"ደረሳ ነኝ እኔ"||አስማማው አህመድ ነሽዳ||Deresa Negn Ene||Official Nesheed Video 2021||New Amharic Nesheeda

  Рет қаралды 483,116

asmamaw ahmed

asmamaw ahmed

Күн бұрын

#አስማማው-አህመድ#አስሚ-አማና#ነሽዳ#አዲስ ነሽዳ#መንዙማ#በግፍ ለተገደሉ ንፁሀን ደረሶች#Deresa-Negn-Ene#asmamaw-ahmed #2021#asmiamanaofficial#amharic-nesheeda#Menzuma

Пікірлер: 536
@mariamtemam8
@mariamtemam8 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ብዙ መልእክት አለው 💔💔 ዉስጤ በጣም ተላወሰ ያ አላህ 😭😭😭😭😭ማሻአላህ አስማማው አላህ ይጨምርልህ 👍🙏😍
@sadakonjo8322
@sadakonjo8322 3 жыл бұрын
ወንድማችን አስማማው ማሸአላህ አላህ ይጨምሪልህ ከዚህ የበለጥ ደግሞ ሌላ እንጠብቃለን
@hamidaddino2832
@hamidaddino2832 Жыл бұрын
በተለይ አሁን ካለንበት ዘመን በጣም ይመሳሰላል ሌላም እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነ😢😢😢
@rahemawollo4870
@rahemawollo4870 3 жыл бұрын
የኔምረጦች አላህይጠብቃቸው ያረብ ሀገራችንንሰላምያረግልን😭😭😭😭😭😭😭
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Жыл бұрын
የኔምጦችአላህይጠብቃቸውያረብሀገረችንንሰለምየረብግልንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bruktiyoutube7958
@bruktiyoutube7958 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ነሽዳ ስሰማ ግን እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል😢
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 11 ай бұрын
አላህ ያግራልሽ ደግ ልብ ስላለሽነው ማማ ጥሩ ልብ ያለው ሰውነው እንዴዚህ የሚሆነው
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ 11 ай бұрын
እኔም ነኝ ግን ደስ ይለኛል😢
@ahmedkebir9744
@ahmedkebir9744 10 ай бұрын
አሏህ ያግራልሸ❤
@ahmedkebir9744
@ahmedkebir9744 10 ай бұрын
​@@ሀይሚነኝየድንግልልጄ አድነቂሸ ነኝ
@ahmedkebir9744
@ahmedkebir9744 10 ай бұрын
​@@ሀይሚነኝየድንግልልጄ it good luku
@ziyadziyad5524
@ziyadziyad5524 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያአላህ እባክህ እስልምናን አገራችን ታደግልን እባክህ ያላሀ
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te 3 жыл бұрын
Ameen 🤲🤲🤲
@HayatMustefa-tb2tg
@HayatMustefa-tb2tg Жыл бұрын
😢😢😢😢 ይነጋል ኢንሻአላህ በአላህ ተስፋ አንቆርጥም አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው!!❤
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
እውቀት ፈላጊ ነኝ የሼኼ ደረሳ አንጀቴ የታጠፈ ሰዉነቴ የከሳ መች ጠገብኩኝና ልጠነክር ጎኔ ተመጽዉቶ አዳሪ ደረሳ ነኝ እኔ ሰው የለህም ብሎ እንደ እስሳ ናቀኝ ዛሬም እንደ ትላንት ደጋግሞ ረገጠኝ ነገም እንደ ዛሬዉ ስሆን ይታየኛል አባት የለለኝ ልጅ ማን ፊት ይሰጠኛል ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ ሞቴ እየቀረበ ጽልመት እየተጠጋ ይ ነ ጋ ል አ ት በ ሉ መ ቼ ነ ዉ የሚ ነ ጋ ??? ይህ ነሽዳ በጣም ብዙ መልእክት አለው ላስተዋለ ሰው
@ጩጨዎነኝያኡሚነፍቂ
@ጩጨዎነኝያኡሚነፍቂ 3 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያሰለቅሰው
@mubasadk9211
@mubasadk9211 3 жыл бұрын
ወላሕ አንጀት ይበላል
@luxurylife1719
@luxurylife1719 2 жыл бұрын
ትክክል
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d Жыл бұрын
😢😢😢
@ፍቅርየጀማልጅ
@ፍቅርየጀማልጅ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@weleneethiopiatube4752
@weleneethiopiatube4752 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ሰባሪ ነሺዳ ነው 💔😭😭😭💔💔💔💔 አላሕ ሺሒድ ያድርግልን ወንድሞቻችንን
@rozitube2064
@rozitube2064 3 жыл бұрын
እኔም ወንድሜ ደረሳ ነበር ግን ሞተብኝ ጀምዋ አላህ ይራህምህ የኔ ወንድም መቸም አረሳህም 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቅድመያለተዉሂድሀቅ
@ቅድመያለተዉሂድሀቅ 3 жыл бұрын
አላህ የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን😭😭😭
@ramzya9912
@ramzya9912 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድንቅ ስራ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ganohusein4942
@ganohusein4942 2 жыл бұрын
Mashaa Allah I can't get enough of this beautiful nasheed it's heart breaking 💔 but still brightens my heart always
@samerasamera493
@samerasamera493 3 жыл бұрын
Masha Allah tabarak Allah nurilenyi
@BayaBekele
@BayaBekele 11 ай бұрын
እኔ የኦርተዶክስ እምነት ተከታይነኝ ይህን ነሽዳ በጣም ነው የምወደው
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
ደስ ልብ የሚነካ ነው መልክቱ ድምፅህ በቂ ነበር ወንድም ከጎን የሚጮኸው ቢቀርም
@susutiyub
@susutiyub 3 жыл бұрын
ማሸአሏ
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል 3 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህህ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ትክክል
@abduahmed5107
@abduahmed5107 3 жыл бұрын
እህህህህህ................
@mohamedsualih5498
@mohamedsualih5498 Жыл бұрын
ያማል 💔💔💔💔
@halfyatube
@halfyatube Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
አዝማሪ ከሙዚቃ ምን እንደሚለየው የሚነግረኝ አለ ??
@Mነኝመውሊድአክባሪ
@Mነኝመውሊድአክባሪ 3 жыл бұрын
ያማል ያረብብብብብብብ
@yasminahmed7119
@yasminahmed7119 3 жыл бұрын
Mashallah betam lib yenkal
@ሰሙነኝየረሱልወዳጅ
@ሰሙነኝየረሱልወዳጅ 3 жыл бұрын
ያረብ
@ሀዩነኝየረሱልወዳጅያረብ
@ሀዩነኝየረሱልወዳጅያረብ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የደረሰው ሂወት በጣም ስቃይ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ከበድ ነዉ
@numotatoyib4893
@numotatoyib4893 3 жыл бұрын
Masha allah berta wandime
@የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
@የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 3 жыл бұрын
ያማን
@eliasahmedhono9410
@eliasahmedhono9410 2 жыл бұрын
Mashala i love You
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም አህለን ወንድም በርታ ከሚፍታህ ቤትነው የመጣሁት
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@እማየኔናፍቆት-ዀ3ቈ
@እማየኔናፍቆት-ዀ3ቈ 3 жыл бұрын
በዚህበሚያምርድምጵህቁርአንብትቀራበት
@ggghhhu185
@ggghhhu185 3 жыл бұрын
👍👍
@naimamuhamed8755
@naimamuhamed8755 3 жыл бұрын
👌😍😀
@khadijaabdikadir1398
@khadijaabdikadir1398 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LeylaYasin-kj5pf
@LeylaYasin-kj5pf Жыл бұрын
ያሳዝናል
@አልሀምዱሊላህ-ከ3ረ
@አልሀምዱሊላህ-ከ3ረ 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@rahimara4889
@rahimara4889 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
በኔ ይብቃ ብልስ መች በኔ አበቃ አጎረስክ ተብሎ አጉራሼም ተጠቃ 😭😭😭😭ያ ማ ል ል ል ል ልል😭😭😭😭አስማማዉ ጀዛከላህ የኔ ወንድም💚
@مومنهاثيوبيا-ه5غ
@مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@የልቤAንጉስ
@የልቤAንጉስ 2 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@ሀያትሀያት-ዀ1ሸ
@ሀያትሀያት-ዀ1ሸ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@አላህወኪል-ቐ2ደ
@አላህወኪል-ቐ2ደ 3 жыл бұрын
የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣ በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣ ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
@fadilredwan8761
@fadilredwan8761 2 жыл бұрын
ممممم
@goladhugaamediashow5752
@goladhugaamediashow5752 Жыл бұрын
♥️
@ሚስኪያቢንትመሀመድ
@ሚስኪያቢንትመሀመድ Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ykedijalijtube550
@ykedijalijtube550 3 жыл бұрын
እየሰማሁ ግጥሙን ፃፍኩት ርሃብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፤ እውቀት ፈለግኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ። መች ሞላልኝና እደርሳለሁ ከሰው፤ እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው፤ እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው። ያ ማ ል ...... እውቀት ፈላጊ ነኝ የሼኼ ደረሳ፤ አንጀቴ የታጠፈ ሰዉነቴ የከሳ። መች ጠገብኩኝና ልጠነክር ጎኔ፤ ተመጽዉቶ አዳሪ ደረሳ ነኝ እኔ። ሰው የለህም ብሎ እንደ እንስሳ ናቀኝ፤ ዛሬም እንደ ትላንት ደጋግሞ ረገጠኝ። ነገም እንደ ዛሬዉ ሲሆን ይታየኛል፤ አባት የለለኝ ልጅ ማን ፊት ይሰጠኛል። ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ፤ ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ፤ ሞቴ እየቀረበ ጽልመት እየተጠጋ፤ ይነጋል አትበሉ መቼ ነዉ የሚነጋ። ርሃብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፤ እውቀት ፈለግኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ። መች ሞላልኛ እደርሳለሁ ከሰው፤ እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው። ጎዱኝ አቆሰሉኝ አፈሱት ደሜን፤ አጥንቴን ሰበሩ አደቀቁት ቅስሜን፤ በደቦ ወገሩት ሸሂዱን ወንድሜን፤ ጥፋተኛ ብለው ወረወሩት ስሜን። መገን አቻቻሌ ገለው ይከሱኛል፤ እኔው ተበድዬ መተው ይወቅሱኛል፤ አታልቅስ አትጩህ ዝም በል ይሉኛል፤ ጎድተውኝ ሲያበቁ በዳይ ነህ ይሉኛል። በኔ ይለፍስ ብል በኔ መች አበቃ፤ አጎረስክ ተብሎ አጉራሽም ተጠቃ። ጥረቱን ተቀማ ወረቱም ነደደ፤ ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ፤ ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ። ህ...... ያማል ያማል አረ ያማል ከለቅሶየ ብዛት እምባዬም ነጠፈ፤ ከሪታየም ብዛት ምላሴም ታጠፈ፤ ሸክሜም በረታበት ጫንቃዬም ሰነፈ፤ ጩሀቴም ሰሚ አጠ ፍርድም ተዛነፈ። እምባዬም ደረቀ ደም ዘነበ ካይኔ፤ ጥቃት በረታብኝ በዛብኝ ሃዘኔ፤ ማዘን ምንረባኝ ማልቀስስ ለምኔ፤ አይዞህ አብሽር የሚል ማን አለኝና እኔ። በሃዘኔ ሲስቁ በእምባየ መእበል፤ ብሶቴን ማን ይስማ ለማን አቤት ልበል፤ ብሶቴን ማን ይስማ ለማን አቤት ልበል። ሃዘኔ ጥልቅ ሆኖ መኖርም ተሳነኝ፤ የአላህ ያረቢ ጌታየ አንተው ሁነኝ፤ የአላህ ያረቢ ጌታየ አንተው ሁነኝ። ሄ..... ያማል ያማል ያማል....... ለስንተኛ ግዜ እንደሰማሁት እንጃ ግን አሁንም እዚሁ ነኝ❤ ድንቅ ስራ
@drabiytube3573
@drabiytube3573 3 жыл бұрын
💓
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
ጎበዝ እኔም ልፃፈው 👍👍ሰራሀ ልብ ይነካል እህህህ አይይይ አዱኒያያያ
@rihanRihan-cs9rn
@rihanRihan-cs9rn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Ragnar21
@Ragnar21 3 жыл бұрын
ሱብሀነላ በፆሙ አስለቀስከኝ ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ ሞቴ እየቀረበ ፅልመት እየተጠጋ ይነጋል አትበሉ መቼ ነው ሚነጋ ኢላሂ አስለቀስከኝ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ በቃችሁ ይበለን
@danyatube7892
@danyatube7892 3 жыл бұрын
@danya tube ወንድሜ ሁሌ ደግሜው ደጋግሜው ብሰማው ብሰማው የምፈል ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው ነሺዳ ነው በዛ ላይ እንባዬ እያነቀኝ በሀዘን ተውጬ የማየው የምሰማው ክሊፕ ነው፡፡ዛሬ እራሱ ለስንተኛ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ወንድሜ በርታ
@احبكيارسولالله-ت2ك
@احبكيارسولالله-ت2ك 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ባለፈው ያለፈው ወንድማችን አሏህ ይረሐምህ 😭😭😭 ነሽዳው ልብ ይነካል ሀቂቀተን😭😭
@umabdulrazaqatube5305
@umabdulrazaqatube5305 Жыл бұрын
😢
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ በደረሳ ሂወት ብዙ ስቃይ እንዳለው ሲያወራ ውስጤን ያመኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደጉ ዘመን አልፏል አላህ ይሁነን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@demaebrahim9076
@demaebrahim9076 3 жыл бұрын
እኔ በዚ ነሽዳ ነዉ ያዉኩት ወንድሜ ሲያዉራ አጥላላብት ነዉ አሁን ግን ተሰማኝ 😭😭😭😭😭😭
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 7 ай бұрын
ስራ ካልስራን በልመና የትም አንደርስም አላህ ሲፈጥረን እንዱንስራ አንድንማር ነው በወጣት እድሚ ካልስራን ልናድግ አንችልም በስራ የምንለውጠው ብዙ መንገድ እያለን ሁሌ ተበዳይ መሆን ምን ይሉታል አላህ ይደርስ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 жыл бұрын
ቤተሠቦቼን አሥታወስከኝ ከትንሽ እስከትልቅ ከዴረሳ ጋር ነዉ ሐያታችን እሥካሑድረሥ የዴረሳ ወድም አላሣጣንም አልሐምዱሊላሕ
@ቅምሞችነንየመዳም
@ቅምሞችነንየመዳም 3 жыл бұрын
💔💔😪 ረሀብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፣ እውቀት ፈለኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ፤ መች ሞላልኝ እና እደርሳለው ከሰው፣ እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው፤
@aishaalihussen2598
@aishaalihussen2598 3 жыл бұрын
ከቃል በላይ አስሜ ጀዛከላህ ምርጥ ስራ እንደት ወደሁዋላ መለስከኝ
@ይችነችሀገሬ
@ይችነችሀገሬ 3 жыл бұрын
ወሏሂ መግለጫ ቃል አጣሁ ኡፍፍፍፍ😭😭😭
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
መሳሪያ አልያዙ የደረሳ ሂይወት እንዲህ ነው ለመሆኑ ለመግደል ያበቃቸው ሰወች ፍፁም የሚገርሙ ናቸው አላህ ይበቀልልን ብቻ
@semsemuti5267
@semsemuti5267 3 жыл бұрын
በጣም ልብን የሚነካ ነሺዳ ነው ማሻ አላህ በጣም ያማል የደረሶቻችን ሞትና እንግልልት
@Hbetmama
@Hbetmama 2 жыл бұрын
ውዴ በኣላህ ስብ አረጉኝ
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
የአላህ ቢሰማ ቢሠማ የማይሠለች ክብር ለሀገራችን ደረሦችችች☝☝ወላህ ከልብ ያስለቅሳል ያረቢ ሁሉን ነገር ያመቻችላችሁ🙏👍 ****ሚስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሠደደ 💔
@huzuhira8309
@huzuhira8309 5 ай бұрын
በደምብ ላወቀው ደረሳወችን መካደም አለብን እንኳን ለኢልም ለወጡ ለሌሎችም ይደረጋል
@emanhasin7316
@emanhasin7316 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
ወላሂያስለቅሳል።የደርሳ።ድካም።ያርቢ።አላህይጠብቃችዉ
@feazagetachew6512
@feazagetachew6512 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው ግን እንዳስተያየት ትላሲካዋን ብትተዋት አሁን አሁን የሚወጡ ነሽዳዎች እየተበላሹ ነው አላህ ይጨምርልህ
@emujabir2270
@emujabir2270 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ የዴረሣን ሥቃይ ማየት እንዴት እንደሚ ከፋኝ መግለፅ አልቺልም አብሽሩ ዉዶቼ
@hayu470
@hayu470 3 жыл бұрын
ቀጥቅጠውየገደሉት ደረሳ 😭😭😭😭😤
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 3 жыл бұрын
ውስጤ ተረበሸ ይች ነች የሙስሊም ኢልም ፉለጋ እህቶቸ በስደት ቁርአንን ታገሉ አልጋችን ላይ ሁነን ኢልምን እንቀበል እዩት ኢልም እንደት እንደሚገኝ
@myfnoking
@myfnoking 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ያግራልን ያረብብ
@heyatnuritube8551
@heyatnuritube8551 3 жыл бұрын
ያን ቀጥቅጠው የገደሉት ደረሳ አስታውስኩ አላህ የጀነት ያርገው
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
አሚን
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
መታስቢያነቱም በግፍ ለተገደለው ወንድማችን ደረሳ ነው
@heyatnuritube8551
@heyatnuritube8551 3 жыл бұрын
@@asmamawahmed ጀዛከላህ ኸይር
@kuhliya9849
@kuhliya9849 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ውብ ነሽዳ ነው ይህን ይህወት ያሳለፈው ያውቀዋል
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te 3 жыл бұрын
አድ አድርግኝ
@fydfug937
@fydfug937 Жыл бұрын
ያረብ. አገራችንን. ሰላም. አደርግልን.
@zuzuzuzu3382
@zuzuzuzu3382 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ አላህ ይጨምርልክ ልብ ይነካል ግጥሞቹ በጣም ጠንካራ ናቸው ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሀለን
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@alfihabshawitea4532
@alfihabshawitea4532 3 жыл бұрын
አለቃስኩኝ የአሏህ
@alfihabshawitea4532
@alfihabshawitea4532 3 жыл бұрын
አለቃስኩኝ የአሏህ
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 Жыл бұрын
​@@asmamawahmed❤❤❤❤
@KiyakiyaWoliso
@KiyakiyaWoliso Жыл бұрын
❤❤❤😢😢
@ربغفرلي
@ربغفرلي 3 жыл бұрын
መሸ አለህ አይገርምም ቤትህ ዘሬ ገበው ሼር በተደረገ ቦተ ነበር ምሰመው በርታ👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@meerank7346
@meerank7346 3 жыл бұрын
Allahamdilila zare layi betam destenga negn Christian neberkugn gen ahun muslim hognalew ena hulum ke gone yeneberu hulu telewgn hedewal
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
Alhamdulilah kehulum belay Allah bekish nw Absheri ehet
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 3 жыл бұрын
በዛ ምርጡ ዘመን እንደዚ ነበር አሁንስ ዘመኑ ተበላሸብን አላህ ይሁነን ። የዋህ ልብ አላህን የሚገዙ እኛን ያለክፍያ ያቀሩ ብርድ ላይ ቁንጫ እየበላቸው ያደሩ ርሀብ የተጫወተባቸው ለአላህ ብለው የኖሩ........
@امينهطينه
@امينهطينه 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✅✅🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🕋🕋🕌🕌🕌☝️☝️☝️☝️👈👈🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️🤲🤲🤲🤲🕌🕌🕌
@አይሻይማም
@አይሻይማም 3 жыл бұрын
እኔው ተበድየ እኔው እምከሰሰው ኢላሂ አተው ፈርጀን ከሾይጧን ተላላኪወች አተው ጥብቅ ባሪያወችህን
@danyatube7892
@danyatube7892 3 жыл бұрын
@danya tube ወላሂ ቢቻል ደግሜ ደጋግሜ ሰብስክራይብ ባደረኩህ
@ابنمحمد-خ1خ
@ابنمحمد-خ1خ 3 жыл бұрын
ወላሂ ልብ ይነካል ማሻአሏህ አስማማው
@mistube7649
@mistube7649 3 жыл бұрын
ጠንካራ ግጥም በውብ ዜማ ሲታጀብ እንደዚህ ገላጭ ይሆናል!
@AbdulberReshid
@AbdulberReshid Жыл бұрын
ወላሂ ከደረስነት ሂይወቴ መውጣቴን እንደዛሬው አሞኝ አያውቅም አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነበር ግን የሙዚቃ መሳሪዉ እረ ተዉ ያገሬልጅ እያወቃችሁ አታጥፉ
@ሚስኪያቢንትመሀመድ
@ሚስኪያቢንትመሀመድ Жыл бұрын
በትክክል ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ በነሱ የመጣ አላህ አይኑን ያጨልመው
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል Жыл бұрын
አሁን ባለንበት ግዜነው እህ እረ አቃጠሉን ወድሞቻችን ቀጩቡን 😭😭😭☝
@يمامسعيد-ل4ز
@يمامسعيد-ل4ز 3 жыл бұрын
አስሚ ያጎቴ ልጅ በርታልን
@Ragnar21
@Ragnar21 3 жыл бұрын
አስማማው ባንተ ቅሬታ አለኝ ካላወራህኝ ወላሂ መቼም አፉ አልልህም !
@hikmatube7445
@hikmatube7445 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 በጣም ምርጥ ስራ መሻ አላህ አስሚ
@fedishatube1250
@fedishatube1250 3 жыл бұрын
እህህህ እኔማ ስወድህ አስማማው አላህ ይጠብቅህ የደርሳ ሂወት አስቸጋሪ ነው የሀገራችን ሰው ራህማን የለው አይ
@tinamar9093
@tinamar9093 3 жыл бұрын
አስማማው አላህ በረካ ያድርግህ እውነትም ያማል ጎድተውኝ ሲያበቁ እኔኑ ይከሱኛል ያማል ብቻ ሳይሆን ያስለቅሳል ጀሊሉ ይድረስልን
@alijan7793
@alijan7793 3 жыл бұрын
መቼ ሞለልኝና እዳርሰለሁ ከሰዉ እኔዉ ተበድዬ እኔዉ ምከሰሰዉ ማሻ አላህ አስመማዉ ትመስጣኛላህ
@moomoo6397
@moomoo6397 Жыл бұрын
Yaa Allaah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Yaa Raabi Nuf Dirmaaduu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️Amiiin Amiiin Amiiin 👐👐👐👐👐
@Boomnumber1
@Boomnumber1 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ በረታ በጣም ደሰ የሚል ነው አላህ ይጠብቅህ
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወሏሂ አንጀቴ ነዉ የበላቹት የኔ ልዩ አሏህ ያቆይልኝ የሞተም ወንድሜሜ አሏህ ያማረዉ ጀነት ይወፍቅል
@asmamawahmed
@asmamawahmed 3 жыл бұрын
አሚን
@mameasmi2432
@mameasmi2432 2 жыл бұрын
Masha allah habibi allah yasmecheh enwedahalen
@የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ
@የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ Жыл бұрын
ወድም አህመድ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ 😢😢😢
@Ma_Life1
@Ma_Life1 3 жыл бұрын
ውስጤ ነው የነካኝ ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@entutube1042
@entutube1042 3 жыл бұрын
ወዲሞቼ እኔ ልሰቃይላችሁ😢😢
@saraalibaba8937
@saraalibaba8937 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እውነት ነው ያማል የሙስሊሞ ስቃይ ይብቃ
@AaAa-pz8rd
@AaAa-pz8rd Жыл бұрын
አይ አላህ ይጨምርልህ በተሰደቡ በተናቁበት ዘመን አተ ስላከበርክልን ኡላህ ጀዛህ ይክፈልህ
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
ሥለ ነሽዳዉ ብኀላ እመለሥበታለሁ ለጊዜዉ ቁጥርህን እንደት ማግኝት እሚቻለዉ?
@mohamedalhammadi4570
@mohamedalhammadi4570 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አልህ ዩዳድኩ አልህ ይጣብቅክ ❤❤❤❤❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@hanantube3937
@hanantube3937 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቲክቶኩን ያጨናነቀው ነሽዳ
@mewokeltube975
@mewokeltube975 3 жыл бұрын
Bezih dimtsih bemnm yihun welega ,jimma,illubabura,ataye lemigedelut muslimoch dimts bikon tru nbr. Gin sritachihu auzubilah nw. Yenefs liyunet yelewm yesra enji.
@tajumuhammad2916
@tajumuhammad2916 3 жыл бұрын
አስማማው የረበና ሰላም ባተላይ ይስፈን ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ያስደስትህ እጂግ በጣም ምርጥ ስራ ነው
@susu_ye_murad4961
@susu_ye_murad4961 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ነሽዳ \ መች ሞላልኝና እደርሳለሁ ከሰው እኔው ተበድየ እኔው ምከሰሰው😥
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
እህህህህህ ይሄን ህይወት ያሳለፈው ያውቀዋል ያኔ እኛ ቤት ሲመጡ ፊታቸው ነፅቶ ጉስቁል ብለው አያቸው ነበር 😭😭😭😭😭😭
@wondytub9667
@wondytub9667 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አስማማው ድምፅህ ውስጤነው
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН