♦️ድንቅ ምስክርነት 📍በስውሯ ማርያም፣ በበርሚል ጊዮርጊስ እና በቅድስት አርሴማ

  Рет қаралды 63,179

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@hirutreta4669
@hirutreta4669 Жыл бұрын
ስውራ ማርያምእኔንም ስለቴን ስሚና ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
ስውራ ማርያም የት አካባቢ ነው የምትገኘው? በእመቤቴ ማርያም ንገሩኝ።
@yeshiishi170
@yeshiishi170 Жыл бұрын
​@@hanagobeze1969❤❤❤❤ nnb b nn n n
@Lalintube
@Lalintube 6 ай бұрын
ሰውሯ ማሪያም ማንም የማያውቀው አንች የምታውቂው ሚስጥር አለኝ እባክሽ አንች ፈውሽኝ በሰደት ነው ያለሁት አድኝኝ
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን ታድለሽ ሀይለ ገብርኤል ብለሽ በጸሎት አስቢልኝ ልጄ ነው አሁን ካንሠር ተብሎ በሆስፒታል ተኝቶ ነው ያለው 🤲🤲🤲😭😭😭
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt Жыл бұрын
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ትስማችሁ ምህረት ትልክልልህ ወንድሜ
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
@egziabiheryetemesegeneyhun5691 Жыл бұрын
EGZIABIHER yimarlsh ehte
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ Жыл бұрын
እመብርሃን ትማርልሽ አይዞሽ በእምነት ለምኛት ትሠማሻለች
@hiwotandarge5649
@hiwotandarge5649 Жыл бұрын
ንስሀ ገብታችሁ ባእድ አምልኮም ካለ አስወግደሽ የተቀየምሽው ያስቀየምሽውንም ይቅርታ ጠይቀሽ እግዚአብሔር ለምኝ የሠጠሽ አምላክ ሁሉን ማረግ ይችላል እና ለምኝው አልቅሰሽ። በርግጠኝነት ማዳን እንደሚችል እመኚ ይድንልሻል!!!። እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
Emebrhan tmarew amen
@tube5206
@tube5206 Жыл бұрын
የስውሮን ማርያምን ታምር እያሰማን ነው ለእኔም እመቤቴ ምስክርነት እንድሰጥ እርጅኝ ሰደት ላይ ነኝ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
እመቤቴ የስውሯ ማርያም በእኔም በቤተሰቦቼም ህይወት ጣልቃ ግቢልን የወንድሞቼን የእህቴን የእናቴን የልጆቼን ህይወት አንቺ ጠብቂልኝ ። በመንፈስ አሰራር ታስረን ያለነውን ሁሉ አንቺው በቃልኪዳንሽ ፍቺን።ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hellen9281
@hellen9281 Жыл бұрын
ለናተ የደረሠች ሥውራ ማርያም ለኛም ለሁላችንም ትድረሥልን
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
የስውሯ ማርያም ሰማእቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ሰው አርገኝ እመቤቴ ለኔም ለሁሉም ድረሺልን
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ያለብኝን አንተ ታውቃለህ ተአምርህን ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩም እኔም ለሀገሬ በቅቼ ደጅህ ለመርገጥ ያብቃኝና እኔም ለአለም ተአምርህን ለመመስከር ያብቃኝ😢😢😢
@tilahundeme3040
@tilahundeme3040 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለልጇ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@AshenafiYergalem
@AshenafiYergalem Жыл бұрын
እመቤታችን ስዉሯ ማርያም ለእናተ የደረሰች ለእኛም ትደረስልን። አሜን አሜን አሜን ።
@y2htube501
@y2htube501 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሆን አሜን ለናተ የደርስች ስውራ ድንግል ማርያም ለእኔም ትድርስልኝ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ Жыл бұрын
ማርያም እናቴ እመቤቴ ለስደተኛ ልጆችሽን ለሀገራችን አብቅተሽ ስለታችንን ሰምተሽ ለደጂሽ አብቂን እመቤቴ እናቴ❤🙏🙏🙏
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ያደረገችውን በቃላት ገልጨ አልጨርሰውም ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለሁሉም ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ሰማዕቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ ልጄን ፈውሽልኝ ሰማጽቱ ወዳጅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ፈውስልኝ😢
@sayiethiopia
@sayiethiopia Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን እመቤቴ የስውሯ ለኔም በስደት በጣም ብዙነገር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይሁን ለናትና ልጁ አሜን 🙏🙏🙏እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በእውነት ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ የስውሯ ማርያምን ጥሯት እሷ ፈጥና ትደርስላችኃለች ❤❤❤
@gobenegoja6321
@gobenegoja6321 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህ የበርሜል ቅዱስ ጊይርጊስና የስውሩዋ ማርያምን አድራሽ ፃፉልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን።የአምላክ እናት ብዙነው የምታደረግልን❤❤ክብር ይግባት❤
@MatiwosSolomon-k9f
@MatiwosSolomon-k9f 6 ай бұрын
ስውራ ማርያም እኔም ና እናንተም ለደጇ ተብቃን አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
አይጨክንም ልቧ ሲለምኗት አይጨክንም ሆዷ ሲማፀኗት እማምላክ በሉ ስሟን ጥሯት/2/ የጭንቀቴ ደራሽ እመ ብርሃን ምስጋና ይድረስሽ 🍃✝️🤲💚💛❤
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ Жыл бұрын
❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 7 ай бұрын
ኡፍ የኔናት አዛኝቱ እናቴ😥! ይሄ መዝሙሯ ስሰማ ውስጤ በፍቅሯ በናትነቷ ልቤን ነክታኝ በአይኖቼ ታስነባኛለች የፍቅር እናቴ እመ_ብርሀን😥😥!
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 4 ай бұрын
ለእናተ የደረሰች ስዉሯ ማሪያም ለእናተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ከታሰርንበት ትፍታን❤❤❤❤❤❤
@kelemmamo543
@kelemmamo543 6 ай бұрын
ስውሯ ማርያም ሆይ ስምሽን ዝናሽን ተአምራቶችሽን እሰማለሁ። የእኔንም ችግሪን ፍችልኝ እናቴለደጅሸ አብቂኝ እናቴ አታሳፍሪኝም እማ
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 Жыл бұрын
ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአቢሄር ይመስገን ምን ጎደለን ሁሉም ነገር ሰጠን ከራሳችን እምነት መጉደል እንጂ ሰፈጣሪ ሁሉም ሙሉ ነው እናቱ ሰጠን ቅዱሳኑ ሰጠን ላቺ የደሩ ለኛም ይድረሱልን
@AsterWoldemichael
@AsterWoldemichael 6 ай бұрын
ድንቅ እናት እመቤቴ ለመምጣት ለመዳን ለመፈወስ አብቂኝ ክብር ይግባሽ
@RozaKefiyalew
@RozaKefiyalew 2 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ለእኔም ድረሽልኝ ግራ ገብቶኛል እናቴ ለመምጣት ፈቃድሽ ይሁንልኝ ወለተ ስላሴን አስቡኝ በፆለት
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 ай бұрын
እመብርሃን ልመናየን ትቀበይክኝ ምህረትን እሻለሁ🙏🙏🙏
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete Жыл бұрын
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለኔ ያደረግሽልኝ ስቱን አለፍኩት ባች ወላዲተ አምላክ ክብር ይገባሻል❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🙏 ሰላም ሰላም ልዉሌ እንካን አደረሰህ አደረሳችሁ🤲🙏 ዉድ ወንድማማችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🕊🇪🇹🕊⛪️🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@mekoyataganageberayas6481
@mekoyataganageberayas6481 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመቤቴ መቼ ነው ለደጅሽ የምታበቂኝ እህቴ ወለተገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 3 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
@መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 6 ай бұрын
❤❤እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ስውሯ ማርያም ለደጂሽ አብቂኝ ❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️💕❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ከብር ለ እናታችን ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤዛየተዋህዶልጅ
@ቤዛየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ስለማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው 🤲🕊🕊🥀
@ShewaIndale
@ShewaIndale 6 ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እኛ የተዋህዶ ልጆችሽ ስምሽን ጠርተን እንፈወሳለን እድለኞች ነን 💝🙏💝🙏💝🙏💝
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ Жыл бұрын
ስወርሮ ማርያም እኔንም ሰምተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመብርአን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ እናንተን የሰማች እኛንም በስደት ያለን ልጆቿን ለደጇ ታብቃን አሜን
@rowcellel209
@rowcellel209 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን
@YeshiLove-n2v
@YeshiLove-n2v Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እኔንም ስለቴን ትስማን
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም
@tsigefekadu5332
@tsigefekadu5332 6 ай бұрын
እመብርሀን ስውሯ ማርያም የኔንም ችግር የማውቀውንም የማላውቀውንም ችግር በስውር ፍችልኝ እመቤቴ ለደጅሽ ካበቃሽኝ ተአምርሽን ለመናገር አብቂኝ የባለቤቴንም እናት አንቺ ማሬልን እናቴ ስቃያቸውን አስታግሽላቸው ስብራታቸውን ጠግኝላቸው እናቴ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@AhmadK-d5m
@AhmadK-d5m Жыл бұрын
አሜንንንንንን ክብር ምስጋና ለቅድስት አርሴማ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@bityayle8856
@bityayle8856 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስዉሯ እናቴ ለቤትሽ ለደጅሽ አብቂኝ የቤታችንን እንቆቅልሽ አንቺ ፍቺልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ለሁላችንም ድረሱልኝ 🙏❤🙏
@saron4252
@saron4252 7 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nanatena
@nanatena 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ❤❤❤❤❤
@genitube3975
@genitube3975 10 ай бұрын
እመብረሀን ለነሱ የደረስሽ ለኛም ለስደተኞች ልጆችሽ ድረሽልን😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 ай бұрын
እማምላክ:የስደትስቄ:ክብርሺከፍይበል:ሉሌ:በፀሎትአስበኝ:ወለተኪዳነኝ:በሰላምአገርገብቼ:የአምላክንና:የቅዱስገብርኤልን:ድቅሥራለመመሥከር:ያብቃኝ:ለዛውምበአዛብአገር:እቤትቁጭብዬ:የሆነልኝንለመናገርናብቃኝ:አሜን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen. Hulachenm ema amlak fekresh tselotesh meljash aylayan. Ba tselotachu asebun Yodit belachu 🙏🙏🙏
@YeashiYeashi
@YeashiYeashi 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@birtukanbeyene1296
@birtukanbeyene1296 Жыл бұрын
እመብርሀን እኛንም እባክሽ ተመልከችን
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Жыл бұрын
ወላድት ማላክ የክበር ይመሰገን🎉🎉🎉🎉
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Жыл бұрын
አሜን
@AsmerTezera
@AsmerTezera 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 6 ай бұрын
ስውሮ ማርያም ባልመጣም ከፈቀድሽም ለምስክር ያብቃኝ አሞኛል ሆዴ ውስጥ ችግር አለ ብለውኛል በይ እናቴ ድረሽልኝ❤
@GebrielALEMNEW-kv2zh
@GebrielALEMNEW-kv2zh 7 ай бұрын
በርችልን እህታችን እግዛብሔር ይርዳሽ
@letebrhantareke1342
@letebrhantareke1342 Жыл бұрын
Kebrena mesegana yedresat ledengel Mariam Amen Amen Amen 🙏 lanchey yederasa leneyam yedereselen❤❤❤
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@ራሄልኣባዲ
@ራሄልኣባዲ 7 ай бұрын
ስዉሯ ማርያም ለኔም ማርኝ😢😢
@mihrethailu2488
@mihrethailu2488 7 ай бұрын
በጣም እኔም አንዷ ነኝ የተደረገልኝ ነኝ ክብር ለስውሯ ማርያም
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ 6 ай бұрын
የስዉሯ ማሪያም አድራሻ ንገሪኝ ዉደ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@MuluAbiro
@MuluAbiro 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimimegersa3765
@mimimegersa3765 9 ай бұрын
የስውሯ ማሪያም እመቤቴ ስራዋ ገሩም ነው እኔ በፌስብክ አይቼ ነው የሄድኩት እናም እንደ ነገ ልሄድ በህልሜ ቅዳሜ ለ ሊት ማለት ነው ከአፌ ውስጥ እባብን ንስሩ ጭንቅላቱን ይዞ በአፉ ጭፍጭፍ ከኃላ ጭራውንም ቁርጥርጥ አድርጎ የመሀሉ ሆዱ ቀረ ወገብንና ጭራው ግን ጭፍጭፍ አደረገው ንስሩ። ኧረ ብቻ እመቤቴ ብቻ ደሞ ወደ ደጇ እየሄድን በመኪና ድመቷ ጭንቅላቷን ድፍጭጭ ሲል አየሁ መኪናውስጥ ቁጭ ብዬ እኮነው እናተ የመቤቴ ስራ።
@muludemile9020
@muludemile9020 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልእናቴ ማርያም 🙏🙏😭
@muluhaile4580
@muluhaile4580 Жыл бұрын
ስውሯ እመቤቴ ማርያም እኔንም አድነሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@bisrekifle6912
@bisrekifle6912 Жыл бұрын
ስውሯ ማርያም ሆይ ስምሽን ዝናሽን ተአምራቶችሽን እሰማለሁ። ጥሪም ከሆነ እባክሽን አሳኪልኝ
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ላንች የደረሰች ያምላክ እናት እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን ደጇን ለመርገጥ ትፈቀድልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
በእውነት ይገርማል እህቴ እድለኛ ነሽ😢❤
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
የኔ ስውሯ ድንቅ ናት የነገሯትን የማትረሳ የጠየቋትን የማትነሳ
@kidiyGatu
@kidiyGatu 6 ай бұрын
እናንተን የሰማች ለእናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን የተሰወረብንንን ነገር ሁሉ ትፍታልን ለደዷም ታአብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SaharTsaharyii
@SaharTsaharyii 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikaazage8652
@fasikaazage8652 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እባክሽ ወለተ ተንሣየ ብለሽ ለስዎሯ ማርያም ለምኝልኝ በጣም በፈተና ውስጥ ነኝ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን 🙏🙏🙏
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 8 ай бұрын
ወላዲተ አምልክ እመአምላክ የሰወሯ እመቤት ታውቂያለሽ እኔ ደካማ ነኝ አንቺ ግን ስሪኝ እናቴ እማ ወላዲተ አምላክ የእንደገና እናት ነሽ እና እናቴ!!
@addisietafere1918
@addisietafere1918 Жыл бұрын
አሜን ለደጇ ታብቃን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
አንችም የሰማችሽ እኛንም ትሰማን እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
እማምላክ ወላዲት አምላክ ለደጇ ታብቃን
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 5 ай бұрын
እማምላክ እናቴስዉሯማርያም ምስቅልቅልሄወቴን ከነቤተሰቦቼ አስተካክለሽ ለምስክርነት አብቂኝ ሰመአቱ ጊወርጊስ አባቴ ዋስጠበቃሁነኝአባቴ እማምላክ እናቴ የጎደለኝን ታዉቂለሽ አችሙይልኝ እማምላክ😢😢😢🤲🤲🤲
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ እድሌን ከሚገረግረኝ እና ከሚያበላሽብኝ ነገር አንች መፍትሔ ስጭኝ እባክሽ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
ወንድሜ ደጇን ርገጥ ትድናለህ
@MorhafMorhaf-nh7vy
@MorhafMorhaf-nh7vy 6 ай бұрын
Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤እመብረሀን❤እደረሠችላቹሁ 🎉ለኛም🎉ትድረሥለን🎉ምን እደሜሥፈልገኝ🎉እሦታቃለችና🎉እመብረሀን ሠማቱ ቅድሥገወርጌሥ🎉ይድረሥልኝ ብዙ ጥያቄ በውሥጤ አለና ❤
@genettesfa4142
@genettesfa4142 Жыл бұрын
እግዚአበሔር አምላክ ሃገር ራችንን ሰላም ያድርግልን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 7 ай бұрын
የመብርሀን ታዛዥ ለመሆን እመብርሀን መርጣሽ ነው እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ በማርያም! እናቴ እመብርሀን እስቲ እኔንም የቤትሽ ሠራተኛ አድርጊኝ በአውደ ምረትሽም በበርሽ ቆሜ ከበሮሽን እየመታው እንዳመሠግንሽ ፍቀጂልኝ እመዋዬ ይህን ምኞቴን ሣልሞት የቤትሽን በረከት እንዳገኝ ባርያሽ ልሁን እመዋ ፍቀጂልኝ በአንድዬ ይሁንብሽ እናት አለሜሜሜሜሜሜሜ ወዳጆች በፀሎት አግዙኝ ስለ _እመብርሀን😥😥🤲🤲🤲
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretwebshet9323
@meseretwebshet9323 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንለእናንተ የተገለፀች እመብርሐን ለኔም ትድረስልኝ
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ላንቺ እናቴ ባሌን እይው እባክሽ ታሪኩን ቀይሪው 🙏🏽🙏🏽
@meserettsegaye9940
@meserettsegaye9940 Жыл бұрын
ስውራ ማርያምእኔንም ስለቴን ስሚና ለደጅሽ አብቂኝ
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤
@MuluTilahun-t1c
@MuluTilahun-t1c 6 ай бұрын
በጣም ነውደሰ የሚለውእመቤቴ የእኔንም ችግሪን ፍችልኝ እናቴለደጅሸ አብቂኝ እናቴ አታሳፍሪኝም እማ
@avg4628
@avg4628 9 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@Mskrnet1234
@Mskrnet1234 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ስለተደረገልኝ ነገር እንድመሰክር እድል ስለሰጠኸኝ🙏🙏🙏
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Жыл бұрын
በፁለትሽ አስቤኝ እህቴ ወለተ ሰንብት የእውነት ስልችት ብሎኛል ይህ አለም😢😢😢😢
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Please pray for me my dear Sister.
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
እህቴ በማርያም በፅሎትሽ አስቢኝ በጣም ከባድ ሁኔታ ነው እምኖረው
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
​@@tadelatube4375ayzosh wude seliyi alem aselchi nat gin dengilin keyash atewedkim
@MhiretNvresa
@MhiretNvresa 5 ай бұрын
Kebir mesgana yihun lemebrehan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanosnegash1308
@yordanosnegash1308 Жыл бұрын
Swrua Mariam enate yalaregechlgn yelem ❤
@BizuneshMindaye
@BizuneshMindaye 5 ай бұрын
ስውሯ ማርያም እናቴ ደጅሽ እስከምመጣ አባቴን ማሪልኝ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝና ልመስክር
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏💚💛❤ አሜን፫
@MelsuSetage
@MelsuSetage Жыл бұрын
ለደጃ ያብቃን❤❤❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
ሰለማይነገርዉ ሰሙ እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ መሆን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ልዕል እባክህን ዲያቆን ወንድም አለኝ እና ትምህርት እንዴት ሊያገኘ ይችላል😢😢😢😢😢
@yosefderese1737
@yosefderese1737 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ለደጆ ታድርሰን''''' እባካቹ አሁንም አገልግሎት ላይ ካላቹ ንገሩኝ''' ለጓደኛዬ ፅንስ 9ኝ ግዜ እየወረደ አሰቸግሯት እስካሁን እባካቹ ሰልካቹን አስቀምጡልን
@tigistaniley8143
@tigistaniley8143 6 ай бұрын
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ንስሀ ገብታ ትፁም ትፀልይ ሰውሯ ማርያም ሄዳ ደጇላይ ትገራት
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍
1:06:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 240 М.
ዓለም ተደመመ ዛሬ የሆነው እዩ ርግቧ ታቦታቱ ላይ
12:41
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 127 М.
ስውሯ ማርያም ለመሄድ ያሰባችሁ✅ #ስውሯ_ማርያም
24:15
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
ሰይፈ ሥላሴ ሐሙስ - Seife Silassie Hamus
16:24
masresham
Рет қаралды 330 М.