ጽድቅና ሀብት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

  Рет қаралды 11,962

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@dagneshdana
@dagneshdana 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 4 ай бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ ባለ ጠጋ ማለት የሚስፈልገውን ነገር በሚስፈልገው ጊዜ በሚስፈልገው መጠን በሚስፈልገው ቦታ የሚያገኝ ሰው ነው❤❤❤❤ ዋው።❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 ай бұрын
እምባ ያሰመጣል ያሬድ በልቤ ያለዉን ነዉ ያሰተማርከዉ ጌታ እየሱሰ በበረትነዉ የተወለደዉ ።
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 6 ай бұрын
“እያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፥ እያንዳንዱም ወንድሙን፦ እግዚአብሔርን እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና፥ ይላል እግዚአብሔር። በደላቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ ወዲህ አላስብምና።” - ኤርምያስ 31፥34
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@anaremelka3287
@anaremelka3287 4 ай бұрын
የህንን ዕውነተኛ ቃለ ሕይወት እንድሰማ ፈቃዱ የሆነው ፈጣሪ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን :: ወንድሜ ያሬድ ልባዊ ምስጋናዬን የምገልፅበት በቂ ቃላቶች የሉኝም :: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ::
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
እውነት ሲሰበክ እንዴት ይጣፍጣል ፣ ደግሞ ይስራብን ። እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች ይብዙልን ውዱ ወንጌላዊ ያሬድ ❤ ልንመስልህ እንወዳለን
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 6 ай бұрын
“ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥” - መዝሙር 103፥3
@TilahunNecha
@TilahunNecha 4 ай бұрын
የአገሬ ሰወች እግዚአብሔር እትዮጵያን በጣም ነዉ ሚዎደት ለዛ ይህም ነዉ እንዳ ወንጌላዊው የያሬድ አይነት አገልጋይ ይስጥልን መንፈሳዊ አባቴ የያሬድ እግዚአብሔር ይብዛቅ
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb Ай бұрын
Very genius person!! Listen to him please, brothers and sisters 🙏.
@saratizazu9297
@saratizazu9297 6 ай бұрын
"አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለመውደድ ይሁን" ማነው ባለጠጋ? በእግዚአብሔር የሚመካ ለበጎ ስራ የሚተጋ ተባረክ ወንድማችን: ያንተና የቤትህ ዘመን ይለምልም።
@awotaraya6590
@awotaraya6590 5 ай бұрын
ጤና የሚሰጥ ትምህርት ነው ያሬዳችን አረብ አገር ካንተ የሰማሁት እውነት ቃሉን ውድድ እንዳደርግ አድርጉኛል
@mintiwabaddisu1185
@mintiwabaddisu1185 3 ай бұрын
amazing and worth sharing to all Ethiopians
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 6 ай бұрын
“እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።” - መዝሙር 51፥5
@YesewzerYesew
@YesewzerYesew 6 ай бұрын
ኑሮዬ ይበቃኛል ማለትን አስተምረን ጌታ ሆይ ያሬዶ ተባረክ ድንቅ ትምህርት ።
@AshebrKashahun
@AshebrKashahun Ай бұрын
Geta yibariki❤❤❤❤
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 6 ай бұрын
ንሮዬ ይበቃኛል ማለት የምበላውና የምለብሰው ካላኝ ይበቃኛል ማለት ነው ጌታሆይ ይህንን ትምህርት ስለሰማው አመሰግናለው ወንድም ያሬድ ጌታ ያብዛልህ
@senait4726
@senait4726 5 ай бұрын
ተደመምኩ እንዲህም እግዚአብሔር ያስተምራል????? ❤❤❤❤
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 6 ай бұрын
🎉 Wonderful Wengelawi Yared!! We are all glad you went back to your beloved country with such an original teachings of the Gospel of Jesus Christ.... 🎉
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 6 ай бұрын
It is a blessing to listen to your teachings and preachings which is the true gospel. My life has been transformed by the word of God. May God bless you.
@embetgirma4975
@embetgirma4975 6 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ተባርከሃል ቃል ህይወት ያሰማልን።
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ እግዚአብሔርን እንደማነቱ እንዳውቀው እንዳመልከው የልጅን ምስል ከሚያደምቁልኝ ወንግጌላውያን አንድና ዋነኛው አንተ ነህ እራሱን ምስሉን በአንተ የሚያሳየን መድህኒታችን ክርስቶስ ይክበር ይመስገን❤
@lemidandi128
@lemidandi128 4 ай бұрын
Wow,praise Lord,for your glorious word and your servant Yared !
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 4 ай бұрын
ኦ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ቀርቶልኛል ካንተ ❤❤❤
@endunahi4546
@endunahi4546 6 ай бұрын
Truly manna from heaven!
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉 Classical Wengelawi Yared. May the Lord really Bless you. What a great turning point for today's Ethiopian people and the whole pervesive concept they were fed by the so called motivational hobbiests who are totally missleading the whole nation!!!!
@mahitk6473
@mahitk6473 6 ай бұрын
Geta abzto yebarkeh Wegelawi Yared zemenhen yebark andebethen yebelete yetekembet. Amen!
@WoinshetkamaZeleke
@WoinshetkamaZeleke 6 ай бұрын
ማነው ባለጠጋ ???? በእግዚአብሔር የሚመካ !!! ድንቅ መረዳት👏👏👏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 ай бұрын
1 ቆሮንቶስ 3:21-23 NASV [21] እንግዲህ ማንም በሰው አይመካ። ሁሉ ነገር የእናንተ ነውና፤ [22] ጳውሎስም ሆነ አጵሎስ ወይም ኬፋ፣ ዓለምም ሆነ ሕይወት ወይም ሞት፣ አሁን ያለውም ሆነ ወደ ፊት የሚመጣው፣ ሁሉ የእናንተ ነው፤ [23] እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው። አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስለ እውነተኛውኛ ቃል አመስግንሀለሁ🙏🙏🙏
@deboraasrat-qk4qg
@deboraasrat-qk4qg 6 ай бұрын
ዋውውውውው ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 ай бұрын
ልሁል እግዚአብሔር ይባርክ❤ እኔም ጌታን በምንም ነገር አልገረምም በጌታ አርፏለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WoinshetkamaZeleke
@WoinshetkamaZeleke 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ 🙏🙏🙏❤
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 6 ай бұрын
WOW! Evangelist Yared you are so amazing teacher you washed my mind!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 ай бұрын
Amen amen 🙏🙌God bless you 🙏🙌 and thank you 🙏
@tigistmimi7888
@tigistmimi7888 6 ай бұрын
Thank you so much , shin more and more . You are amazing teacher
@medhindawit1420
@medhindawit1420 6 ай бұрын
I bless u in the name of Jesus
@eyasugensa
@eyasugensa 6 ай бұрын
ተባረክ ወንጌላዊው
@Wisdomleads6838
@Wisdomleads6838 6 ай бұрын
Thank you for sharing this with us 🙏
@HanaYergalo-ko9ub
@HanaYergalo-ko9ub 6 ай бұрын
Wenidimachin yaredo getani sile anite amesginalewu yetabarek biruki nee❤❤👍
@tamiratmathewos961
@tamiratmathewos961 6 ай бұрын
Lucky to have a teacher like you
@Hani-v9h
@Hani-v9h 6 ай бұрын
Ewnet new fezewal....yezndro sbket lemdew ene metermess fares yelum besbketih. Krstos new yekeberew geta yibarki minew hulu ende besbekeeee
@Hani-v9h
@Hani-v9h 6 ай бұрын
❤❤brk bel wendme
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 6 ай бұрын
ከሆነብኝ ይልቅ የሆነልኝ ይበልጣል
@TejetuAbeku-b9g
@TejetuAbeku-b9g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MhiretuMamo
@MhiretuMamo 6 ай бұрын
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 6 ай бұрын
ዕብራውያን 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እያንዳንዱም ጐረቤቱን እያንዳንዱም ወንድሙን፦ ጌታን እወቅ ብሎ አያስተምርም፥ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና። ¹² ዓመፃቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ደግሜ አላስብም።
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 6 ай бұрын
❤❤❤❤God bless you I learned too many way I listen again again again part one part two part three so amazing God bless you
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 6 ай бұрын
🎉 I am sure you will be seen as somebody odd in the face of all the mindless motivational teachings spread all over our country. Specially in Addis. Thank you for breaking this curse from our people. MAY THE LORD GOD GIVE YOU COURAGE TO DO MORE. So many damages were already made ever since you left Ethiopia. We are all glad God allowed your way back....🎉 My prayer always be with you and your big plans of the Original Biblical Truth of Jesus Christ put up by the Apostles...🎉
@Aep.RonaldoEditZ
@Aep.RonaldoEditZ 6 ай бұрын
Yeemebet baletegoch yadergachehu
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 6 ай бұрын
ወንጌል ስነምግባር ትምህርት አይደለም ፣ ክፉን ሰው እግዚአብሔር እንደፃዳቀቸው ማስተማር ነዉ
@TeshomeWoldie
@TeshomeWoldie 6 ай бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ በትምህርትህ ሁለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ገልጠህ ሰለምታየን እግዚአብሔር ይባርክህ ። ሁለት ጥያቄዎች ብጠይቅህ ደስ ይለኛል። 1ኛ በነዚህ ሁሉ አመታት ጌታን በታማኝነት በማገልገል ዉስጥ ያለዉን ደስታ እና በረከት እንዴ መሸከም ቻልከዉ? 2ኛ አንተ እንዲህ ጌታን ገልጠህ እያስተማርክና ሰዎች እዉነተኛ ዉን ጌታ እዲረዱትና እንዲከተሉት ጥረት ስታደርግ ሌሎች ጌተን የሚያደበዝዝና የሚሸፍን ትምህርት ሲያስተምሩ ሀዘንና ብሰጭቱን እንዴት መቋቋም ቻልከዉ?
@dagneshdana
@dagneshdana 2 ай бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አስችሎት ነዉ
@hanajusus9060
@hanajusus9060 6 ай бұрын
Wenglawi meche yhon bakale kante sir kuche beye yemimarew
@chiristinbelete3369
@chiristinbelete3369 2 ай бұрын
ስም በማዞር አላምንም ምክንያቱም የኔ ነው ለማለት እና ለመመካት ብቻ ነው የሚጠመው 🤣 ፈርሻለው ደግሞ ተሰርቻለው 🙏🙏🙏
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 6 ай бұрын
Kifle Amest mecheye new ? Alagnehutim
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione Ай бұрын
ይህን፡ ከብት ህዝብ፤ ዕያሠሠክ፡ ጋጣቸው
የቅድስና ኃይል ክፍል 3 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:24:00
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 4 М.
26 October 2024
7:26
Pr Tamirat Feyissa
Рет қаралды 1,2 М.
የአስተሳሰብ ተሐድሶ
1:26:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 116 М.
የቅድስና ኃይል ክፍል 1 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:07:11
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 18 М.