ድንቅ ልጆች : Comedian Eshetu Dink

  Рет қаралды 2,319,193

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 873
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
እናትኮ አትጠገብም😭
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 жыл бұрын
በቅንነት
@shadamedan5593
@shadamedan5593 2 жыл бұрын
.😭😭😭😭😭
@hanabosena4379
@hanabosena4379 2 жыл бұрын
አያቶን እኮነዉ የናፈቀችዉ የኔብችላአ
@ሽቶዬልበልህፍቅሬ
@ሽቶዬልበልህፍቅሬ 2 жыл бұрын
እኔም ገባየ ደርሳ እስከምትመጣ ድርስ አለቅስ ነብውር
@lubabamohammedfanta8916
@lubabamohammedfanta8916 2 жыл бұрын
@@shadamedan5593 ko)tuo
@ተመካበአላህአላህከሪም
@ተመካበአላህአላህከሪም 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ አላህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን እረጂም እድሜ ይስጥልን
@اممحمدالعمري-س3ج
@اممحمدالعمري-س3ج 2 жыл бұрын
የኔውድየኔንልጅመስለችኝ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
Amen
@enat4293
@enat4293 2 жыл бұрын
yennnn marrrrrr😘😘😘😘😘its love💞💞💞💞💞💞
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንንኖ
@rahelshibabaw
@rahelshibabaw 11 ай бұрын
Amen
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የልጅ ባህርይ ይህ ነው እውነት እደጊ
@simba1115
@simba1115 2 жыл бұрын
አማራ ሆደ ብቡ ፣የሚናፍቅ ፣የሚወድ ፣የሚያፈቅር ፣ይሄ ስሜት ነው ባሁኑ ሰአት ከልጆቻችንና ከሰው ላይ ያጣነው ።
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ትክክል 👏
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
የኔ ማር የእናትን ጣእም በደንብ ገለጽሻት!❤❤❤
@Mirfa-en4vf
@Mirfa-en4vf 2 жыл бұрын
የኔማርርርር
@Mirfa-en4vf
@Mirfa-en4vf 2 жыл бұрын
የኔቆጆአላህበሰላምያገናኝሺ
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ 2 жыл бұрын
💞👏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@makdabariagab9544
@makdabariagab9544 2 жыл бұрын
Wow do it again i love it
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ ከእናቴ ጋር ከተለያዬን 5 አመት ሆነኝ ስደት ይብላኝልህ 😥
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 2 жыл бұрын
የኔማርርርርር አብሬሽ አለቀስኩ
@kkh5784
@kkh5784 2 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ 20አመት ከተለየኋት
@zekyatube1865
@zekyatube1865 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ልጄ ነው የመሠለችኝ ማርያምን ሆድ ባሰኝ ኡፍፍፍፍ ስደት እዴያረግመው የምፈልገው ቦታ አድርሶኛል ጡር ይሆንብኛል ኡፍፍፍፍ
@hayatomar7601
@hayatomar7601 2 жыл бұрын
እኔም አምስተኛየን ልይዝ ነው😥
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 2 жыл бұрын
ምን ሁና ነው ግን እሸቱን ስታገኝ ጀምራ ለቅሶ ነው ምን ሆሽ ነው ናፍቀህኝ ናፍቀሽኝ ነው በናፍቆት የተጎዳይ ናት መሰል የኔ ማር😥
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ሆደ ባሻ
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
ህፃንም ነች ሆደ ባሻ ሆና ነው
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እንባ ይፋሠሥ ወይኔ አንጄቴ ተላወሠ ልጄን ከተለየሁ አመት ሆነኝ አይስዴት እህህህህ
@Sadah-km9oy
@Sadah-km9oy 2 жыл бұрын
እኔ ሁለት አመት ሞላኝ
@addis78847
@addis78847 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 😂😂😂 ቀላል አላሳቀችኝም።
@selamselam442
@selamselam442 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን😘😘
@marigkfy9738
@marigkfy9738 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ማር አስለቀስሽኝ 💔
@ኢልምነውስንቄ
@ኢልምነውስንቄ 2 жыл бұрын
እንደኔ ሆድ ብሶሻል እኔም ሳለቅስ ነው የምወለው አባየን በስደት አጥቼ😭😭😭
@mmmmmmm5321
@mmmmmmm5321 2 жыл бұрын
Ayezoshee
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ዱአ አድርጊለት
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 3 ай бұрын
አይዞሽ
@ፉጡማየናቴናፋቂ
@ፉጡማየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
የኔናት እኔም እናቴን ሳወራ እድህ ነኝ እናቴን ከተለየሁ 4 አመቴ አሏህ በሰላም ያገናኝን 💐💐
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 2 жыл бұрын
እኔም አራት አመቴ አላህ በሰላም ያገናኘን
@ፉጡማየናቴናፋቂ
@ፉጡማየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ አሚንንንን
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
እኔ ዘግቸ ነው የማለቅሰው😅😅😢
@rahelshibabaw
@rahelshibabaw 11 ай бұрын
Amen
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
She is Full of LOVE 💕 EGZIBHER YASEDEGSH
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
የኔ ማር እኮን አች እኔ ወደ 10ሮቹ እድሜ እደተጠጋሁ አክባቢ አያቴጋ ሂጀ ላድር ፀሀዋ ጥልቅ ስትል አገር ይይዝ እነቴጋ እሂደለሁ ብየ አቀለጥኩት የህን ለቅሶ በጣም ነበር ክነቴ ለደቂቃ ስለኝ ሆዴ እምባባው
@smsapp7611
@smsapp7611 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
እኔ አሁንም አለቅሳለሁ ወላሂ
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
@@umsadat7681 አይዞሽ ውደ ኑው እስካላቸው ድርስ በጤነ በደስታ ይኑሩልን እኛንም አብርን እምንኖርበትን ያቅርብልን ያርብ ሀገርንም ስላም ያርግልን የሄ ማይሞላ ዱኒያ እማያርገው የለ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ምን ይደረገል ብሌሽ ነዉ. የእነት ነገር ሁሌም ትፊቀሌች እኔም. ለአንድ ቀን መለየየት አልችልም አለቅስ ነበር. ገበየ ሄደ እስክትመጠ በር በር እየየዉ ነበር ምዉለዉ አሁን ስደት አለየይቶን. ነፊቆት በስልክ አለልቅ እየለኝ እየኖሮኩ ነዉ ብቻ አለሀምዱልለህ አለህ በሰለም በጤነ የገነኛን 2:30 ምየወረበት ቀን አሌ ግን አልጠግበትም ።
@helenkeno6967
@helenkeno6967 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ አነደዚህ ያሉ ህጻናት ሲመጡ ከወላጅ ጋር ቤመጡ ጥሩ ነዉ አየህ አለቀሰች 😭🌹🌿🙏🙏🌹👌🌹🙏🙏🙏👍🌹👌🌹🌿🌿💚💛❤️🌿💚💛❤️🌿💚💛❤️🌿💖💖
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
የእሁን ልጆች እኮ እያለቅሱም የዚች ህፃን ለእናትዋ ያላት ፍቅር ደግሞ የተለየ ሆነብኝ 😻😻😻 በኛ ዘመን እናቶቻችን ገበያ ሲሄዱ እንኩዋን እናለቅስ ነበር
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ Жыл бұрын
እኔም እደሷነበርኩ የዛሬንአያድርገውና አንች አግብተሽም አትለምጅምይሉኝኘበር 😭
@Pnice-ok2ep
@Pnice-ok2ep 4 ай бұрын
አማረኞ
@ዘሀሩሰኢድ
@ዘሀሩሰኢድ 2 жыл бұрын
የኔ ማር አታልቅሽ እኔም እናቴ ናፍቃኛለች ወላሂ አይ ዱኒያ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
@ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 2 жыл бұрын
ክክክክ የኔ ፍቅር
@hasnamoussa3344
@hasnamoussa3344 2 жыл бұрын
Yene konjo
@zeharaseid4161
@zeharaseid4161 2 жыл бұрын
የኔም እናት በጣም ናፍቃኛለች ማነው እንደኔ ናፍቆት የጠናበት💔😭😭😭😭😭
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kanjokanjo4777
@kanjokanjo4777 2 жыл бұрын
መገን ይች እናት
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
እኔ እናት እኔላልቅስ
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ 2 жыл бұрын
🤣🤔ለምንድን እንዳለቅስ ንገርኝ አላለች ውይ የኔ እናት ሆዴ 😫💞💞💞
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጘ2ቘ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጘ2ቘ 2 жыл бұрын
😥😥😥
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 4 ай бұрын
ልንገርሽ ነው ያለቻት
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
እሸቱ. እኔን. ነው. ያሰለቀሰከኝ. እሷን. አይደለም. ኧረ. ስነልቦናቸውን. ጠብቅላቸው. ህፃናት. ሲያለቅሱየዘበት. አይደለም. በነሱ. እድሜ. ሰቀቀን. ውሰጥመክተት. ማሰጨነቅ ነው. የሰለጠናችሁ. ይመሰል. ይመሰል.
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
የኔ ቡቡ የኔ ሩህሩህ ለእናንተ ሲል አላህ አገራችንን ሰላም ያድርገው ያረብ😭😭😭😥
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 3 ай бұрын
ልጅ ማለት የኔ ቆንጆ የህፃን ልጅ ባህሪ አንችላይ አየሁኝ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ወድ ልጅ ለእናቶች እይሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ 2 жыл бұрын
እጪ ቆይ ምን ጉድ ነው ዝብለው ይገለፍጣሉዴ ምን ያሥቃል 🙄🙄አንዱ ከሳቀ ሳይገባው ሁሉም ይስቃል አዱ ካጨበጨበ ምክንያቱን ሳያቅ ያጨበጭባል አይ ህዝቤ 😌
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 жыл бұрын
ይች ልጅ ዝም ብላ መናፈቅና ማልቀስ ነውዴ ስራዋ😁😁
@tgstsalelew6430
@tgstsalelew6430 Жыл бұрын
እደግልኝ
@YordanosTestayeGezahegn
@YordanosTestayeGezahegn 4 ай бұрын
ማርያምን እኔን እራሱ አስለቀሽን የኔ ቆንጆ 💙💙💙💙
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
NAFQESHEGNAL - LEQSO 😃
@mekedestube
@mekedestube 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አለቀሰች እማ አንተንም ሳታውቅህ አለቀሰች ነፍቀህኛል አለች ህፆኖች እኳ ንፆህ ህሌነነው ያላቸው
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 Жыл бұрын
እሼ ይችልጅ አቅርብልን የኔ ቡቡ
@FreAbera-i7y
@FreAbera-i7y 9 күн бұрын
ምርጥ ነዉ😅😅😅😅❤❤❤
@Erahma-ox1jy
@Erahma-ox1jy 2 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ላይ ባትነገርው ትንሽ እስኪሻለው ብጠብቅ ጥሩ ነበር ኡፉፉፉ ሰውየው በጣም ያሳዝናል
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
እውይይይይ 🥺🥺🥺
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 2 ай бұрын
ወላሂ እናቷ ንፁህ ኣምሓራ ናት😂 ከመጠሪያ ቀጥሎ ዬ የሚል ፊደል የሚጠቀሙት የገጠር ኣማራዎች ናቸው😂
@sffdgg8523
@sffdgg8523 2 жыл бұрын
እናት አድት ሁና ለሠው አስቸገረች ምነው እደዘመድ ሶስት አራት በሆነች የኔ ደርባባ አይኗ ውሀ ዘገነ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
ወይ እነት እነት ያርጋኝ እኔን ወላታዋ እንዴት ብንካፈልነው ወለሂ🤔
@SurprisedCircuitBoard-dc6ri
@SurprisedCircuitBoard-dc6ri 8 ай бұрын
Sancho mebal lij ale gobez Lij new
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Emmayy
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 2 ай бұрын
ትክክለኛ የልጅ ስሜት ይህ ነው እደትልቅ ሰው እየፈለጡ የትልቅ ሰው ወሬ የሚያወሩት ሴይሆኑ
@zed2833
@zed2833 2 жыл бұрын
ያአላህ አይዞሽ የኔ ቆጆ
@Hasentube19
@Hasentube19 2 жыл бұрын
መር ናገር ቦታዉ አዲስ ሆኖበት ናዉ ዊዪ ሚስኪን መሬ
@AmirMesfn
@AmirMesfn 11 ай бұрын
Gobaz
@zzzzzzzzzz3236
@zzzzzzzzzz3236 2 жыл бұрын
የኔቆንጄ እኔእም እንዴትእዳለቀስኩ የቤተሰብን ናፈቆት ስድተኞች እናውራው
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 жыл бұрын
የኔማር እኔ ላልቅሥልሺ ናፍቀሺኛል አይየ ማርርር
@Mesi-e7p
@Mesi-e7p 4 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
የማር በጣም ያሳቀችኝ ስንትግዜ አየኋት ደጋግሜ 😅😅😅😅😅🥰🥰
@HawaHawa-qy1ic
@HawaHawa-qy1ic 2 ай бұрын
እኔ 5አመቴ በስደት😢 ግን እናቴጋስደውል ሁልግዜአለቅሳለሁ ❤😢
@Yannik_roblox.für
@Yannik_roblox.für 5 ай бұрын
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ወይኔ ኢዴት ኢዳሥለቀሰችኝ ኢኔም ኢዴት ኢደናፈቀችኝ ኢናቴ ወላሂ
@belaynesheabreha
@belaynesheabreha 8 ай бұрын
Row 😢🎉❤😊
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል 2 жыл бұрын
😭እኔን እማ እፍፍፍ 😢
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🏽ወይ ጉለይ😭
@dederkiyo6858
@dederkiyo6858 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@walaywa2238
@walaywa2238 2 жыл бұрын
ወይኔልጀትዝአለኝማማአጀተረንበላሽኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኛል ስትል ልባን አላወሰችው 😥😥😥ልጄችኮ እናታቸውን ሲናፍቁ ከባድ የስነልቦና ስብራት ውስጥ ይወድቃሉ የኔ ቆንጆ ከክፍለሃገር ነው መሰለኝ የመጣችው ምናልባት ካየቻት ቀናት አልፈው ይሆናል የኔ ቡቡ 😥😥
@EmanHussein-sv4wo
@EmanHussein-sv4wo 16 күн бұрын
awo albabesuam yastawukal
@saraali4196
@saraali4196 2 жыл бұрын
እማ አትጠገብምእኮ እኔእራሤ እናት ሆኛለሁ ግን በጣምነዉእደህፆንልጂ እማለቅሠዉ አይ ስደት አገኝሺ ይሆን እማ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 11 ай бұрын
እኔምእናቴጋእደዚህነዉየማልቅሰዉ ስዉደዉል
@dehabtibebe
@dehabtibebe 2 жыл бұрын
አያስቅም እኮ ሰው ምን ሆኖ ነው 🤔😠😠😠😠😠😠😠
@zeynebshamil9562
@zeynebshamil9562 2 жыл бұрын
እኔም ከስዋ እኩል አለቀስኩኝ አያቴ ናፍቆኛል
@fufufeyuna95
@fufufeyuna95 2 жыл бұрын
የኒ ማርር የክፍለሀገር ልጅ እኮ ሆደ ቡቡ ነው የከተማ ልጅ ቢሆን አይኑንም ቢጓጉጡት አያለቅስ
@SSs-xs5pz
@SSs-xs5pz 2 жыл бұрын
ሙህናነው ግን እምታለቅሰው😭😭😭😭😭😭
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
እናቴ እኔ በደወልኩ ቁጥር አለቅሳለሁ እንኳን ህፃኗ እናት አለም
@طيبهالحبشي-ز4ض
@طيبهالحبشي-ز4ض 2 жыл бұрын
ይችል ገና አፍቃሪ ነኝ አልቃሻ ሠው ሆደ ባሻ ሰው ከልቡ አፍቃሪ ነው የኔ ሽታ የኔ ቆጆ የኔ ቅመም💋💋💋💋💋💋❤❤
@nbretworky1821
@nbretworky1821 Жыл бұрын
እውይ የኔ ማር አይ ስደት 5አመቴን ናፍቆት ቀስቀስሽው
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
የኔ ማር ከእናቷ ተለይታ አታውቅም መሰል
@marifatube2
@marifatube2 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ድምጹአ ያሮጊት ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ስታስቅ በናታቹ እሺእህህህ
@mekidessintayo6718
@mekidessintayo6718 2 жыл бұрын
ምንድነው ልጅቷ ዝም ብላ የምታለቅሰው?
@zaynabnujom9454
@zaynabnujom9454 2 жыл бұрын
Yane maarrrr inem alekesku inate nafkagn sleneber💔💔😭😭😭😭😭
@dink4226
@dink4226 2 жыл бұрын
አይለቀስም አርሴማየ ኡፍፍፍፍ አይ ፍቅር
@afrotube5091
@afrotube5091 2 жыл бұрын
ከእናቴ ከተለየሁ 10 አመቴ ከፋኝ
@FoziyaHussen-w8k
@FoziyaHussen-w8k Ай бұрын
አይ እናቴ ናፈቅሺኝ ወላሂ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ🤲
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 жыл бұрын
ወዬዬዬ እናት መቼ ትጠገባለች😥😥😥😥
@baderyabutajeratyube5533
@baderyabutajeratyube5533 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔ ወይይይይ
@halimatube99
@halimatube99 2 жыл бұрын
ወይ ሚጣየ አይዞሺልኝ
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 жыл бұрын
በአላህቤተሰብደምሪኝ
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 2 жыл бұрын
ዝም ብላ ነው ደሞ እች የምነፈርቀው😂😂😂
@AeishaAhmed-k1q
@AeishaAhmed-k1q 3 ай бұрын
😥😥😥😥እኔም አስለቀስሽኝ ልጄን አስታወስሽኝ የኔ ማር
@hawahawa3382
@hawahawa3382 2 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እናቴ ናፍቃኛለኝ አራት አመቴ ከተለያየን ኡፍፍፍ የእናት ፍቅር
@berheshmendi2031
@berheshmendi2031 2 жыл бұрын
Enem 11 ametie
@genetwoldearegay1527
@genetwoldearegay1527 2 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ ካንች ጋር ልጆቼ እናቴ አባቴ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ❤️🥲🥲🥲
@samrisamri9634
@samrisamri9634 2 жыл бұрын
የኒ አናት ዋይ 😭
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 2 жыл бұрын
😥😭😭 የኔ ማር
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
የኔ እናት
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅን አስታወሽኝ እድግ በይ
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
አይለቀስም እኮ አርሴማዬ እናትና ልጅ ውይይይይይ
@meklitsolmonedu5162
@meklitsolmonedu5162 2 жыл бұрын
Ewy yne konjo fetari yasdgsh
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 2 жыл бұрын
አይይይይየእናት ፍቅር እናትአትጠገብም
@dxbdxa8468
@dxbdxa8468 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔንም አስለቀሳችኝ😢😢❤❤❤❤
@tekesmart2465
@tekesmart2465 2 жыл бұрын
እች ልጅ የሰለሞን ቦጋለ መሆን አለባት።
@felegmichael8842
@felegmichael8842 2 жыл бұрын
Yenie marrrr" lemn endaleqesku lngersh"yenie miskin
@eyoabethiopia5914
@eyoabethiopia5914 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 2 жыл бұрын
እንባዋ ቅርብ ነዉ ወላሂ
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ 2 жыл бұрын
የኔ ማር 🥰❤
@geezdesign9416
@geezdesign9416 2 жыл бұрын
እደጊ ❤❤ ከዚህ ፍቅር ሁላችንም ይድረሰን
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
ወይ እደኔ ናት አለቃሻነች ውይ እደት ደጋግሜ እዳየሇት
@ሱመያአደም-ዸ2ጰ
@ሱመያአደም-ዸ2ጰ 2 жыл бұрын
የኔማር አወ እናአትጠገብም
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
አንተ እንደዚህ አይነት ልጆች ኤጭ
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 3 ай бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ልበ ሩህሩህ ደግ ሰው ወዳጅ ሰው ናፋቂ
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
የሶስቱ ድቅ ድቅ ችሎታ
11:03
One(አንድ) Tube
Рет қаралды 7 М.
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН