"ደረጃ ስንት ነህ"___በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 27,060

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 11 ай бұрын
ያንተን ትምህርት ሰምቶ አለመማር አይቻልም ተባረክ ፓስተር ቸሬ❤
@lidiyasida768
@lidiyasida768 11 ай бұрын
ቸርዬ አሁን አሁን አባቴ ነው የምትመስለኝ ቁጭ ብዬ ምክርህን እያዳመጥኩ እራሴን አያለሁ ዘመንህ ይለምልም ስጦታችንነህ
@zinashnegussie9639
@zinashnegussie9639 11 ай бұрын
ይሄ ትምህርት በዚህ ዘመን ዓለም ላይለሚኖር ሰው ለአእምሮ እንደ ምግብ ነው ለገባው ሰው ፖስተር ቸሪ ጤና ነው ከሁሉ የሚበልጠው ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን የቤተስብን, የዘመድን, የሀገርን የግል ህይወትን ሁሉን የዳሰሰ ትምህርት ነው የምታስተምረው እኔ በግሌ በአንተ ትምህርት ተለውጬ የዘመድን በደል, በግል ያለ ፈተንናን ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጥቼ ጠንክሬ በሁለት እግሬ እንድቆም ያንተ ትምህርት ከፈጣሪ በታች ጠቅሞኛል የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
@meseretmengestu4383
@meseretmengestu4383 11 ай бұрын
እግዚሀብሄር፡ዛሬ፡እኔንም፡እሱንም፡አስተማረን፡ልብ፡ካለን፡አቤት፡አምላክ፡ምን፡ይሳንሀል፡ቸርዬ፡ተባረክ፡ባንተላይ፡አምላኬን፡አየሁት፡አገኘሁት፡እኔ፡እኔ፡እራሴ፡ራሴ፡ክብር፡ሁሉ፡ለሱ፡ይሁን፡አስለቀሰኝ፡ቤቴን፡ተናገረኝ፡ምን፡እንደምል፡አላውቅም፡ተባረክ፡፡ተባረክ፥😢😢😢
@ethiopia3330
@ethiopia3330 11 ай бұрын
ወይኔ ቸሬ ለኔ የተፈጠርክ እስኪመስለኝ ነው የማዳምጥህ ። ብጠይቀው ያብዳል ብዪ ይሄው ስንት ግዜዬ
@الجالوديالجالودي-ذ8ه
@الجالوديالجالودي-ذ8ه 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ i lov you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 11 ай бұрын
አቤት ፓስተር ስንቱ ቤት ገባህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ ...ትልቁ የአለማችን ጦርነት *ትዳር*...ሆነ ይህ የልብህ መሻት %እጥፍ ይሁን...ፍርድ ቤቶች ባረፋ ነበር...እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉🎉❤
@GenetAbabe
@GenetAbabe 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 11 ай бұрын
ፀጋ የበዛለት ቸሬ የጌታ አምባሳደር ሰላም ይብዛልህ🎉❤🎉❤🎉❤
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 11 ай бұрын
እስቲ ቸሬ እንዲህ አይናቱን ምክር ለፍቂረኞቺም ድገምልን plz 🙏 እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ❤
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 11 ай бұрын
Tabarki zemene yebark tsega yebizalek xuru timirit, mikiri❤❤❤❤❤❤❤
@redeitadmasu1319
@redeitadmasu1319 11 ай бұрын
ተባረክ ❤️
@asteraseefa9575
@asteraseefa9575 11 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ እኔ ያስተማርከዉን ሁሉ አምናለሁ በትዳሬም እንዲኖር የምመኘው ብዙም የለፋሁበት አሁን ግን ስፋ ወደመቁረጥ የተቃረብኩበት ጉዳይ ነው እኔ በመነጋገር አምናለሁ ነገርግን የትዳር አጋርህ ካላመነበት ፈቀደኛ ካልሆነ በአንድ ወገን ብቻ ሲሆን ይሰለቻል ስለዚህ አማራጭ ያደረኩት በፈለገ ጊዜ የሚፈልገውን ሲነግረኝ መስማት ያመነበትን ሲያደርግ መቀበል ከልጆቼ ጋር ግን የተሻለ የግንኙነት ደረጃ ላይ ነን።
@Alem4305
@Alem4305 11 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረኪልን🙏💖
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ታባረክልኝ ብሩክ ነህ ልጆችህ ይባረኩ
@ሞገስማርቆስ
@ሞገስማርቆስ 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ❤
@saradalma9089
@saradalma9089 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 11 ай бұрын
ከማገባቴ በፊት አንተን ማገነት በነበረብኝም አሁንም ትምህርትክ ምክረክ ለእሰተዋይ ሰው ገንዘብ ነው ... ኤሃው ቁጭ አልኩኮ 😅 ተባረክልኝ ብሩክ ሰው❤
@sintatu9728
@sintatu9728 Ай бұрын
❤❤❤❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 11 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing and powerful message! God bless you more and more, Pastor Chere!
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 11 ай бұрын
አዳዲስ የተመረቱ ስድቦች ዉይይይይይ ትክክል መስማት እስኪከብድ
@eyerusalemteshome1090
@eyerusalemteshome1090 11 ай бұрын
God Bless you
@abrhambelu1345
@abrhambelu1345 8 ай бұрын
Egzabhar yebrkehe pastor chere, kesdte mels anten lemagnte ethiopian emtlhu beatam amsgnalwe sile mikroche 🇪🇷
@simenehsefubabi5084
@simenehsefubabi5084 11 ай бұрын
Poster chere እወድሃለሁ
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 11 ай бұрын
አገራችን ላይ እንቁ ሚስቶች አሉ።ወንዶቹ ግን ነብስ ይማር። ካገቡህ በኃላ ዝግዛግ ይጫወታሉ 😅😅ፓስተር አንተ ዘረ ብሩክ ነህ❤❤
@enable7892
@enable7892 11 ай бұрын
እህቶችስ😂😂
@lilym6501
@lilym6501 11 ай бұрын
ቸሬ submissive ሁኚ ነዉ እንጂ የሚልሽ እስክትሞቺ ተገዥ ለባልሽ ዝም ብለሽ መጀመሪያ አለማግባ actually beinga single women is smart nowdays
@BitaniyaYegeata
@BitaniyaYegeata 11 ай бұрын
Haha 😄
@halyluya4023
@halyluya4023 11 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ እኔ የኦርቶዶክ ተዋህዶ( ክርስቲያን) እምነት ተከታይ ነኝ ነገርግ ትምህት ህ በአገኘሁት አጋጣሚ ስሰማው በጣም እደመማለሁ የሁላችን ህይወት የሚዳስስነው ክፍተታችን እንድናይያደርጋል ለኔ ከረፈደ ቢሆንም ስህተቶቼ ን እንዳይ አድርጎኛል አመሰግናለሁ በርታ ወንድማችን ቢቻልህ በፍረሰ ትዳር ዙሪያምትንሽ ጣልብታደርግ
@Mary-yc6ri
@Mary-yc6ri 11 ай бұрын
Good,belsee you ❤❤❤❤❤❤, tanku pastreee🎉🎉🎉🎉🎉
@roserome412
@roserome412 11 ай бұрын
God bless you pastor chere.
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 11 ай бұрын
የገጠመኝን ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።❤❤❤❤
@BitaniyaYegeata
@BitaniyaYegeata 11 ай бұрын
ፖስርዬ ስወድህ ልክ የለኝም ! ደሞ ሱሴ ነህ ብዙ ተምራሁ ገና አላገባሁም ባገባ ምርጥ ሚስት ሚወጣኝ ብዬ አስባለሁ ዘርዘርህ ይባረክ❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 11 ай бұрын
GOOD bless you THANK you 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@dandan-dr2gz
@dandan-dr2gz 11 ай бұрын
Ekewan Dena mexak paseter chere enewedekalen ❤❤❤
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 11 ай бұрын
bezemenhe hulu tebarek 😇❤️🙏🏾
@lt963
@lt963 11 ай бұрын
Eufff ante eco tileyaleh❤❤
@travisvids1471
@travisvids1471 11 ай бұрын
@tsedalesefineh1147
@tsedalesefineh1147 11 ай бұрын
Tebarek!!
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 11 ай бұрын
👍👍🙏🏼🙏🏼
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 11 ай бұрын
Pastor cheri lemesali seleni dekam ,semet, lefat mawekem mesematem yemayefeleg kehones ?
@BuskunashShomoro
@BuskunashShomoro 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 11 ай бұрын
Paster Chereeeee😂😂😂 kiberlign.
@yoditkassa-tl5rf
@yoditkassa-tl5rf 11 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እንዴት ነህ እባክኽ ትዳሬ አደጋላይ ነው የት ላግኝኽ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 11 ай бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@Hanzi1223
@Hanzi1223 11 ай бұрын
Zare yewsten meret tenagerklgn pastor chere disrespect medereg 😢😢set mekeber yelbatm?????
@MohamadMohamad-dg3is
@MohamadMohamad-dg3is 11 ай бұрын
❤❤❤
@travisvids1471
@travisvids1471 11 ай бұрын
❤❤❤
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm 11 ай бұрын
❤❤
"ምን እንለብሳለን___"  በፓ/ር ቸሬ
42:55
Epaphras Christ church
Рет қаралды 11 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 64 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 38 МЛН
"ጥላቻን በፍቅር" በፓ/ር ቸሬ
39:44
Epaphras Christ church
Рет қаралды 27 М.
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 22 М.
"ታማኝ ሁን__" ___በፓ/ር ቸሬ
25:23
Epaphras Christ church
Рет қаралды 9 М.
"ዳኛ አለ"___በፓ/ር ቸሬ
45:37
Epaphras Christ church
Рет қаралды 29 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН