ፈጣሪን እንደሃሳብ...!? | ያልተረዳችሁት እውነት | GOD AS AN IDEA !? | Elzalmonism

  Рет қаралды 1,706

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጆች፤ ሳትሳሱ፤ የተሰማችሁን አስተያየት መስጠት አትርሱ።
@SaadSaad-d3f
@SaadSaad-d3f Күн бұрын
🎉❤❤❤
@GediyonGirma-ut1sx
@GediyonGirma-ut1sx 8 сағат бұрын
Selam wedme how can I get your book 🙏
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Күн бұрын
ሀሳብህ ታላቅ ነው ፣ቀጥልበት እኔ ያንተ ደቀመዝሙር (ተማሪ) ነኝ ብዙ ነገሮች እየተማርኩብህ ነው ። የመምህር ግርማ የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት ፣የመምህር ተስፋዬ አበራን የገጠመኝ ታሪክ ጋር አንተ የምታቀርባቸው እርእሶች ጋር ተዛማችነት እንዳለው ይታየኛል ። ያንተ በፍልስፍና ውስጥ የምትገልጸው ቢሆንም ስታስረዳ በደንብ ይገባኛል ። በርታልኝ ።
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 21 сағат бұрын
ዋው ❤
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@mesobtube2888
@mesobtube2888 6 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው አረዳድክ በርታ❤❤❤
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@MasreshaHaile-h8z
@MasreshaHaile-h8z 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ! ይህን ለመረዳት ይውስጥ ዐይን መግለጥን ይጠይቃል !የእውቀት እዳናቂ ነኝ !
@Elzalmon
@Elzalmon 14 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 Күн бұрын
Hello brother, may god bless you
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
You too, dear.
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 18 сағат бұрын
በእንደዚህ አይነት መረዳት ስላነፅከኝ ከልቤ አመስግኘሀለሁ keep it up 👍🏽
@Elzalmon
@Elzalmon 14 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@nowbj
@nowbj 2 сағат бұрын
Im so lucky to find you❤❤❤❤❤❤ Where does the emotion come from? Is it from the environment we grew up or where?
@frezstegn-iw6ur
@frezstegn-iw6ur Күн бұрын
Thanks for sharing your Idea ! Keep going..... And please tell us about your deep knowledge of Inner Engineering Emotional Intelligence ...
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
Ok, dear. will do.
@Ruth-b8m8r
@Ruth-b8m8r 20 сағат бұрын
We are blessed having you in our life it’s a blessing thank you so much brother ❤❤❤❤
@Elzalmon
@Elzalmon 14 сағат бұрын
Thank you too, dear.
@nowbj
@nowbj 2 сағат бұрын
ባለፈው ስሜታችንን manage እንጂ control ማድረግ እንደማንችል ነግረከናል What about thoughts Can we control control them? If so how can we control them? Or is it the same as emotions? If we only manage them How can we manage them?
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 14 сағат бұрын
Dessssssss yemile Meredith new ❤
@Elzalmon
@Elzalmon 13 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 20 сағат бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን ብዙ ብማረውም እየገባኝ ያለው አሁን ነው። አመሰግናለሁ።
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 17 сағат бұрын
እኔም አሁን አሁን በደንብ እየተገለጠልኝ መጣ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ማለት ፈልገው እንደሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት እንኳን መምህሮች ጋር አጥጋቢ ማብራሪያ አግኝቸ አላውቅም ነበረ እየፈሩ ይሁን ስላልገባችው ይሁን አላውቅም
@Elzalmon
@Elzalmon 14 сағат бұрын
ስለረዳችሁ ረፍት ይሰማኛል። በደምብ እየገለጥነው እንሄዳለን።
@Darson1121
@Darson1121 18 сағат бұрын
You're saying what I always think. We are living in a world which completely consumes us with it's problems to point where even spirituality is about us getting it right only to boost our ego which again makes it hard to find God in our lives.we don't give time to reflect on these ideas. All we do is consume contents and then have an argument about it. It's crazy. Thank you for your great work It's inspiring to hear what you're sharing!🙏🙏🙏
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 18 сағат бұрын
Well said !!
@Elzalmon
@Elzalmon 14 сағат бұрын
Thank you, dear.
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Күн бұрын
ስለ meditation እይታህን አጋራን
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@nowbj
@nowbj Сағат бұрын
Where does our desire come from?
@Ruth-b8m8r
@Ruth-b8m8r 20 сағат бұрын
Thanks brother
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
Any time, dear.
@QusquamMedia
@QusquamMedia Күн бұрын
yehe gena megbiyaw kehone, wedewust singeba endet endehone lemawok guaguchalehu. nurilin wodaje. HASAB YEMILEW LAY SEFI VIDEO ENTEBEKALEN.
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
አዎ፤ ጠለቅ ያለውን ከማብራራቴ በፊት ይህ አስፈላጊ ነበር።
@Reallyfor-w1r
@Reallyfor-w1r Күн бұрын
@wisjoe ስለ ሜዲቴሽን ያስተምራል እንጆይ አደርጉት በጣም ትወዱታላችሁ 🙂
@tigista1977
@tigista1977 20 сағат бұрын
እናመሰግናለን ስለሰጡን ጥቆማ ተባረኩ
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 22 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@Kale-zy6hm
@Kale-zy6hm Күн бұрын
🥰😍🤩
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
🥰😍🤩
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Күн бұрын
Please አታቁም
@kurateme
@kurateme Күн бұрын
ስለምልከታክ እናመሰግናለን የኔ አስተያየት ግን አለባበስክ ሀገርኛ የምትጠቀመው እንግሊዘኛ ደግሞ 36% ይወስዳል ከቻልክ አማርኛ ብትነግረን እንወዳለን።
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
ቀስበቀስ ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ወዳጄ።
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Күн бұрын
እረ: አንተ: ስውዬ: ጋቢህን: አውጣው: ከበረደህ ጃኬት: ልላክልህ:: እድሜህ: ጋር: አይሄድም:
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Күн бұрын
ያምርበታል እንዲያውም ግርማ ሞገሱ በጋቢው ነው ። ምናለ ትምህርቱ ላይ ብታተኩሪ ። እራስሽን ተመልከቺ እህታችን ። አጻጻፍሽ በራሱ ያንቺ ማንነት ይገልጻል ። ትምህርቱ ላይ አታኩሪ ልብሱላይ አተኩሪ ይጠቅምሻል ። ጋቢ ደግሞ ያሞቃል ሞክሪው ከፈልግሽ እልክልሻለው ።
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 23 сағат бұрын
Min cigr alew anci wey ante yayehew Yewciw Gabi new Ye wstin Gabi altemeleketkim ansi betam new yewedekut leloci alememselu❤
@tigista1977
@tigista1977 21 сағат бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህን ስለሜዲቴሽን ያለህን አሳብ ብታጋራን ጥቅሙና እዴት መጠቀም እደምንችል ። አመሰግናለው።
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
ወደጄ፤ ወደፊት ለምን ጋቢ መጠቀም እንደፈለኩ የማብራራ ይሆናል።
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 18 сағат бұрын
@@Elzalmon I like the kuta😊 ይልቁንስ ሀይልሽን አታባክኝ አትበለኝና 😊ስለ ስምህ ብትነግረን
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 116 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 29 МЛН
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
16:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
ነፃ ፍቃድ አለ ? DOES FREE WILL EXIST ? | Philosophized by Elzalmon Getu
11:21
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Рет қаралды 2,3 М.
ሚስቴንም እናቴንም እኩል ነው ማፈቅረው! HASABAcademy
25:32
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Рет қаралды 897
ሰው የሰይጣን የኃይል ምንጭ ነው ! (WHERE IS DEVIL & WHAT DOES HE DO?) | Elzalmonism
25:49