ምድር ላይ ካሉ ስቃዮች ሁሉ የከፋ 😰 ቡና ቤት የምሽት ስራ እንደምሰራ ለልጆቼ እንዴት ብዬ ልንገራችዉ? | የእርቅ ማእድ

  Рет қаралды 21,293

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
እስቲ እናንተ በኔ ቦታ ሆናችሁ አስቡት? እኔ ማታ ወደስራ ስወጣ ልጆቼ እናታችን ወዴት ነዉ የምትሄጂዉ? ይሉኛል ለዚህ ምላሽ መስጠት አልቻልኩም። እኔ ያለፍኩበትን ስቃይ ሌሎች እህቶቼ እንዲቀምሱት በፍጹም አልፈልግም ከዚህ ህይወት መች በተገላገልኩ እያልኩ እገኛለሁ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000339520732 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጥሎዋት ከነልጆችዋ የሄደውን ባልዋን አንኳን መውቀሰ አትፈልግም ጥሩ ሰው መሆንዋ አንደበቷ ያሰታውቃል ተባረኪ አምላክ ይርዳሸ
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j Жыл бұрын
በእውነት በጣም አንደበተ ሩቱ ጠንካራ የምታሳዝን ሴት ናት ፈጣሪ ይርዳት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኛ የሴቶች ፈተናችን ብዛቱ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😥😥🙏
@adulismengsteab2842
@adulismengsteab2842 Жыл бұрын
Please edel stachew tarikachew bedenb Argo lemeglex andandie kensu belay ante seat twesdaleh explain lemareg hulie adamtalo en Endalk siteykachew betam new des aymelen.
@AbCd-lm7tw
@AbCd-lm7tw Жыл бұрын
​@@adulismengsteab2842 ኡ😊🤣🙂😘😘😘😐😐😣🤨🤨☺️☺️☺️🙂☺️😏😪😣😏😣😪😪😣😏😣😣😪😓😔😜😜😯😯☺️☺️😲☹️☹️☹️😲😔😓😓🤧😇😇🥺😇🤒🤪🤒🤪😷🤒😇🤧🥺🥺😇😇🤧🤧😇🥺🤧😇😇😇
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ውይይይይይይይ የኛየሤቶች መከራ ብዛቱ አይዞሸ እህቴ እመብርሀን ትርዳሸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@sagabeAB
@sagabeAB Жыл бұрын
በጣም በጣም ብርቱ ልዩ ሴት ነሽ በእዉነት ጅግና ብዬሻለውይ ግን እንድያዉ የልጆችሽ አባት ለማግኜት ሞክር ዉድ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ በጣም ቅን ሰው ነሽ ከ ንግግርሽ ያስታውቃል ባልሽን እራሱ መጥፎ አይደለም ያልሽ ሰው ነሽ እኔ ልንገርሽ ባልሽ በጣም መጥፎ ነው እራስ ወዳድ አረመኔ ነው ጥሩ ቢሆን ኑሮ ልጆቹን አንቺን ትቶ አይጠፋም ሁሉንም ችግር ካንቺ ጋር ከ ልጆቹ ጎን ሁኖ ይጋፈጥ ነበር ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ 🙏 አንቺ መልካም ሴት ነሽ❤️
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
እህቴ ንግግርሽ በጣም ጥሩ ነዉ እማ ግን አንች ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ሁሉም ሙሉቀን የለም እማ እግዚአብሔር ይርዴሽ
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉ ጊዜ ለዚህ ስራ ሴቶች ብቻ ተጠያቂ ወይም ማቆም አለባችህ ይባላል ወንዶችስ ዋናዎቹ እናተ ናችህ ምክንያቱም እና ለትዳራችህ ታማኝ ቤተሰቦቻቹህን የምትወዱ የምትንከባከቡ ብትሆኑ ሴት ልጅ አትሰቃይም ነበረ ልጆቻቹህን ብታሳድጉ😏 ብንተዛዘን 😥 እግዚአብሔር አምላክ ዝሙትን ከምድራችን ላይ ያጥፋልን 🙏 እባካችህ ወንዶች ለአጭር ህይወት ሴቶችን አትበድሉ የወለዳቹሀቸውን ልጆች አሳድጉ እናት ብቻዋን ለምን?
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ለምን???
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
@@hannagetaneh2368 ለምን ጥሩ ወንዶች እዛ ቦታ ባይገኙ ሴቶች ይሄን ስራ ብለ አትሰራውም ነበረ ሌላ ስራ ትፈልጋለች እንጂ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
@@mekdes5013 ልክ ነሽኮ እኔም ለምን ያልኩት የዝሙትን እቃ እንደሻጩ ሁሉ ገዢውም ጥፋተኞች ነው ለማለት ነው
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
ብሶትሽን ዘረገፍሽው አንቺን ጥሎሽ የሔደ ወንድ አለ እንዴ?
@mahenani-sl9bz
@mahenani-sl9bz Жыл бұрын
የወንዶችን ነገር ተው የስራችውን ይስጣቸው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
እህት ፈጣሪ በክነ ጥበቡ ይርዳሽ።
@memetameru5664
@memetameru5664 Жыл бұрын
ይሃን ህይወት እናም ቡዙ አመት ሠርቻለው ለመውጣት በጣም ከባድ ነው በፈጣሪ ድጋፍ አሁን ወጥቸ ሥደት ነው ያለውት በፀበል በፀሎት ነው የተላቀኩት
@koki958
@koki958 Жыл бұрын
እኔ አህቴ አምላክ የረዳሽ አሳዘነሽኘ ምነላርግሽ አህቴ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
ባይበላስ እረ በጌታ የህ ከአይምሮ በላይ ነወ!!!!
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል። ደግሞ በሳል አላማ ያለሽ አንደበትሽ ታቂበታለሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። በነገራችን ላይ መዓዛ ብሩ የት ጠፋች? ጡረታ ላይ?
@birtukantulu9162
@birtukantulu9162 Жыл бұрын
yene ehit fetari yirdash kezi enditiweciwu ayzosh
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
ሞት በምን ጣዕሙ አኔ ቀኔ ተበላሸ በመስማት ይህ ካባድ ነው!!!!!!!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
wey enat eyemotechem lelja eko new yemtasbew Egziyabher hoy ebakk enatochen erdachew
@asresetopia8847
@asresetopia8847 Жыл бұрын
አሜን
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ፕሮግራማቹሁን በጣም እደዋለሁ አደንቃለሁ ለሰላም ያላቹሁን ትጋትና ጭንቀት መዉደ ድ ለማስታረቅ የምትሔዱበትን እርቀት እገረማለሁ ሁሌም አዳምጣለሁ ግን እደእንከል የማይባቹህ ያለታሪከኞዋ ሴት ፎቶ መለጠፍ በሬዲወ እያስተላለፋቹህ ስተት ነዉ ዛሬ የቀረበችዉ ሴት ከሆነች ለምን ቪዲዮ አልቀረበችም ከባድ ወንጀል ነዉ ከቻላቹህ አስረዱን
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤🤗
@frdosi2312
@frdosi2312 Жыл бұрын
እኔ ሀያ ሰባት ነኝ ላድምጥ ወይስ ልውጣ ክክክክ
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
ፎቶዋን አትፍቱ ይህም ቀን ስለሚልፍ ሲድጉ ልጂቾ ሲዩት ጥሩ አይደለም
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ፈተና አይልቅ መቸም
@yedingilmariyamlijneng7868
@yedingilmariyamlijneng7868 Жыл бұрын
Ine gn hule tiyaqe ye honebng hulem bihon economyachi ziq yale inda hone unqalen tada mn tamaminachu new lij yemtweldut irasachu lay siqay iyayachu lijs mamxat inda mikabd atqum woy wendoch iko ged yelachum inate setoch lmn atitanqaqum inè irase yarase siqay yibaqngal binge lij wada fit maxat alfelgm mikanyatum irase lay ayichalew ye turgumu nuroo 🙄😞😣
@שבעראוטר
@שבעראוטר Жыл бұрын
😭😭😭
@mersi-ii2fw
@mersi-ii2fw Жыл бұрын
Azosh ehet hulum yelfli
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ኤሌክሶ ተው ሚሰትክን ፈተክ አግባኝ🤨🤨
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
ምነው በሰው ንብረት ላይ ጆፎ ጣልሽ በልጣፍ ወንድ😂😂😂😂
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ለቀልድም ቢሆን የሴትን እህቶቻችንን ህይወት የሚያበላሹ ሴቶችን እፀየፋቸዋለሁ ባገኛቻው ብገላቸው ደስ ይለኛል
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ Жыл бұрын
እረ፣አይባል፣ነውርነው፣ሁሉምሠው፣የተፅፈለትነውየሚኖረው፣ለኛ፣ያልተፃፈልን፣የኛአደለም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ለዛ ቢስ ባንሆን ጥሩ ነው ለቀልድ ቢሆንም ደስ አይልም ነውር ነው
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
አረ ሴቱ🙄?
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН