ድርሹ ዳና እና ጃሉድ "የዓመቱ ምርጥ እውነት" .......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 326,008

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Пікірлер: 682
@makty2113
@makty2113 Жыл бұрын
ይህ ሚዲያ በጣም የሚንዝናናበት ነው: አገራዊ ነገሮች ይዘቶችን ያቀርባል እውነት የምለው ፍልፍሉ ግን ሁሌም 70% የሚናገራቸው ንግግሮች ሚድያን የሚመጥን አይደለም: ስለዚህ ይህ በጥብቅ ይስተካከል ለበላተኛ አሳልፎ እንዳይሰጠው ጥንቃቄ
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ሁሌም ተከታታያቹ ነኝ አርስቱን አይቼ ግርም ብሎኝ በተለያዩ ሚዲያዎች እና ታማኝ ከምላቸው ሰዎች ሰማሁት በእውነት ያሳፍራል እንዴት ባደባባይ ነውር ይነገራል ለልጆቻችን ምን እያስተማርን ነው ጥላሁን ደግሞ ያንተ ይባስ ፕሮግራማችንን ልጆች በጣም ይከታተላሉ ስትል የነበርከው ሰውዬ ይህን ነው የምታስተምረው በሰዐቱ የነበራችሁት ስትስቁ የነበራቹ ታሳፍራላቹ አባይ ቲቪን ነው ዝቅ ያደረጋቹ ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ኮሜዲያኖች እንደዚህ የወረዳችሁ አይመስለኝም ነበር ሴት መድፈር ለናንተ ኖርማል ነው አይደል? ለሴት ልጆቻችሁ ንገሯቸው ምን አይነት አባት እንዳላቸው ያውቃሉ
@seyfadoni5929
@seyfadoni5929 Жыл бұрын
ያሳዝናል😮 እንደዚህ መውረዳቸው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ነው የደፈረው ፊት ሰታችሁት
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ማለት የፈለኩት ቀሚስ እየለበሰ ስታበረታቱት ስትገለፈጡለት ጭካኔ ጀመረ ይሄ ነው
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 Жыл бұрын
ዝጋ ባክህ ስንት ሰው ሲሞትና በጅምላ ሲቀበር ይውላል አንተ ባለፈ አፈታሪክ ትበዛበዛለህ
@ዓለምኃፍተጓንጉል
@ዓለምኃፍተጓንጉል Жыл бұрын
እዚኽ፡ጋርም፡ይሁን፡የትም፡በአጠቃላይ፡አጉል፡የሴቶች፡መብት፡ተቆርቋሪ፡እና፡ተሟጋች፡ነን፡ላላችሁ፡ሁሉ፡ማስታወስ፡የምፈልገው"የሴቶች፡መብት" ብለው፡ጀምረው "እኩልነት" ብለው ከቀጠሉ፡ኋላ፡ "ወንድ፡ምን፡ያደርጋል" እያሉ፡እርስ፡በርስ፡መጋባት፡የጀመሩትን፡ምሥራቃውያን፡እና፡ወሬያችሁ፡ወረኛ፡እንጂ፡የተሻለ፡ትውልድ፡እንደማያፈራ፡ነው። ሴቶች፡ደግሞ፡በአጠቃላይ፡ደግ፡ሁኑ። ፍቅር፡ቢሰጠው፡በጉልበት፡የተከለከለውን፡ለመውሰድ፡የሚታገል፡የለም፤ አስገድዶ፡መድፈር፡የፍቅር፡ማነስ፥ ማጠር፥ መከልከል፡ውጤት፡ስለሆነ፡ፍቅርን፡መስጠት፡ልመዱ። ንፉግ፥ ክፉ፡ጥቅመኛም፡አትሁኑ።
@temamtadu4387
@temamtadu4387 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ለራሱ እና ለቤተሰቡ ክብር የሌለው እንስሳ በኢትዮጵያ በመከሰቱ አዝናለሁ ። ወንጀለኛ መከሰስ አለበት ።
@MilaFiker-jq7dw
@MilaFiker-jq7dw Жыл бұрын
እኔ ብዙ ሰውን እያወዛገበ ባለው ጉዳይ ላይ ከበቂ በላይ ሃሳቤን ይቅርታ ብላቹ በለቀቃቹት መልዕክት ላይ ገልጫለው፡አሁንም አንድ ነገር ማለት እፈልጋለው እሄ ፕሮግራም እያዝናና ሚያስተምር ፕሮግራም ነው ሁሌም እመለከተዋለው ሁሌም አድናቂያቹ ነኝ፡ሌላው ሃባይ ቲቪ በቅርብ ጊዜ ተጀምሮ እጅግ በጣም ብዙ ተመልካችን ያተረፈ ቲቪ ጣቢያ ነው ታማኝ መረጃ ይሰጣል በጣም አዝናኝ የሆኑ መዝናኛ መማሪያ ፕሮግራሞች አሉት ስለዚህ እሄን ሁሉ ተወዳጅ መሆኑን ማይፈልጉ ሰዎች አሉ ስለዚህ እሄን ሁሉም ተመልካች ያውቃሃል፡ሁሌም አንደኛ ምርጫዬ ሃባይ ቲቪ ነው ሰላማቹ ይብዛ።
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ከ 100 ስራ 1 ስህተት ጎላ አደል ልክ ናቸው ማለቴ አደለም ግን ፕሮግራሙን ተረድቶ ማየት እና መመልከት ይለያያል ጥሌ ያደረከው የመጀመሪያ ነገር እኔም እንደ አሌክስ 👏👏👏👏 ቆሜ ደምስ የትውልድ ቦታ መጠየቅ ያደገችበትን መጠየቅህ አንተ ልክ ልትሆን ትችላለህ እኔ ግን አግባብ ነው ብዬ አላስብም ይመቻችሁ አንደኛ አመታችሁን እና ተወዳጅ ጥሩ ተከታታይ ያለው ስለሆነ ለመጣልና ለመንቀፍ ስለምንሮጥ ጉድለታችሁን አሻሽሉ እንጂ እንዳታቋርጡ የስኬት መጀመሪያ መውድቀት ነውና ደምስ ጥሌ ማክ ቤኪ አሌክሶ ለሁላችንም መልካም በዓል በርቱ 💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏 ሀበሻ መሆናችን አይዘንጋ 🙏💪👍👍
@KaleabAli
@KaleabAli Жыл бұрын
መጠየቅ አለባቹ የእናቶችና የሴት ልጅን ክብር አሳንሰዋል በጣም የሚያሳፍር media😢😢
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza Жыл бұрын
Beravo zemieee anliemeee
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
በርግጥ የማሲንቆ ተጫዋችንም ክብር ነክተዋል:: እርሶ ያሉት ጉዳይ ግን ስንተኛው ደቂቃ ላይ ነው?
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ምንአጠፉ ዋሸሁ እንዴ ፕሮግራሙ ያዉ ዉሸት ስለሚወራበትነዉ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ምንአጠፉ
@efikadu
@efikadu Жыл бұрын
TikTok lay new ende program yayekew? አንደዚህ አይነት መልአክት አላስተላለፉም አኔ live አይቼ ነበር አንዲያውም አንደዚህ አይነት ተግባር አአምሮ ካለው ሰው የማይጠበቅ አሳፋሪ ድርጊት አንደሆነ አና አንደሚቃወሙ ነዉ የተናገሩት. Please bewishet ena betekorete Video sewn kemekonen ena kemewkes enkoteb melso rasachinin yagegnenal. ሰውን ባፈሩ ፈጣሪን ፍሩ. የሴት ልጅ ጥቃት አቃወማለው !!!
@Yemareyame21
@Yemareyame21 Жыл бұрын
እያስተላለፋችሁ ያላችሁት መልዕክት በፍጹም ለቀልድ የማይሆን እና የሴትን ልጅ መደፈር በጣም ቀላል የሆነና የሴትን ልጅ ክብር የሚነካ ይህንን ቁጭ ብለው የሚመለከቱ ታዳጊዎች የሴት ልጅ መደፈር ኖርማል እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ነው እያስተላለፋችሁ ያላችሁት መልዕክት ምክንያቱም የሴት ልጅ መደፈር በየትኛውም መንገድ ሊሳቅበትና ቀልድ ውስጥ ገብቶ በቀልድ ምክንያት ሊነገር የሚገባ ሊነገር የሚገባም አይደለም ስለዚህ ይህንን ነገር ሁላችንም ልንቃወም ይገባል የሚመለከተው አካልም ይህንን ነገር ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሊያደርጋቸው ይገባል። ይሄ በጣም አጸያፊ የሆነ ተግባር ነው እያደረጉ ያሉት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ህግ ቢኖር የሚያሳስር ንግግር ነው
@ምረትአለም
@ምረትአለም Жыл бұрын
ፍልፍሉዘባጣሪእንደሆነልጆችምያቃሉጅ
@natebalgunners5522
@natebalgunners5522 Жыл бұрын
በድንገት ሚያጋጥም ነገር ነው ሆን ተብሎ የተደረገ አደለም የእስከዛሬ ዝግጅታቸውን መለስ ብሎ መመልከት ያስፈልጋል, እንዳይደገም መንገር እጂ ህግ ምናም ሚያስብል አደለም ደግሞም እንደማይደግሙት እርግጠኛ ነኝ100%
@MarkosMarkos-q3r
@MarkosMarkos-q3r Жыл бұрын
Progeramun beketu eyawe
@makda-pn3nu
@makda-pn3nu Жыл бұрын
@@natebalgunners5522ህግ እማ የለም እንጂ ደፍሪአለሁ ብሏ ሚድያ ላይ ባላወራ አንድ ቀን ዎጋውን ያገኛል አሁን ይሳቅ
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
በመሰረቱ ፍልፍሉ ቀልድ ይችላል እያልን የልብ ልብ የሰጠነው እኛው ተመልካቾች ነን ከሁሉም በተለየ መልኩ ለሴቶች እና በሴቶች ላይ ያለው negative አመለካከት በጣም የበዛ ነው እኔ ብዙ ጊዜ ሴቶች ላይ ተደግፈው የሚሰጡትን አስትያየት እንዲያቆሙ ባያቆሙ እንኳን እንዲቀንሱ ስኮምት ቆይቻለው አሁን ህዝቡ አይኑን እየገለጠ ያለ ይመስለኛል ወደ ዶሮው ሳይደርስ በእንቁላሉ ማስቆም ተገቢ ነው እላለው ጥላሁንም ጣላት አንፈራፈራት ደፈራት ብሎ ግጥም ማቅረብ ምን የሚሉት ጀግንነት ነው አሁን ይቅርታ በአደባባይ ጠይቁ በቀጣየ እሁድ ይቅርታ ሳትጠይቁ ምንም ፕሮግራም እንዳታቀርቡ
@abebawmulat
@abebawmulat Жыл бұрын
ያንተን እንጨት ፅሁፍ ከማየት ፍልፍሉ በስንት ጣዕሙ እከክ
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
አንተም ከሴት ተፈጠርኩ ትል ይሆናል የሆንክ ዶማ
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 Жыл бұрын
ዝጋ ባክህ ስንት ሰው ሲሞትና በጅምላ ሲቀበር ይውላል አንተ ባለፈ አፈታሪክ ትበዛበዛለህ
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
@@eniyewyehuala953 አንተ ሙታን የእህትህ የእናትህ የሴት ልጅህ መደፈር የማያምህ አንተም ሞተው ከተቀበሩት ውስጥነሀ የኖርክ ይመስልሃል እንጂ
@sadikmohamed7797
@sadikmohamed7797 Жыл бұрын
don't be pessimist ,don't spread negative taught brother, we know filfilu and his team ,they love and respect women .don't twist and make a big deal out of nothing .It is a big and most funny program. we love all the teams of washew ende
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 Жыл бұрын
ሁሌም አንድ ነገር ሲያድግ ጠላት ይበዛበታል አባይ ሚዲያ የገጠመው ይህ ነው ሁሉም ሚዲያ ያራገበበት መንገድ አንድ እናት ተገላ ከሆዳ ውስጥ ልጅ አውጥቶ ሲገደል የአንድ ደቂቃ ያልሰጠ ሁሉ ኑ አባይ ቲቨን እናዘጋው ይባባላል ከአባይ ጋር ወደፌት
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔 መጀመሪያ ተመልካች ለመሳብ ያደረጉት ርዕስ መስሎኝ ነበር (በእርግጥ እሱም ቢሆን ሩብ እንኳ ልክነት አይኖረውም ፕሮግራሙ ውስጥ ያለው ድድብና የባሰ ሆኖ ከቨር ስለሚያደርገው እንጂ) ፍልፍሉ 'ይቅርታ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ...' ሲል ፣ ጃሉድ ቀለል አድርጎ 'የምን ይቅርታ ነው ? ፈጣሪውንስ ሚዳፈር አለ አይደል እንዴ ? ኖርማል ነው...' ይለዋል። ጥላሁን ይቀበልና 'አዎ ስንት ነገር አለ አይደል ይሄማ ኖርማል ነው። የእኔን አባት ጨምሮ አብዛኛው ወንድ ጠልፎ'ና ደፍሮ ነው ያገባው....' ብሎ ለዚህ የሰራውን ዘፈን ይዘፍናል 'ደፈራ ደፈራ ደፈራት መሬት አስተኝቶ እያንፈራፈራት እኛ እስከምናውቀው ከጥንት ጀምሮ ሁሉም ሰው ያገባው አስገድዶ ደፍሮ....' ከጀርባቸው ብዙ ሳቅ አለ የሚያወሩት እና የምሰማው የተለያየ እስኪመስለኝ ድረስ ። ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ? ምንድነው የምታደርጉት ? ሚዲያውስ ልክነቱን አምኖበት ፥ ሀሳቡን ተቀብሎት ነው ፕሮሰሱን ሁሉ አሳልፎ እንዲተላለፍ ያደረገው ? አልገባኝም
@Waka619
@Waka619 Жыл бұрын
አይገርምም እኔ እራሱ አላስተዋልኩትም ነበር በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢
@hannat600
@hannat600 Жыл бұрын
Wow 😯 that’s really sad .this should be condemned this use adult humors while they claimed their fans are mostly children 🤔🤔🤔
@efikadu
@efikadu Жыл бұрын
TikTok lay new ende program yayekew? አንደዚህ አይነት መልአክት አላስተላለፉም አኔ live አይቼ ነበር አንዲያውም አንደዚህ አይነት ተግባር አአምሮ ካለው ሰው የማይጠበቅ አሳፋሪ ድርጊት አንደሆነ አና አንደሚቃወሙ ነዉ የተናገሩት. Please bewishet ena betekorete Video sewn kemekonen ena kenewkes enkoteb melso rasachinin yagegnenal. የሴት ልጅ ጥቃት አቃወማለው !!! 28:10
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Жыл бұрын
ሁሉም ባንድ ድምፅ ስለሴት ልጅ ጥቃት የተቃወሙትስ ነገርስ ደፍሮ ከሆነ መታሰር አለበት ያሉትስ ለምን ይሸፈናል።ፍልፍሉ ለምን እንዲህ ብለህ አወራህ ሲሉት የመለሰውስ?
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
የብልፅግና ደጋፊዎች አትንጫጩ አባይ ሚድያን ለማዘጋት ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ አራጅ በበዛበት ሀገር ምድረ ስራፈት
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
ዋሸሁ እንዴ ባለማተቦች ኮሚዲያኖች ሰውን ለማዝናናት ነው አይዞአችሁ በርቱ ያጋጥማል ጠቅላይ ሚኒስትሩን እነሱ በወንድ ተደፈሩ እኛ ግን በጦር ሲሉ ለምን ኮመንት ሰጪዎች አልተንጫጫችሁም😊
@joevaniefile1939
@joevaniefile1939 Жыл бұрын
Mehayim kadre
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Жыл бұрын
mahteb min yaregal kalun betikikil kalfetsemk
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 Жыл бұрын
መልካም በአል ለሁላችሁም እኔ ሙስሌምነኝ ግን በጣምነው ክረስቲያንን የማከብረው የምወዳት ጓደኛአለችኝ እደህት የማያት ክረስቴያን እወዳችኃለሁ❤❤❤❤
@MarkosMarkos-q3r
@MarkosMarkos-q3r Жыл бұрын
10q
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su Жыл бұрын
ተይጂ አሽቃባጭ ማነው ማለት ይፈቀድልሻል ያለሽ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም /እህቴ ሌላውን ማክበር እራስህ ማክበር ነውና
@MarkosMarkos-q3r
@MarkosMarkos-q3r Жыл бұрын
Egame enwdahalen
@zizohome1
@zizohome1 Жыл бұрын
ዲንሽ ተማሪ ቅደሚያ🤔
@tununaena8950
@tununaena8950 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ።
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
ለምን?
@ይሁናይሀን
@ይሁናይሀን Жыл бұрын
አረባክህሽ. አብይ የሚባል. በመከላከያ. ስንት. መቶ. ሺ. ሴት. ያስደፈረ. ለጥፈሽ. ወሬ. አቃጣሪ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
​@@ይሁናይሀንበትክክል የብልግና ደጋፊዎች ናቸው በየሚድያው ሚንጫጩት
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
​@hannatrrይሄን አራጅ ሰውዬ ለጥፈሽ ስለአንድ ግለሰብ ማውራት አይከብድሽም
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
​@user-cu9to3bl7አብይ አትበይ የወጀለኛ ተባባሪ ይሄ የቴሊቢዥን ጣቢያ ከነአካቴው እደሚዘጋ የመጨርሻ ጊዜ ማስጠቀቂያ ተሰቷቸዋል ይብላኝ ላች ወጀለኛ ተባባሪ
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js Жыл бұрын
የኛ ህዝብ የቀነጨረና በተንኮልና በሸር ውስጡ ስለተበላሸ የሚሰማው መጥፎ መጥፎውን እየመረጠ ነው በርቱ ፓሮግራማችሆ በጣም ያዝናናል ይህን ከንቱ የከንቱ ፈሳም ህዝብ አትስሞት
@armatube9305
@armatube9305 Жыл бұрын
አባይ ቲቪ አንደኛ ምርጫዬ ነው በርቱ ግን አፀያፊ ቃላትን አትጠቀሙ ታዳጊ ልጆች ያዩታል የእናንተን ፕሮግራሞች
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Жыл бұрын
እኔ እጅግ የገረመኝ ሁላችሁም ትትልቅ ሰዎአዎች ናችሁ ቤተሰብ ልጆች አላችሁ እናቶች ፍለፊት ተቀምጠዋል ይሄ የሚያሳየው ምን ያህል ሴቶችን የምትነቁ እና ከእውቀት የፀዳችሁ መሆናችሁን ይገልፃል በጣምታሳፍራላችሁ ለሴት ክብር የሌላችሁ አግድምአደጎች
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 Жыл бұрын
ዝጋ ባክህ ስንት ሰው ሲሞትና በጅምላ ሲቀበር ይውላል አንተ ባለፈ አፈታሪክ ትበዛበዛለህ
@AXUM13
@AXUM13 Жыл бұрын
❌❌❌❌❌ የሴት ልጅ መደፈር እንድ ቀልድ ማውራት የለበትም ገደል ግቡ
@sebromanchealebel5784
@sebromanchealebel5784 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ እየተወደደ መጥቶ የገና ዕለት (2016 ዓ.ም) ወረደብኝ። እንዴት መደፈር፣ መድፈር፣ መጥለፍ ኖርማል ይሆናል? ማርቆስ ይህ በልጅህ ቢመጣስ? ፍልፍሉስ ብትሆን? ታሳዝናላችሁ
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
ስንትኛው ደቂቃ ላይ ነው እንዲያ የተባለው?🤔
@fiker2011
@fiker2011 Жыл бұрын
​@@exodus134awo sntegnaw dekika new?
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
እኔ ግራ ገባኝ
@calebalex2593
@calebalex2593 Жыл бұрын
የምናከብርህና የምንወድህ አቶ ፍልፍሉ አሁን አሁን የምታቀርባቸው ጭውውቶችና ቀልዶች በጣም የማያስቁና ፈገግ የማያደርጉ ለመድረክ የማይመጥኑ እየሆኑ ይገኛሉ so እባክህ ፈጥነህ መፍትሄ አድርግበት
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
አንዳንዴም ከመስመር አትለፉ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ እስቲ😢
@Amanu93
@Amanu93 Жыл бұрын
Muluwn eyw eski
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Betelyi felfelu
@ShekurMussa
@ShekurMussa Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና ብአል አደረሳችሁ በመቀጠል እንደዚህ ድምቅ ላደረገቻችሁ ዲዛይነር ትልቅ አክብሮት እና ምስጋናየን አድርሱልኝ የምር ቃሏን አክባሪ ጥሩ ልጅ ነች ባለፈዉ ፕሮግራም ቃል ስትገባ ስላየሁአት በጣም ስጠብቃት ነበር ዋዉ በጣም አሳምራችሁአለች ይመቻችሁ እኔም ከስደት መልስ እንግዳችሁ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ በመቀጠል በሳምንት 2 ቀን ቢሆን ፕሮግራሙ ደስ ይለናል
@Deaymaet
@Deaymaet Жыл бұрын
ለ3ኛ ጊዜ የምሰጠው አስተያየት ነው። ፍልፍሉ ፆታ ነክ ቀልዶቹ በጣም አላስፈላጊ ናቸው። ባልጠፋ ቀልድ እንዴት እንዲህ የወረደ ቀልድ ይቀለዳል። ፕሮግራሙ ቤተሰባዊ ነው። ከሴትና ወንድ ህፃናት ልጆች ጋር ነው የምናየው። አሁን ግን ተሳቀቅን። ደምስ ስለፕርግራሙ ጥራት ሀላፊነት ውሰድ። ጥላሁንም ቢሆን ከስህተቱ ነፃ አይደለም። በፆታ ላይ የሚኖሩ ቀልዶች 0% tolerance ይኑራችሁ!!!! ዓባይ ቲቪ በፍልፍሉ ምክንያት እንዴት ማስጠንቀቂያ ይሰጠዋል!!!!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ዛሬ ከአጀማመሩ ደስ ይላል የበአሉን ድባብ ስላሳያቹን እናመሠግናለን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ዋሸው እንዴ አቅራቢዎች ባለ ማህተቦች አሌክሶ ዛሬ ማህተቡ ሲያምርብህ ድምቅ አርጎሃል እንዳታወልቀው
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ምን ደስ ይላል የሴትን ክብር የሚያዋርዱ ወራዶች አማረብኝ ብሎ ነው ሴት ደፍሬ አቃለሁ ያለው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam ሲጀመር ውሸቱን ነው ግን ምን አነሳሳህ ሲባል እኮ በዛውም መለእክት ለማስተላለፍ ነው ብሏል እኮ ወደ መልካም ብንተሮጉመው ጥሩ ነው ወንድሜ
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@kidankidankidankidan7031 ተው ባክህ ውሸቱንም ሆነ እውነቱን እሄ ፈፅሞ ሊቀለድበት የማይገባ ተግባር ነው ሲቀጥል አብረውት የተቀመጡትም ጉዳዩን ሲያቀሉት ነበር አባይ ቲቪ የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ ነው የተሰጠው ከብሮድካሰት በነዚ ድንጋይ ኮሜዲያኖች የተነሳ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
ሴት መድፈርን መሳለቂያ ያደረጋችሁ ነውረኛና ባለጌዎች። ቴሌቪዥን ጣቢያውም ሆነ እናንተ በግልፅ ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል
@tsgeredaei35
@tsgeredaei35 Жыл бұрын
ይቅርታ ስለጠየቁ የተደፈችዋን ሴት ቁስል ግን ሊጠግኑ አይችሉም
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
በጣም ቆሻሻ ናቺሁ እንደት በዝልህክ ትወርዳላቺሁ ለሤት ልጂ ክብር የለላቺሁ ናቺሁ😭😭😭😭😭😭
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 Жыл бұрын
ዝጋ ባክህ ስንት ሰው ሲሞትና በጅምላ ሲቀበር ይውላል አንተ ባለፈ አፈታሪክ ትበዛበዛለህ
@adabtd
@adabtd Жыл бұрын
አባይ ሚዲያ የዝባዝንኬ ጥርቅም ነዉ። ከሚዲያዉ ጀምሮ አስቂኝ ነን ባዮቹ ጥላሁን እልፍነህ ጃሉድም ሆነ ፍልፍሉ ሴት በቀላሉ እንደደፈሩ አሳይተዉናል ይህ የጭንቅላት ማነስ ሲሆን ለቢዝነስ ሚዲያዉም ሆነ አርቲስቶች መከሰስና ቅጣታቸዉም ለሌላ መማሪያ ሊሆን ይገባል
@meronica
@meronica Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር but after hearing what Filfilu said and how everyone around him giggled like idiots, I am no longer a fan of this show. How stupid must a person be to find such a "joke" humorous? This is beyond disgusting. Everyone on that show should be ashamed of themselves. ባለጌ ሁላ!!!
@natnaeltsige3270
@natnaeltsige3270 Жыл бұрын
Can you point the exact minute this occurred on?
@engilishperimerleaguehighl1605
@engilishperimerleaguehighl1605 Жыл бұрын
Ware ...letashekbet nw yemtkwu ...medre weragna
@prideoflondon7484
@prideoflondon7484 Жыл бұрын
@@engilishperimerleaguehighl1605 no bro. lik kalhone lik aydelem malet yasfelgal. Filfilu andande smart joke ykeldal. andande dmo tv lay maybalu negeroch yilal. Ye zare'w gn fitsum lik aydelem
@Yallah-2023
@Yallah-2023 Жыл бұрын
@@natnaeltsige3270 awo
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
Me too I just unsubscribed
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m Жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ ትርጉምና ትምርት የሌለው ፕሮግራም ይቅርታ ጠይቁ
@lijet365
@lijet365 Жыл бұрын
Washew ende meretoch nachu, wendemoche mekegna techachetoal tenkeku. Egziabeher yetebekachu 🤗
@zahralama8064
@zahralama8064 Жыл бұрын
ባለጌሆዎች ናቱ ለነገሩ ፍልፍሉ ለሴት ክብር ሊኖረው እናቱ ስለማያቅ ማደጎ. አይደል ያደገው. ድሮስ. ያኛው በሱስ የደነዘዘ ነው ጃል ተብዬው ጥላሁን ግን በጣም ታሳዝናለክ. ልጆቻቹ ደፋሪ የምትባሉት አንደኛ እንደናተ አይነቶቹ ነው😊
@GGU900
@GGU900 Жыл бұрын
ሚድያ የገናነቹ እንሰሳዎች ናቹ ከሴት ተወልደቹ እንዲ መውረድ አሰፋሪ ነው😥😥😥
@Ramael19
@Ramael19 Жыл бұрын
የሴት ልጅ መደፈርን ታበረታታላችሁ?ለነገሩ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷችኋል 🤔🤔
@tesfayetasew9523
@tesfayetasew9523 Жыл бұрын
ፍልፍሎ የሚትባለው ሰውዬ ጠነኛ ነህ። ሴት ደፍሬለው ትላለ በክት ነህ። አይምሮህን አሰራር። ባለጌ!!!
@SofiAli-f7e
@SofiAli-f7e Жыл бұрын
ጥሌ ደምስ ማርቆስ ፍልፍሉ አሌክስ ማነዉ እኔዴ የናፈቃቸዉ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ❤❤❤❤
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ማንም 😂😂😂😂😂
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
𝙢𝙞👍👍👍
@SofiAli-f7e
@SofiAli-f7e Жыл бұрын
እ መቼ መቼ ናፍኩህ😁🙈​@@Abkeofficial1818
@SofiAli-f7e
@SofiAli-f7e Жыл бұрын
​@@amnuelsolomon30🤣🤣🤣
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
​@@Abkeofficial1818😅
@Steven44-j7p
@Steven44-j7p Жыл бұрын
ኘሮግራሙ መውረድ አለበት❌ ፍልፍሉ እና ጥላሁን እልፍነህ ተግማማቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው This is serious case ❗ ትውልዱ ከናንተ ምን ይማር ???😳😳
@fitsumgetu1335
@fitsumgetu1335 Жыл бұрын
Atakabed program wahew enda new
@mesayalemayehu579
@mesayalemayehu579 Жыл бұрын
ከዚህ በፊትም በፍልፍሉ ላይ አስተያየት ለመስጠት ሞክሬ ነበር ግን እየባሰበት ነው የሄደው ። ሰው ይስቅልኛል ብሎ መቀባጠር ጥሩ አይደለም። ፕሮግራሙ አዝናኝና ከህጻን እስከ አዋቂ የሚከታተለው ሆኖ ሳለ አንዳንድ ደስ የማይሉ ማለትም ተከታዮች የማይመጥኑ ንግግሮች ሊታረሙ ይገባል። ፍልፍሉ ማኖ እንደሚያስነካችሁ በጣም እጠረጥር ነበረ። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይላል የሀገራችን ሰው።
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Жыл бұрын
ስትገቡ ያሳችሁት ትርዕይት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ የበዓሉን ባለቤት በዚህ መልኩ ስለገለጻችሁት በእዉነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሌላዉ በጭፋሮ ነዉ ሚጀምሩት እናመሰግናለን አባይ ቲቪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeharaahmedLdres-e1w
@ZeharaahmedLdres-e1w Жыл бұрын
አረ እንኳን አደረሳችሁ በነገራችን ጃሉድ ትንሽ ሳያመው አይቀርም ተባበሩና አሳክሙት 22 አካባቢ ለብቻ ው ሲለፈልፋ አይቼዋለሁ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Жыл бұрын
😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ይበልጥ ጃሉድን ከምንም የፀዳ ንፁህ ሠው❤
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
አረ ባክሽ ክምንም የፀዳ ንፅሆ እግዚብሂር ብቻ ነው ስታደንቆም በልኩ አድርጉት እሺ። እዚ ላይ ተቆርጡ የወጣውን ቨድዪ አላየሽም በየቡታው መነጋገርያ ሆኖል ። እስኪ ዙር ዙር ብለሽ ጃሉድ ስለ መደፈር የሰጠውን አስተያየት ተመልከች
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
@@eagle4452 ጃሉድ የቃላት ወለምታዎች አሉበት እናንተ እንደ ተረዳችሁት አይደለም ። ስቀጥል ደግሞ ብዙዎች የነቀፌታ ኮመንት የሰጣችሁት ሠዎች የሌላ እምነት ተከታዮች ናችሁ ና የሌላ ነገር አስመሰለባችሁ
@betelhemmahari-em1
@betelhemmahari-em1 Жыл бұрын
ባለጌ ናቸው 😢
@Makimakiglop
@Makimakiglop Жыл бұрын
ሴት ደፍሬ አቃለው ያለ ሰውን ማቅረብ ምን ሚሉት ነው
@betelhemmahari-em1
@betelhemmahari-em1 Жыл бұрын
😢😢 ህግየም ህጻናት ምንይዘው ነው የምያድጉ በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድ
@GetnetKumlgn
@GetnetKumlgn Жыл бұрын
አባይ ቲቪን ያስከሰሰው የበረከት ንግግር ሳይሆን የታዳሚው አለባበስ ይመስለኛል
@alemtdf8383
@alemtdf8383 Жыл бұрын
ድሮስ ከ እብድ ምን ይጠበቃል🤔 እጅግ በጣም ያሳፍራል !!!
@ይሁናይሀን
@ይሁናይሀን Жыл бұрын
ምኑ. ፈሳም.
@bestrong1237
@bestrong1237 Жыл бұрын
የሴት ልጅ መደፈር የሚቀለድበት አይደለም! አባይ ቲቪም ሆነ ኮሜድያኑ እና አርቲስቶቹ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ! ይህ ቪድዮ ከዩቲዩብ መነሳትም አለበት! የሰብአዊነት, የኃይማኖት, የባህል, የህዝብ ክብርን ቀይመስመር ያለፈ ስነምግባር እና ሞራል የጎደለው ተግባር ነው! በጣም ያሳዝናል!
@H............
@H............ Жыл бұрын
ለካ ለዚ ነው አባይ ቲቭን ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ባለጌዎች ናችሁ
@MarkosMarkos-q3r
@MarkosMarkos-q3r Жыл бұрын
Progeramun mulu eyawe atchakul
@H............
@H............ Жыл бұрын
@@MarkosMarkos-q3r mulu ayche mn lewt alew? Mnalbat ante keteqorete be hwala semteh yhonal
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
የአብይ ካድሬዎች ናቸው ምትንጫጩት ሚድያውን ለማዘጋት
@H............
@H............ Жыл бұрын
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ ይሄ ከአብይ ጋር ምን አገናኘው ሴት ደፍሬ አውቃለሁ እያለ ማስጠንቀቂያ ቀርቶ ቅጣት ይገባው ነበር ጭራሽ የተለመደ ነው እያለ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Жыл бұрын
ምንድነው ልታስተላልፍልን የፈለጋቹሁት አባይ ስም ለእናት ስለማይመጥን አንሱ ትውልድን አትባልጉ ምድረ ድርዬ
@getnethailu8499
@getnethailu8499 Жыл бұрын
ቢያንስ ለልጆች አስቡ ሆዳም አትሁኑ መደፈር ምን መሆኑ የማያቅ ልጅ ምንድነው ሚያስበው
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Жыл бұрын
ባለጌዎች ናችዉ እንዴት የሴት ልጅን መደፈር እንደዚ ማበረታት 😢
@EdenTesfay-d7l
@EdenTesfay-d7l Жыл бұрын
ይክ ብሮግራም ልጆችን ውት የሚያስተምር ቀፋፊየዱርዬ ፕሮግራም ነው ሲጀመር ለብር ብላችሁ ትውልጀፈድ የምትገድሉ እናተ ክፉዎችበዚህ ስራ የተስማማችሁ አዘጋጆች ሉላችሁ ዘር አይውጣላችሁ
@ወለተገብርኤልየቅዱስገብር
@ወለተገብርኤልየቅዱስገብር Жыл бұрын
''እስመናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ብሩክ በሀገረ ዳዊት'' ( ሉቃ 2: 11 ) 🥀እንሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱ ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ! እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን !!አባይ ቲቪ 1ኛ ምቹ በቃ እንዱ ነው በዓል መንፍሳዊ ይዘቱን ሳይለቅ ማክበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ደስ ይላል
@mayahmadjamal8969
@mayahmadjamal8969 3 ай бұрын
እኔእምለው።የጥላሁንዘፈኖችመችነውእሚወጡት።ሁሌምየኔአድሱዘንይላልግን።እስካሁንአላየናቸውም
@SevenApp21
@SevenApp21 Жыл бұрын
ታይትሉ አጠፈቹት ይህ ፕሮግራም ሙሉዉን ቪድዬ አዉርዱት ሴት መድፈርክ እንደ ጀብድ ነገር አደባባይ ላይ ታወራለህ ዝጋጭ
@BonoSuno
@BonoSuno Жыл бұрын
😂መቼም ፍልፍሉ ነው እንዲህ አይነት አወዛጋቢ ቃላቶች የሚጠቀመው
@animallife8337
@animallife8337 Жыл бұрын
ነውርእናወንጀል መጀመሪያ ተመልካች ለመሳብ ያደረጉት ርዕስ መስሎኝ ነበር (በእርግጥ እሱም ቢሆን ሩብ እንኳ ልክነት አይኖረውም ፕሮግራሙ ውስጥ ያለው ድድብና የባሰ ሆኖ ከቨር ስለሚያደርገው እንጂ) ፍልፍሉ "ይቅርታ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ..." ሲል ጃሉድ ቀለል አድርጎ "የምን ይቅርታ ነው? ፈጣሪውንስ ሚዳፈር አለ አይደል እንዴ? ኖርማል ነው" ይለዋል። ጥላሁን ይቀበልና "አዎ ስንት ነገር አለ አይደል ይሄማ ኖርማል ነው። የእኔን አባት ጨምሮ አብዛኛው ወንድ ጠልፎ'ና ደፍሮ ነው ያገባው" ብሎ ስለ አስገድዶ መድፈር የሰራውን ዘፈን ይዘፍናል። ደፈራት ደፈራት ደፈራት መሬት አስተኝቶ እያንፈራፈራት እኛ እስከምናውቀው ከጥንት ጀምሮ ሁሉም ሰው ያገባው አስገድዶ ደፍሮ ከጀርባቸው ብዙ ሳቅ አለ የሚያወሩት እና የምሰማው የተለያየ እስኪመስለኝ ድረስ ። ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት? ምንድነው የምታደርጉት? ሚዲያውስ ልክነቱን አምኖበት፥ ሀሳቡን ተቀብሎት ነው ፕሮሰሱን ሁሉ አሳልፎ እንዲተላለፍ ያደረገው? አልገባኝም
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ Жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ አባይ ቲቪዎች የአሌክስን መስቀል የወደዳቹሁት እጃችሁን አሳዩኝ❤
@ኪዱኪዱ
@ኪዱኪዱ Жыл бұрын
እኔም ደምቆ የታየኝ መስቀሉ ነው የታየኝ❤❤
@azet5205
@azet5205 Жыл бұрын
ከቆቦ የምትለው ብቻ ናት የተሰማችኝ ሌላውን አልሰማሁም
@AdaneAklilu-i7g
@AdaneAklilu-i7g Жыл бұрын
ባለጌዎች ሴት ደፍርያለሁ ስትል አታፍርም። ማፈርያዎች ናችሁ ።
@SisayAdane-j1l
@SisayAdane-j1l Жыл бұрын
ጮማ እራስ ሁላ እንዴት ሴት መድፈርን ታበረታታላቹህ
@michaeltesfaye6389
@michaeltesfaye6389 Жыл бұрын
ባለጌ ሲሳቅላቹ ያወቃቹ መሰላቹ
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 Жыл бұрын
💯💯💯💚💛❤እንኳን ለጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹ።
@coffeetimetube
@coffeetimetube Жыл бұрын
ፍልፍሉ ስለ ሴት ልጅ ጥቃት መነሻ አድርጎ ውሽት ወይም እውነት ተብሎ ለቀልድ የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም ብልግናም ነውርም ነው :: ይቅርታ መጠየቅ አለበት:: እሱም ብቻ አይደለም ሁሉም ይቅርታ ይጠይቁ የሴት ልጅን ጥቃት ለቀልድ የምናመጣው ጉዳይ አይደለው:: ፍልፍሉን በሙያው ባደንቀውም በዚ መልኩ ግን ነውርነው::
@luulaasmelashluulaasmelash1925
@luulaasmelashluulaasmelash1925 Жыл бұрын
ባይገርማቹ የዚን media entertainment ሓላፊ ሴት መሆንዋ ነው ሴት ሁና ስለ መደፈር እርስ ስትሰጠው በጣም ያሳዝናል
@abunuhzeynedinnur
@abunuhzeynedinnur Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ Happy birthday የምንለው አምላክ የለንም። ፈጣሪ ይፈጥራል እንጂ አይፈጠርም ።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ታድያ እኛ ይፈጠራል አልን እንዴ? ሰው ሆኖ በምድር ላይ መቶ ለሀጥያታችን ዋጋ ለመክፈል አላማ ስላለው ስጋ ለብሶ በድንግሊቷ መሀፀን አደረ 9 ወር ቆይቶ ተወለደ እንጂ መቼ ከሷ ተፈጠረ አልን:: ያለወንድ ፈቃድ ከሴት ብቻ የሚፈጠር ሰው አለንዴ ይሄ ከተፈጥሮ ህግ ውጪ አይደለም? ወንድ የማታቅ ድንግል እንደወለደች የናንተም መፅሀፍ ይናገራል:: የሰው ልጅ ነብይም ቢሆን ያለአባት ሊረገዝ አይችልም:: አምላክ ግን ከፈለገ ፅንስ ሆኖ በድንግሊቱ መሀፀን ገብቶ መቀመጥና 9 ወር ጠብቆ መውጣት( መወለድ) ይችላል
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
እናንተ እርጉማን በህግ መጠየቅ ኣለባችሁ እርጉማን ሴት መድፈር እንደዠብድ ኣያችሁት ደፍራችሁ ሳያንስ እዚ መጥታችሁ መድፈር ኖርማል ነው እያላችሁ ነው እዛ እስርቤት ትማቅቃላችሁ
@getnetabeble387
@getnetabeble387 Жыл бұрын
በጣም ነውረኞች ናችሁ፣ ወንጀል ፈፅማችሁ ቆርጦ በማውጣት ከተጠያቂነት ማምለጥ አይቻልም፣ ይልቅ በአስቸኳይ ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ የተሸለ ነው
@RahimakonjoRahima
@RahimakonjoRahima Жыл бұрын
ቆርጦ አውጥተውት ነው እንዴ እኔ ያሉበትን ቦታ ስለ አጣሁት ነው
@animallife8337
@animallife8337 Жыл бұрын
ሁላችሁም በቅርብ ቀን ለፍርድ መቅረብ አለባችሁ ።
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Жыл бұрын
Lemin?
@elhamelias9656
@elhamelias9656 Жыл бұрын
!!!!!!!!!
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
​@@redietwolde4341እህትህ ወይም ሴት ልጅህ ስትደፈር ያኔ ይገባሀል !
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
በሰበብ ሚድያውን ለማዘጋት ነው መቼም ሰው እየገደለ በማይታሰርበት ሀገር ህግ ስትሉ አታፍሩም ህግ ቢኖርማ አብይ ነበር መታሰር የነበረበት ይሄ አራጅ
@ፍርዶስ-ቈ3ሠ
@ፍርዶስ-ቈ3ሠ Жыл бұрын
​@@redietwolde4341ዋና ፕሮግራም ይሄ አደለም ለውጠውት ነው እዛ ላይ የሴትን ልጅ አስገድዶ መደፈር የሚያበረታታ ነበር በጣም ወራዶች ናቸው ስላላያችሁት ነው
@Amnen21
@Amnen21 Жыл бұрын
🙈🙈🙈👉🏽እናስተውል !! ካልድፍርስ አዪጠራም አባይ ቲቪ ለሌሎች ምሳሌ ሆነቹሀል ክብር ለ እናቶች ????
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔርየ ስንቱን እብድ ችለሀል 😭😭😭😭😭😭😭አሁን እነዚህ ምንድነው የሚያስተምሩት 🤔
@danaitbeyene-ce7hg
@danaitbeyene-ce7hg Жыл бұрын
ኣንዳንዴ ባላሰብነው መንገድ እንደዚ ያጋጥማል እና ከመሳደብ ጥፋታቸዉ ብንነግራቸዉ ባይ ነኝ መልካም በዓል ይሁንልን
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እንዴት እኮ እንደምናምር ዋሸው እንዴ ፊት ለፊት ኢትዮጵያ ታየችኝ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Жыл бұрын
የእየሱስን ድራማ እየሰሩ ሴት ደፍሪያለሁ አብሮ አይሄድም ሴት መድፈር ወንጀል ሀጥያት ነዉር ሼም ነዉ በሴቶች ስቃይ ማላገጡ ያማል
@ApihHail
@ApihHail Жыл бұрын
My popular time. The first time in my life watching outstanding channel! I love. I always laugh.
@hussenali6748
@hussenali6748 Жыл бұрын
ከማሳቅ ወደ ማሳቀቅ፣
@7bate504
@7bate504 Жыл бұрын
"ሴት ደፍሬ አውቃለሁ 😢😢😢 ለምን ይቅርታ ሳትጠይቁ ቀየራችሁት
@sheshe4202
@sheshe4202 Жыл бұрын
የጁ እሳት ይዟል በእጁ የኔ ሀኒ ጀግኒት እናመሰግናለን ❤
@M_-_-_-_-
@M_-_-_-_- Жыл бұрын
ለእንግዶቹ ወንበር ይዘጋጅ።
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Жыл бұрын
እህት ድርሹ "እኔ ትውልዴ አረብ ሰፈር እድገቴ"ገብርኤል ሰፈር ከዛሬ 30 አመት በፊት ነዉ ከአዋሳ የለቀቁት " እኔ የማውቀው ትልቁ አሳ አምባዛ ይባላል አሁንም ቢሆን ከሀይቁ ይዘት አሳ ነባሪ ይኖርበታል ብዬ ለመቀበል እቸገራለሁ "ስለዚህም ለኔ ድርሹ ዋሽተሸኛል
@natebalgunners5522
@natebalgunners5522 Жыл бұрын
በድንገት ሚያጋጥም ነገር ነው ሆን ተብሎ የተደረገ አደለም የእስከዛሬ ዝግጅታቸውን መለስ ብሎ መመልከት ያስፈልጋል, እንዳይደገም መንገር እጂ ህግ ምናም ሚያስብል አደለም ደግሞም እንደማይደግሙት እርግጠኛ ነኝ100%
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 Жыл бұрын
ኣሜን.. እናንታቹም መልካም በኣል ❤
@TareshaBerket
@TareshaBerket 11 ай бұрын
አንደኛ ምርጫዬ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Tadamew edate edmeyamer be fetari 💚💛❤️👌🥰🙏
@adamumelaku8389
@adamumelaku8389 Жыл бұрын
number 1 tv chanal
@EnglandLondon-j6i
@EnglandLondon-j6i Жыл бұрын
እንካን አደረሳቹሁ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው ነገር ግን አሌክስን አልተማርክም ብላ ላለችው እጀግ አሳፍሬ ሴት ናት በጣም ክፍት አፍ ነች በተረፍ ምርጥ ነው በርቱ ወደፊት 1 አባይ ቲቪ እንደሚመረጥ እርግጠኛ ነኚ የመንግስት ሴራ ጋልገባበት በርቱልን🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እጂግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር? እኔ ግን ከፍልፍሉ ጥፋት በላይ በጣም የሚያናድደው ታዲያ ምን ችግር አለው ባይ ሰዉየ ነው ጃሉድ ነው ጂሉዲ ምነው አንተ ከሴት አይለይም እንዴ የወጣህዉ? እናት እህት ሚስት አክስት... የለህም?😢😢😢
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын
ጃሉድ የሣቄ ምንጭ ይመችክ እንኳን አደረሣችው❤❤
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በል አሁን ቂሊንጦ ታስቃቸዋለክ መግባትክ አይቀርም 😂😂😂😂😂😂
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በዛሬው ያስታስለፍቹት በጣም ከእኛ ባህል ጋር ያማይሁን ነው
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Жыл бұрын
Wooooow ከታዳሚዎች እምዬ ኢትዮጵያ ተውባ ታየችኝ😍😍😍😍😍💚💛❤ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
Exactly 💚💛❤️💛💛❤️💚💛❤️
@nadabtube3257
@nadabtube3257 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ነገር ስታወሩ ግን የእውነት በደሉ ግፉ የደረሰባቸው ምስኪን እህቶቻችን ምን ሊሰማቸው እንደሚችል ምንም አይገባችሁም ማለት ነው። የእጃችሁን ታገኛላችሁ ጠብቁ አንቅስቃሴ ጀምረናል ። ቶሎ እያንዳንዳቸሁ ግፍ ባወራቹበት አፋችሁ ይቅርታ ስትማፀኑ መስማት እንፈልጋለን። የቲቪውን መግለጫ አይተናል። ግን አናንተ ስህተቱን የሰራቹ ግለሰቦች ባፋጣኝ ይቅርታ ጠይቁ አለበለዚያ ከያላቹበት በቅርቡ ትለቀማላቹ።
@goshuermias4318
@goshuermias4318 Жыл бұрын
ይሆኔን ሆኜ ለመዝፈን የግድ ባህርዳር ደርሼ መምጣት አለብኝ አላለም 😂
@Selam369-b6f
@Selam369-b6f Жыл бұрын
ታይትሉን ስለቀየራችሁ ከተጠያቂነት አያድንም ። እኔ የጥላሁን እልፍነህ ሀላፊነት የጎደለዉ ወሬ ለህዝብ አይመጥንም አባቶቻችን ደፍረዉ ነዉ እኛን የወለዱን ???? ምን ማስተላለፍ ነዉ የፈለጋችሁት ግን ??
@sintayehuleshekitaw8042
@sintayehuleshekitaw8042 Жыл бұрын
ይህን ጣቢያ እፀየፈዋለሁ፣ በዙሪያዬ ባሉ ሴቶች ላይ በሙሉ ተሳልቋል፣ አዋርዷል። ነውረኛ ሚዲያ ነው።
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa Жыл бұрын
አባይ ቲቪ ሊዘጋ ነው ‼️ 👏👏👏👏👏👏
@tech-tube2586
@tech-tube2586 Жыл бұрын
Lisanih yizega kotetam zeregna
@Sofia-pm5im
@Sofia-pm5im Жыл бұрын
ይዘጋ ምንድነዉ ለማህበረሠቡ እያሥተማሩ ያሉት???
@keby453
@keby453 Жыл бұрын
ይኼ ግለሰብ መታሰር አለበት፣ ወንጀለኛ ነው!
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቁ❌
@dagnachewhuluka8426
@dagnachewhuluka8426 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እንግዲህ እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግልህ ቻለው
@kebebushtube9356
@kebebushtube9356 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌻🌻🌹 አጀማመራችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
የኢቶጳያን ባድራ አድማቅችሁ ለለበሣችሁት አላህ ያክብራችሁ ወድሞቼ ሀገር ወዳጂ ናችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅✅✅✅✅😘😘😘😘😘
@lilym6501
@lilym6501 Жыл бұрын
እነዚህ ሴት ደፋሪዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው ጃሉድ ፍልፍሉ የሚባሉትን ሰዎች ሴቶች ዬ ለፍርድ ካልቀረቡ በስተቀር ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁንም ወደፊትም ፍትህ ለሴቶች አይኖርም የመንግስት አካል ተገቢውን እርምጃ መዉሰድ እለበት ሴቶች ሁላችንም መነሳት አለብን መቼ ነው የሴትን ልጅ ጥቃት የሚያበቃው በየ ሚዲያዎች ሴትን መድፈር እንደ ጀግንነት እየተወራ😢😢😢😢😢😢😢
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ነው ደሥ የምትሉት ❤
@hayatue8761
@hayatue8761 Жыл бұрын
yeweredachihu lemalet betam ydebregnal b/s alex ena markos alu
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
NLC 2024 Exclusive Side Event: Ambassador Sileshi Sals Umer
12:33
Netsebrak Leadership Conference
Рет қаралды 3,1 М.
DW Amharic የየካቲት 01 ቀን 2017 የዓለም ዜና
9:12
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 195 М.