🛑 ድሬ ላይ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ

  Рет қаралды 124,577

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show🛑

Пікірлер: 306
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 Follow My Instagram Account 👇 instagram.com/dagi.show/
@samirkhaderjbr3260
@samirkhaderjbr3260 3 жыл бұрын
B dawelelegn ane fata aragek nbr amlaxak
@kanaseries4464
@kanaseries4464 3 жыл бұрын
ዳጊ👍
@shefikmustefa5594
@shefikmustefa5594 3 жыл бұрын
ፖፖ መዝናኛ ያደግንበት ነው አሁን ግን ናፍቆኛል ስላስጎበኘከኝ አመሰግናለው
@dawitsolomondaves4532
@dawitsolomondaves4532 3 жыл бұрын
Ere dagi ke fela chikoch ga tzoriyalesh
@gemasbgcv9117
@gemasbgcv9117 3 жыл бұрын
@@direlove8314 aaaaaaaa
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በሰላም ለሀገሩ በቅቶ ድሬዳዋንማየት የተመኘ ዋውው ፍቅር የሆኑ ሕዝቦች 🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መሆን እንዴት ደስ ይላል ስንጎራረስ ያምርብናል ፍቅር ሰላም ያብዛልን
@akaliakalu1782
@akaliakalu1782 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዳጊ ሸበላው እንኳን ደና መጣክ ዳጊን ማነው በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ የዳጊ አድናቂዎች እስኪ አድናቆታችሁን
@user-ms8gg4kz8p
@user-ms8gg4kz8p 3 жыл бұрын
አባትዬው የፓፓ ማስተወቂያውን የሰራሀው አንተክ ዋው ድምፅ ጡሩ ነው በርታ ሴቶቹ ምኑን ነው እዛ ላይ ወንዶቹን ያበረታል አላሉም 😂
@user-sq9ul8ku3z
@user-sq9ul8ku3z 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ የዋህ ህዝብና ውብ ሃገር በለበት እውነት ስው በሎች የኛው የኢትዮጵያችን ናቸው ለማመን ያስቸግራል አምላክ ሆይ አገራችን ስላም መልስላት ለሁልም ፍቅርን ላክልን
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 3 жыл бұрын
አባትየው ሃሪፍ ነው 🇨🇬✌️ ብዙ ቦታዎች ግን ይቀሩሃል ድሬ ላይ መታየት የሚገባቸው ሌላ ቪዲዬ ካለ እንጠብቃለን ይመችህ አባቴ!
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 3 жыл бұрын
ጥቁሩ ልጅ ወይም አስጎብኝው የሌለ ነው የተመቸኝ የኔ ቆንጆ መልካም ሰው ይመስላል😘 ዳጊይ ድሬ የፉቅር ሀገር ስላሳየከን እናመሰግናለን🙏
@mesifereja7898
@mesifereja7898 3 жыл бұрын
ድሬሆች ፍቅራቹ ሊደፋኝ ነው ስወዳቹ አጠይቁኝ😍
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 3 жыл бұрын
አባትየው የድሬ ሴቶችን ፀባይ በዛው ያባትነትክን ብትፈትሽልን ጥሩ ነበር😁 ድሬዎችማ በፍቅር አንታማም😍💪 እናመሰግናለን ዳጊዬ አገሬን ስላየው ደስ ብሎኛል
@asegiddessu115
@asegiddessu115 3 жыл бұрын
ድሬ እንኳን ....ተወለድኩብሽ። ምርጥ
@yasina63
@yasina63 3 жыл бұрын
Miko & Dagi mech respect. የድሬ ነዋሪ ነኝ ፓፓ ይሄ ሁላ ነገር አለ ገርሞኛል ኧረ ሄዳለው
@hawassavine2541
@hawassavine2541 3 жыл бұрын
Wow ድሬ እዉነትም የፍቅር ሀገር ነዉ ዳጊ ተመችቶኘአል ቸከስኦ ያበደች ንአት ጉልበት ይሰጣል ያለችዉ ተመችታኘአለች 😍😍😍😍
@rams615
@rams615 3 жыл бұрын
ምን አለ ለተመልካቾችህ ቢጃማ ብታመጣልን😀
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
ያመጣልናል 😂😂😂😂
@Fan-jr9zz
@Fan-jr9zz 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ
@TrueLife9
@TrueLife9 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oWTOioilq8qZea8
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ድሬዎች ባለፈው ብዙ ሰው በመግደል ብዙ ቤቶችን በማቃጠል ሰውን በማረድ ቢያስከፍንም ግን እንደዚህ አይነት ጥሩ ሰዎችም አሉ
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 3 жыл бұрын
😘ዳኒየ አንተ እኮ ትለያለህ 1nehi yi dagi adinakiwashi like
@direproud7824
@direproud7824 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ሀሪፍ ቪድዮ ነው በደንብ መታየት ያለባየው ቦታዎች ቀርተውሀል እናመሠግናለን
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድላት ይህን ሳይ ልቤ ተስፍ ያደርጋል
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
ወይኔ ድሬ ድሬዬ ወያኔ አጎሳቆለሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@selamselam9188
@selamselam9188 3 жыл бұрын
ወዮ ቀፊራ አክ ናፍቃኝ ነበር ድሬ እግዚአብሔር ይስጥክ አባትየው❤❤ከተማኑም እንድታሳየን እንጠብቃለን
@user-xo7rs6ko6x
@user-xo7rs6ko6x 3 жыл бұрын
ዳጊ እንዴ ሰላም ሲሉ ምነው እጭሩን ውፈር ያለው ልጂ አስገርመህ ክክክክ
@user-oc1jl8sp4h
@user-oc1jl8sp4h 3 жыл бұрын
እዉነትም የፍቅር ሀገርነዉ አረ ባል ፈልጉልኝ 😳😳
@user-ci2yz5ng2m
@user-ci2yz5ng2m 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ምርጤ ሀገራችን ናፍቃኝ ነበር በሰበቡ አሳየኸኝ ይመችህ አቦ ግን በነካ እግርህ ሀረርንም ብትጎበኝ ሀሪፍ ነበር😘😘😘😘😘😘
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ያምራል ድምፅህ አይዞህ በርታልን የኔ ጀግና
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
ዳጊ የምሰራቸው ቪዶወች በጣም ነው የሚያምሩት በደብ ነው የምከታተልክ ግን ጥሎምኝ መኮመት አልወድም
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 жыл бұрын
ይመችህ ማስታወቂያ በጣም ጥሩ ሰርተሃል
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
የድሬ ልብስ በጣም ነው የምወድላቸው ደስ ይላል ያልተገላለጠ ባህላቸውን አክባሪ
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ለክረምት ሁሌ ድሬ እሄድ ነበር ታዲዬ ሁሌ በጠዋት እነሳና ከኮካ ቀበሌ ወደ ቀፊራ እሄድና ማንጎ እገዛና እጥብ አድርጌ ስበላ እውል ነበር የቀፊራ ትዝታዬን አመጣችሁብኝ
@birtukantub5920
@birtukantub5920 3 жыл бұрын
Wow Dagiye Well come
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
አቦ ሠፈሬን አሥታወሣችሁኝ እኮ በጣም ነበር የናፈቀችኝ ይመቻችሁ ከፍቅርም በላይ ናት
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
ድሪአዉ ሲያምር ❤❤❤❤
@Lyu858
@Lyu858 3 жыл бұрын
ታድላችሁ ደስሢል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የዳጊ ቤተሰቦች ዳጊ እንኳን ደና መጣክ ዋው ዋው ማስታወቂያው አደኛ ነው 👍👍👍
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 3 жыл бұрын
ዳግዬ ድሬ ነበሪኩኝ ግን ይሄን ነገሪ አይቼዉ አላዉቅም ስላስጎቤኜሄኝ thank you ልበልህ? ወይስ አማሰግነሌሁ
@sada-mw2vj
@sada-mw2vj 3 жыл бұрын
ያገሬዉበት በሠሜን በደቡብ በምሥራቅ ልዪ ናት አባትዪው በርታ👍👍👍
@lijjzinabuzinabudegu6803
@lijjzinabuzinabudegu6803 3 жыл бұрын
Amazing video my best ✊👊keep going
@mesiyekal3743
@mesiyekal3743 3 жыл бұрын
ዳጊየ ትላንት ሳስብህ ጠፋሽብን በሰላም ነው ብሮዬ ሰላምህ ይብዛ
@abdirzaqemoh9893
@abdirzaqemoh9893 3 жыл бұрын
Wow Dagye sila Dire buzu aqirblan ya miwadat hagar nat
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሀይይ አቦቦ ያሂ እኔ ወረ ሐረር ነኝ ድርዬዬዬ ሐረርዬ የትዉልድ ሀገሬሬ 😍😍😍
@nabiladire7047
@nabiladire7047 3 жыл бұрын
ድሬ የምንናቴ ኖፍቆቴ ሰላምሽ ይብዘልኝ
@munitmohammed6138
@munitmohammed6138 3 жыл бұрын
የድሬ ልጅ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል
@hope2633cu
@hope2633cu 3 жыл бұрын
Really.... Dagi I am relaxing always with your funny comedy.....continue like this....
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
ሴቶች ልብሳቸውም መልካቸውም ሲያምር ዋው ሴት ልጅ እንዲህ ስትለብስ ነው ሚያምርባት
@dilamomanedo5957
@dilamomanedo5957 3 жыл бұрын
በቅርብ ቀን የድሬን ፍቅር ለመያት የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆናው እሄዳለሁ እንድ ከሆናው እውነትም ድሬ የፍቅር አገር ነው
@As-yo6cx
@As-yo6cx 3 жыл бұрын
ስት ነዉ አድ ማስታጠቢያ ሽኩርት ክክክ ይትብ መክፈት የምፈልገዉ ሀገሬን ለማየት ነዉ ወላሂ
@ante.negarilaw
@ante.negarilaw 3 жыл бұрын
ድሬ ይመቻችሁ አቦ !!! የፍቅር ሀገር !
@zumitube8095
@zumitube8095 3 жыл бұрын
በሚኪ ቪድዮና በዳጊ ቪድዮ ኢትዮ ስገባ ኑሮየን በድሬ ለማድረግ ወሰንኩ ድሬ የፍቅር ሰው መሆናችሁን ተረድቻለሁ .
@ganiitube890
@ganiitube890 3 жыл бұрын
Wawww Bexam Des Yemil Hizeb Nachew
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን ሆዳችንን እያመለክን ተበልቶ ለሚተፋው ሰው እንደከብት ስሆን ማሰብ ያቃተው ትውልድ በአብይ ፆም ስትበሉ ግን ትንሺ አይሰማችሁም አይናችንን ጨፍነን ጠዋት ስንነሳ የሚያበራልን ጌታችንን ዘነጋንው ለሆድና ለስሜት ብቻ መሺቀዳደም ሆነ ታድያ እግዚአብሔርን ለምን ምን አልኩህ እያልን ለምን እናማርራለን የሁዳዴን ፆም ያልፆማችሁ በሀገር ሆናችሁ እግዚአብሔር የመረጠው ሰውማ በስደት ስያገኝ እየበላ ሲያጣ ፆሙን እያደረ የሚፆሙ ብዙ ናቸው እናተ ግን ሆድ ማምለክ እንጅ ፈጣሪን ለምን ታስታውሳላችሁ ጉንፋን ስይዘን እናማርራለን እግዚአብሔር እኮ ከኛ የሚሆነው እኛም ከሱ ጋር ስንሆን ነው
@samriy3063
@samriy3063 3 жыл бұрын
Welcome dagiye
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@seni194
@seni194 3 жыл бұрын
አባትዬው እንኳን ደህና መጣችሁ
@silo2971
@silo2971 3 жыл бұрын
ከባህር ዳር ድሬ እሩቅ ነው ቢሆንም ግን አንድ ቀን ሂጀ አያት አለው ኢንሻአላህ
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
Wow des yilal ❤❤
@Samirebm
@Samirebm 3 жыл бұрын
ሁሉም ድሬን ብቻ ነው የሚያውቀው,,ኢትዮጵያ ወስጥ ሌላ ሀገር የለም እንዴ?
@workijifara6428
@workijifara6428 3 жыл бұрын
Degiyee 💞💞💞👏👏👍👍👍
@formvbnice2549
@formvbnice2549 3 жыл бұрын
ይመችሽ ደስ ይለኛል 🤩🤩🤩🤩
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
አቦስቶ የሚለው ሰላምታ ዘና አረገኝ ተመቸኝ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
ድሬን ፓስፖርት ላውጣ ሄጅ አስራ አምስት ቀን ፏ ብያባታለሁ ፍቅር ናችሁ በጣም
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
በእዉነት አገራችን ኤኮ ስታማር ማርያምን መቸነዉ አገር የ እምገባዉ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ውይ ድሬ ፍቅር ናት ድሬ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥እስኪደርስ አጉርሰኝ አለ አቦ ተመቻቹኝ እቺ ናት ኢትዮጵያ💪💪💪💪
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
የድሬ ሴት አይናውጣ አደሉ ልጅቶ ለወንዶች ለዛ ነገር ይጠቅማል እያለች ደጋገመችው በደህና ነው???
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
አቦ አጉርሰኝ ደስ ይላል 🤣🤣👌ዘረኞችን ሰብስቦ ድሬ መውሰድ ነበር
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል
@godolyas8273
@godolyas8273 3 жыл бұрын
Benath abune endryas new mmarew yeneberew kezira ena benath asayegn. Keteleyewat 20 amet hone wede Eritrea slehiedku.🥰🥰🥰 Nafekechgn
@godolyas8273
@godolyas8273 3 жыл бұрын
Bietie demo shementera wede sapiyan
@selamashenafi2273
@selamashenafi2273 3 жыл бұрын
የኔ አማላይ የኔ ምርጥ
@geni3196
@geni3196 3 жыл бұрын
Wooww fiker
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤
@kanaseries4464
@kanaseries4464 3 жыл бұрын
ድሬ አንደኛ💚
@dawitsolomondaves4532
@dawitsolomondaves4532 3 жыл бұрын
Ere dagi bezu yalayeshew nger nber
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቦቦ ድሬ 😍😍😍ግማሽ ጥብስ ግማሽ ሰላጣ ዋዉ
@azi498
@azi498 3 жыл бұрын
Wel come dagi
@user-sz6qd2uo7i
@user-sz6qd2uo7i 3 жыл бұрын
ኢንትሮ ተመችቶኛል ዳጊ ቦይ 😘
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አገር መሪ አማን ነው ።አሁኑኑ ይታወጅ
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 3 жыл бұрын
ያምራል ብለናልልልል!!!
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
Diree yee fiqir hager barediti inta diree jedhe namichii.. ❤️❤️❤️
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ወይኔ ሴቶቹ እፍቸው ልቅነው ኤጭ ምንድነው እንደዚህ
@enough1754
@enough1754 3 жыл бұрын
ድሬ እንደዚህ ገጠር ናት ስታሳዝን።
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 3 жыл бұрын
Wawwwwww dagiyee😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍
@esayaskiya
@esayaskiya 3 жыл бұрын
Yimecheh dagi ke camera jerba berchashin adekekshiwa
@weare4258
@weare4258 3 жыл бұрын
Akstieeeeee akatalew belchebatalew ande smeta dire yefjr ager
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር አገር♥♥
@esmizyefiti7809
@esmizyefiti7809 3 жыл бұрын
ሀዬ ጉልበት ሚሰጠዉን ነገር ወዲ በሉት
@hayuhussein6055
@hayuhussein6055 3 жыл бұрын
Reminded me of the song ከዚራ ነው ቤቴ
@tube3009
@tube3009 3 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስስስ ይላል 🇪🇹♥️😘
@kiyajah1479
@kiyajah1479 3 жыл бұрын
Direye❤❤❤
@gfhh3379
@gfhh3379 3 жыл бұрын
አለባት የወ ሠላምህይብዛ
@harakatrak9529
@harakatrak9529 3 жыл бұрын
ወይኔ😭😭አቦ ይመቻችሁ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ድሬወች የት ናቹህ እኔም መምጣት አማረኝ
@hayatamar4842
@hayatamar4842 3 жыл бұрын
Alin
@matiyasfekadu5356
@matiyasfekadu5356 3 жыл бұрын
arife new dagi show
@user-dt5wb7dk1f
@user-dt5wb7dk1f 3 жыл бұрын
ዳጊዬ አባቴን ትመስለኛለህ ስታወራ ድምፅክ አ / አ ስመጣ ባገኝክ ደስ ይለኛል
@asdfffasdff9721
@asdfffasdff9721 3 жыл бұрын
እች ጠጋ ጠጋ እቃለማሳትነዉ 😂😂😂😂😂
@abhabeshawit3107
@abhabeshawit3107 3 жыл бұрын
ዋው አባትየው ተመችቶኛል
@fufu6700
@fufu6700 3 жыл бұрын
እዛ ላይ ያበረታቸውል አለች ልጅቷ😂😂😂😂😂😂
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 3 жыл бұрын
ድሬን ለማየት ጓጓው የገረመኝ ግን ድንች በቱናው ለካ እንዲህም ይበላል አገሬ ናፈቀችኝ መችነው የምገባው?
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አባትዬው ማይኮናዳጊን ድሬን ተቆጣጥራችሁት
@khelifasultan3811
@khelifasultan3811 3 жыл бұрын
Esti kexay adama lay metlu like dagiyeee
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
I really miss dire dawa💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 3 жыл бұрын
ke camera jerba gn bercha eyadekeku neber
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
Welcome come Abateyow 😁
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 3 жыл бұрын
Dre fikir
@tinajesus17
@tinajesus17 3 жыл бұрын
Dagiye konjo
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 65 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 17 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
ድሬ በ ባቡር ሄድን
18:21
nebilnur
Рет қаралды 397 М.
አብዱ በ ድንገት መጥቶ አስለቀሳቸው
12:00
Banana Prank || እረ የሙዝ ፍቅር
8:54
Aliz-media
Рет қаралды 9 М.
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 65 МЛН