"ደረሳ ነኝ ቁ.2"||አስማማው አህመድ ነሽዳ||Deresa Negn 2||Official Nesheed Video 2021||New Amharic Nesheed

  Рет қаралды 291,600

asmamaw ahmed

asmamaw ahmed

Күн бұрын

"ደረሳ ነኝ ቁ.2"||አስማማው አህመድ ነሽዳ||Deresa Negn 2||Official Nesheed Video 2021||New Amharic Nesheed
#አስማማው-አህመድ#አስሚ-ደረሴ#አዲስ#ነሽዳ#እንጉርጉሮ#Deresa Negn#2#asmamaw-ahmed#2021#

Пікірлер: 330
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
የዩቲዩብ ቻናሌን ስብስክራይብ በማድረግ መስል ስራወችን እንዳደርሰ የበኩልወን ይወጡ ስብስክራይብ ማድረግወን አይዘንጉ!!! kzbin.info
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 2 жыл бұрын
እላህይጠብቅህኡ
@shmila1117
@shmila1117 Жыл бұрын
ኢሺ አላሃ ዪጣቢቃቹ
@endrisali-t5q
@endrisali-t5q 7 ай бұрын
😮 😮 😮 😮 . 😮 😮 😮😮😅😮 😮😮😮😮😮😮😮😮 2:33 b😮😮😮 😮😮 😮 😮 😮😮😮😮 😮😮😮 😮 😮 😮 3:08 😮😮😮 😮 😮😮 😮😮 😮 😮😮 😮 😮 😮😅 😮 😮😮 5:10 😮
@gharuhira
@gharuhira 3 жыл бұрын
አስሚዋዬ እጅግ በጣም ድንቅ ሥራ ነው። አላህ ብርታቱን ይወፍቅህ። ይህ ውብ ሥራ በዚህ መልኩ ተሰናድቶ ወደ ጆሯችን እንዲደርስ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ወንድሞች ሁሉ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው። በተለይ የግጥም ደራሲውን ኻሊድ ሁሴንን ከወንበሬ ተነስቼ ላመሰግነው እወዳለሁ።
@حصةالحمادي
@حصةالحمادي 3 жыл бұрын
መሜዋ በፍታ ሃል
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
በሚገባ እንጂ
@አርሒቡወሎሀይቅ
@አርሒቡወሎሀይቅ 3 жыл бұрын
@@asmamawahmed ማሻ አላህ ያኬራ ወንድሞች እሲኪ ዱአ አርጉልኝ😭
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
በቃል ለመግለጽ የሚከብድ ምርጥ ስራ ነው ቁጥር ሶስት በኡለሞቻችን ዙሪያ ይሰራልን እነዛ ደረሶቻቸዉን ቀን ማታ የሚያስተምሩ ኡለሞቻችን ክብር ይገባቸዋል አስማማ እናመሰግናለን
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ያበርታልን ቀሪዋቹን
@aminamuhammed1450
@aminamuhammed1450 3 жыл бұрын
ግን ከይቅርታ ጋ ድምፅህ በቂ ነበር የሙዚ መሳሪያ ባትጠቀሞ ጥሮ ነበር የሙዚቃ ድምፅ ልብ ያደርቃል ከኸይር ነገር እንዳያረቀን እፈራለሁ
@ፋጡማኒእማቱልእስላም
@ፋጡማኒእማቱልእስላም 3 жыл бұрын
ትክክል
@oneummahtube7468
@oneummahtube7468 3 жыл бұрын
አስሜ መሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ነው። ድምፅህ ስለሚምር የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀም ጥሩ ነው❗️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@remlalemma
@remlalemma 3 жыл бұрын
አንደኛ ስራ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 3 жыл бұрын
አችእኮ እናትም ወጣትም መሆን አንዳ ራምሊ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@አሪቲቲዮብ
@አሪቲቲዮብ 2 жыл бұрын
ድሮስ አንች ያለሽበት ቦታ የፈካ እኮ ነው ራምላየ እንኳን ደስ አለሽ ልዩ
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Жыл бұрын
ረምሊዋ አችኮ ትለያለሸኮ የኔ ቆጆ
@ahmedpeace8622
@ahmedpeace8622 3 жыл бұрын
ግጥሙ እና ስራው ጥሩ ነው ግን አስሜ ምናለ ከክላሲካል ብትላቀቁ በተለይ ለደረሳው በኛ በወሎ ያለውን ቦታ ማሳየትህ የሚመሰገን ነው ከምግብ ጋር የተያያዘውንም አብረህ ብታያይዘው መልካም ነበር።
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
ነሺዳ ብዙም አይመቸኝም የደረሳዎቹ ደጋግሜ ብሰማውም አይሰለቸኝ እነሱ ተርበው ተጠምተው በሰሙት ኢልም ለኛ የሚያደርሱት ደረሶቻችንን አሊሞቻችንን አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቸው በራህመት አይኑ ይያቸው
@neimaseid835
@neimaseid835 3 жыл бұрын
የደርሳ ልጅ ነኝ እንደዚህ ነው የደርሰው አላህ የጀነት ያርግህ አባቴ
@mistube7649
@mistube7649 3 жыл бұрын
ጠግቤ እያየ ሀርፍ ጎርሸ ሙቆኝ እያየ ዒልም ለብሸ እራበህ ቢለኝ በረደህ ቢለኝ ካጃዒብ ወዲያ ሆኖ ገረመኝ ... ምን አይነት ውብ የሆነ ገላጭ ብእር ነው ? በዚህ ደረጃ ከፍ ከፍ ብሎ መግጠም መቻል መታደል ነው ። በርቱልን በዚህ አይነት ገና ብዙ ነገር እንደምታሳዩን ተስፋ እናደርጋለን።ማሻአላህ
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
አስማማው በጠም ትችለላህ ግን ለአደመጭ ስትሉ ከህላ የለውን ከድምፅ የልቅ ጎልቶ የወጠውን መስርያ አትስግቡብን ግጥም አንደኛ ድምፅ አንደኛ 😍
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 жыл бұрын
ሠህ
@emusemu9634
@emusemu9634 3 жыл бұрын
ሳህ
@እኛኢትዮጵያዊነን
@እኛኢትዮጵያዊነን 3 жыл бұрын
ሳህ
@afnanareej747
@afnanareej747 Жыл бұрын
የደረሳ ልጅ ነኝ አላህ የጀነተል ፊረዶስ ያርገው አባቴን 😭😭😭😭
@MehamedNur-bo5fs
@MehamedNur-bo5fs Жыл бұрын
Amennnn
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ 3 жыл бұрын
አህለን አስሚ ከመጀመሪያው ጀምሮ ስራወችህን እከታተላለሁ ወላሂ ማሻ አላህ ያንተ ደምፅ ምሳሪያም አያስፈልገው አላህ በሰጠህ ድምፅ ብቻ መልክትህን አድሪስ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴዋ
@seadahassen996
@seadahassen996 3 жыл бұрын
አሥሚ መሸአሏህ ደሥ ይላል በርታ የሙዚቃይቱን መሣሪያ ወደ ጎን በለተማ ግደለህም ደምጽህ ብቻ ከበቂ በላይ ነው። ወድሜ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 жыл бұрын
ወድም አላህ ይጨምርልህ ውብ ድምፅ አላህ መሻአላህ ግን የሙዚቃው መሳርያ ይቅርብን
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
ክላሢካዉ እና ቅንብሩን አንሥተህ በዲምፅህ ብቻ ዘምርልን እንሥማህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 3 жыл бұрын
ያ አለህ ጅምሩ ገና ሆድ የስብሳል አይ እናት
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
ረምላ ባለፈውስትሄዱ ጠርጥሬነበር ደረሳ ልዪሀያትነው ተነግሮአያልቅምየሀሪማዎች የሀገራችን ሀሪማዎች በዴብስሩበት ሀሪማዎች ዴረሶች ትል
@remaaaemee8509
@remaaaemee8509 3 жыл бұрын
مشءللة.تبركاللة مشءللة.تبركاللة مشءللة.تبركاللة 💞💞💞⚘⚘⚘🎓🎓👆👌🏿🌱
@abduretube6708
@abduretube6708 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በደረስነት ያሳለፍኳቸው ትንሽ አመታቶች እንድናፍቁኝ ነው ያረገኝ ወላሂ
@sedhyirdin7228
@sedhyirdin7228 2 жыл бұрын
ደምስህ በታም ደስ ይላል ማሸአሏህ ግንክላስካሉ ግን የድምስህን ሞገስ እያበለሸዉ ነዉ!!; በትክክለኛዉ እንጉርጉሮ ሲራ ብዘጋጅልን ልክ እንደ መሀመድ አዎል ሳላ አሏህ የርሀመዉና ሁሌም በመልካም እንድትዉሳ ልክ እንደዚሁ 🙏🙏🙏
@juju-lr9dy
@juju-lr9dy 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ግን ምነው ጥጋግጠጋ አልክ እሳ ወደሙዚቃ መሳሪ አተም አዳትቀልጥ ዱና አዳትሸውድህ
@seadayemer5740
@seadayemer5740 2 жыл бұрын
የኔ ከርታቶች አሠላም አለይኩም ሲሉ ሲያሳዝኑኝ ወላሂ የኢልም ንግስቶች ናችሁ ኳ ☝️☝️ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ደረሶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
አሚን ያረብብብ የኔማር
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩምወራሕመቱላሒ ወበረካቲ እናቴ እንድሕ ትለኝ ነበር እራሐብ የሚገኘው እውሻና እደረሣ አንጀት ነው ትሉኝ አለች እማየ አላሕ ሐያትሽን እረጅም ያርግልኝ እናቴዋ አደራ እንዴገኝሽ ሐያቴ
@ኢስላምሰላም-ቐ7ጸ
@ኢስላምሰላም-ቐ7ጸ 3 жыл бұрын
Mashallh allah yechmrlachu allah hagrachnen selam yargilgn alimochachnen allah yetblkn wjelachnen yemarln
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 3 жыл бұрын
ግጥሙ ቆጆ ነው ተድቢው ትላሲካሉ ይደብራል ባይደርግበትስ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርታ ወምዲሜ😭😭 በጣም ነው የሚያሳዝኑት ደረሳዋች የዛሬ ደርሳዋች የነ ገ ኡለማዋች ናቸው አንተ የምሰራቸው ስራዋች በጣም ነው የምወዳቸው
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድምፅ ቢቻ ብትጠቀም ሁላ ውበት አለው ሌላ ነገር ባይጨምር ቢቻ በርቱ ከእናተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ድምፅ ግን አንደኛ ማሻ አላህ
@alhiratube1121
@alhiratube1121 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካትሑ አስማማዉ የኔ ወንድም ማሻ አሏህ ወላሒ ደረሳ ነኝ ቁ.1 የሰማዉ ቀን በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ሱብሀን አላህ ድንቅ ስራ ነዉ በቀጣይ ደሞ ስለ ኡለሞቻችን እንጠብቃለን ባለህበት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለይህ ወንድሜ አላህ ባለህበት ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሒንሻ አላህ🌺🌺
@ሰሊምYouTube
@ሰሊምYouTube 3 жыл бұрын
ክላሲካል ባትጠቀም ጡሩ ነዉ ስራህ አሪፈ ነዉ ድምፀህ ወብ ነዉ ክላሲካል አትጠቀም
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Жыл бұрын
አላህ ቁራአንን እድገራልኝ ዱአ አረጉልኝ እህት ወድሞቸዋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እሙሂክማዮቱብ-ደ2ከ
@እሙሂክማዮቱብ-ደ2ከ 2 жыл бұрын
ስራው አሬፍነው ግላክሱን ተዎር እስኪ ግላስኩ ወደሞዚቃ እየቀየረው ነው
@fatmah6730
@fatmah6730 3 жыл бұрын
ክላክስ ባይኔር አሪፍ ነው
@coolkarim7779
@coolkarim7779 3 жыл бұрын
Jezakillah deresochnsay sent allim bit hiwot dasesk temegnew lzeyrachew yareb?
@_suheir22
@_suheir22 3 жыл бұрын
በርታልን ጥሩ ስራ ነው ....classical ከሌለው እንሰማለን።
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
ክላስካል የሌለው ይለቀቃል
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ማሽ አለህ በጠም ደስ ያምል ነው በርቱ ልብ ብሎ ለስመው ሆድ ይብስል ውስጡ ቡዙ ነገር አለው ♥
@semiethiotub
@semiethiotub 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ኑሩልን ውድ የኢስላም ወንድሞች
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 3 жыл бұрын
የሙዝቃ መሰሪያ ክልክል እደሆነ እያወሸቃችሁ ለገንዘብ ብላችሁ ዲናችንን ባታረክሱ ምን አለ አላህን ብትፈሩ
@makia1235
@makia1235 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 3 жыл бұрын
የሙዚቃ መሳሪ ባይገባበት. በጣም አሪፍ አሪፍነው. በትለይ ቅረፃው ማሻአላህ
@sjsjhdhd934
@sjsjhdhd934 2 жыл бұрын
ማሻአላ አስምየ በጣም ደስ ይላል
@محمدمحمد-س4ل5ض
@محمدمحمد-س4ل5ض 2 жыл бұрын
Yalmokerachihu answer&30 wen hidachihu eyut wellahi betam des yemil hiwet new alhamdu lillah bzu gize qoyche aychewalehu hulunm alhamdulilla behiwete yasalefkut mrt boys kalachihugn deresa 1harima new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
የደረሳ እህት የደረሳ አክስት የበትዋ አድናቂ ነኝ ምርጥ ስራ ነው ስደት ለይ ሆኜ ወንድሜን ሰልኩት የዘኔውን አውሼው
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 3 жыл бұрын
ከ እራ ለይክ ወለሂ
@nuruseid5913
@nuruseid5913 2 жыл бұрын
አስሜ ግጥሙ ማሽአላህ ክላሲካሉ ሙዚቃዊ ነሽዳ ሆነ ሁለተኛ ዜማው ደረሴን አይገልፅም ለማንኝውም ኦርጅናል ነገር ደረሴን የሚገልፅ ነገር ብሰራ ያምራል
@hayatmuhe1505
@hayatmuhe1505 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abuali-zo7fb
@abuali-zo7fb 3 жыл бұрын
Masha allah allah ykabalachu batam das ylali
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 3 жыл бұрын
ወንድም አስሜ ደረሶች /ሙሳፊሮች የምትሰራቸው ስራዎችህ እወድልሃለሁ የደረሳልጅ ነኝ
@abdisamadmiftah6364
@abdisamadmiftah6364 3 жыл бұрын
Mashallah ደስ ሲል እንዲ አይነት ስራዎች ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ማንም ያውቃል አላህ ጥሩውን ይስጥህ
@ilahi4191
@ilahi4191 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን የሙዚቃ መሳሪያ አትጠቀም
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 3 жыл бұрын
ሳህ ወላ ምግብ ቢበሉት እዉቀት አይሆንም መሻ አላህ ቁጥር1ቢበልጥም ይህም አርፍ ነው
@semiranejib1579
@semiranejib1579 2 жыл бұрын
ማሻላ በታም ደስ ይላል ኣህ ያግዛቹ
@subaidaali8888
@subaidaali8888 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ደጋግሜብሰማ ብሰማ የማልጠግበው
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 Жыл бұрын
ማሻአላ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤
@ghettoandhy5205
@ghettoandhy5205 3 жыл бұрын
አላ ይጨምርል
@siragmohanmed
@siragmohanmed Жыл бұрын
መሻአላሁ ወንድሜ አላህ ጨምሮ ይስጥህ
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ወድማችን ላይክክ አበረታቷቸውው
@zeburamohammed463
@zeburamohammed463 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የሙዝቃ መሳራ አትጠቀም
@Tube-to9np
@Tube-to9np Ай бұрын
ይሄን ሠውሥወደው ቀጥልበት አለመሣሪያ ተጠቀም በጣአም አሪፍነው🎉🎉🎉
@محمدمحمد-س4ل5ض
@محمدمحمد-س4ل5ض 2 жыл бұрын
Qetlbet wendmachin allah yichemrlk sle meshayhochim btqelakl des yilal ante taqaleh lemangnawm temechitognal
@sumayaonline3608
@sumayaonline3608 3 жыл бұрын
1 pravo asmamew በርታ
@zzh729
@zzh729 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሞቸን እያስታወሰኝ ስሰማው አለቅሳለሁ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ወድማችችንንን አስማማው አላህ ይጠብቅህህ አቦ ስራወችህን እወድልሀለሁ
@foziahassen1455
@foziahassen1455 3 жыл бұрын
Mashalah konjo sera new kant bezu entbkaln wendmachen Allah yabertah
@nesranezif6136
@nesranezif6136 2 жыл бұрын
masha'allah endet des yilal wollah deresa mehon temegnew. allah yabertah
@afiftaji3810
@afiftaji3810 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ባሪታ ወንድሜ አላህ ይጫምሪልህ👍👍👍👍
@hsgd1107
@hsgd1107 3 жыл бұрын
Edit edemwedeh berta allah yetebkachuh
@ሪሀናዩቲብ
@ሪሀናዩቲብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sharemelast6129
@sharemelast6129 2 жыл бұрын
Zed sudn masha. Allah, Allah yichmrlh
@ebrahimtarekegn7212
@ebrahimtarekegn7212 3 жыл бұрын
betam des yilal mashallah ayselechim
@Bishara_Multimedia
@Bishara_Multimedia 3 жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው አስሚ የድምፅ ከለርህ ደስ ይላል ወላህ ወድጄዋለው እንሻ አላህ ወደኛም ወማ ሪከርድስ ብቅ በልልንማ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@Bishara_Multimedia
@Bishara_Multimedia 3 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ተይ ብቀንስሽ አይሻልም
@obseabasimal3
@obseabasimal3 3 жыл бұрын
Mashaa Allah batam das yilal Allah yichamirilachu ❤️❤️❤️
@عبداللهالعتيبي-خ6ص5ج
@عبداللهالعتيبي-خ6ص5ج 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ባረክ አላሁ ፊክ
@አላህወኪል-ዸ1ጨ
@አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 жыл бұрын
ይህ ስፍር ደሴ ገረዱ ይመስላል )😰
@seidseid4445
@seidseid4445 3 жыл бұрын
በርቱ ዴስስ ይላል
@zeynebaali9638
@zeynebaali9638 3 жыл бұрын
Mashaallhaaaaaa betam des yilaaaaal allha yicheeeemirilachiw
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Arif new gin lemin kilasical titekemalechu liki ida hustez raya bedimetsechu bicha siru
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ረምሊ😘
@hadiyamohamed4294
@hadiyamohamed4294 2 жыл бұрын
አስሚማሻአላህ አላህብርታቱንይስጥህ
@ፐወሎየዋ
@ፐወሎየዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርከ አላህ
@redaahmad9560
@redaahmad9560 3 жыл бұрын
Wendme yamral mrt sra alah yiwdedh
@honorvew7210
@honorvew7210 2 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah Taabarakallah Taabarakallah
@ቲቲ-ዘ7ወ
@ቲቲ-ዘ7ወ 2 жыл бұрын
ትችላለህ የምለው በምክንያት ነው ወድሜ ማሻአላ. አላህ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና አላህይስጥህ 👌ደረሶችንንም አላህ ሶብር እና እውቀትን ይጨምርላችው እኔማ እንደት እንደሚያሳዝኑኝ. 😥
@rahmetmohammed4374
@rahmetmohammed4374 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ❤❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ዐ8ጐ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ዐ8ጐ 2 жыл бұрын
ዘፈን🙄🙄🙄🙄🙄
@meremaademebrahim9824
@meremaademebrahim9824 3 жыл бұрын
መሻአሏህደስሲል
@esmale9388
@esmale9388 3 жыл бұрын
ቁ 3 እንጠብቃለን
@azizaseid4927
@azizaseid4927 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ማሻ አላህ እፍፍፍ ቦታው ሲያምር
@mohammedesmael5621
@mohammedesmael5621 3 жыл бұрын
Mashallah dasi yilale gin music masariya atitakamu
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
የመጀመርያውን አይደርስም ይቅርታ መልክቱ አሪፍ ነበር ግን መስሪያ ለምን ታጠቀመቹ አበለሽው ለቁጥር አንድ ለቅ የለ ምስጋና አለኝ ለዚህ ይለፈኝ!!
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 11 ай бұрын
አባየኔልዩ፡ጀነትንይወፍቅህ፡ዛሬምልጆችህንተክተሀል😭😭😭😭😭
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አስሜ
@SamiraTadis
@SamiraTadis 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላየወደፊት ባሌደረሳነውአላህይጨምርርላችሁ
@ለይላዬየዲንተማሪዋ
@ለይላዬየዲንተማሪዋ 3 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻአላህ አሰማማው አሪፍ ስራ ነው👍👍👍😘
@umdode7879
@umdode7879 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@umdode7879
@umdode7879 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@umdode7879
@umdode7879 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rrtt9826
@rrtt9826 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@nigatmuluneh8088
@nigatmuluneh8088 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@chjg3571
@chjg3571 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 95 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН