ደረጃ መውጣት ነበር የናፈቀኝ ..በልብ ህመም ስትሰቃይ የነበረችው ቤቲ ሳቋ ተመልሷል..4 ሰዓት የፈጀ ቀዶ ጥገና.. ዶክተር ፈቀደ አግዋር ድንገት ከች

  Рет қаралды 206,681

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 ай бұрын

በልብ ህመም ስትሰቃይ የነበረችው ወጣት ቤተልሄም ሳቋ ተመልሷል ... 4 ሰዓት በፈጀው ቀዶ ጥገና | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 618
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 ай бұрын
በዚህ ስግብግብ በበዛበት ዘመን እንዲህ ያለ ለሙያውና ላስተማረው ህዝብ ታማኝ የሆነ እጅግ ድንቅ ዶክተር። ፈጣሪ ለታካሚዎች ሲል እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 9 ай бұрын
ተመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሉጅቱዋ ግን ለደኩቶር በግል ሕጀሽ እቤት ብተመስገኙው
@SEP2922
@SEP2922 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ! አሜን ያኑረዉ!❤️🙏
@ccu3907
@ccu3907 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yohanneshaile8487
@yohanneshaile8487 9 ай бұрын
አሜን ፫
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያየ ሁኔታ እርዳታ በጣም ይፈልጋል!እንደዚህ አይነቱን ድንቅ ጡሩ ልብ🫀ጠጋኚ ልበ 💓ቀና ስው እግዚአብሄር,ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያብዛልን!👍🏽🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹🍁
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@addaddis
@addaddis 9 ай бұрын
Dr., you deserve the award "የክፍለ ዘመኑ በጎ ሰው"!
@abdecorweddingplanner
@abdecorweddingplanner 9 ай бұрын
ፈጣሪ በልብ ህመም ለሚሰቃዩ ህፃናት ሲል ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@zebidertamiru5429
@zebidertamiru5429 9 ай бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ 🙏 ረጅም እድሜ ያድልህ🙏🙏🙏🥰
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 9 ай бұрын
ሰው እንደዚህ ፈጣሪ ረድቶት ጤናው ሲመለስ ደስ ይላል።በዚህ ችግር ውስጥ ያላቹ የግሸኖ ማርያም ጤናችሁን ትስጣቹሁ።።።።
@ccu3907
@ccu3907 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@addisbroom682
@addisbroom682 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ashenafimeshesha7959
@ashenafimeshesha7959 9 ай бұрын
ልብ አድማ ግለሰብ በዛበት ዘመን እንዲህ ያለው ልብ ጠጋኝ ሰው ማየት ልብን ያሞቃል ቤቲ እንኳን ተሻለሽ ቁጅንጅናሽን ሳላዳንቅ ባልፍ ልቤ ይታዘበኛል ❤።
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 9 ай бұрын
እደግ ገና ልጅነክ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ ካሰብከዉ በላይ ለአተም ለልጆችህም ዶክተር እናመሰግናለን እዳተያሉትን ለህዝቤ ፈጣሪያስነሳልን።
@thufdudy9326
@thufdudy9326 9 ай бұрын
ድንቅ ሰው የኢትዮጵያ ሰው ከጎኑ መሆን አለበት መንግስት ጨምሮ በኢኮኖሚ መደገፍ አለበት
@SEP2922
@SEP2922 9 ай бұрын
መንግስት!?😂 እንዲያዉም እንዳያጠፉት መፀለይ አለብን ለዚህ እንቁ ሰዉ!🙏መንግስት ገሎ ገሎ አላልቅ ያለዉን ህዝብ ይሄ ድንቅ ሰዉ እያዳነበት ነዉ!
@Brikti
@Brikti 9 ай бұрын
@@SEP2922 የአገር ፅንፈኞች እና ልባቸው ያበጡት ባንዶች የማጥፋት መንግት አላፊነት አለበት። እኛም እውነተኛ ኢትዮጵያኖች 100% እንደግፈዋለን። 🇪🇹❤️
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
ኑርልን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በእንባዬ ነው የሰማሁት ከማባባያዎችህ ጋር በሀገርክ ኑርልን😢 ❤
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 9 ай бұрын
በጣም እውነት ሲያወራ አሳዘነኝ😢
@ETBeMore
@ETBeMore 9 ай бұрын
አቤት omg, this is what I call a HERO. Watching & hearing this makes me hopeful about my country. In a nation where the educated flee the country to serve others for more money, the corrupts snatching from poor folks ጉሮሮ። Very inspirational 👏 Kudos to you.
@metikassa5415
@metikassa5415 9 ай бұрын
ጀግና ዶክተር ነው። እግዚአብሔር በምታደርገው ነገር ሁሉ ያግዝህ። በውጪ ለምንኖረው መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu 9 ай бұрын
እግዚአቤር ይባርክክ ዘመንክክን ይባርከዉ እንዳንተ አይነት ዶክተሮች ያብዛልን ❤❤❤
@menalelias7674
@menalelias7674 9 ай бұрын
እዲህ አይነት ኢትዮጲያዊ ዶክተር በቁሙ መሸለም አለበት በደሀው ህዝብ ብር ነው የተማርኩት ብሎ አማና የማይበላ አላህ እድሜና ጤና ይስጠው❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅህ ወድማአለም ኡፍፍ እግዚአብሔር ከእኔም ቀንሷ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህንም ለቁም ነገር ያብቃልህ. እህታችንም ኦንኳንም ዳንሺልን 🎉🎉🎉
@bezawitsolomon2333
@bezawitsolomon2333 9 ай бұрын
🥰
@emebirhanyealembirhan2880
@emebirhanyealembirhan2880 9 ай бұрын
ስብዕናው ደስስስ ሲል አሁንም መድኃኔዓለም ጥበቡን ይግለፅልህ ጤናህን ይስጥህ ፡ እኅታችንም እንኳን ደስስ ያለሽ እንኳን ማረሽ ፡ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ ❤
@birhanufenta680
@birhanufenta680 9 ай бұрын
❤❤❤እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው።❤❤❤ ይህ ዜና በጉጉት ስጠብቀው ነበር።ምክንያቱም ባለቤቴ በተመሳሳይ ችግር ስለሆነች በአመማት ቁጥር ጭንቀታችን ልክ የለውም። ዛሬ በቤቲ መዳን እኛም ተስፋችን ጨምሯል። ዶ/ር ፈቀደና ሰይፉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ዶ/ር ፈቃደ አለኝታ ለሀገር፣ ደግ ሩህሩህ ቅንና ገራገር፣ የልብ ጠጋኙ የኢትዮጵያ አንበሳ፣ እጁ መዳኒት ነው የሞተ የሚያነሳ። አንድ ቀን የባለቤቴን ልብ እንደሚጠግንልኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 ай бұрын
ዶክተር ከተናገርከው ሁሉ የደሃውን ገበሬ ስጦታ ያየህበት ዕይታህ ለኔ ልቤን የነካው ነው ። ዘርህ ይባረክ ። ❤
@danm1829
@danm1829 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እንደዚ አይነቱን ድንቅ ሰው❤ ስታቀርብ ነው ሚዲያህ ተገቢውን ክብር ጠብቆ መጓዝ የሚችለው። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር❤🙏
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 9 ай бұрын
ኢትዮጵያየ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት እድለኛ ናት አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. ዶ/ር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ሁሌም ስራዎችህየተሣኩ ይሁኑ, ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ.
@bute5158
@bute5158 9 ай бұрын
ይህ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታችን ነው ህይውቱን ትዳሩን ልጆቹን ኑሮውን ሰውቶ ሀሉ ገብቶት የሚሰራ ሰው ነው በሀገር በመንግስት በባለሀብት ሊደገፍ ይገባዋል ሰው መቀበል እንጂ መስጠት ይከብደዋል ይህ ሰው ተዘርግቶ እየሰራ ነው የቤቱን የልጆቹን ለስራ የሚሆነውን አስብለት
@senayt1822
@senayt1822 9 ай бұрын
ክብር ይገባሃል ዶክተርየ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ጥበቡን ይአብዝቶ እግዚአብሔር ያድልህ እማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለታመሙ ምህረትን ለሞቱ ምህረት ለተጣሉ እርቅን ለሃገራችን ከፈጣሪ የሆነውን ሰላም ያድርግልን
@semiramarea9044
@semiramarea9044 9 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመው እዴት ደስ የሚል ሰው ነው አላህ ውለታህን ይክፈልህ ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ
@YooTango
@YooTango 9 ай бұрын
ዶክተር ፈቀደ አግዋር ድንቅና ውድ ኢትዮጵያዊ ነዎት። እግዚአብሔር ጥበቡንና ዕድሜውን ያድልዎት።
@BarconalSamual-rx3lu
@BarconalSamual-rx3lu 9 ай бұрын
ብዙ ነገር መፃፍ ፈልጌ ነበር ግን ዶክተር ፈቀደ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ😢
@umuuahmed721
@umuuahmed721 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ ትልቅ ልብ ካለ አላህም ያግዛል ረጂም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለብዙ የልብ ህመም ተሰቃዮች የመዳን ሰበብ ያድርግህ አላህ ይገዝህ
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 9 ай бұрын
ዶ/ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤
@user-mm5ou9re8l
@user-mm5ou9re8l 9 ай бұрын
እንዲህም አይነትም አገር ወዳድ ቅንና ድንቅ ሰው አለ ❤ በእውነት ቃላት አጣሁለት ዘመኑ ይባረክ ሌላ ምንም አልል🙏❤️
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 9 ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያ እድሜክን ያርዝመው ዶክተር አስለቀስከኝ እውነት ትለያለ
@tigisttiruneh7893
@tigisttiruneh7893 9 ай бұрын
ዶ/ር ፈቀደን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው የልጄን ህይወት ታድጎልኛል እሱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 9 ай бұрын
ዬኔ ወንድም ❤❤❤ገና ወጣት ነው እመቤቴ❤❤💙💙ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥህ ብዙ ኖረህ ብዙ እንድትረዳ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ💚💚❤ክፉ አይንካህ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 9 ай бұрын
ይህ cardiac surgeon እዚች ድሀ አገር ውስጥ ፈጣሪ በምክኒያት የፈጠረው ምርጥ ዜጋ ነው:: He is very humble person. ኑርልን!
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 9 ай бұрын
ሀገራችን እደዚ አይነት መልካም ስው ያብዛልን ያርብ።
@selam862
@selam862 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና አንተ ለእዚህ ሁሉ ሰው ሕይወት እንደለወጥክ የልጆችህን ነገር ያስተካክላል የተባረክ ታድለሀል እነዛ ምስኪኖች ያላቸውን ሲሰጡህ አምላክ የሚያየው ከሌለው የሚያካፍል ነው እግዝአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 9 ай бұрын
በጎ እና እጅግ መመስገን የሚገባው ትሁት ዶክተር ግዚአብሔርአምላክ ከነመላው ቤተሰብህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ! አሜን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 9 ай бұрын
አንተ በእውነት ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ እሪጂም እድሜ ከጤና ያድልልን እንዳቴ አይነቱን ሰው ያብዛልን❤❤❤
@osmandulla7944
@osmandulla7944 9 ай бұрын
ለካስ ሃገሬ በጎ ሰዎች አሏት ተሟጦ ያለቀ እስኪመስለኝ ደርሼ ነበር ዶክተር ሀሳቤን አስቀየርከኝ አብሽር ኢትዮጵያ ትሸልምሃለቺ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ በእድሜ ያቆይህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን ትውልድን የአተን ፈለግ እድከተሉ ተተኪዎችን አብዛልን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰይፉዬ አንተ የኢትዮጵያ እናት እና አባት ነህ እድሜ ለአንተ የስንቱን ህይወት ታደከው
@kebele
@kebele 9 ай бұрын
የማቱሳላን እድሜ ፣ የጠቢቡ ሰለሞንን ጥበብ፣ የአብርሃምን እምነት የታይላንድና የባንኮክን የህክምና መሣሪያ ላንተ ይስጥህ አሜን ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክህ አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Hiwi1
@Hiwi1 9 ай бұрын
ብሩክ ነህ(ሽ)
@tizitagetachew2311
@tizitagetachew2311 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ የምለው የለም ስለ አንተ ዶ/ር ለሀገሬ እና ለምስኪኑ ማህበረሰቤ አንተን የሰጠን ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@appapp5138
@appapp5138 9 ай бұрын
doctor እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን🙏🙏big respect
@2k7mamo
@2k7mamo 9 ай бұрын
What a beautiful mind? He's an old soul with young eyes. Respect
@meweleddegfekadu4882
@meweleddegfekadu4882 3 ай бұрын
ሁል ጊዜ የሚገርመኝ የበለጠ የሚሰጡ ሰዎች የበለጠ ትሁት መሆናቸው ነው:: GOD BLESS YOU DOC.
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 9 ай бұрын
ቤቲ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ ዶክተር በጣም በጣም ነዉ የማከብርህ የማደቅህ የምወድህ ከኔ እድሜ ቀንሶህ ይስጥህ ሁሌም በምሰራዉ ሁሌም እደመማለዉ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ያኑርህ ልጆችህን የተሻለ ደረጃ ያድርስልህ
@dehabtibebe
@dehabtibebe 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️
@gigigirma2837
@gigigirma2837 9 ай бұрын
ይህች አገር እኮ አንድ ሰው 1000 ሆኖ የምናገኛቸው ብርቅዬ አገር የሆኑ ሰዎች አሏት ! ልበ ሙሉ ድብቅ ሰዎች ራሳቸውን ሆነው አገር የሚሰሩ ፣ የምወደው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤🙏🙏🙏 እኔ ለዚህ የሀገር ኩራት ቃላት ያጥረኛል ኑርልን እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቅህ 🙏
@tirsithaielgebrial5409
@tirsithaielgebrial5409 9 ай бұрын
ለሚስኪኑ የሀገሬ ህዝብ ሲል ጌታ እድሜ እዲሰጥህ ከኔ እድሜላይ በጌታ ፈቃድ 10 ቀን እዲስጥህ እጠይቃለሁ
@HA-dh5ui
@HA-dh5ui 9 ай бұрын
Wow, I have no words for you Doctor. What an amazing person are you. God bless you and your family. May your dreams come true. Thank you for your great service and kindness.
@user-nh1jd1sw9r
@user-nh1jd1sw9r 9 ай бұрын
እጅህም ዘመንህም ቤተሰብህም አንተም ተባረኩ🙏🥰🥰🥰
@girmatademe4743
@girmatademe4743 3 ай бұрын
በተለምዶ ጀግና ለጦር ሜዳ ብቻ እስኪመስል ነበር። እንደዚህ ያሉ ጀግና ዶክተር ስላለን ደስ ብሎኛል። ክብር ይገባዋል ።
@hamelmaltadesse5726
@hamelmaltadesse5726 9 ай бұрын
Dr Fekade,proud of you! Keep up your great service.May God bless you!
@Sa_msc
@Sa_msc 9 ай бұрын
God is working through this man. This hits close to home, god bless all good cardiologists/ cardiovascular surgeons. You truly change lives!
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 9 ай бұрын
He is an angel God Bless him and his family ❤
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 9 ай бұрын
He should be rewarded at national level God bless you more and more❤❤❤
@zeriabrooktube
@zeriabrooktube 9 ай бұрын
I have no words for this intelligent cardiac surgeon!
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 9 ай бұрын
ዶ/ር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሃለሁኝ እኅቴ በ15 ዓመቷ በልብህመም እያወራችን ጸጥአለችብን በአንተ ዘመንቢሆን ታድናትነበር ከእግዚአብሔርጋር ሃይልጉልበቱ ይስጥህ የብዙህጻናት ህይወት እየሰጠህነው Thanks♥♥♥ የገረመኝ ነገር ቢኖር በሽመልስ አብዲሳዘመን በአዳነች አበቤዘመን ኢትዮእድትጠፋ ሴራበተደረገባት ዘመን በአብይ ዘመን እንደዚህ አይነት ግንሰው በነጻ የልብህክምና መስራት ማከም ይገርማል
@fikaduamsalu6204
@fikaduamsalu6204 9 ай бұрын
ልበ ቅኖች እግ/ርን ያዩታል ይላል መጽሀፉ አንተም ቅን ነህ እ/ር ይባርክህ ባለቤትህንም እንዲሁ ebs ላይም አይቼሀለሁ etv ላይም አይቼሀለሁ ገና ሳትመጣ አዉቄህ ነበር ልክ እንደቤተሰቤ ነዉ ያየሁህ❤❤❤❤❤
@MeryemHassen-dg4nf
@MeryemHassen-dg4nf 9 ай бұрын
ዶ/ር የኔ ዘመን ጀግና ስላንተ ቃል የለንም።ስለ ቅንነትህ ከልብ እናመሰግናለን።ሀኪም ማለት ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚኖር ከአላህ በተሰጠው እውቀት ለሰዎች መዳን ምክንያት የሚሆን እንደሆነ በተግባር ያሳየኸኝ የኔ ዘመን ጀግና በአላህ መልካም ፍቃድ ያሰብከው ተሳክቶልህ ማየት የእድሜ ልክ ምኞቴ ነው።አላህ ረዥም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጥህ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ከዚ በላይ እውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ ተባረክ አንቺንም እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@negashababu1137
@negashababu1137 9 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባረክህ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል እርሱም በጎነትን ይከፍለዋል እንደሚል አንተም ዕዉቀትህን ጊዜህን ራሰህን ሰጥተሃል የልጆችህን ፍጻሜ እግአብሔር ያሠምረዋል በጣም ዕወድሃለሁ ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 9 ай бұрын
ዶ/ር ፈቀደ እጅግ ትሁት እኔንጃ ስለ እሱ የምለዉ የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ጤናንና እድሜን ይስጠዉ ልጆቹን ቤተሰቡን ክብር ይስጣቸዉ ❤❤❤
@DrkingTefera
@DrkingTefera 9 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ ይስጣችሁ እንደዛሬ ሰይፉን በኢቢኤስ ከልቤ ሰምቼዉ አላዉቅም ድንቅ ስብዕና ጠንካራ ማንነት እና ጠንካራ መንፈስ አለህ ልጆችህም እንዳንተ ጠንካራ ይሁኑ አሜን ቃላት የለኝም ድንቅ ዶክተር ነህ Brilliant doctor on earth🙏
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 9 ай бұрын
አብሯደጌ ኩራቴ ዶክተር ፈቀደ ያኑርልኝ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 9 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው መገኘቱ በጣም ድንቅ ነው አንተን ለወለዱህና ላስተማሩህ ቤተሰብ ምስጋና ያስፈልጋል በእውነት ይገርማል ታዳ ምን ይሆናል እንደዚህ አይነት መልካም ሰው መቸ ሀገራችን ላይ ይኖራል እግዚአብሔር እጀህን ይባርክልህ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ ዶክተር
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 9 ай бұрын
ሠው ለገዘብ ሰውን በሚገልበት ዘመን ሰውን በነፃ ለማዳን ለራሰ ቃል መገባት መታደል ነው ፈጣሪ የሰጠክን ጠጥበብ ያቆይልክ ዶ/ር❤
@helentades129
@helentades129 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ዶ/ር ለኔም ብዙ አርገህልኛል ምን ብዬ እደማመሰግንክ አላውቅም ፈጣሪ አሁንም ጥበብክን ይባርክ ፈጣሪ ውለታክን ይክፈል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አምናለሁ ከዚ ቡሀላም የብዙ ሰወች እንባ እደምታብስ ፈጣሪ ይርዳክ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከጥበቡ አይለይህ እጅህን ያሳረፍክባቸው ሁሉ በሱ ጥብ ይባረኩ ዶክተር እረጅም እዱሜ ኑርልን
@ccu3907
@ccu3907 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
ዶ/ር ፍቃድ እጅህ ይባረክ ለብዚዎች ትረፍ ነጮቹም ከሰው እርዳታ አሰባስበው እውቀትን ይዘውነው ሰው የሚረድት አይዞህ በርቷ ያላቸውን አስከፍል የሌላቸውን እርዳ እግዛቤር ይከፍልካል አንድም ቢሆን ታድገሃል በርታ ለብዙዎች ትረፍ ግልበትክ ይባረክ ፀልየህ ጀመር እግዛቤር ይረዳሃል❤❤❤❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
እግዛቤር ልጆች ግን ይባርክ ትዳርክን ይባርክ ልጆችህንም ጥሩ ትምህርት ቤት አስተምራቸው ለነገ እይወታቸው ከተማሩ ምንም አይሆኑም እግዛቤር አለ የነገን ቀን እግዛቤር ያይላቸዋል ያባታቸውን ምርቃት ለነሱም ይተርፋል ❤❤❤❤❤❤
@saraoumer1171
@saraoumer1171 9 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ዳግም በምህረቱ ስላቆመሽ እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏🙏 ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ ዘርህ ይለምልም ኑርልን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏❤ ሰይፍሻም ተባረክልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏💗
@Gelane1
@Gelane1 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰዎች አሉት ለክፉ ቀን የሚጠቀምባቸው ተባረኪልኝ ዘመነህ ይባረክ አሁንም ጥቡን ይጨምርላችሁ 🙏 የኔም ወንድም ታማሚነው እንዴት ልትረዳን ትችላለህ? እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ልጆችህን ይባርክልህ በሰማይም በምድርም ይመችህ።
@amanbekele1181
@amanbekele1181 9 ай бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!!አና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ❤❤❤
@sudsodi9271
@sudsodi9271 9 ай бұрын
😍😍😍yeah bro
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እህታችን እንኳንም ዳንሽ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ መማር ማለት ለራስ ጥቅም ብቻ ሳይሆን እዳተ ለሌሎቹ መድረስ ደስ ሲል
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 9 ай бұрын
አንተ የተባረክ ሰዉ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ እድሜህን አብዝቶ ይጨምርልህ አንተ ትለያለህ 🙏❤🙏❤🙏❤
@asniit1199
@asniit1199 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እናመሰግናለን እስከ ዛሬ ለሰራኸው መልካም ነገርና ወደ ፊትም ለምትሰራው ሁሉ thank you
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን፣ሰላሙን፣ ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ። ኢትዮጵያዬ እንደዚህ ያሉ ልጆችሽን ያብዛልሽ።
@aberabafa7577
@aberabafa7577 9 ай бұрын
ለዶ/ር ፍቃደ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን፣ ሰላምንና ጤናን እንዲያበዛለት እመኛለሁ።በዕውነት እንዲህ ዓይነት ሃገሩንና ወገኑን የሚወድ ቅን ሰውም አለን።አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቀው። ሴትየዋ ግን ጤነኛ አይደለችም እንዴ? አመስግኚው ተብላ በተደጋጋሚ ስትጠየቅ ስለሌሎች ትቀባጥራለች።በአናትዋ ቆማ ማመስገን ነበረባት።
@DanielGugssa
@DanielGugssa 9 ай бұрын
ዶክተር አንተ ትለያለክ እዉቀትክን ይጨምርልክ ከፈጣሪ በታች የሰዉን ጤና አንደምትሰጥ ጤናእን አላህ ይጠብቅልክ ዋናዉ ጤና ነዉ እና የኔም እህት ከልጅነት ጀምሮ በጣም ያማታል ሲነሳባት ከባድ ነዉ አክምና ግን አርጋ አታቅም ከኢኮኖሚ ማነስ ጉዳይ አሁን ላይ በጣም አሟት እኔ ስደት ነዉ ያለዉት እስኪ ታይዉ ብያታለዉ እመሙ ከባድ ነዉ አላህ አፍያ ያርግልሽ በሉኝ እስኪ እህቴን
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 9 ай бұрын
ለዚህዶክተር በእውነት ቃል የለኝም ክበርልን እንደ አይነት ቅን ዶክተሮችን ያብዛልን በዜ ላይ የሰፈሬ ልጅ በመሆንህ ኮራሂብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 9 ай бұрын
ለኔ ደሞ ጎረቤቴ አብሯደጌ ዶክተር ፈቀደ ኩራቴ ነው እንኳን ደስ አለን 😂❤
@selamabebe5820
@selamabebe5820 9 ай бұрын
ልበ መልካም ሰው ነህ እድሜ ይሰጥህ መንግሰትም ሊረዳው ይገባል ማበረታታት አለበት
@maremaru
@maremaru 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠው❤❤ከነ ቤተሰቡ
@Ekr348
@Ekr348 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@addaddis
@addaddis 9 ай бұрын
We are Very Proud of you Dr. 🙏🙏🙏
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 9 ай бұрын
የህዝብ ኩራት ዘመንህ እግዚአብሔር ፣ይባርክህ ይህን አውቆ ትረድቶ ፣ታላቅ መስዋእት መክፈል ፣ ታላቅነት ነው ዘመንህ ይባረክ ፣ ፀጋ ይብዛልህ።
@user-qm6ys7dc1m
@user-qm6ys7dc1m 9 ай бұрын
ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆችህ ይባረኩ እኔ ልቤን የነካኝ ለኔ ችግር የለም ልጆቸ ሲል እኔ የተሻልኩ ብሆን የሱን ድካም አቅሙ ቢኖረኝ እንደዚህ አይነቱን ጀግና ልጆቹን አስተምር ነበር ሳይችል ቀርቶ ሳይሆን ለምስኪኖች የሚከፍለው መሰዋት ነውና ኢቲዮጲያም የኖረችው በነዚህ ደጋግ ነው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
@user-cc4lr5yd3s
@user-cc4lr5yd3s 9 ай бұрын
ተተኪ ያንተን ሙያ የተካኑ ባለሙያዎችን በማሰልጠን ለአገራችን የአንተን አይነት ብዙዎችን እንደምታፈራ እርግጠኛ ነኝ ፍቄ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ጥበቡን ይጨምርልህ።
@christiantadesse9032
@christiantadesse9032 9 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶክተር እናመሠግናለን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kng4900
@kng4900 9 ай бұрын
ትልቅ ሰው እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ቤትህን ይባረክልህ ያከምከው ሁሉ ይዳንልህ ደስ ብሎህ ኑርልን ጀግና ኢትዮጵያዊ
@SL-ix4qo
@SL-ix4qo 9 ай бұрын
I don't have a word to thank him OMG God bless you more ❤❤❤
@Bez2712
@Bez2712 9 ай бұрын
እያለቀስኩ ነዉ ያደመጥኩት። ያስለቀሰኝ መልካምነቱ ነዉ። በጣም ብዙ ብል ደስ ባለኝ ነበር። ግን ባንድ ቃል ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ። በምታደርጋቸዉ ሰርጀሪዎች ሁሉ የ ድንግል ማርያም ልጅ ምህረትን ያድልልህ። ቤተሰብህን ይባርክልህ። ሙያህ ለ ልጅ ልጆችህ ይተላለፍ
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የሰውን ህይወት የምታርፍ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ ❤❤
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 9 ай бұрын
Dr., You are a blessing for Ethiopians. May God bless and protect you 🙏
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ዶ/ር ጀግናችን ነህ። እግዚያብሄር ያንተንም የቤተሰቦችህንም ጤና ይጠብቅልን። እያለቀስኩ ነዉ ያየሁህ! እኔስ ለህዝቤ ምን አደረኩ ብዬ እራሴን እንድጠይቅ አርገኸኛል። ሀገራዊ የክብር ሽልማት ይገባሀል! ህይወትህን ኑሮህን ለህዝብህ የሰጠህ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። ሁሌም ከፍ በልልን💖💖💖💖
@abeboteshome1057
@abeboteshome1057 9 ай бұрын
አኔ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ትህትናህ. ስብህናህ. ወገኖችህን ለማዳን ያለህ ትጋት እድሜህን ያርዝመው ዶክተር
@151360ful
@151360ful 9 ай бұрын
ጀግና ጀግና ... ቃላት የለኝም ምስጋናችን ከፍተኛ ነው፤ እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር
@matyzeleke281
@matyzeleke281 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ከቃል በላይ ዘርክ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር ከዝህ በላይ ጥበብ ይጨምርልህ ቤትዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስልሁሉም ጨርሶ ይማርሽ
@SurafelRapper
@SurafelRapper 9 ай бұрын
ሰይፋም ዶክተርም ጀግኖቻችን ናችሁ አግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,2 МЛН
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН