ድንግልናችንን የምናጣበት አጋጣሚ በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 9,802

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@saraas2843
@saraas2843 3 жыл бұрын
ብቻ በኔ የደረሰ በእናንተ አይድረስባችሁ ስወድሽ አደለም ሰው መንፈስ ቅዱስ ያውቃል ይለኝ ነበር በስርአተ ቁርባን ላገባው ወስኘ ከስደት ወደ ሀገር ገብቸ ብቻ አሁንም እንባየ አልደረቀም እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ሁሌ ከልቤ የማይጠፋ ፀፀት በአሠብኩት ቁጥራ እራሴን እጠለዋለሁ😭😭😭
@ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ
@ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን በእውነት የስዎን ትምህርት እየሰማሁ ትንሽ ትንሽ እያልኩ እየተቀየርኩ ነው አውርጄ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው።
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ 3 жыл бұрын
እንዳልቀደም ስሮጥስ አንዱት እህት ቀድማኝ ሰላም አቤሎ እ ና ተማሪወች ላዳምጥ እስቲ. መምህሬ እወደሀለውን በርታልም ሰፍ ብየ ነው እማዳምጥህ እኔ ካሁን አለው በፊት ምንም አይሙኝም ነንበር አሁን ግን ኩራት ይሰማኛል ተመስገን አምላኬ ሌላ ምን እላልፕው መጨርሻየንመም አሳምርልኝ አሜን 3
@gjch5302
@gjch5302 3 жыл бұрын
አቤልዬ ወንድማችን እድሜህ ይረዘም ውይይይ አኔ እኮሰፍ ሰፍነው እምለው ሠው እናመሰግናለን ውየተዋህዶ ልጅች በጣም የሚያስተምረነው ሴቶች ንቁ እኔ መጨረሻ የነ ያሳምረልኝ ወንድ አላምነም ነበር አሁን አግብቼ ወልጃለሁ እፈራ ነበረ ስማር ስደት ነኝ መጨረሻዬን ያሳምረው በፆሎታችሁ አስቡኝ አስቡኝ
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ 3 жыл бұрын
አይቸ ስመቼ እችላለውአትበል መፃፈ መነኮሳት.ትክክል እኔ በጣም ስው አምናለው ግን ሰማእቱ አሳልፎ አለጠኝም።ተመስገን።
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
መምህሬ ሆይ የልቤንቁስል የህሊናየን በሽታ ነገርከኝአይይይይይ ቃለህወትያሰማልን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 жыл бұрын
መምሕሬ በእዉነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልሕ በእዉነት የአንተ ትምሕርት በቂ ነበር ግን ምን ይሆናል ከመሽ ኾነብኝ እግዚአብሔር ለንስሓ ሞት ያብቃን ያንተ ትምሕርቶች ብዙ ለወጥ እያመጣሁባቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አደሩ ብዙ እንደኔ የጠፉ ነብሳት ይመጣሉ
@AmaledDese
@AmaledDese 2 ай бұрын
መምህር...ቃለህይወት.ያሰማልን..አሜን.3,🙏🙏🙏💖💖💖እረጅም.እድሜና.ጠጋ..ይስጠዎት...በጣም.አንጀት.የሚበላ....ትምህርት.ነው..ግን..ፈራሁ...😢😢አቤቱ.አምላኬ.ሆይ.ለንስአ.ምት.አብቃኝ....😭😭😭😭🙏🙏🙏💔💔💔💔
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው መምህር አቤል ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም እናቴ ኪዳነምህረት መጨረሻየን ታሳምርልኝ አስቡኝ በጾለት 🙏
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አውነት ነው ማመን አግዚአብሔርን ማመን አግዚኦ ቸሩ መድሃኒአለም አባቴ ጠብቀን ከክፉው ስራ አብሶ ከዝሙት መንፍስ ወጥመድ አስካሁን የጠበቅህኝ አምላክ አሁንም ጠብቀኝ አህቶቼ/ወንድሞቼ ከንዴም ሶስቴ ተሞክሮብኛል አምላክ ይመስገን አስመልጦኛል ይጠብቅሽ ብላችሁ ጸልዩልኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@Bነኝየድንግልማርያምልጂ
@Bነኝየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛላችሁ የእርሶን ትምህርት ትሠማ ተብዙ ነገር ተመልሻለሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ማርያም 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Geta kanch gar yihun ish berch
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ
@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ 3 жыл бұрын
ድንግል ታስብህሽ
@Bነኝየድንግልማርያምልጂ
@Bነኝየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
@@አሁንስማነውተስፋየእግዚአ አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ታሥበን
@user-Bezu
@user-Bezu 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ🌹
@አበበችፈንታው
@አበበችፈንታው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንንም እህት አይዞን
@aaas4053
@aaas4053 2 жыл бұрын
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት ነዉ ሰዉ አለማመን ያንተን ትምህርት ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ አይሰለች ምግባችን ነዉ .
@GifCic
@GifCic 6 ай бұрын
ቀለህይወት ያሠማልን መምህር ተምርትህን ብሠማው አልጠግብም እግዚአብሔር ይስጥህ አቤል ❤❤❤❤
@SAMRII2735
@SAMRII2735 Жыл бұрын
Amen kale hiwoten yasemaln wendemacen🙏🙏🙏
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Жыл бұрын
የክርስትያን ህይወትማ አዎ! እንድህ በንፅህና የተዋበ መሆን ነዉ የተጠራዉ። ግን ታድያ ያሁኑኑ ትዉልድ የተበላሸ የከፋ የከረፋ ሆኖ መሰደብያ እንደ ክርስቲያን ተብለን መሳቅያ መሳለቅያ ሁነናልና አቤቱ ንፅህት ቤተክርስቲያን በኛ ጥፋት አሰደብናት😭 የቅዱሳን አምላክ ልቦና ይስጠን 😭
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
መምህሬ በድንግልና ፀቶ ለመኖር ያተ ትምህርት ብቻ በቂ ነው😢ታዳ ምን ያርጋን ብዙወቻችን ክመሼ ነው የሚገባን ያለፍውን ትተን ለሚመጣው ልባችንን ይክፍትልን እግዚያአብሔር 😪♥💒
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
አሜን ልኡል እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፍትን
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
@@ፍቅርተስላሴናታኔም አሜን አሜን አሜን እማ♥💒
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አውነት ነው እግዚአብሔር ምሰተወል ያድልን በያልንቤት እንደንፅና እግዚአብሔር ይረዳን ድንግልና ታላቅ ክብር ነው በምኞት ነው ያጠኖው አነ ግና ነኝ ግን ብቃ ግራ ይገበኛል የት ነኝ አላልሃ ከወንድ እልደረሰኩም ብምኞት አየተመኛሁ ነው ጌታ ሆይ ተመልክተኝ😢😭
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 жыл бұрын
አቤልዬ ካንተበጣም ብዙ ተምሬአለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በልባችን ያሳድርብን ከዚህ ጉድ ይጠብቀን ጌታ።
@tibah3653
@tibah3653 3 жыл бұрын
እግዞብሔር ይመሰገነ ሰላምቹሁ ይበዛ እህት ወንዲሞቸ ቆይ ግን ለምን አባቴችቺነን አናጠናክርም ይ 🤔🤔
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለእኛም ማስተዋሉን ያዱልን አይነ ልቦና ልቦና ያብራራልን
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤልዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌻
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
እንቁው መምህር እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
መጨርሻው ሳይሰማ አለቀ ቃለ ይህወት ያሰማልን
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️🙏
@Tadu-q9v
@Tadu-q9v Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ
@እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትንያሰማልንመምህራች አይምነውቀደም ብየ ትምረቱን ባገኘሁት በጨለማው ህይወት ከመኖሪ በፊት😭😭😭
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃላት የለም ያንት ትምርት እንድማር ሲል ፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@አጆኺትግራይሃገረይ
@አጆኺትግራይሃገረይ 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን የአጎልጉሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ያሪዝምልን አሜን👍👍
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቤተሰብቁጥትርከዚህአድርሶኛል፣መጨረሻየንያሳምረው፣የቤተሰብቁጥትርእንዴትእንደሚጠቅመምህርቃለይወትያሰማልን
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 жыл бұрын
ስላም በእግዚአብሔር ይብዛልን ወንድም አቤል እንኮን ደህና መጣህ የምወድህ የማከብርህ ውዴ መምህሪየ በእውነት የህይወት ቃል ያስማልን ፀጋውን በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ በእውነት አንተኮ የወጣቶት ህይወት አናኗር የገባህ አባት ነህ ችግራችን ሁሉ የገባህ እኮነህ ባአንተ ያልተለወጠ ስው አለ ብየ አለምንም በእውነት የአንተ ት/ቲ ያላዳምጥኩት የለኝም ግን እምተገብረው ቀን ናፈቀኝ በተለይ ስለ ስንቲ አይነት ድንግልና እንዳለ ያስተማርከው ት/ቲ በጣም ነው የተመቸኝ ምክንያቱም በዛ ህይወት ቡዙ እህቶቼ ያለቀስበት እኔንን ጭምር በህይወትየ ጥያቄ የፈጠረብኝ ጥያቄ መልስ ስለአገኘሁበት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ወንድም አቤል በጣም ነው እማመስግነው ሁሉ ስው ልማርቤት ይገባል በተለይ የስው ስሜት የማይረድ ወንድሞቻችንን በፆሎታችሁ አስብኝ የተዋህዶ ልጆች መስማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ያድርገን አሜን🙏🙏🙏🙏
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም የህልና ቁስል የሆነባቸው የተደፈሩ እህቶቻችን ለማግባት የምፈሩ ስንት ቤየቤቱ ቤየት ይቁጠራችው እፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይሪዳቸው እንኮን እነሱን እኔየንን ላሌመጊባት ገዳም እመኛለሁ ግን ስጋው ነገር ሳላሽንፊ እንዴት እላለሁ በፊቃዴ ተዴሪ ያገባሁትን 16አመት ልጅ ነበርኩኝ ቀርቶ የወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ እንኮን የለኝም እኔ ገና ልጅ ድንግል ነኝ ብየ ነው ያገባሁት ከዛ ግን ድንግል አይደለሽም ቡሎኝ እኔ ግን ነኝ በለው አላመነኝም ለራሴየም ጥያቄ ይፈጥሪብኝ ነበር እንዴት እያልኩ እንዳውም እንደኔ ያመመው እና ጎረቤት ሁሉ እስከምስማ የጮሀ ስው አለ ብየ እንኮን አልገምትም ብቻ ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን የህልና ቁስል ሁኑኝ አንገትየን ደፊቸ እስከ መሀድ አድሪጓኝ ነበር እስከ መለያየት ደረስነ ቤተስብ ራሱ በምን እነደተለያየን ቡዙም አያውቀም አሁን ግን ስደት መጥቼ ቡዙ ት/ቲን አጊንቺ ተፀናንቼ አለሁ ስዴት ለበጎ ሆነልኝ ስለዚህ እንዴነየ አይነት ህይወት ያላችሁ አይዞን ለእኛ ያለው እስከ ምስጠን እግዚአብሔር በትእግስት መጠበቅ ነው ሰለዚህ ወንድም አበል ካየሀው መልስልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር መለያየትን አይወድም የተፈታችውን የገባ አመነዘር ይላል ቅድስ ቃሉ ስለዚህ ሌላ ባገባ ሃጥያት ይሆንብኛል። ወይስ አይሆንብኚም በፊትም እንደማንኛውም ስው በአለማው ነበር ያገባሁት ስለ ሃይማኖትየም ብዙም አላውቅም በልጅኔተ ቤበተስብ ተፀኖ ነው ከቡዙ በትንሹ ይህንን ይመስላል የኔ ህይወት መልሳችሁ እጠብቃለሁ
@ኪዳንግርዝሄር
@ኪዳንግርዝሄር 3 жыл бұрын
ቃል ህይዉት ያስማልን እሺ ጥያቄ ልጥይቅ ባኣሁኑ ሳኣት ይህነን መንድፈ ኣራዊት ስራዊት ኢሪትራ ፎኖ ይሚባል እህቶቼ ድናገል እይድፈሩ ነዉ ያሉት ባስገዳድ ነዉ ድነግልቹዉ ማጣት ሳይሆን የእሞሮ ጨነቅት ኩፎ ነዉ ያሎት ህክመናም ይልም ይህነን ሃጢኣት ነዉን እግዚአብሔር ኣያይምን ዋይይ እህቶቼ እናቶቼ 😭😭😭😭
@tube-kl9tt
@tube-kl9tt 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@temesgentemesg9030
@temesgentemesg9030 Жыл бұрын
Kelehiwoti yesemeli 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterman5053
@asterman5053 2 жыл бұрын
Amen👏👏👏
@tigestdegu3394
@tigestdegu3394 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማል መምህር
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe Жыл бұрын
ለመምህራች ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ
@ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወሂት ያሰማልን ወድማቺን እግዚአብሔር ይጠበቃል
@aaas4053
@aaas4053 2 жыл бұрын
ለሁሉም ምታስተምረዉ ትምህርት አብራርተህ ነዉ ምታስተምረን . እንዲገባችሁ አዳምጡ በደንብ 🙏🙏🙏
@werkegedamu1673
@werkegedamu1673 Жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሳማልን
@AmaledDese
@AmaledDese 2 ай бұрын
ልቤ.ተሰብሯል...ለራሴ.አዝናለሁ.በጣም....ሰውን.ማመን..በጣም.ከባድ.ነው.😭😭😭
@ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ
@ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ኤደንወለተማርያም
@ኤደንወለተማርያም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤልዬ እዉነትነዉ በአሁኑ ሰአት ከእግዚአብሔር በቀር የሚታመን የለም አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን አቤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በርታልን ሁሉም ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ልቦናን ይስጠን እናመሰግናለን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ነወታማኚ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
አቤቱ ማርኝ ይቅር ብልኝ ይስራሁትን ሁሎ አንት ታቃልህ የኩኪልሽ ማሪያም በትቅድስው ገዳምሽ መጥቼ ነሳህ እግባዝድ ይፈቅድልኝ አምላኪሆይ ለነሳሃ አብቃኝ በስድት አዳለቅር አስብኝ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💕🙏💕
@yezinamulalem5328
@yezinamulalem5328 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋመግስተስማአትንያዉረስልን እኛምየሰማነዉንበአይነልቦናችንያሳድረብን አሜን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@asdxyz2867
@asdxyz2867 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@አትጠገብየማርያምወዳጅ
@አትጠገብየማርያምወዳጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልዮት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ልቦና ይስገን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
ስላም እንኳን በስላም መጣችህልን መምህር ቃለሂወትን ያስማልን
@አበበችፈንታው
@አበበችፈንታው 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን አሜን በርታልን ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠንበታል እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ገብቼ ከስርህ ቁጭ ብየ ለመማር ያብቃኝ
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwihoten yasemalen wandemaachin
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንወድማችንይወትየሚለወጥትምርትነዉ፣የኩላችንመጨረሻያሳምርልን
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ አቤል ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን የማትሎስ እድሜ ይስጥህ እኛም እግዚሐብሔር አይነ ብርሀናችን ያብራልን ወይኔ እሄናክል ተምረን መቼነዉ ምንቀየረዉ አምላክ ሆይ ታሪካችን ቀይርልን አዳዴ ይዋህነት ከስዉ በታች ያረጋል እግዚሐብሔር ቢቻ ከፍ ከፍ ያርገን አሜንንንንንንን 👏👏👏👏👏
@ብሌንመኰንን
@ብሌንመኰንን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን.
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መመህራችን ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ
@birhanetamru8682
@birhanetamru8682 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አጥንት ንየሚጠግንነፍስንየሚያለመልም ስብከትከልብ እናመሠግናለን
@መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
@መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል
@ሲሳይነሺጥላሁን
@ሲሳይነሺጥላሁን 3 жыл бұрын
ወድም አቤል በውነት መችነው ክናንተስር ቁጭ ብየ እምማርው ጽልዩልኝ
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wandemachin 💚 💚 💚
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
እወነት ነው በጣም ቃለ ህይወት ያስማልን
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 3 жыл бұрын
አባታቺን ፀገዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዊት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habebaaa1946
@habebaaa1946 3 жыл бұрын
Waqqaayyoo goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 жыл бұрын
እንኳንደናመጣህልንወድማችን፣ቃለይወትያሰማልን
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 жыл бұрын
ቃለህይወተ ያሠማልን እምወድህ መምህሬ ምና ቀድሜ ባቅህ ሁሉነገር ሣይርፍድ😭😭
@kalkidanethiopia1803
@kalkidanethiopia1803 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@EmandayabonehAlmi-ub3zm
@EmandayabonehAlmi-ub3zm Жыл бұрын
Kale hywet yasemaln
@mulu6793
@mulu6793 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤️
@beetybiru2488
@beetybiru2488 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጥልን
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አቤል
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalik wondimachinin
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ✝️👏❤️
@tsedaleaklile
@tsedaleaklile Жыл бұрын
kalehiwet yasemalin be edma betsega yanurlin🙏🙏🙏
@konjitkonjit44
@konjitkonjit44 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemale wodemeche edeme xena abezala ezaberehe
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን የቅር በልን ወንድማችን በረታልን
@kal8362
@kal8362 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@bisunezhbisunezh9284
@bisunezhbisunezh9284 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@selamawitworiku.864
@selamawitworiku.864 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር!!
@konjitkonjit44
@konjitkonjit44 3 жыл бұрын
Uneti nawa kalae hiwot yasemale ezaberehe yebarake memrache
@fttuuaddistefara7181
@fttuuaddistefara7181 3 жыл бұрын
Waqayyon sagale jirenya sin ha dhagesisu
@ሲሳይነሺጥላሁን
@ሲሳይነሺጥላሁን 3 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን መምህሬ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@emuzeethiopia1208
@emuzeethiopia1208 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራን ችን
@emuyabara4562
@emuyabara4562 3 жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
መምህሬ በድንግልና ፀቶ ለመኖር ያተ ትምህርት ብቻ በቂ ነው😢ታዳ ምን ያርጋን ብዙወቻችን ክመሼ ነው የሚገባን ያለፍውን ትተን ለሚመጣው ልባችንን ይክፍትልን እግዚያአብሔር 😪♥💒
@destahiyel914
@destahiyel914 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Kalehiye wote yasemalen
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ad-de3us
@Ad-de3us 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@kokitayela6118
@kokitayela6118 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
ላጤነት በኦርቶዶክስ እይታ በአቤል ተፈራ
26:19
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 753
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 11 МЛН
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 15 М.
ፀጉሯን ትላጭ ! በአቤል ተፈራ
13:14
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 19 М.
በርባንን በህይወት ውስጥ መምረጥ Kesis ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
17:20
ልብ ለፍቅረኛ አይሰጥም በአቤል ተፈራ
23:29
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 2,7 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19