌታ ሲመጣ አብራ ትነሳለች
@user-ni5tl5fz2n
@user-ni5tl5fz2n 7 ай бұрын
@@kalkidanmesfin-uu5co ሞቷን ከየት አነበብሽ?
@user-pg9xr1ht5y
@user-pg9xr1ht5y 6 ай бұрын
ሞተች የሚለውን ካነበባችሁ ምነው ታድያ መነሲቶን የሚያነብ አይን አጣችሁ ያሳዝናል በእውነት ልቦናችሁ ታብራላችሁ ግብረ ሐዋሪያትን አቡቡ
@addisnet21
@addisnet21 7 ай бұрын
🔴ከሀጥያተኛ የተወለደ ጌታ የለም!!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ክርክር አስፈላጊ አይደሉምና ለባለቤቱ ለፈጣሪ መተው የተሻለ ነው፡ የአምላክ እናት መሆን ከዐዕምሮ በላይ ነውና ልንመረምረው አንሞክር፡በዚህ፡ክርክር ምክንያት የምናመጣው ገለጻ የስጋ ሀሳብ ነውና ፈጣሪን ያስደስተዋል ብየ አላስብም፡ በልካችን እንሁን፡ ልቦና ይስጠን፡፡
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 7 ай бұрын
Betam tiru asteyayet new Ethiopia begle ameseginalehu .
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 ай бұрын
@@YonasFikre-px7wp ልናውቅ የሚገባን ተጽፎልናል ያንን ሳንኖርበት ሰው ሊጠይቅ የማይገባውን መጠየቅ ስለደፈርን ከእመ ቤታችን አልፈን ስለጌታ መወለድ ለመተንተን ሲሞክሩ ዘረመል XY እያሉ ሲቀባጥሩ ሰምተናል ይህን ያመጣው ልክን አለማወቅ ነው፡ ልንፈራ ይገባል ያለብን ወይ የፈጣሪ ስራ እያሉ መደነቅ ብቻ ነው፡
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለኛም እውቀት እንድናገኝ መልካም አጋጣሚ ነው
@OromayOromay
@OromayOromay 2 ай бұрын
ተቃዋሚዎችን አፋቸውን ማዘጋት አለብን ይሄ ግድ ነው
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
እመቤታችን የለባት አለቀ ምን አግብታቹ ነዉ ይህ የኛ እምነት ነዉ
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 7 ай бұрын
አባቴ ይመለሱ ወደ እውነት ምንም የሚያድሱት ነገር የለም
@selambiruk5028
@selambiruk5028 7 ай бұрын
የትኛው እውነት
@tagaylemma7306
@tagaylemma7306 2 ай бұрын
እዮቤ ተባረክ በጣም ደስ የምል ዘመናዊነት እሳቤን እያመጣህ ነው በዚህ ቀጥል በነገራችን እኔ የወንጌላዊያን አማኝ ነኝ አክራሪነትን ወደጎን በመተው ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ትኩረት ቢናደርግ በሚለው ሐሳብ ላይ ማተኮሩን እያበረታታህ ነው አንተም በርታ ተባረክ
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 7 ай бұрын
ሲጀመር ምን አይነት ነገር ነው የምታቀርብት ሀሌታዎች።እሷን ተዋት ሀጢያት ቢኖርባት ኖሮ ለምን እናቱ አርጓ መረጣት።ስለዚህ የህዝቡን የኑሮ ውድነት ብታቀርቡ ይሻላል
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
yewirs hatyat yeadam zer bemhon yemitelalf ke kirstos bekr hulum sew yalebt hatyat nw
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 ай бұрын
​@@dagi6055የውርስ ሃጥያት የሚባለው ነገር እንኳን በድንግል ማርያም በእኛም የለም
@amirsad4113
@amirsad4113 7 ай бұрын
ሃጥያት ይወረሳል🤔 ​@@dagi6055
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyet ማን ነው እንዳይኖር ያደረገው? ክርስቶስ ወይስ ማርያም? ሲጀመር ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎታል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ይህም ማርያምንም ያካትታል።
@OromayOromay
@OromayOromay 2 ай бұрын
​@thinkitsnotillegalyet ያንተ ደሞ ባሰ የውርስ ኃጢአትማ በሁላችንም ላይ ነበረ በእመቤታችን ላይ ግን አልነበረም ለምን ለራሱ ለይቶ ጠብቋታልና ነው
@exaltingjesus9109
@exaltingjesus9109 6 ай бұрын
መምህር አግዛቸው፣ በጭፍንነት ቤተ እምነቴ ከሚሉ ሰዎች ይልቅ በእግዚአብሔር ቃል ስትሞግት፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያስታውቅብሃል። መምህር ተባረክ🙏
@kaleb3028
@kaleb3028 7 ай бұрын
በሚቆሩቡበት ሰዓት ሰለመቤታችን ለመከራከር ይመጣሉ ሚገርም ነው እግዛብሔር ልቦና ይሰጣቹ ኦርቶዶክሰ መልሰ አላት ለምምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@abebekidie4864
@abebekidie4864 7 ай бұрын
ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ በመምህራኖቻችን አድረህ ጠበቃ የምትሆነን፡እነርሱ እንደስማቸው መቃወም ነው፡ጠላትነትታቸውም በሴቲቱና በልጇ ላይ ነው!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 7 ай бұрын
ውድ የሐሌንታ ተከታታይ የተዋህዶ ልጆች ከመፀሃፍ ቅዱስ ጎን ለጎን የቅዱሳንን መፀሃፍት አንብቡ ብዬ ከአባቶች የሰማሁትን ምክር ላካፍላችሁ እወዳለሁ። የቅዱሳን ህይወት ተንቀሳቃሽ መፀሃፍ ቅዱስ ነው። ከእነሱ ብዙ እንማራለን ከአወናባጅ መናፍቃን እንድናለን።
@gebretsadikgetu3938
@gebretsadikgetu3938 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁ
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 7 ай бұрын
በዚህ አለም እደመናፍቃን እዉር የለም ሰይጣንም እንደነሱ አልታወረም ልብ ይስጣችኹ
@user-jf3pj7sg5e
@user-jf3pj7sg5e 7 ай бұрын
Geta ywedkal,engnam enwedhalen,geta eyesus menfes kdusn be lbk/sh yanureww
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
@@user-jf3pj7sg5e ለምን ይጠላታል መጀመሪያ
@edenamanuel979
@edenamanuel979 7 ай бұрын
😁😁😁 ማሪያም እንደሞተች ሲያረዳቹ ደነገጣቹ መሰለኝ😁 እውነትን ግን ቢመርም መዳኒት ስለሆነ መዋጥ ነው ያለብን። እሱም ላብ በላብ ነው የሆነው ያሳዝናል🙉
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
@@edenamanuel979 እንደ ልጆዋ ተነስታለች ሙታ አልቀረችም ምነዉ ፋልሰታ ረሳሽ እዴ
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
@@fhhf3250 ኢየሱስ እንዲህ አለ " ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።" ዩሐንስ 3:13። ሞትነሰ ድል ነስቶ በሶስተኛው ቀን የተነሳው ወደ ሰማይም ያረገው ክርስቶስ ነው። ማርያም አርጋለች የሚል ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የለም ወገኔ።
@salemdesta5248
@salemdesta5248 6 ай бұрын
መምህር ስሙር ተባረክ በሚገባ ግሩም የሆነ አገላለልፅ አድርገሀል ከአሳሳቾች እግዚአብሔር አገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን🙏👏👏👏
@user-yi1lp8qo5f
@user-yi1lp8qo5f 7 ай бұрын
I like such ethical discussion with in the time frame
@betinew
@betinew 7 ай бұрын
Memhir Simur may God bless you. You’re full of wisdom. Proud to be orthodox
@betisha272
@betisha272 6 ай бұрын
የተጣመመ ልብ አእምሮ አይቀናም በፍፁም ልባችንን ከፍተን እምንቀበለው ንፅህናዋን ቅድስናዋን ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@user-od6bw2gh7f
@user-od6bw2gh7f 7 ай бұрын
ስለምጥ የገለፀበት መንገድ የሱን ምንፍቅና እንዲደግፍለት ፈብርኮ ያልጠፋ ምልክት ብሎት አለፈ። መ ምህር ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ep1wl5gy6h
@user-ep1wl5gy6h 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምሕር ወይኔ በደስታ ነዉ ያዳመጥሁት እምየ ተዋሕዶ መልሳላት የምንለዉ በምክንያትነዉ ከትትና ጋራ አመላለሱ ያስደምማን በድሜ በጤና ያቆይልን የተዋሕዶ አለኝ ከምትለዉ አዱ እንቁ መምሕራችን ነሕ በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
@demkaetiho9287
@demkaetiho9287 6 ай бұрын
ለመምህራችን ወንድማችን ስሙር የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን፫ እውነት ነው ተዋህዶ ያነፀችልን እንቁ በዘመናችን። ውድ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን አይነ ልቦናችንን ታብራልን እደወተት ዝም የማይገቡን ሚድያወች እየዋልን ከመጥፋት ያባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን። ለካ ኦርቶዶክስን ለመቃረን የውቀት ችግር አደለም ጠማማነት።ጠማማነት።ጠማማነት ምክንያቱም እነአርዮስም ሊቅ ነበሩና
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 7 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር የውይይቱ/ የክርክሩ ሂደት በፍፁም መከባበርና መንፈሳዊ ትህትና መሆኑ ነው። ለዚህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 7 ай бұрын
ችግሩ እኮ ከአወቁ በሃላ እኔ ትክክል ነኝ ማለቱ ላይ ነው:: ቆይ እመብርሃን የውርስ ሃጥያት የለባትም ብሎ ማመን ትክክል አይደለም የሚል ሰው እኮ እኔ አዋቂ ነኝ ነው:: እግዚአብሔር የሚሰራውን የሚያውቅ ነው ከእርሱ አንበልጥም ዘር አስቀርቶልናል እርሱም ደግሞ እመቤታችን ናት እውቀታችንን በሃይማኖት ለመፅናት እናድርግ እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ግን ይድናል!!!
@Ael29500
@Ael29500 7 ай бұрын
ስለ እመቤታችን ሃጢአት ምናምን እያላችሁ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ንጽሕት !!!!
@haderahazkias5673
@haderahazkias5673 6 ай бұрын
“መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።” - ሉቃስ 1፥28 lelochimi setochi lelela sira yeteleyum alu mekakel newu yemilewu.
@bkagimengesha
@bkagimengesha 7 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ግን ከዛኛው ጎራ ያሉት አባት ምላሽ እየተሰጣቸው መልሰው ጥያቄውን እሚደግሙት ሌላ መልስ ማጣታቸው እውነት እውቀት መማጣታቸው እዚሁ አደበታቸው ይናገራል
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የመናፊቃን ነገር ግን ይገርማል ምቀኞች
@user-zv6jc7ej2t
@user-zv6jc7ej2t 7 ай бұрын
ይገርማል ተሀድሶ ማርያም ጥንተ ሀብሶ አለባት ከተባለ መንፈስቅዱስ የፀለለው ክርስቶስን ለመጠበቅ ነው እያሉን ነውዪሔ ደግሞ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ባይፀልል ክርስቶስ ጥንተ ሀብሶ ይኖርበት ነበር እያለን ነው ማለት ነው ስለዚ መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን ሊጠብቅ ወረደ የክርስቶስን ሁሉን ቻይነት የሚጠራጠር ትምህርት ነው መናፍቃን ሲመረመሩ ፍፃሜው ክህደታቸው ክርስቶስን ነው ማርያም ሚያነሱት ማስመሰያ ነው
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 7 ай бұрын
የጆባዎቹን አስተምህሮ ይዛችሁ መጣችሁ ደግሞ 🤔🤔የውርስ ኃጢአት ምንድነው? የሰው ዘር የአዳምን ኃጢአት ወርሶ ነውኮ እስካሁን እየሞተ ያለው ድንግል ማርያም ግን ኃጢአት አለባት የለባትም የሚለው ጊዜ ከማባከን ውጭ ምንም ጥቅም የለውም ዞሮ ዞሮ የዓለም አዳኝ የሆነውን ክርስቶስን በድንግልና ወልዳለች በቃ ዋናው ጉዳይ ይሄ ነው ቢኖርባትስ ምን ልታደርጉ ነው ምን ልትፈጥሩ ነው? ያው እንደ ፈረደባችሁ ሌላ ሃይማኖት ነው የምትመሰርቱት ከዛ ውጭ ምን አላማ ሊኖራችሁ ይችላል??🤔🤔
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 5 ай бұрын
እንኳን እመቤታችንነቢያትና ሀዋርያት እንኳ የሚል ቃል ሲናገር ሰማሁትና አዘንኩ: ጌታ በማቴ 12:46-50 ላይ ይህ የመለኮትና የመጣበትም አላማው የወንጌል ጉዳይ እንጅ የዝምድና ጉዳይ እንዳልሆነ መረዳት አለብህ::
@biuletesgakassa6680
@biuletesgakassa6680 6 ай бұрын
ታላቅ መምህር ስሙር እግዚአብሄር ጨምሮ እዉቀቱን ይግለፅልህ
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 7 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሽ ማን እመቤታችንን ነው የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ማንን ጌታችን ኢየሱስ ን ነው መፅሀፍ ቅዱስ እመቤታችንንም እየሱስንም የተባረከ የተባረከች ብሎ ይነገረናል ሌላው እመቤታችን ፀጋ የተባለ ሁሉ የሞላባት ናት አንድ ፀጋ ሳይሆን ፀጋ ሁሉ የሞላባት ናት እመቤታችንን ክብፘን ከኦርቶዶክስ ሌላ የተረዳት ያለ አይመስለኝም እንደዚሁ የእየሱስ ክርስቶስ አምላክነትን እንዳልተረዱት ሁሉ አማላጅ ስለሚሉ በዚህ አጋጣሚ እየሱስ አምላክ ነው ወይስ አማላጅ ነው የሚለውን ክርክር ይዘህ ና ክህደት ይጋለጣል
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 2 ай бұрын
“ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤” - ማቴዎስ 10፥37
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 4 ай бұрын
ወይ ፕሮቴስታንት በጣም የሚያሳዝኑ ፍጥረቶች
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 5 ай бұрын
ሊቀመልአክት ቅዱስ ገብርኤል አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ብሎታል እመቤችን የተመረጠች ናት ።እመቤታችን በግብርም በሀሳብም ድንግል ንጽህት ናት።
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 7 ай бұрын
አሁን እኝህ አባት በመቁረቢያቸዉ ሰአት ምን ይሉታል ድንግል ማሮያም ልቦናዎትን ትመልሰዉ።
@micky_yetewahedo
@micky_yetewahedo 7 ай бұрын
አይ ሊቅነት እማምላክን ራሱ ጠይቆ ራሱ ይመልሰዋል። የኔታ ስሙርዬ እግዚአብሔር ያጽናዎት!!
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 7 ай бұрын
ደስ ይላል መ ስሙር ቃለሕይወት ያሰማልን።❤
@alemtsehaydadi8547
@alemtsehaydadi8547 7 ай бұрын
Orthodox first 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 7 ай бұрын
አባታችን ግዴለዎትም መጨረሻው ደርሷል ሁሉን ነገር ትተው ወደቀለደመችው ሀይማኖት ቢመለሱ???? ሁሉ ከንተ ነው።ዛሬ ይች ሀይማኖት በውጭም በውስጥም ፈተና የሚበዛባት ምክንያት እውነተኛና ቀጥተኛ ስለሆነች ብቻ ነው።ሁሉም ሊጥላት ይታገላታል ነገር ግን መስራቿ ክርስቶስ ስለሆነ ማንም ሊነቀንቃት አልቻለም።ሁሉንም አሸንፋ ከዚህ ደርሳለች!!! አንገታቸውን የሚሰጡላት እውነተኛ ልጆችም አሏት።
@user-fo7kz2vi6j
@user-fo7kz2vi6j 7 ай бұрын
ከመ ሰዶም እመ ኮነ ወከመ ገሞራ እመሰልነ ዘእግዚአብሔር ዘርዐ እመ እያትረፈ ለነ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኑሮ እንደሰዶምና ገሞራ መሆንን በመሰልን ነበር ይላል ት/ኢሳ/፩÷፱ ይህ ማለት( ዘ ር )ምንድን ነው ያልነቀዘ ያልተበላሸ አይጥ አያልሸረፈው ማለት አይደል እንዴ ኢሳይያስ ዘር ያለው ሊቁ አንችን ባያስቀርልን ኑሮ ሲል ተምተነዋል የማኅሌተ ጽጌ ደራሲ
@tsedalufekade3693
@tsedalufekade3693 7 ай бұрын
ሙሉ የፕሮቴስታንት መምህር ቢመጡ መምህር ስሙርን ሊያሳምን አይችልም ጎበዝ የሆነ እውቀት ሸምቶ ይሄዳል
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል " ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል" ሮሜ 3:23። ኢየሱስ ክርስቶስ በ 33 አመቱ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ መስዋት እስከሆነበት ጊዜ ድረስ በሰው ዘር ላይ የአዳም የውርስ ሃጥያት ነበር ይህም በሰውና በእግዚአብሔር መሃከል የጥል ግርግዳ ሆኖ ነበር ክርስቶስ በደሙ ግርግዳውን አፈረሰው እንጂ። የግብር ሃጥያትን በተመለከተ ሮሜ 3 ላይ በግልፅ ተቀምጧል "ልዩነት የለምና ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷልና..." ታዲያ ማርያም ሰው አይደለችምን? ይህ የሮሜ መልክት እሷን አይመለከታትምን? የክርስቶስ መስቀል ላይ መሞቱ ለማርያም ምንም ትርጉም አልነበረውምን?
@birhanbogale2041
@birhanbogale2041 7 ай бұрын
Awo
@birhanbogale2041
@birhanbogale2041 7 ай бұрын
Lemindnew gin yematadamitut
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 6 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር ስሙር🌹🌹🌹🌹🌹 እውነቱ ግልጽ ነው ❤️ጌታ ቅዱስ ነው ☦️የተዋሀደውም የቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ሥጋ ነው። ክብር ምሥጋና ይኹን ለአምላካችን ቅድስት ሥላሴ። 🌹ተዋሕዶ ቅድስት ሃይማኖት🌹 ሀሌታ ተከራካሪ ስትጋብዙ የሚመጣጠን መምህር ጋብዙ ሊቀሊቃውንትን ከተራ መምህር ጋር ማከራከር ሚዛኑን አልጠበቀም ጠንካራ ተከራካሪ ቢጋበዝ ሊቀሊቃውንት ብዙ ያስተምሩን ነበረ ቤተክርስቲያን መልስ ናት የምንለው በምክንያት ነው። ሊቀሊቃውንት ጥያቄ ጠይቅ ሲባል ያው ለመርሐግበሩ ነውጂ እኔ መናፍቅን የምጠይቀው ጥያቄ የለኝም አሉት☦️👏👏👏👏
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 7 ай бұрын
ደስ ይላል መ ስሙር ቃለሕይወት ያሰማልን።
@EthioUtube20
@EthioUtube20 6 ай бұрын
ከሀፂያት ውጪ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው :: “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።” 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21 “እርሱ ኀጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፤ በእርሱም ኀጢአት የለም።” 1ኛ ዮሐንስ 3፥5 “ነገር ግን እናንተ የተዋጃችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ ደም፣ በክርስቶስ ክቡር ደም ነው።” 1ኛ ጴጥሮስ 1፥19 ሁሉም ጥቅሶች የሚያስረዱት ከ እየሱስ በቀር ሁሉም የሰው ልጅ ሀፂያት ( የውርስ ሀፂያት) አለበት ማሪያምን ጨምሮ :: "ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው። ልዩነት የለም፤ ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል" ሮሜ 3: 22-23
@AbushZerfa
@AbushZerfa 7 ай бұрын
ሰውየው አባቶች አባቶች አለን አንድም አባት ሳይጠራልን ጨረሰው ውይይቱን ። ቀጣይ ጠንከር ያሉ የማይሸኮረመሙ አቅርቡልን ። ስለ ጨዋነታቸው እናመሰግናለን
@hamster-u1j
@hamster-u1j 5 ай бұрын
ትህትናም ነዉር የሆነበት ሠአት ላይ መድረሳችን ያሳዝናል።
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 7 ай бұрын
መምህር ስወዶት እመብርሃን ትጠብቆት😊
@genetababe2501
@genetababe2501 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተዋህዶ ለዘላለም ትነር አሜን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 6 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መምህር ስሙር አላምረው በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን ❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ኹሌም ለኹሉም መልስ አላት ።💙✝️💜💒💒💒
@Motivation-9-M9
@Motivation-9-M9 6 ай бұрын
ድሮ ድሮ ኦርቶዶክስ መልስ ያላት ይመስለኝ ነበር … በእርግጥም ኦርቶዶክስ ተሐድሶ ያስፈልጋታል በመፅሐፍ ቅዱስ የተገለጠውን እውነት ተቀብላ ምእመኖችዋን ከሞት ነጥቃ ማውጣት አለባት… ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ … የተቀበረ መክሊት ... የሚባለውን መፅሐፍ እንድታነቡ ልጋብዛችሁ ኦርቶዶክስ የደበቀቻችሁን ድንቅ መክሊት ታገኛላችሁ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተለየ ክርስትና አይኑራችሁ ምክሬ ነው፡፡❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН